አስቸኳይ እርዳታ እፈልጋለሁ ድረሱልኝ::

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

አስቸኳይ እርዳታ እፈልጋለሁ ድረሱልኝ::

Postby ኢትኦጵ » Wed Nov 18, 2009 10:19 am

ሴትዬዋን ከነ ቤተሰባቸው አገር ቤት አውቃቸዋለሁ :: ልጆቻቸው አድገው ለአቅመ አዳምና ሄዋን ደርሰው ተምረው እስከ ኮሌጅ የዘለቁም አሏቸው :: ዕድሜያቸው 40ዎቹ መጨረሻ ደርሷል :: ባለቤታቸው እውቅ ሰው ነበሩ ሰውዬው ከሞቱ አንድ አራት ዐመት አለፋቸው :: ባልና ሚስት አሜሪካን አገር ለሥራምሆነለቫኬሺን በመጡ ጊዜ ሁሉ እንደ ወዳጅነታችን መጠን እኔ ጋ እየመጡ አንዳንዴ ያርፉ ነበር ::

እናማ አሁን ምንድ ነው መሰላችሁ ጭንቀቴ ሴትዬዋ በቅርቡ ወደ እኔ ብቻቸውን መጥተው የተወሰኑ ጊዜያት እኔ ጋ አረፉ :: በዚህ ጊዜ ግን ትንሽ ልዩ ነገር ተፈጠረ ሁለታችንንም ሳናውቀው እስከ ወሲብ ተደራረስን :: ሴትዬዋ ከእኔ በእድሜ 17 ዐመት ያህል ይበልጣሉ :: እኔ ስንግል ነኝ :: ግን የራሴ የሆነ ቤት አለኝ :: የጎደለ ነገር ቢኖር ሚስትና ልጅ ማፍራት ነው :: አሁን ጭንቀቴ ሴትዬዋ አዝማሚያቸው ጨርቃቸውን ጠቅልለው ወደ አሜሪካን አገር አንደኛቸውን እኔ ጋ ለመምጣት ሲነግሩኝ በይሉኝታ እሺ ማለቴ የእግር እሳት ሆኖብኛል :: እሳቸውን ማግባት አልችልም እኔ ልጅ እፈልጋለሁ የምትመጥነኝን አግብቼ ላይፍ እፈልጋለሁ :: በዚህ ላይ የሚያዛምደን ነገር ብዙ ስላለ ለሰሚ አይመችም :: ከሁሉም መጥፎ ነገር ደግሞ አገር ቤት የሄድኩ ጊዜ ከአንደኛዋ ሴት ልጃቸው ጋር ስለ ትዳርና ስለ ሁሉም ነገር አውርተናል :: ለሌላ ነገር ባንደራረስም በጊዜው የእኔን መመዘኛ ስላማታሟላ ትቻታለሁ ::

አሁን በጣም ችግር የሆነብኝ ዋርካዎች እኚህ ሴትዬው ንብረት ሀብታቸውን ሽጠው መሥሪያ ቤታቸውን ተሰናብተው ቲኬት ቆርጠው ሊመጡ በረራ እየተጠባበቁ ነው :: መጀመሪያ ሳላገናዝብ በቀጭኗ ሽቦ በስልክ አንድ ቃል ብቻ እሺ ምን ችግር አለ ብቻ ነበር ያልኳቸው - ከዚያን በኋላ ምን እንደሚያደርጉ ዕቅዳቸውን እንኳ አላማከሩኝም :: ቀኑ ጨልሞብኛል :: ምናባቴ ላርግ ? እስቲ እባካችሁን ራሳችሁን በእኔቦታ ላፍታ አስቀምጡት ::
ከአክብሮት ጋር ::
ኢትኦጵ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 25
Joined: Fri Feb 11, 2005 11:43 pm
Location: South Africa

Postby ጨምጫሚ » Wed Nov 18, 2009 11:46 am

ታዲያ አሪፍ ነው እንዴ ምን ነካህ እንዲዲ ልምከርህ ሴትዮዋን ዝምብለህ ተቀበላቸው ያው ከዛ ስራ ምናምን ፈልግላቸውና ካንተ ጋር ይሁኑ ከዛ አንተ ዝምብለህ ቀን በቀን ንጫቸው ካላራጡ በኮንዶም :D ካራጡ ያው በባዶ ቅቅቅ :D አስበው እስቲ ለ prostitutes ምታወጣው ገንዘብ ቀነሰ ማለት ነው:: እና ስራ ይዘው በደንብ ገንዘብ ካጠራቀሙ በሁዋላ ያው ያው ሚስት ልታገባ ስትል or ሌላ ምክንያት ካለህ ቤት ተከራይተው እንዲኖሩ መንገር ነው ሌላ ምን አዲስ ነገር አለው::
ጨምጫሚ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1075
Joined: Sun Sep 20, 2009 6:44 am

Postby ማሙሽ22 » Wed Nov 18, 2009 12:24 pm

ቅቅቅቅቅ.....ጨምጫሜ....ተመችተሺኛል አቦ......ሀሀሀሀሀሀሀሀህ..
በሳቅ ነው የጣልከኝ......ቅቅቅቅቅቅ :lol: :lol: :lol:

ኢትኦጽ.....አንተ ግን.....እንግዲህ ምንም ማድረግ አይቻልም ::
ያው እዳህን በጨርቅህ ካልሆነ......

ሰላም ሁኑ....
ማሙሽ22
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 94
Joined: Sun Nov 21, 2004 6:19 pm
Location: united states

Postby ሳተናው ቆቁ » Wed Nov 18, 2009 2:10 pm

እንዳልስቅ ስደት ላይ የቆያችሁ ታስጠሉኛላሁ በዚህም በዚያም ለሲትዪዋ ችግር ተጠያቂው አንተ ነህ ምክኒያቱም ሲትዪዋ ለአቅመ ሂዋን የድረሱ ልጅ አላቸው ዛት ሚንስ ከ 50ዎቹ እልል ብለው ዘለዋል ማለት ነው ታዲያ አንተ ከአሮጊት ጋር ምን ታደርጋለህ ልጃቸው በሆነ ነገር አልተመቸችኝም ታዲያ እንዲት ከእናትዪው ጋር ልትባዳ ቻልክ
አንተስ እስከ አሁን ለምን አታገባም ነበር ድፍንታም ነገር ነህ
ሳተናው ቆቁ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 35
Joined: Tue Nov 03, 2009 6:35 pm

Re: አስቸኳይ እርዳታ እፈልጋለሁ ድረሱልኝ::

Postby ኣሸወይና » Wed Nov 18, 2009 3:08 pm

ኢትኦጵ wrote:ሴትዬዋን ከነ ቤተሰባቸው አገር ቤት አውቃቸዋለሁ :: ልጆቻቸው አድገው ለአቅመ አዳምና ሄዋን ደርሰው ተምረው እስከ ኮሌጅ የዘለቁም አሏቸው :: ዕድሜያቸው 40ዎቹ መጨረሻ ደርሷል :: ባለቤታቸው እውቅ ሰው ነበሩ ሰውዬው ከሞቱ አንድ አራት ዐመት አለፋቸው :: ባልና ሚስት አሜሪካን አገር ለሥራምሆነለቫኬሺን በመጡ ጊዜ ሁሉ እንደ ወዳጅነታችን መጠን እኔ ጋ እየመጡ አንዳንዴ ያርፉ ነበር ::

እናማ አሁን ምንድ ነው መሰላችሁ ጭንቀቴ ሴትዬዋ በቅርቡ ወደ እኔ ብቻቸውን መጥተው የተወሰኑ ጊዜያት እኔ ጋ አረፉ :: በዚህ ጊዜ ግን ትንሽ ልዩ ነገር ተፈጠረ ሁለታችንንም ሳናውቀው እስከ ወሲብ ተደራረስን :: ሴትዬዋ ከእኔ በእድሜ 17 ዐመት ያህል ይበልጣሉ :: እኔ ስንግል ነኝ :: ግን የራሴ የሆነ ቤት አለኝ :: የጎደለ ነገር ቢኖር ሚስትና ልጅ ማፍራት ነው :: አሁን ጭንቀቴ ሴትዬዋ አዝማሚያቸው ጨርቃቸውን ጠቅልለው ወደ አሜሪካን አገር አንደኛቸውን እኔ ጋ ለመምጣት ሲነግሩኝ በይሉኝታ እሺ ማለቴ የእግር እሳት ሆኖብኛል :: እሳቸውን ማግባት አልችልም እኔ ልጅ እፈልጋለሁ የምትመጥነኝን አግብቼ ላይፍ እፈልጋለሁ :: በዚህ ላይ የሚያዛምደን ነገር ብዙ ስላለ ለሰሚ አይመችም :: ከሁሉም መጥፎ ነገር ደግሞ አገር ቤት የሄድኩ ጊዜ ከአንደኛዋ ሴት ልጃቸው ጋር ስለ ትዳርና ስለ ሁሉም ነገር አውርተናል :: ለሌላ ነገር ባንደራረስም በጊዜው የእኔን መመዘኛ ስላማታሟላ ትቻታለሁ ::

