የችሎታ መወዳደሪያ ክፍል

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby ሶምራን » Sat Jul 09, 2011 7:22 am

አሽቦ የበዛበት አልበላ ያለ ወጥ
እስው መሃል ገብቶ ጫወታ መበጥበጥ
ሶምራን
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 377
Joined: Thu Mar 16, 2006 12:51 pm
Location: N/A

Postby ሶምራን » Sun Jul 10, 2011 11:58 am

ጋንግሪን በሸታ አፍሪካን አልተዋት
እጎረቤት አገር ልክፍቱ ተጋባት
ሶምራን
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 377
Joined: Thu Mar 16, 2006 12:51 pm
Location: N/A

Postby ሶምራን » Sun Jul 10, 2011 12:05 pm

የጎረቤት ህመም ሳይሰማቸው ቀርቶ
የሳቁ አለቀሱ በራሳቸው ገብቶ
ሶምራን
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 377
Joined: Thu Mar 16, 2006 12:51 pm
Location: N/A

Postby ወዲአክሱም » Sat Jul 16, 2011 3:09 am

ኣበድክ ወይ ወገን በሀገር ስላም
ፍቅር እማይበቃህ ሆዳም ስስታም
ወዲአክሱም
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 117
Joined: Wed Nov 12, 2003 2:33 am

Postby ሶምራን » Sat Jul 16, 2011 8:52 am

የበግ ለምድ ልብስህን ድሮ አውቄዋለሁ
ቀበሮ መሆንክን መቸ እስተዋለሁ
ሶምራን
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 377
Joined: Thu Mar 16, 2006 12:51 pm
Location: N/A

Postby ወዲአክሱም » Tue Jul 19, 2011 4:19 am

ሶምራን በትግሬ ፍቅር ልትሞት ነው
ኣፍቃሪህ የስው ልጅ ቀባሪህም ስው
ጎብል ከመሞትህ በፊት ምንሽርክን ልዋስው!
ወዲአክሱም
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 117
Joined: Wed Nov 12, 2003 2:33 am

Postby ሶምራን » Tue Jul 19, 2011 8:42 am

ብትስማም ሰማ ባትስማም ሰማ
ምን እኩል አረገው ብርሀን ከጨለማ
ሶምራን
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 377
Joined: Thu Mar 16, 2006 12:51 pm
Location: N/A

Postby ሶምራን » Tue Jul 19, 2011 8:53 am

ጆሮ ለሌለው ስው ላልበቀለበት
ምንኛ ያስቸግራል ና ስማ ማለት
ሶምራን
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 377
Joined: Thu Mar 16, 2006 12:51 pm
Location: N/A

Postby ወዲአክሱም » Tue Jul 19, 2011 5:33 pm

ስውየው አያስፈራሩኝ'ያ ታድያ? እሰማለው መስማቱን ጆሮ እንካን ባይ ኖሮኝ ግን ካንተየው የባስ መጣልህ ትግሬው
ወዲአክሱም
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 117
Joined: Wed Nov 12, 2003 2:33 am

Postby ሶምራን » Wed Jul 20, 2011 11:40 am

ና መግጠም እንማር ሲለኝ የከረመው
ስድ ንባብ መጻፍ ቸግሮት ያለ ነው
ሶምራን
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 377
Joined: Thu Mar 16, 2006 12:51 pm
Location: N/A

Postby ሶምራን » Wed Jul 20, 2011 11:46 am

አታስፈራራኝ አልክ እኔን ምን ይዋጠኝ
ከላየ ላይ ሆነህ በቀዩ ምላስህ እየረጋገጥከኝ
ሶምራን
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 377
Joined: Thu Mar 16, 2006 12:51 pm
Location: N/A

Postby ሶምራን » Sat Jul 30, 2011 9:51 am

ይነሳልሽ ሀዘን ይራቅሽ ችግሩ
አይራብብሽ ስው ይርጠብልሽ ምድሩ
ሶምራን
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 377
Joined: Thu Mar 16, 2006 12:51 pm
Location: N/A

Postby ወዲአክሱም » Sun Jul 31, 2011 9:53 pm

ረገጥኸኝ እያልክ አታጥፋ ስሜን
የትውልድ አገሬ ቢሆንም ከሰሜን!
ወዲአክሱም
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 117
Joined: Wed Nov 12, 2003 2:33 am

Postby ሶምራን » Mon Aug 01, 2011 8:29 am

እኒ መች ሆንኩና ስምህን የማጠፋ
ሥራህ ና ግብርህ አሉልህ በይፋ
ሶምራን
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 377
Joined: Thu Mar 16, 2006 12:51 pm
Location: N/A

Postby ሶምራን » Mon Aug 01, 2011 8:45 am

አሁን ምን ሠርተህ ነው ያንተ ስሜን ማለት
ስንት ጀግና ጎበዝ እንዲሁም አዋቂ የተወለደበት
ሶምራን
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 377
Joined: Thu Mar 16, 2006 12:51 pm
Location: N/A

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests