ETHIOPIAN FUN & ( .) ( .)

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

:-)

Postby ደጉ » Thu Jul 22, 2004 4:13 pm

:-)
Last edited by ደጉ on Mon Apr 25, 2005 1:32 pm, edited 3 times in total.
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4463
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

ልጅ ደጉ

Postby ከሪሞ » Thu Jul 22, 2004 4:58 pm

እዚህ የምታመጣው ጽሁፍ ጥሩ ነው ግን ከዚህ ብታነሳው እና ሌላ ቦታ (ዋርካ ጄኔራል) ውስጥ ብታደርገው ጥሩ ነው:: በመህል ቀልድ ባታስገባበት ደግሞ የበለጠ ይሆን ነበር እራሱ ቀልድ ስለሆነ:: ያማርኛውን ቀልድ አንሳው::
የምትጽፈው በደንብ እንደሚያዝናናኝ ነው የምነግርህ!

አላህ ካንተ ጋር ይሁን
አክባሪህ ከሪሞ
ከሪሞ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 25
Joined: Mon Mar 15, 2004 10:46 am
Location: united states

ለ ከሪሞ

Postby ደጉ » Thu Jul 22, 2004 10:38 pm

....ቅቅቅቅቅ...ከሪሞ እሺ አነሰዋለሁ..... 24 ሰአት ስጠኝ የምር! እኔ ሰው የማይወደውን ነገር ማድረግ አልፈልግም....ይሄኔ እንዳንተ ስንቱ ደብሮታል:-)

ላስተያየትህ በጣም አመሰግናለሁ...

ደጉ ያንተው:-)
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4463
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

101

Postby ደጉ » Fri Jul 23, 2004 8:37 am

40. Are you sure I don't know you from somewhere?
41. I wish we got the Playboy channel...
42. That leak better be from the waterbed!
43. I told you it wouldn't work without batteries!
44. But my cat always sleeps on that pillow..
45. Did I tell you my Aunt Martha died in this bed?
46. If you quit smoking you might have more endurance..
47. No, really... I do this part better myself!
48. It's nice being in bed with a woman I don't have to inflate!
49. This would be more fun with a few more people..
50. You're almost as good as my ex!
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4463
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

Postby ፑቺኒ » Fri Jul 23, 2004 11:38 am

ደጉ እንዴን ነው ነገሩ እኔ ብቻ ነኝ ወይስ ለሌላውም ነው? እነዚ ከአንድ እስከ ሀምሳ የለጠፍካቸው ነገሮች አልገቡኝም::ወይ help ዶክመንት እርግላቸው ወይ አስረዳኝ. :?ያንተው ግራ የተጋባው ፑቺኒ
ፑቺኒ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 3
Joined: Tue May 25, 2004 5:09 pm

ለ ፑችኒ

Postby ደጉ » Fri Jul 23, 2004 12:07 pm

...ጥያቄህ የማይባሉት ነገሮች በዙብኝ ነው....?? ከሆነ እዚህ ከተጠቀሱት ውጪ ማንኛውንም ማለት ትችላለህ.....ህላፊነቱ የራስህ ነህ...እነዚህ ግን ደም ከሚያቀዘቅዙት ዋና ዋናዎቹ ናቸው....:-)
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4463
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

101 ሴX ላይ የማይባሉ....

Postby ደጉ » Sat Jul 24, 2004 9:39 am

51. Do you know the definition of statutory rape?
52. Is that you I smell or is it your mattress stuffed with rotten potatoes?
53. You look younger than you feel.
54. Perhaps you're just out of practice.
55. You sweat more than a galloping stallion!
56. They're not cracker crumbs, it's just a rash.
57. Now I know why he/she dumped you...
58. Does your husband own a sawed-off shotgun?
59. You give me reason to conclude that foreplay is overrated.
60. What tampon?
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4463
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

Postby ፑቺኒ » Sat Jul 24, 2004 10:53 am

Ooohh okay :D really quite a tip. :wink:
ግን አንዳንዱን ለምን በአማርኛ አታደርገውም::
ፑቺኒ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 3
Joined: Tue May 25, 2004 5:09 pm

ፑችኒ

Postby ደጉ » Sat Jul 24, 2004 9:55 pm

....ቅቅቅቅቅቅቅ ባማርኛዬ ልትስቅብኝ ነው!:-) ለምሳሌ ......Tampon? ምን ልበለው:-)
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4463
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

Postby ስደቱ በዛብህ » Sun Jul 25, 2004 9:15 am

ቅቅቅቅቅቅቅቅ አይ በጉ ዛሪም ከርሞ ጥጃ ሆንክብኝ ምነው በእንግሊዘኝው መጻፍ እኮ አስተሳሰብን ወይም አመለካከትን አይቀይርም እስኪ ግዚ ውሰድና የጻፍካቸውን አንብባቸው 90ፐርሰንት አሁንም ያው የሲት ጉዳይ ወይም ወሲብ ነው የምታስበው ምነው ጃል ይሂን ያህል ከቁጥጥር ውጭ ሆነብህ ሱዳን እረስ ስር ያለውን ደሞ ማንሳትህ ምነው አንበሳ ከገደለ በላይ የምትኮራበት ስራህ ነበር እኒማ ያው መብራት ወይም ወሀ ቆጥሪ ሆኝ ስሰራ ያወጥሀቸው ሲቶች ብለህ የምትቀጥል መስሎኝ ነበር ያው ግን የመኪናውን ጭስ ማውጫ አደራ በል ሰላም ሁን መደበርያዪ ሰሞኑን ደሞ መጥቺ እደበርብሀለሁ እስከዛው አትሙት ቁጥቃጥ ራስ
ስደቱ በዛብህ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 2
Joined: Mon Dec 29, 2003 10:54 pm

101 የማይባሉ....

Postby ደጉ » Sun Jul 25, 2004 11:49 am

61. Have you ever considered liposuction?
62. And to think, I didn't even have to buy you dinner!
63. What are you planning to make for breakfast?
64. I have a confession...
65. I was so horny tonight I would have taken a duck home!
66. Are those real or am I just behind the times?
67. Were you by any chance repressed as a child?
68. Is that a hanging sculpture?
69. You'll still vote for me, won't you?
70. Did I mention my transsexual operation?
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4463
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

ለስደቱ በዛብህ

Postby አ-ማ-ን » Sun Jul 25, 2004 2:07 pm

የአንተና የደጉ ንትርክ ሰለቸን:: አንተ ደግሞ ፈገግ የሚያስደርገን ጥሩ ነገር ጽፈህም አታቅ:

ስድብህ ደግሞ ለዛ የለው:: እፈርና ስድብህን አቁም: ጥሩ ነገር መጻፍ ጀምር: ዋርካን አታበላሽ

ስደቱ በዛብህ wrote:ቅቅቅቅቅቅቅቅ አይ በጉ ዛሪም ከርሞ ጥጃ ሆንክብኝ ምነው በእንግሊዘኝው መጻፍ እኮ አስተሳሰብን ወይም አመለካከትን አይቀይርም እስኪ ግዚ ውሰድና የጻፍካቸውን አንብባቸው 90ፐርሰንት አሁንም ያው የሲት ጉዳይ ወይም ወሲብ ነው የምታስበው ምነው ጃል ይሂን ያህል ከቁጥጥር ውጭ ሆነብህ ሱዳን እረስ ስር ያለውን ደሞ ማንሳትህ ምነው አንበሳ ከገደለ በላይ የምትኮራበት ስራህ ነበር እኒማ ያው መብራት ወይም ወሀ ቆጥሪ ሆኝ ስሰራ ያወጥሀቸው ሲቶች ብለህ የምትቀጥል መስሎኝ ነበር ያው ግን የመኪናውን ጭስ ማውጫ አደራ በል ሰላም ሁን መደበርያዪ ሰሞኑን ደሞ መጥቺ እደበርብሀለሁ እስከዛው አትሙት ቁጥቃጥ ራስ
አ-ማ-ን
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 19
Joined: Fri Jul 16, 2004 6:52 pm