አሁን በጣም ችግር የሆነብኝ ዋርካዎች እኚህ ሴትዬው ንብረት ሀብታቸውን ሽጠው መሥሪያ ቤታቸውን ተሰናብተው ቲኬት ቆርጠው ሊመጡ በረራ እየተጠባበቁ ነው :: መጀመሪያ ሳላገናዝብ በቀጭኗ ሽቦ በስልክ አንድ ቃል ብቻ እሺ ምን ችግር አለ ብቻ ነበር ያልኳቸው - ከዚያን በኋላ ምን እንደሚያደርጉ ዕቅዳቸውን እንኳ አላማከሩኝም :: ቀኑ ጨልሞብኛል :: ምናባቴ ላርግ ? እስቲ እባካችሁን ራሳችሁን በእኔቦታ ላፍታ አስቀምጡት ::
ከአክብሮት ጋር ::
አቦ አታካብደዋ!!ነገሩን! ወይንም የምታወራዉ ዉነትነት ካለዉ;በጣም እድለኛ ሰዉ ተብለዉ በዚህ ዉነተኛ ታሪክ Top 10 list Megazine ዉስጥ የJackpot ኣሸናፊ ተብለህ ስምክ ይሰፍራል!!ዉሸትም ከሆነ የምታወራዉ ያዉ ዕንግዲህ ቶፕ ህልመኛዉ መጋዚን ላይ ዕናወጣሀለን!!
ወደነጥቡ ስመለስ በዉነት አንተ ዕድለኛ ሰዉ ነክ!!በአሁኑ ዘመን ጠንፈፍ ያለ ፑሲ ማግኘት ትንሽ ከብዱኣል!! በዛ ላይ አሮጊቱኣ ከነሙሉ ፓኬጃቸዉ ነዉ;ያንተ የቀበሌ ቤት ዉስጥ የሚቀመጡት::አስበዉ ዕስቲ ""እማምዬ እግሮትን ፈልቀቅ አድርጉልኝ""እያልክ እነኛ ለስንት አመት የጋሉ ጭኖች መካከል መግባት!!ሁለተኛዉ ደግሞ ልጃቸዉን ዕናቴን አስደሰትክልኝ ብላ የአንተን ዉለታ ለመክፈል ቀና ደፋ እያለች ያንን ሀት ፑሲ ሁሌ ስትመገብ!!
ዕኔ በበኩሌ ይሄ እድል እንዲገጥመኝ ጸሎት ላይ ነኝ!!ምናለ አንዱኣ የማዉቃት አሮጊት ባሉኣ ተፈንግሎ ወዳኝ ወደእኔ ከነሙሉ ሀብቱኣ ከቸች ባለች!!
ከነደናግል ልጆቹኣ!!
አስበዉ የጣልከዉ ይሄንን የመሰለ ቻንስ ነዉ!!አለበለዚያ ዉነታዉ ዕና እድሜ እንደ ዕነ ሾተል ዕና ደጉ ዐጼ ሀይለ ስላሴን ዕና ሉሲን ዥዋዥዌ ያጫወትክ ከሆነ:እማምዬ እራሳቸዉ ከአንድ አመት በኋላ በማንኪያ ያበሉሀል!! :lol: :lol: ልክ ዕንደ ሾተል ዕና ደጉ ወይንማ ሪቾ ጭርታሙኣ የኬኒያዉ ዕድሜህ ትክክለኛዉ ዕድሜህ ከመሰለህ ያዉ ራስክን እያጃልክ በምኞት ቺክን እየቆመጡ ፎጣ እንደሾተል ምግብ ነዉ እያሉ መኖርህ ነዉ :lol: ያዉ አርጠሀል!! ቅቅቅቅቅቅቅ ዕና አሮጊቱኣን ከነ ደናግል ልጃቸዉ ወደ ዕኔ ላካቸዉ!!ዕኔም የዜግነት ዕና የሙት ባላቸዉን ቃል አክብሬ አኖራቸዋለሁኝ!!
ኣሸወይና
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 152
Joined: Sat Sep 12, 2009 1:31 am

Postby ኢትኦጵ » Wed Nov 18, 2009 4:47 pm

ሳተናው ቆቁ wrote:እንዳልስቅ ስደት ላይ የቆያችሁ ታስጠሉኛላሁ በዚህም በዚያም ለሲትዪዋ ችግር ተጠያቂው አንተ ነህ ምክኒያቱም ሲትዪዋ ለአቅመ ሂዋን የድረሱ ልጅ አላቸው ዛት ሚንስ ከ 50ዎቹ እልል ብለው ዘለዋል ማለት ነው ታዲያ አንተ ከአሮጊት ጋር ምን ታደርጋለህ ልጃቸው በሆነ ነገር አልተመቸችኝም ታዲያ እንዲት ከእናትዪው ጋር ልትባዳ ቻልክ
አንተስ እስከ አሁን ለምን አታገባም ነበር ድፍንታም ነገር ነህ

ሳተናው ስድብህን እቀበላለሁ ይገባኛል:: ምን መሰለህ ልጅቷን ያልነካሁበት ምክንያት አየህ በግራም በቀኝም በይሉኝታም ከቤተሰብም ግፊት ላገባት ነው:: እውነቱን ብነግርህ ልጅቷ በእድሜ በአጣም ትንሽ ነች 20 ዐመቷ ነው:: በዚያ ላይ እያዋራችኝ ከብዙ ወንዶች ጋር በሞባይል አፕሮፕሬት ያለሆነ ቃል ስታወራ አየኋት:: አለ አይደል ታስፈራለች:: ሴትዬዋ ግን ለትዳር ይቃጣሉ ብዬ ስለማላስብ አይ ገስ ገፋሁበት:: የሌሎቻችሁን ሀሳብም እያየሁ ነው እኔ ተጨንቂያለሁ የምታሾፉ ግን እባካችሁ ....... ለማንኛውም እመለሳለሁ::
ኢትኦጵ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 25
Joined: Fri Feb 11, 2005 11:43 pm
Location: South Africa

Postby ጎርዶ » Thu Nov 19, 2009 9:29 am

ነፍሴ በሀርት አታክ ድንገት ጸጥ እንዳይሉ ረጋ ብለህ ብቻ ሸክሽክ እንጂ ምን አስፈራህ::
Image
ጎርዶ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 230
Joined: Tue Dec 14, 2004 6:57 am
Location: spain

Postby ሙዝ1 » Thu Nov 19, 2009 4:02 pm

ጉድ ነዉ ....
ፍሬንዴ አይዞን ተረጋጊ .... እንዲህ ጭንቅንቅ ያልሽዉ አንቺዉ ነሽ እንጂ እሳቸዉ ብዙም ላያስቡ ይችላሉ .... ካንተ በተሻለ እዚህች አለም ላይ ኑረዋል .... በተሻለ መንገድም የግኑኝነት ሳይንሱን በተግባር የተረዱ ናቸዉ ... ... እናም በቆይታቸዉ .... በሳቸዉም ሆነ በሌሎች በሚያዉቋቸዉ ሰዎች የደረሱ የፍቅር ገጠመኞችን ጠንቅቀዉ ይረዳሉና ከ17 አመት ታናሻቸዉ ጋ ለዛዉም ያልወለደ ... ከሳቸዉ ጋ በተረጋጋ መንፈስ የሚኖር ባል ይሆናል ብለዉ አያስቡም ... ....

ቆይ ግን ባላቸዉ በምን መንገድ ነዉ የሞቱት? .. በመኪና አደጋ? ቂቂቂ .... ላስደነግጥሽ አይደለም ... በበሽታ? በምን አይነት በሽታ .... :wink: .... እሱው ብቻ ያሳስብህ እንጂ አንተ እያሰብክ ያለኸዉ ነገር አይከሰትም .... በነገርህ ላይ ማሚ እመጣለሁ ሲሉህ .... እሽ ነዉ ያልከዉ .... ይሉኝታ እንዳይዝህ ... አላዉቅም የናንተን ህግ ... እዚህ አዲስ አበባ ግን ህጋዊ ሚስትህ ባትሆን እንኳን ለ2 አመት አብራህ ከኖረች እንደሚስት መብት አላትና .... ቆይታህን ከነ ህጋዊ አካሄዱ መጥን ...

