የችሎታ መወዳደሪያ ክፍል

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby ወዲአክሱም » Mon Aug 01, 2011 10:03 pm

what goes around comes back around
I ain't got shit to say you just did me good!
መልካም ሰንብት!
ወዲአክሱም
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 117
Joined: Wed Nov 12, 2003 2:33 am

Postby ETEGE » Tue Aug 02, 2011 2:31 pm

ያፋለከኝ ጉብል ድምጹ ባይሰማም
ላረከው ውለታ.....
ጠጋ በል ወደ እኔ ግንባርህን ልሳም
ETEGE
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 22
Joined: Wed May 11, 2005 12:38 pm
Location: ethiopia

Postby ሶምራን » Sat Aug 13, 2011 9:35 am

ምነው ደስ ባለኝ ባንድ ላይ ባያችሁ
መሳሙ ቀርቶብኝ ቢሳሳም ጉንጫችሁ
ሶምራን
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 377
Joined: Thu Mar 16, 2006 12:51 pm
Location: N/A

Postby ሶምራን » Sat Aug 13, 2011 11:59 am

ጸጋውን ያወርዳል ፈጣሪም በደስታ
ተነፋፋቂን ስው ያገናኘ ለታ
ሶምራን
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 377
Joined: Thu Mar 16, 2006 12:51 pm
Location: N/A

Postby nebsie » Sun Aug 14, 2011 1:23 am

በውሸት ላይ ዉሸት ከመኖር ጨማምሮ
በሰላም መሰንበት እውነትን ተናግሮ
nebsie
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 260
Joined: Wed Sep 17, 2003 10:51 am

Postby ሶምራን » Sun Aug 14, 2011 10:49 am

ይሄው እያየነው ውሽት መልክ አውጥቶ
ነጭ ና ጥቁር ነው ተብሎ ተስፋፍቶ
ሶምራን
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 377
Joined: Thu Mar 16, 2006 12:51 pm
Location: N/A

Postby ሶምራን » Sun Aug 14, 2011 11:19 am

እስኪጠራ ድረስ የደፈረስው
እውነትም ብዥታው ያ ውሽቱ ነው
ሶምራን
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 377
Joined: Thu Mar 16, 2006 12:51 pm
Location: N/A

Postby ሶምራን » Tue Aug 23, 2011 12:43 pm

ከስታና ገርጥታ ደካክማ ቢያዩዋትም
ቆማ መሄዷ አይቀር እውነት አትሞትም
ሶምራን
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 377
Joined: Thu Mar 16, 2006 12:51 pm
Location: N/A

Postby ሶምራን » Tue Aug 23, 2011 12:57 pm

እውነቱን ከሀስት ለማየት ለይቶ
የቸገረው ነገር ጥበብ ዘዴው በዝቶ
ሶምራን
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 377
Joined: Thu Mar 16, 2006 12:51 pm
Location: N/A

Postby ሶምራን » Tue Aug 30, 2011 10:46 pm

ማሪኝ ቢሏት አትምር ሽማግሌ አይዳኛት:
የማትከለከል እድልህ እቺው ናት::
ሶምራን
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 377
Joined: Thu Mar 16, 2006 12:51 pm
Location: N/A

Postby ሶምራን » Tue Aug 30, 2011 11:35 pm

ፈለክም አልፈለክ ስቀህ ተቀበላት:
የእድል ስጦታህን እጣየ ነሽ በላት
ሶምራን
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 377
Joined: Thu Mar 16, 2006 12:51 pm
Location: N/A

Postby ሶምራን » Sun Oct 16, 2011 12:38 pm

ከሞላም ይፍሰሰ ካበጠም ይፈንዳ
ሰንቴ ልሸከመው ይፍቅርሽን እዳ
ሶምራን
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 377
Joined: Thu Mar 16, 2006 12:51 pm
Location: N/A

Postby ሶምራን » Sun Nov 13, 2011 7:34 am

ቀን እየቀነስ እድሜም እያለቀ
ሞት እየቀረበ መምጣቱ ታወቀ
ሶምራን
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 377
Joined: Thu Mar 16, 2006 12:51 pm
Location: N/A

Postby ሶምራን » Sun Nov 13, 2011 7:40 am

ለወዲያኛው ዓለም ስንቅም አልሰነቅሁኝ
ከዚህም ራቡን ከዚያም ያው ሊጨንቀኝ
ሶምራን
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 377
Joined: Thu Mar 16, 2006 12:51 pm
Location: N/A

Postby ኖሞናኖቶ » Mon Nov 14, 2011 2:18 pm

ሶምራን wrote:ፈለክም አልፈለክ ስቀህ ተቀበላት:
የእድል ስጦታህን እጣየ ነሽ በላት


ስም እጣዬ እድሌ
ወርቅ የምትጥዪኝ አንች ነሽ
ኖሞናኖቶ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 93
Joined: Sun Aug 01, 2010 8:17 pm

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests