የችሎታ መወዳደሪያ ክፍል

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

የችሎታ መወዳደሪያ ክፍል

Postby nebsie » Wed Feb 18, 2009 8:50 am

ይቺ ክፍል ደግሞ ሁለት መስመር ብቻ ማንኛውም ሰው የግጥም ችሎታን እንዲያሳይ የተከፈተ የፕሮቫ ክፍል ነች;; እጅግ የጠበቀ አደራ ነው ከሁለት መስመር እንዳያልፍ;; በደንብ እንድታነቡ እና እንድትረዱት በቀይ እስክሪፕቶ ጽፌዋለው;; ቀይ መብራት ነው ማለት ነው;; ከጣሳቹ ትኬት አለው;;
እኔ እጀምራለሁ;; አይዞህ ነብሴ ሁሌ እራስህን ስለ ሰው ልጆች በተለይም ስለጨዋ ጸሀፊዎች እንደሰጠህ ነህ;; ቀደም ቀድም አላልክም ግን ሄጳ ሄጳ ሄጳ

እልፍ ካላሉ እልፍ አይገኝም
ይቅር ማለት መልካም ከማኩረፍ ሁሉንም
nebsie
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 260
Joined: Wed Sep 17, 2003 10:51 am

Postby አባዜ ኩሉ » Wed Feb 18, 2009 12:17 pm

የልቤ መዘውር የፊቴ መስታወት
አንቺ ነሽ ህይወቴ የልጆቼ እናት
አባዜ ኩሉ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 114
Joined: Tue Mar 15, 2005 11:37 am
Location: ethiopia

Postby የጃማ ጦስኝ » Wed Feb 18, 2009 4:50 pm

ክንዴ አንገትሽን ለምዷል የኔ ጽጌረዳ
ጥለሽኝ አትጥፊ በብርድ አልጎዳ::
በቅንነት ፈራጅ ሕዝብ እንዳይጐዳ:
ማን ይሆን ትልቅ ሰው ሃቅን የተረዳ :?:

Image
http://www.cyberethiopia.com/warka5/vie ... hp?t=26693
የጃማ ጦስኝ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 338
Joined: Sun Sep 02, 2007 12:02 am
Location: ጃማ

Postby ሀዲዱ » Wed Feb 18, 2009 9:37 pm

በዛ ቢሉ ሞት ነው የቀረው ይቀራል
ጀግና ስም በታሪክ በትውልድ ይከብራል

ሀዲዱ
የሰቆቃውና የመከራው ማለቂያ ፤ ማብቂያ በእግዚአብሄርና በእኛ አንድነት ይሆናል
ሀዲዱ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 891
Joined: Fri Jul 13, 2007 8:58 pm
Location: Here

Postby መሰማማት » Wed Feb 18, 2009 11:05 pm

አውሮፕላን ሲሄድ ይላል ታኮታኮ
ልቤ አልተመለሰም ወዳንቺ ተልኮ
Twenty years from now you will be more disappointed by the things that you didn't do than by the ones you did do. So throw off the bowlines, sail away from the safe harbor, catch the trade winds in your sails, Explore, Dream, Discover.
መሰማማት
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 290
Joined: Mon Aug 20, 2007 6:37 am

Postby Debzi » Wed Feb 18, 2009 11:42 pm

ሁለት መስመር ስንኝ መጻፍ ቢቸግረኝ
ከዳሞት ለመስረቅ ዋርካ ባህል ሄድኩኝ::
Ke akbrot selamta gar!!
Debzi
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1918
Joined: Sun May 02, 2004 12:34 am
Location: Los Angeles, CA

Postby ናቲሜሽን » Wed Feb 18, 2009 11:55 pm

.

ሁለት መስመር ብቻ ግጥም? መርቅ እንጂ ሁለት ወንድም!
ጸባያችን ደስ ስለሚል በዚ ዋጋ ከቦታው ባታመጣም :?

.
ናቲሜሽን
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 541
Joined: Wed Oct 22, 2008 8:47 pm

Postby ዶማው2005 » Thu Feb 19, 2009 12:00 am

:twisted: :P :? 8) :D

:arrow: :?: :( :x :D
ዶማው2005
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1650
Joined: Sat Jun 04, 2005 11:19 pm
Location: United States

Postby ብቻ » Thu Feb 19, 2009 12:55 am

እስቲ ይሄ ነገር ምን ሊያረግልኝ
ጥናቴን አስትቶ የሚያሳስበኝ
ብቻ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 61
Joined: Thu Feb 19, 2009 12:38 am

Postby መሰማማት » Thu Feb 19, 2009 1:12 am

ወጣ ወጣና እንደሸምበቆ
ተንከባለለ እንደ ሙቀጫ
Twenty years from now you will be more disappointed by the things that you didn't do than by the ones you did do. So throw off the bowlines, sail away from the safe harbor, catch the trade winds in your sails, Explore, Dream, Discover.
መሰማማት
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 290
Joined: Mon Aug 20, 2007 6:37 am

Postby ShyBoy » Thu Feb 19, 2009 3:41 am

ዶማው2005 wrote::twisted: :P :? 8) :D

:arrow: :?: :( :x :D


እስካሁን ካየሁት የስንኞች ድርድር
የዶማው ይበልጣል የለውም ወደር!!!
ShyBoy
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1118
Joined: Tue Apr 04, 2006 10:36 pm
Location: Gojjam

Postby nebsie » Thu Feb 19, 2009 5:58 am

ወንድ ልጅ ፍቅሩን ይገልጻል በግጥም
አበባ ለመግዛት ኪሱን ሳያደክም
nebsie
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 260
Joined: Wed Sep 17, 2003 10:51 am

Postby ሊስትሮው » Thu Feb 19, 2009 6:29 am

ከፍቅሩም አይደለ ወይ ከ አበባው
ምን ይሻለው ይሆን ያ ልጅ የ አበሻው ? :roll:
ሊስትሮው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 233
Joined: Tue Feb 03, 2004 11:30 pm

Postby ማህለይ » Thu Feb 19, 2009 6:41 am

ፓራራም ፓራራም ---- ፓራራም ፓራራም
ይሄንን ቤት በሾተል እንዳላስገመግም
ማህለይ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1067
Joined: Wed Sep 26, 2007 8:13 pm

Postby ሀዲዱ » Thu Feb 19, 2009 11:00 pm

ጎበዝ በርቱ ያሰኛል ስንኝ አመታቱ
አራምባና ቆቦ ሆኖ መገኘቱ
የሰቆቃውና የመከራው ማለቂያ ፤ ማብቂያ በእግዚአብሄርና በእኛ አንድነት ይሆናል
ሀዲዱ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 891
Joined: Fri Jul 13, 2007 8:58 pm
Location: Here

Next

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests