ህይወትን በሳቅና በደስታ እናጅባት!

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby ዲጄው » Mon Aug 23, 2010 4:23 pm

ቴድ ተመልሶ መጣ:: በጣም ጥሩ መልህክት ያለው ዘፈን ነው:; ሆድአድር የሆኑት በሙሉ ሊሰሙት የሚገባ ዘፈን:: ቴድ እግዜር ይባርክህ!!!

http://www.diretube.com/teddy-afro/fiki ... 080a5.html
ዲጄው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 245
Joined: Wed Aug 23, 2006 2:54 am

Postby ዲጄው » Sun Aug 29, 2010 2:54 pm

ወይ ዘንድሮ ግዜው እንዴት ይሮጣል እባካችሁ? 2003አ.ም ልገባ ነው እኮ ምንም ነገር ሳንጨብጥ::
ዲጄው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 245
Joined: Wed Aug 23, 2006 2:54 am

Postby ገልብጤ » Sun Aug 29, 2010 11:08 pm

ዲጄው wrote:ወይ ዘንድሮ ግዜው እንዴት ይሮጣል እባካችሁ? 2003አ.ም ልገባ ነው እኮ ምንም ነገር ሳንጨብጥ::


ሀሀሀሀህ..ዲጄው 20003 ሊግባ ነው አልሽ ከምርሽ ነው ግን ...ወይ ጊዜ :D :D :D :D :D :D ምንም የሚጨበጥ አጣን እኮ .....ውር ውር የሚለው ፈለሻ ብቻ
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ዲጄው » Thu Sep 02, 2010 2:03 pm

አንዳንዴ ለምንድነዉ ዝም ብሎ ሆድ የሚብሰን ወይንም የሚከፋን? መልሱን የሚያውቅ የሚያውቀውን ይክል ጻፍ ጻፍ ያድርግልን::
ዲጄው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 245
Joined: Wed Aug 23, 2006 2:54 am

Postby ማያዬ » Sun Sep 05, 2010 7:02 pm

ዲጄው wrote:አንዳንዴ ለምንድነዉ ዝም ብሎ ሆድ የሚብሰን ወይንም የሚከፋን? መልሱን የሚያውቅ የሚያውቀውን ይክል ጻፍ ጻፍ ያድርግልን::ስለራሴ መናገር ከቻልኩ ሁድ የሚብሰኝ የአመት በአል ሲደርስ..ናፍቆት ሲበዛና ማድረግ የምፈልገውን እየቻልኩ ሲያቅተኝ.......ሰኞ ሲመጣንና ሲመሽ ደሞ እንዴት እንደሚያስከፋኝ
''''ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ''''
ማያዬ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 207
Joined: Mon Jan 29, 2007 2:48 pm

Postby ዲጄው » Tue Sep 07, 2010 4:20 am

Happy Ethiopian New Year ለመላው የሀገሬ ሰው:: መጪው አመት የደስታ የፍቅር የፍሰሀ እና ሁሉም መልካም ነገሮች መፈጸሚያ ያድርግልን::
ዲጄው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 245
Joined: Wed Aug 23, 2006 2:54 am

Postby ዲጄው » Tue Sep 14, 2010 3:51 pm

:D
ዲጄው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 245
Joined: Wed Aug 23, 2006 2:54 am

Postby ዲጄው » Wed Sep 15, 2010 11:10 am

እጄ እስኪቃጠል ከትቤ ዋርካ የጽፍኩትን በሙሉ በላችብኝ:: ዋርካን ልመርቃት ወይስ ልርገማት?


:( :( :D :D
ዲጄው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 245
Joined: Wed Aug 23, 2006 2:54 am

Postby ዲጄው » Sat Sep 18, 2010 6:09 pm

በጣም ነው የሚያስቀው:: ሰው ሁሉ ኮሜዲያን እየሆነ ነው እኮ በሀገራችን:: ለነገሩ በማንም አይፈረድም:: ኑሮ ሲከብድ ሰው ሁሉ በራሱ መቀለድ ይጀምራል ካለው reality ራሱን ለማግለል:: ለማንኛውም እኔ ወደጀዋለው:: እርሶም እንደሚወዱት 100% እርግጠኛ ነኝ:: :D :D :D


http://www.ethiotube.net/video/10747/St ... men-Lijoch
ዲጄው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 245
Joined: Wed Aug 23, 2006 2:54 am

Postby ዲጄው » Mon Sep 27, 2010 3:00 pm

እኔ የምለው ሰው በሚስቱ/በባሉ ሰረቀ የሚባለው ሴክስ ሲያደርግ ብቻ ነው ወይስ በሀሳቡም ለመስረቅ ሲያስብ?
ዲጄው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 245
Joined: Wed Aug 23, 2006 2:54 am

Postby ዲጄው » Tue Oct 05, 2010 12:12 pm

When sheriff's deputies allegedly discovered bags of marijuana and cocaine between a man's buttocks, they said he gave a quick explanation. Manatee County deputies said Raymond Stanley Roberts told them "The white stuff is not mine, but the weed is."

..Deputies stopped the 25-year-old Wednesday in Bradenton for speeding. Officers said they smelled marijuana and searched him. That's when they allegedly found a bag of marijuana between Roberts' buttocks.

Officers then discovered another bag in there; the report said it contained 27 pieces of rock cocaine, also known as crack.

The Bradenton Herald reported Roberts was arrested for drug possession and has bonded out of jail. The person who answered Friday at a phone number listed for Roberts said it wasn't his.
ወቼው ጉድ አለ የአገሬ ሰ :D :D :D
ዲጄው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 245
Joined: Wed Aug 23, 2006 2:54 am

Postby ዲጄው » Tue Nov 02, 2010 1:48 pm

ሰዎች እንዴት ከረማችሁ? ዋርካ በሰላም ስለተመለሰችልን እንካን ደስ አላችሁ:: ደስ ብሎናል:: ደስ ያላላችሁ ካላችሁ ምንም ልንረዳችሁ አንችልም ከይቅርታ ጋር:: እኛን ግን ደስ ብሎናል::
ዲጄው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 245
Joined: Wed Aug 23, 2006 2:54 am

Postby ዲጄው » Sat Nov 06, 2010 12:04 pm

ለሰው ልጅ ትልቁን ደስታን የሚሰጠው ምንድነዉ? ገንዘብ: ፍቅር: ልጅ: ጤና: ወይስ

የሰው ልጅ በባህርይው ሁሉንም ነገር የሚፈለገው:: ሁሉንም ነገር ማግኘት የሚፈልግ ሰው ደግሞ ደስተኛ መሆን የሚችል አይመስለኝም:: በኔ አመለካከት ትልቁን ደስታ ሰው ማግኘት የሚጀምረው ባለው ነገር ሲደሰት ነው:: ያለኝ ነገር በቂዬ ነው ሰው ማሰብ ከጀመረ ደስታንም ማግኘት ይጀምራል:: ግን አይቻለውም እንጂ::
ዲጄው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 245
Joined: Wed Aug 23, 2006 2:54 am

Postby net4profit » Wed Nov 10, 2010 3:47 am

ዲጄው wrote:Internet Explorer cannot display the webpage

What you can try:
Diagnose Connection Problems

More information

ይህ የ error message ምርር አድርጎኛል:: መላ ፈልጉልኝ::

1.Try another website to check your internet connection
2. check the address of your site
net4profit
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 1
Joined: Wed Nov 10, 2010 3:39 am

ዞረን ዞረን ዞረን መጣን

Postby ዲጄው » Mon Sep 03, 2012 11:32 pm

ውድ እግዚአብሔር፡-
አንተ ነህ መብረቅ የምትልክብን? እኔ እኮ ሲጮህ በጣም ነው የሚያስፈራኝ፡፡ እባክህ አቁምልን፡፡
ቶም

ውድ እግዚአብሔር
እግሬን እንደ ጓደኞቼ ጠንካራ ልታደርግልኝ ትችላለህ? እኔም እንደነሱ እግር ኳስ መጫወት እፈልጋለሁ፡፡ ጓደኞቼ ደግሞ ሁልጊዜ ያሾፉብኛል፡፡ በናትህ ተው በላቸው፡፡
ፒተር

ውድ እግዚአብሔር፡-
የሰንበት ት/ቤት መምህሬ ሁልጊዜ “እግዚአብሔር ይወድሻል” ትለኛለች፡፡ እውነቷን ነው? ትላንት ሣራ ላይ የሰራሁትን ብነግርህ ግን ትጠላኝ ነበር፡፡ ወይስ እሱንም ታውቃለህ? እባክህ ይቅርታ አድርግልኝና እንደድሮው ውደደኝ፡፡
ሮዚ

ውድ እግዚአብሔር፡-
አስተማሪዬ ጨካኝ ናት፡፡ ሁልጊዜ ትጮህብኛለች፡፡ ደሞ አሮጊትና አስቀያሚ ናት፡፡ ለምንድነው መጥፎና ጨካኝ ሰዎችን የምትፈጥረው?
ሳሚ

ውድ እግዚአብሔር፡-
አልጋዬ ላይ እየሸናሁ በየቀኑ እገረፋለሁ፡፡ እባክህን ሁለተኛ እንዳልሸና አድርገኝ፡፡
ዴቭ

ውድ እግዚአብሔር፡-
ማክሰኞ ዕለት የስፔሊንግ ፈተና አለብኝ፡፡ ግን ምንም አላውቅም፡፡ ለአሁን ብቻ ትረዳኛለህ? ይሄ ኩረጃ ይባላል እንዴ?
ፓፒ

ውድ እግዚአብሔር፡-
በዓይን አትታይም የሚባለው እውነት ነው? ወይስ አስማት እየሰራህ ነው?
ጆሲ

ውድ እግዚአብሔር፡-
ሁልጊዜ ሰዎች እየሞቱ አዳዲስ ሰዎች ይፈጠራሉ፡ አዳዲስ ሰዎች ከምትፈጥር ለምን ያሉትን አታኖራቸውም?
ሳራ

ውድ እግዚአብሔር፡-
በቀደም ሰርግ ሄጄ ሙሽሮቹ ቤ/ክርስቲያን ውስጥ ሲሳሳሙ አየሁ፡፡ ይቻላል እንዴ?
ጆን

ውድ እግዚአብሔር፡-
ህፃን ወንድም ስለሰጠኸኝ አመሰግንሃለሁ፡፡ እኔ የፀለይኩት ግን ቡችላ እንድትሰጠኝ ነበር፡፡

ማይክ


ምንጭ: አዲስ አድማስ ጋዜጣ
ዲጄው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 245
Joined: Wed Aug 23, 2006 2:54 am

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 6 guests