የችሎታ መወዳደሪያ ክፍል

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby ሶምራን » Tue Nov 15, 2011 12:46 pm

የታምራት ሞላን ስበቡ ዘፈን
እንወዳት ነበረ ግጥሙን ትተን
ሶምራን
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 377
Joined: Thu Mar 16, 2006 12:51 pm
Location: N/A

Postby ሶምራን » Wed Nov 16, 2011 7:17 am

ዳቦ ያላገኘሁ ኬክ ልቤ ይመኛል
ብመኝ ያለሥራ ከቶ ምን ይገኛል
ሶምራን
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 377
Joined: Thu Mar 16, 2006 12:51 pm
Location: N/A

Postby nebsie » Thu Nov 17, 2011 2:31 am

ተሰርቶ ተሰርቶ ድካም ብቻ ሆኖ
ወሰድ መለስ አድርጎ ሊገለን አባክኖ
nebsie
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 260
Joined: Wed Sep 17, 2003 10:51 am

Postby ሶምራን » Sat Nov 19, 2011 7:10 am

ያ ልምዱን ተዉና አሁን ሥራ ውደዱ
አዲሲቱን ዘዴ ቁምሳ እየበላችሁ ቁጠባ ልመዱ
ሶምራን
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 377
Joined: Thu Mar 16, 2006 12:51 pm
Location: N/A

Postby ሶምራን » Sun Nov 20, 2011 7:36 am

ያባት እዳ ለልጅ ነበር ምሳሌው
የልጅ እዳን ላባት ቀን ገለበጠው
ሶምራን
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 377
Joined: Thu Mar 16, 2006 12:51 pm
Location: N/A

አሸናፊው ግጥምም...

Postby Abba Tobia » Mon Nov 21, 2011 11:02 am

አሸናፊው ግጥምም...

ስሜን እውቂና ፈሊግኝ
አባ መስጠቴ መንዝርኝ

ገጣሚው ንዋይ ይባላል
i oppose woyane because i disagree forever about ethnic federalism and article 39, the right to secede.
Abba Tobia
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 826
Joined: Wed Nov 02, 2011 8:32 am
Location: asia

Postby ሶምራን » Tue Nov 22, 2011 6:28 am

ስምሁን ፍለጋ ምን አደከማት
እውነት ስጭነትዎን አሳዩዋት
ሶምራን
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 377
Joined: Thu Mar 16, 2006 12:51 pm
Location: N/A

Postby ሶምራን » Sat Nov 26, 2011 7:37 am

በርሳስ የተጻፈ በላጲስ ሲጠፋ
ጥፋ ያለውንም በራስ ምላስ ዳፋ
ሶምራን
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 377
Joined: Thu Mar 16, 2006 12:51 pm
Location: N/A

Postby ሶምራን » Sat Dec 03, 2011 7:35 am

አቦን አከበርኩትትንሽ ጥቦት ጥዬ
የጊዮርጊስ ስለቴን ላግኝ ከየት ብዬ
ሶምራን
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 377
Joined: Thu Mar 16, 2006 12:51 pm
Location: N/A

Postby ሶምራን » Sat Dec 03, 2011 7:43 am

ቢጋብዙን ደቡብ ኮርማና ፍሪዳ
አሁን ማን ይከፍል የበላውን እዳ
ሶምራን
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 377
Joined: Thu Mar 16, 2006 12:51 pm
Location: N/A

Postby ሶምራን » Sat Dec 03, 2011 7:50 am

ብራና ወረቀት መድ አርገው ሲጥፉ
በደምብ መጣፍ ቻሉ ብለውን አረፉ
ሶምራን
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 377
Joined: Thu Mar 16, 2006 12:51 pm
Location: N/A

Postby ሶምራን » Sat Dec 03, 2011 8:07 am

የተገነባውን ማፍረስ ካማራችሁ
ቂርቆስ ባቡር ጣቢያ ስልጠና ይስጣችሁ
ሶምራን
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 377
Joined: Thu Mar 16, 2006 12:51 pm
Location: N/A

Postby ሶምራን » Sun Dec 04, 2011 7:08 am

በበሽታ ቀመር ኤድስ ነው አሉ የገነነው ስሙ
ቀመር ውስጥ ያልገባው በሀስት የተቃሙ
ሶምራን
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 377
Joined: Thu Mar 16, 2006 12:51 pm
Location: N/A

Postby ሶምራን » Mon Dec 12, 2011 9:49 am

ሽኮኮ መሽከም አቅም አጣሁኝ ስል
ልጄን ልጄ አዘለው እኔን ለማስመስል
ሶምራን
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 377
Joined: Thu Mar 16, 2006 12:51 pm
Location: N/A

Postby ገልብጤ » Thu Jan 10, 2013 11:47 pm

ሶምራን wrote:አትጋግሪ ይቅር ዳቦሽን አልወደው
አትንሽኝ አደራ !እምሱ ቆሎሽን ለሆዴ የማይከብድው


!እምሱ ቆሎሽን


:roll: :roll:
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Previous

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: Google Adsense [Bot], MSN [Bot] and 4 guests