Postby danyboy » Sun Jul 25, 2004 2:51 pm

ስደቱ በዛብህ wrote:ቅቅቅቅቅቅቅቅ አይ በጉ ዛሪም ከርሞ ጥጃ ሆንክብኝ ምነው በእንግሊዘኝው መጻፍ እኮ አስተሳሰብን ወይም አመለካከትን አይቀይርም እስኪ ግዚ ውሰድና የጻፍካቸውን አንብባቸው 90ፐርሰንት አሁንም ያው የሲት ጉዳይ ወይም ወሲብ ነው የምታስበው ምነው ጃል ይሂን ያህል ከቁጥጥር ውጭ ሆነብህ ሱዳን እረስ ስር ያለውን ደሞ ማንሳትህ ምነው አንበሳ ከገደለ በላይ የምትኮራበት ስራህ ነበር እኒማ ያው መብራት ወይም ወሀ ቆጥሪ ሆኝ ስሰራ ያወጥሀቸው ሲቶች ብለህ የምትቀጥል መስሎኝ ነበር ያው ግን የመኪናውን ጭስ ማውጫ አደራ በል ሰላም ሁን መደበርያዪ ሰሞኑን ደሞ መጥቺ እደበርብሀለሁ እስከዛው አትሙት ቁጥቃጥ ራስ


ሰደቱ በዛብህ አደንቅሀለው
አድናቂህ ዳኒቦይ
danyboy
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 8
Joined: Mon Sep 15, 2003 3:02 pm

Postby ከሪሞ » Mon Jul 26, 2004 8:57 am

አማን ትክክል ብለህል አንዳንድ ሰዎች ተሰሚነት ያጡ የሚያደርጉት ነገር ነው "ቅናት" ነው:: የሚጽፉት ነገር የላቸውም! እኛ ደግሞ እዚህ የምንመጣው ልንዝናና ነው:: ጨዋታ የሚያቅና ጨዋታ የማያቅ አብሮ አይሄድም! ለምሳሌ ስደቱ በዛብህ ካነሳው ነገር ብጀምር 90ፐርሰንት ወሲብ ነው ብለህል ያንተን መግቢያ ደጉ ኮፒ አድርጎት አይቸዋለሁ ኑሮ በሱዳን መግቢያ ይሁነኝ ብለህ:: በጣም ነው የሳኩት! ደካማ ፍጡር ነህ! ስለ ወሲብ መስማት ካልፈለክ ግን ፖለቲካ ወይም ዋርካ ስነጽሁፍ ወይም ጄነራል መሄድ ስትችል እንግሊዝኛ የመጻፍ ወይ ያለመጻፍ አይደለም እውቀትን የሚወስነው አንተስ ሳትወድ ትናገር የለም ግራመርህን እንጃ እንጂ! ደግሞ እዚህ የሚመጣውን ጽሁፍ አቅራቢው በፈለገው አይነት መልኩ ሊያቀርበው ይችላል ጽሁፉ ለዛውን እስካላጣ ድረስ::እና እናንተ ሁለታችሁ ስለ ሁለታጩ ፍላጎት እንጂ ስለ ሌሎቻችን ምን እንደምንፈልግ እናንተ አትነግሩንም: ይህን ቅድ አፋችሁን ሌላ ቦታ ሄዳችሁ እራሳች አዲስ ፎረም ከፍታችሁ ጩሁበት:: ወንድማዊ ምክሬ ነው::
አላህ ከናንተ ጋር ይሁን
ከሪሞ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 25
Joined: Mon Mar 15, 2004 10:46 am
Location: united states

ለ ከሪሞ

Postby ደጉ » Mon Jul 26, 2004 4:50 pm

....ደደቦች የሚናገሩትን አይውቁምና ይቅር በላቸው...ይላል ቅዱስ መጽህፉ:-) እንዝለላቸው!:-)
Last edited by ደጉ on Thu Sep 09, 2004 3:39 pm, edited 1 time in total.
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4463
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 8 guests