ሌላዉ እኔ አንተን ብሆን የማደርገዉ .... ይምጡ .... እቀበላቸዋለሁ ... የመበዳዳት ፍላጎቱ ካለም ችግር የለም .... ተፈጻሚ ይሆን ዘንዳ የበኩሌን አስተዋጾ አደርጋለሁ ... .... ግን ከሳቸዉ ጋ ብዙም እንደማልኖር ጥቆማዎችን በአሽሙር እወጋጋለሁ .... ለምሳሌ ልጅ በጣም መዉለድ እንደምትፈልግ .... በተለያየ አጋጣሚ እሳቸዉ ባሉበት በስልክም ሆነ በአካል ለሚመጡ ሰዎች መዘክዘክ ነዉ .... ወደድክም ጠላህም እስከዛሬ አፍቅርዎታለሁ ማሚ ስትል ብትኖር እንኳን ... ተስፋ ይቆርጣሉ ....
አይን ሁሉን ቢያይም አጠገቡ ያለዉን ቅንድብ አይቶ አያዉቅም ...
ሙዝ1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3128
Joined: Wed Feb 22, 2006 9:25 am

Postby ሙዝ1 » Thu Nov 19, 2009 4:05 pm

Postby ሙዝ1 » Thu Nov 19, 2009 4:16 pm

እንደዉ ጨዋታን ጨዋታ አስታዉሰኝና .... በፊት በፊት .... እድሜዬ 20ዎቹ መጀመሪያ ላይ እያለሁ በጣም የሚያጓጓኝ ዉበት ሴቶች 35ን ከተሻገሩ በሗላ ብስል .... ልሙጭት .... እያለ የሚሄደዉ ነገራቸዉ ነዉ ... በዛዉ እድሜዬ ላይ ቀላል ከማይባሉ ጠና ካሉ ሴቶች ጋ የፍቅር ግኑኝነት ነበረኝ(ያገቡ ... ያላገቡ .... አግብተዉ የፈቱ .... አግብተዉ ባላቸዉ የሞተባቸዉ :wink: ) .... ሁሉምንም አንድ የሚያደርጋቸዉ .... ወሲብን የሚያደርጉት .... ፎር ሴክስ ሴክ .... በቃ!!!

አስታዉሳለሁ ... አንዱ እዚህ አዲስ አበባ ሚስት ካገባ በሗላ .... ለፒኤች ዲ ወደ አሜሪካ ይሄዳል ... በዛዉ ..ቀረ ... ሌላ አገባ .... ወለደ .... ልጅቷ(ሴትዮዋ) ... ብቻዋን ባዶ ቤት ዉስጥ ... ባዶ መኪና ዉስጥ .... አቶ ባልን ትጠብቃለች ... 1 ..2 ...10 አመት ጠበቀች .... በዛዉ ሰዐት ነዉ የተገናኘን ..... እህምምም ... ማንንም ወንድ አትቀርብም .... እኔንም ልጅ ነዉ ብላ ነዉ የቀረበችኝ ... ጊዜ ጊዜን ሲወልድ .... የኔና የሷም ግኑኝነት የግኑኝነቱን ሀረግ እያወሳሰበ .... ለማላቀቅ የሚያስቸግር ደረጃ ላይ ደረሶ ነበር .... እናም ወደኔዋ ደሳሳ ቤት ስትመጣ ወሲቡ የሚጀመረዉ በመንገድ ላይ ነዉ ... በስልክ ... አወላልቄ .... አቁሜ እንድጠብቃት ነዉ ምትፈልገዉ ... እኔም እንደዛ አለማድረግ አልችልምና የፈለገችዉ ሁኖ ይጠብቃታል .... በቃ! ድብልቅልቅ ያለ ወሲብ!!!!
አይን ሁሉን ቢያይም አጠገቡ ያለዉን ቅንድብ አይቶ አያዉቅም ...
ሙዝ1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3128
Joined: Wed Feb 22, 2006 9:25 am

Postby ቅመምዬ » Fri Nov 20, 2009 3:07 pm

:roll: :arrow:
Last edited by ቅመምዬ on Fri Nov 20, 2009 3:18 pm, edited 1 time in total.
GB
ቅመምዬ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 405
Joined: Tue Jun 06, 2006 8:16 pm

Postby ቅመምዬ » Fri Nov 20, 2009 3:14 pm

ምን መሰለህ ልጅቷን ያልነካሁበት ምክንያት አየህ በግራም በቀኝም በይሉኝታም ከቤተሰብም ግፊት ላገባት ነው :: እውነቱን ብነግርህ ልጅቷ በእድሜ በአጣም ትንሽ ነች 20 ዐመቷ ነው ::ታሪክህ ትንሽ ግራ የሚያጋባ ነው:: ልጅታን በቤተሰብ ግፊትና ለይሉኝታ ብለህ ሳታፈቅራት ብታገባት ህይወታን ነው የምታጨልመው""ፍቅር የሌለበት ትዳር ባዶ ቤት ነው""
በዛ ለይ ገና 20 አመት ናት..... ምራቃቸውን ዋጥ ያደረጉት ያስጀመርካቸውን ለማስጨርስ ሞክር ልጅታን..... በፊት:: ከእናታ ጋር ተኝተህ ልጅታን.......ከዚያ በኃላ የሚሰማህን ባውቀው ደስ ባለኝ:: ስንት አይነት ሰው አለ
GB
ቅመምዬ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 405
Joined: Tue Jun 06, 2006 8:16 pm

Postby ኢትኦጵ » Fri Nov 20, 2009 5:31 pm

ሙዝ ሀሳብህ ጥሩ ነው:: ሰውዬው/ባላቸው የሞቱት በሀርት አታክ ድንገት እቢሯቸው ውስጥ እንዳሉ ነው ሕይወታቸው ያለፈው:: በሌላ እንዳልሆነ እርግጠኛ ነኝ::

ሴትዬዋ አሁን ምን ላምጣልህ ? ምን ትፈልጋለህ ? ለቤትህ ይህን አዘጋጅቻለሁ ይህን ደግሞ ለመኝታ ክፍል መጋራጃህ ምናምን ሲሉ ልቤ ደነጋገጠ ሲመጡ ለቤታችን ለክፍላችን የሚለው ነገር እንዳይቀጥል ሰጋሁ :id[/quote]ea:

ቅመም-
ቅመምዬ wrote:. . ታሪክህ ትንሽ ግራ የሚያጋባ ነው:: ልጅታን በቤተሰብ ግፊትና ለይሉኝታ ብለህ ሳታፈቅራት ብታገባት ህይወታን ነው የምታጨልመው""ፍቅር የሌለበት ትዳር ባዶ ቤት ነው""
[

አዎና የልጅቷ ጸባይ ከኔ ጋር ከተራራቀ ዕድሜዋም ገና ትንሽ ከሆነ አትሆነኝም ይህ እውነት ነው:: ግን ካለን ቅርርብ የተነሳ ቤተሰቦቿ 100% አፕሩቭ ያረጉታል ብቻ ሳይሆን ይገፋፉናል:: ለዚህ ብዬ ነው የተውኳት::

..... ምራቃቸውን ዋጥ ያደረጉት ያስጀመርካቸውን ለማስጨርስ ሞክር ልጅታን..... በፊት:: ከእናታ ጋር ተኝተህ ልጅታን.......ከዚያ በኃላ የሚሰማህን ባውቀው ደስ ባለኝ::

ስለ እውነት ብናገር ሴክስ ያደርኩበትን ቀን እረግማለሁ ምነው ባላደርግን: ያ ዕለት ሁሉንም ነገር ቀየረው:: ---- ---- ነው ያቺን ዕለት እንደ ለመድኩት ራሴን አጃጅዬ ባሳልፍ ምናለበት? እርግጠኛ ባልሆንም ሴትዬዋ ወደ አሜሪካን አገር ለመምጣት የተነሳሱበት ዋናው ሁኔታም ያ አጋጣም ይመስለኛል:: በጣም የዘነጠ ሥራ መኪናና ቤት ነበራቸው:: እውነቱን ብነግራችሁ ሴትርዬዋን መጠቀሚያ ለማድረግ ምንም ዐይነት ዐላማም ፍላጎትም የለኝም:: ትምህርቴ እንደጨረስኩ ባለፉት 3 ዐመት ውስጥ ካሉኝ እቅዶች ቤት መግዛትና ሚስት ማግባት ነበር:: ካለኝ ሰፊ እቅድ አንጻር 4 ቤድሩም ትልቅ ቤት ነው የገዛሁት:: ፍሬአንዶች ፕሊስ ከልቤ ነው የማጫውታችሁ ጀነረስ የሆነ ሀሳባችሁን ማዋጣት ቀጥሉበት ከናንተ ብዙ እየተማርኩ ነው::
ኢትኦጵ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 25
Joined: Fri Feb 11, 2005 11:43 pm
Location: South Africa

Postby ጨምጫሚ » Fri Nov 20, 2009 6:11 pm

አቦ አታካብድ ባክህ ይልቅስ ቶንግ ምናምን ገዛዝተህ ጠብቃቸው ያን አስለብሰህ እንግዲህ መሸክሸክ ነው እንግዲህ አቦ ይመችህ :D
አራት ቤድሩም ቤት ነው እንዴ እንደዛማ ከሆነ እሳቸው she is coming for life :D ዌል ሚስት ብታገባም ሊኖሩ ነው ማለት ነው ቤቱ ሰፊ ከሆነ......እንግዲህ እኔ ምመክርህ
ካሁኑ ሲሪየስ እንድትሆን ነው ካሁን በሁዋላ sex ግንኙነት እንዳይኖራችሁ:: እና.... ሙዝ የሰጠህ ምክር አክልበት i think it is the best. ከዛ የተሻለ ምንም ልታደርግ አትችልም::
ጨምጫሚ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1075
Joined: Sun Sep 20, 2009 6:44 am

Postby ኢትኦጵ » Sat Nov 21, 2009 5:20 am

ጨምጫሚ wrote:አቦ አታካብድ ባክህ ይልቅስ ቶንግ ምናምን ገዛዝተህ ጠብቃቸው ያን አስለብሰህ እንግዲህ መሸክሸክ ነው እንግዲህ አቦ ይመችህ :D
አራት ቤድሩም ቤት ነው እንዴ እንደዛማ ከሆነ እሳቸው she is coming for life :D ዌል ሚስት ብታገባም ሊኖሩ ነው ማለት ነው ቤቱ ሰፊ ከሆነ......እንግዲህ እኔ ምመክርህ
ካሁኑ ሲሪየስ እንድትሆን ነው ካሁን በሁዋላ sex ግንኙነት እንዳይኖራችሁ:: እና.... ሙዝ የሰጠህ ምክር አክልበት i think it is the best. ከዛ የተሻለ ምንም ልታደርግ አትችልም::

ጨምጫሚ - ያሳሰበኝ እንዴት አርጌ ፊት ልንሳቸው:: ባላቸው በሕይወት ሳሉ ብዙ ቁም ነገር ውለውልኛል:: እረ ከበድ ያለ ቁም ነገር ነው:: በአንድ በኩል ባለውለታዬ ናቸው:: ሙዝ እንዳለውም ማድረጉ ሳይሻል አይቀርም:: ችግሩ ሴትዬዋ ፍቅር እንደያዛቸው ነገር እየሆኑብኝ ነው:: ቢያንስ በሳምንት አንዴ ሎንግ ዲስታንስ ከአዲስ አበባ እየደወሉ ብዙ ደቂቃ እያዋሩኝ ነው:: እኔ እደውላለሁ ስልኩን ዝጉት እልና ስዘጋቸው ከ20 ደቂቃ በኋላ እንደገና ይደውላሉ:: ናይትሜር ሆኖብኛል:: የሚገርማችሁ ነገር ከሴክስም በኋላ እትዬ *** ብዬ ነው ስማቸውን የምጠራው .. . .

ያቺን ምሽት ሬድ ዋይን በቁርጥ ሥጋ አወራርደን በዚህ በዚህ በስደት በተራበ ቁላ ያለምህረት አገላብጫቸው እስኪያቃስቱና በስሜት እስኪያለቅሱ ደግሜ ደጋግሜ ሌሊቱን ሁሉ በዳኋቸው:: ግን አሁንም አንቺ ማለቱን እንኳን አልደፈርኩም:: ሲታዩ ሴትዬዋ ማንኛውም ወጣት የሚያደነግጥ ሰውነት ነው ያላቸው የእድሜያቸውም ቃ ማለት ብዙም አያስጠጣም አለባበሳቸውም የወጣት ነው:: . . . ባለቤታችው ትልቅና ታዋቂ ስለነበሩ ለእሳቸው እያልኩ ስለማከብራቸው አክብሮቱ በዚያው የቀጠለ ይመስለኛል::
ኢትኦጵ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 25
Joined: Fri Feb 11, 2005 11:43 pm
Location: South Africa

Next

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests