ETHIOPIAN FUN & ( .) ( .)

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

:-)

Postby ደጉ » Mon Sep 16, 2013 8:58 pm

እረ እረስቼው እንኩዋን ለ አዲስ አመት አደረሳችሁ !! :) ያው አዲሱ አመት አሪፍ አሪፍ ነገር እሚሆንላችሁ ይሁን ;)
... እሚገርመው አዲሱ አመት ለ እኔ በተለየ መልኩ ነው የጀመረው ....እንደ እናንተ በአሪፍ አይደለም...ለነገሩ ቀኑ ሮብ ቀን ስለዋለ ህዝቡን ደብሮት እንደ ዋለ ካልተረጋገጡ የዜና መንጮች ሰምቻለሁ...የኛ ህዝብ እኮ በአል ላይ ስጋ ካልበላ በአሉ በአል አይመስለውም...:)
.... የኔ የስጋ ጉዳይ አይደለም ...ለሆነች ቁራጭ የስራ ጉዳይ ፈረንሳይ ለ ሁለት ሳምንት ነበርኩ እናም አንድ ቀን እንደ ወትሮዬ ውዬ ስገባ ....አይቻት እማላውቃት ሴት በር ጋ ከስራ ባልደረባዬ ጋ ልታናግረን ታስቆመናለች..ማናገርዋ ባልከፋ ..ከሁሉ የከፋው በፈርንሳይኛ ብቻ የሆነ ታሪክ ትነግረናለች እኛም ምንም ስላልገባን የክፍል ቁጥር ብቻ ማወቅ የፈለገች መስሎን የስራ ጉዋደኛዬ የክፍሉን ቁጥርና መስሪያ ቤቱን ይነግራትና ወደ እየ ክፍላችን እንገባለን...ገና ከፍቼ ስገባ ያእሁት ከ ኮምፒዉተር ቦርሳዬ ውስጥ የነበሩ ወረቀቶችና ቀለል ያሉ ማኑዋሎች አልጋው ላይ ተበተነው ...ኮምፒዉተሬ ከ እነ አሪፍ ቦርሳው የለም .. :shock: ያ ሴትየዋ ልትናገር ፈልጋው ያልገባኝ ቁዋንቁዋ አሁን ትንሽ ትንሽ ገባኝ .. :D
..ከዛ ወደ ሪሴፕሽን ሄጄ ሴትየዋን ላናገር ስል ኮምፒውተሬን ከነ ቦርሳው ሪሴፕሺን ውስጥ አየሁት....የክፍል ቁጥሬ በ ቢጫ ወረቀት ተጽፎበት...ሴትየዋ ቦርሳዬን ትስጠኝ እንጂ ጉዳዩ ምን እንደሆነ ምን እንደ ተፈጠረ ምንም ሊገባኝ ወይም ልረዳት አልቻልኩም...ለሁሉም የጎደለ ነገር ካለ ቼክ አድርጌ እቃዬን ወስደኩ....ስለ ተፈጥረው ነገር ግን ሪሴፕሺንስትዋ በነጋታው ስለምትገባ እሱዋን እጠይቃለሁ ብዬ ወደ መኝታዬ ሄድኩ....ቀኑ የ ኢትዮጵያ ዘመን መለወጫ አዲስ አመት ነበር ....ንዴትም ደስታም 15 ደቂቃ ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ...ቀሪውን ታሪክ ደገሞ እቀጥላለሁ...:)
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4459
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

:-)

Postby ደጉ » Sat Sep 21, 2013 9:59 pm

...ጠዋት ላይ በ ባዶ ሄዴ ምን እንደ ተፈጥረ ሪሴፕሺንስትዋን ጠየኩዋት....እሱዋም ሶስት ሌቦች ቀን ላይ ሪሴፕሽኒስትዋ ዞር ስትል ገብተው ጽዳት እሚያጸዱት ሩሞቹን ከፍተው ካንዱ ሩም ሌላ ሩም ሲህእዱ በዚህ አጋጣሚ ነበር ገብተው የሰረቁት...ከዛ ሲወጡ አንድ የሆቴል ሰራተኛ ያይና ትሎ ለ ሆቴሉ አለቃ ይነግርና አለቃው በፍጥነት ማደርግ ያለበትን ነገር ያደርጋል...በዚህ የተደናገጡት ሌቦችም የሰረቁትን ሜዳ ላይ ትተው በተለያየ አቅጣጫ አመለጡ....እሱዋ ስትናገርም 8 አመት እዛ ሆቴል ስጸራ እንደዛ አይነት ታሪክ አጋጥሙዋት እንደማአውቅ ነበር...ለመን በኛ አዲስ አመት እኔም አልገባኝም...:) ከዛን ቀን ጀምሮ ካሜራ አስፈላጊ በሆነበት ቦታ ሁሉ ሊተክሉ ዝግጅት እንዳደረጉ ነገረችኝ...ወይ ፈረንሳይኛ ይሄ ሁሉ ታሪክ ሊያመልጠኝ ነበር...;)
...ለሁሉም ዋጋ ያለው ነገር ሴፍ ቦክስ ካላቸው እዛ ውስጥ ከሌላቸው ክፍል ውስጥ ትታችሁ አትሂዱ ...;)
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4459
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

:-)

Postby ደጉ » Sun Oct 06, 2013 4:22 pm

.... ለጥቂያት ጊዜያቶች ቲቪም ሆነ ኢንተርነት ከ ኢሜል ውጪ ለመጠቅም እሚያስችል ሁኔታ ውስጥ አለነበርኩም ...ያን ያደረገው የራሴ ምክንያት እንጂ ኢንተርኔት እንደ ኢትዮጵያ መብራት ጠፍቶ አይደለም...ቅቅቅ
....ትናንት ካልሁበት አገር የጀርመን ቲቪ ፕሮግራም ላይ ድንገት ደረስኩና ማየት ከጀመርኩበት ጀምሮ እስኪያልቅ አየሁ...:) ቬትን ዳስ እሚል ፕሮግራም አንድ ጊዜ አንዱ መኪኖች ሲዘል አጉል አወዳደቅ ወድቆ ከሞት ቢተርፍም በ እሱ ምክንያት ፕሮግራሙ ቆሞ ነበር ..አስቃቂ ስለነበር::
..ትናትና ተጀምሮ ሳየው ደስ አለኝ ሁሌም አዳዲስ ነገር ሞትን ጨምሮ እሚታይበት አይነት ፕሮግራም ስለ ሆነ...;)
...የትናንቱ እንግዳ ስሊቨስተር ስታሎን እሚባል የ ሆሊ ውድ አክተር ነበር ሮኪ ከሚለው ፊልሙ ውጪ ሌላ ፊልሞቹን አይቼ አላውቅም...ጀርመን አገር ግን ሮኪ ሚዩዚካል በሚል የሰሩትን ፊልም ሲጀምሩት ነበር ቻናሉ ላይ የደረስኩት...
....ስለ ፕሮግራሙ ለማውራት አይደለም ...ግን አንድ ጥያቄ ሞዴራተሩ ጠይቆት ነበር..ጥያቄው ለ ሲ. ስታሎን ..ከትምህርት ገበታ ላይ 21 ጊዜ የማምለጥ ሙከራ አድርገህል ይባላል እውነት ነው ወይ..? ነበር እሱም ሲመልስ ...12 ጊዜ እንጂ 21 ግዜ አይደለም አለ...:)
....ከዛ በሁዋላ የተናገረው ...እኔ የ አካዳሚ ሰው አይደለሁም ..በወቅቱ ግን ማንም ሊረዳኝ አልቻለም..በዛም ምክንያት ከትምህርት ገበታ ላይ እያመልጥኩ ፊልም ቤት ነበር እምገባው ...እንድማያቸው አክተሮች ለመሆንም ትልቅ ምኞትና ህልም ነበረኝ ..እናም ያው የ እድል ጉዳይ ሆኖ ያስበኩበት ደረስኩ ነበር ያለው:: እናም ማንም ሰው ተማረም አልተማረም የራሱ የሆነ ችሎታ አለው... በዛም ችሎታቸው በአለም ላይ ቦታ አላቸው እድሉን ቢያገኙ ያሰቡበት ከመድረስ እሚያግዳቸው ምንም ነገር የለም ነበር የሰጠው አስተያየት....
.....ይሄ አነጋገሩ ወደ ኢትዮጵያ የ ትምህርት አሰጣጥ ትንሽ እንድ መለስበት አድርጎኝ ነበር...
...ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የትምህርት አስጣጥ በጣም የደከመና ምንም አይነት የተማሪን ችሎታ እና ዝንባሌ እሚለይ እንዳልነበር አውቃልሁ... ማንም ት/ቤት የገባ ወደደም ጠላ በቀለም ትምህርት ውስጥ ማለፍ አለበት... እኔም አንተም አንቺም በዛ ውስጥ ነው ያለፍነው...የጠቀመን እንኖራለን ያልጠቀመንም እንኖራለን ....እኔ በራሴ ሳስበው ግን በትምህርት አሰጣጡ ከተጎዱት አንዱ ነኝ ብዬ ላስብ እችላለሁ...:)
....ከ ግብረ ገብ ሌላ በደንብ የተማርኩት ትምህርት አልነበረም...ለዛሬ ደግነቴ የጠቀመኝ ድሮ የተማርኩት የግብረ ገብ ትምህርት ነው...እንደ ሲ. ስታሎን 12 ጊዜም ባይሆን ፎርፌ እሚባል ነገር እምናደርግባቸው የትምህርት አይነቶች ነበሩ...;)
....ሁሉም እንደ ፍላጎቱና እንደ ዝንባሌው ቢማር ዛሬ አግራችን ውስጥ የወረቀት ምሩቃን ብቻ ባልበዙ ነበር ...የፈጠራ ችሎታንም እሚያዳብር ምንም አይነት ትምህርቶችም ሆኑ ድጋፎች በመንግስም ሆነ በቤተሰብ በኩል አይደረጉም እዚህ ውጪ እንደምናየው....ተምሮ በትልቅ ሙያ የተመረቀም ቢሮ ውስጥ ወረቀት ብቻ ነው እሚፈርመው በሌሎች ስራ ላይ በተለይ አሁን::
..እንደውም የትምህርት አሰጣቱ በደርግ ግዜ ሳይሻል ይቀራል...አሁን እንደምንስማው ከጫካ የመጡት ሁሉ ከታች እስከላይ በማታ ትምህርት ክላሺንኮቭ ይዘው ባለ ወረቀት ሆነዋል....አብዛኞቹ እንድሚገመተው በ ቢዝነስ አድሚንስትሬሽን ነው ይባላል...;)
....ከምር ግን አንድ ጊዜ አንድ አሜሪካን አገር ያለ ጉዋደኛዬ አንድ እምናውቀው ዶክተር አሜሪካ መሄዱን ሰማንና ..እንዴት ነው ታገኘዋለህ ወይ ስለው ...አዎ እዚህ ከኔ ብዙ እማይርቅ ከተማ ያለ ነዳጅማደያ ላይ ነዳጅ ይቀዳል አለኝ...ከመር ከልቤ ነበር ያዘንኩት...መአት በሽተኛ ባለባት አገራችን በከፍተኛ ወጪ የተማረ ዶክተር ውጪ ወቶላት ነዳጅ ሲቀዳላት..!!
... ከምር ያሳዝናል እንድዛ ያሉ ብዙ ታሪኮችን ሰምቻለሁ እርግጠኛ ነኝ እናንተም ሰምታችሁዋል...ግን ለምን..? ልማር ብዬ ወጣሁ ..ተማርኩ አንድ ነገር ነው....ልማር ብዬ ካልወጣሁ ደግሞ ሰርቼ ገንዘብ ለመያዝ ህሳቡ ይኖረኝ ይሆናል...ያንን እማሙዋላበትን መንገድ ሙያዬን በሚመለከት ወይም ከሙያዬ ግ ቅርበት ያለውን ነገር ለምን መስራት አንሞክርም..? ነዳጅ ከመቅዳት በጤና ረዳትነት ተቀጥሮ የህክምና ሙያ እሚቀጥለበትን መነገድ መያዝ ማለቴ ነው..ይሄን ስል የመኖሪያ እና የስራ ፈቃድ እሚባለውን ጣጣ ሳረሳ ነው...የግድ ከሆነ ግን ምን ይደረጋል ...:)
...ውጪ አገር ግን አንድ ነገር ተምሬአለሁ....የ አካዳሚ እውቀት ያለው ሰው ብዙም የትም እሚያደርሰው ነገር የለም በተለይ ኢሮፕ ውስጥ...ማንኛውም የ እጅ ሙያ (የቴክኒክ ሙያ) ያለው ግን በመንም መልኩ ስራ አያጣም ..ኖሮኝ አጣሁ እሚል ካለ በራሱ ስንፍና መሆን አለበት ብዬ አምናለሁ...;)
.
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4459
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

:-)

Postby ደጉ » Wed Oct 23, 2013 6:58 pm

...ሰላም ላላችሁ...:)
....ምንም ለመጻፍ አስቤ አልነበረም አመጣጤ ...ግን ከመጣሁ አይቀር ብዬ ....ስለ ህሜት አሉባልታ ትንሽ ለማለት ፈለኩ.....
....ብዙ ጊዜ ሰዎች ህሜትን አሉባልታን ካለማወቅም ጭምር ይመስለኛል በዘልምድ ሲጠቀሙባቸው እሰማለሁ አያለሁ..እኔንም አጋጠሙኝ ብዙ አሉ .... ህሜት አሉታዊም አዎንታዊም ነገር አለው....ህሜት በመጥፎ ሲሆን በ ወንጀልነት እሚታይ ነው ...ህሜት የአንድን ሰው ስም እውነት ባልሆነና ባላደረገው ነገር እንዲጠፋ ማድረግ ነው ...ይሄ ብዙ ጊዜ በስራ አካባቢ ወም እርስ በርስ በሚተዋውቁ ሰዎች መህል እሚከሰት ድርጊት ነው...እማያውቀውን ሰው እሚያማ ቢኖር ምናልባት ያን ሰው በአካል ሳይሆን ያ ሰው ከሚያደርገው ድርጊት ተነስቶ ሊሆን ይችላል ...እኔ ያን እንደ ክሪቲክ እንጂ እንደ ህሜት አላየውም ...አንድ ሰው ባደርገው ጥሩ ስራ መመስገን እንዳለበት ሁሉ በሚያደርገውም መጥፎ ነገር መወቀስ ይኖርበታል ብዬ አምናለሁ.:: ድርጊቱን ተቃውሞ እሚናገረውን ሰው እንደ ህሜተኛ መቁጠር ግን ...ባዩ እራሱ ህሜት እሚለውን ትርጉም በጭራሽ አያውቀውም ማለት ነው...:) ከህሜት ይልቅ አሉባልታ እውነተኝነትን የያዘ ግን ያልተረጋገጠ ወሬ እሚነገረበት እሚሻል ይመስለኛል...አሉባልታ በየጊዜው ጋዜጣ ላይ እየታተመ እሚወጣ ወሬ ነው ብል ያጋነንኩት አይይመስለኝም...ምክንያቱም ብዙ የታወቁ ሰዎች አካባቢ ላይ እንዲህ አይነቱ የአሉባልታ ወሬ ይታተማል....እንዲህ አይነት ወሬ ይቆይም ቶሎ ይውጣ እውነትነት አለው....ህሜት ግን ብዙ ግዜ ስም በማጥፋት እሚተዳደር ነገር ነው...ህሜት በተለይ በስራ አካባቢ አንዱ እተሻለ ስልጣንና ቦታ ለማግኘት ...ወይም ሪሌሽንሺፕን በተመለከተ አንዱ አንዱን እንዲጠላና ወደ እሱ ወይም ወደ እሱዋ እንዲመጡ እሚፈጥሩት ትልቅ የስም ማጥፋት ዘመቻ ነው ..ለዚህም ነው ህሜት እንደ ክራይም እሚታየው...(በስም ማጥፋት ወንጀል) እስከመከሰስ እሚያደርሰው...:)
..... ዛሬ ዛሬ በየ ቻት ሩሞች በጣም ብዙ ሰው ተሰብስቦ የምሰለው ሰው እንደ መሰለው እሚዘባረቀውን ወሬ ቁጭ ብሎ ሲቃርም እሚውለው ሰው ቁጥሩ እየጨመረ እንጂ እየቀነሰ አሄድም...ይሄ እሚያሳየው አብዛኛው ሰው የተሻለ ነገር ከመስራት ፒሲ ኦን አድርጎ አፉን ከፍቶ የ እነ እንትናን ከ እውነት እራቀ የሴክስ ገድል ሲሰማ እሚውል ብዙ ነው ...እነ እንትናም ሰው አፉን ከፍቶ እንድሚአዳምጣቸው ስለሚያቁ እነሱም አፋቸውን ሲከፍቱ ይላሉ...በቁም ነገር ግን መጽህፍ የመጻፍ ችሎታውና ትግስቱ ቢኖረኝ የ ሳይበር አለም..ክፍላንድ..ክፍል ሁለት...ክፍል ሶስት ...እያለ እስከ የመጨረሻው ክፍል እሚሄድ እትም ይኖረኝ ነበር...ያን እየሸጥኩም ቀሪውን ህይወቴን በገፋሁ ነበር...ቅቅቅቅ
...ስለ ኢንተርኔት (የሳይበር) ህይወት ከ 2008 ጀምሮ እየነከካን እከዛሬ ደርሰናል ...:) ለመጻፍ ህሳብ ያለው ወይም ችሎታ ያለው ካለ እኔ ያለምንም ክፍያ ከ እነ ተጠቃሚው ህዝብ አይነት ኢንፎርሜሽን በመስጠት እተባበረዋለሁ...ከምር ታሪክ ተጻፎ ማለፍ አለበት ቅቅቅ
....ተመችቶኝ እስክመለስ በዚህ ዙሪያ ህሳብ ካላችሁ ጻፉ ... :D
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4459
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

:-)

Postby ደጉ » Fri Nov 15, 2013 6:44 pm

....የ ሰሞኑ ሆት ወሬ "አረብ አገር ተበደሉ ተገደሉ" ስለሚባሉ ዜጎቻችን ነው...በቅድሚያ አብድ አገር በስደት እሚገኙ ዜጎች ማስወጣት ከፈለገ ወይ የአገሩን ህግ አላከብርም ብልዋል ብሎ ካለ ከ አገሩ የማስወጣት መብት አለው ...ይሄ የትም አገር እሚጠቅምበት መንገድ ነው...ዜግነት እንኩዋን ቢኖረው ያሰው ዜግነቱን የሰጠው አገር በድርጊቱ ደስ ካልተሰኘ ወረቀቱን ነጥቆ ሊያባርረው ይችላል..ዜግነቱ የወረቀት እንጂ የደም እስካልሆነ ድረስ...;)
...አረቦች ከ እነ እስልምና እምነታቸው ምንም እማይሰለጥኑ እንሰሳት ናቸው...እንስሳት እሚሰለጥኑ አሉ እማይሰለጥኑም አሉ..አረቦች ከሚሰለጥኑ እንስሶች አይመደቡም...: :D ሰዎቹ ምንም ይስሩ ምንም እሚፈጽሙባቸው ድብደባና ግድያ ግን አግባብ አይደለም ...በበኩሌ በአረብ (እስላሞቹ) ላይ ያለኝን ጥላቻ ይጨምረዋል::
....እዛ ሳላሉ ዜጎች ብዙ ማለት ይቻላል...አላጠፉም ብዬ ማለት አልችልም ...ከዚህ በፊት 2003 አካባቢ አንድ ነጭ ጸህፊ ..ኢትዮጵያውያን ሴቶች ከቻይና ሴቶች በሽርሙጥና የመጨረሻ ርካሽ ሆነው እሚሰሩ ናቸው ብሎ ጽፎ ሲያስቀምጥ...ከ ሞሮኮ እሚመጡ ሴቶች በጣም ውድና ለባልስልጣኖቹ እንድሚመጡ የጻፈው ጽሁፍ ነበር...እኔ ከድሮም እንደ ሰማሁት ወንዶቹ በ አልኮል መጠጥና ድራግ ንግድ የተነከሩ ሲሆን ሴቶች በዝነኛ ተራ ሽርሙጥና እንድሚኖሩ ብዙዎቻችን እናውቃለን....በ ልጅ ጠባቂነትም እሚሰሩት ብዙ የ አረብ ህጻናትን እንደገደሉ ሁሉ በቅርብ ሰምቻለሁ እሱን እንኩዋን ደግ አደረጉ...የፊውቸር ቴረሪስት ነው ያስወገዱት.. :D ብዙዎቻችን አናውቅም ብለን እንደ አዲስ ካልሆንን በስተቀር ሁሉን እናውቃለን::
....እንደዛ አይነት ውሻ ህብረተሰብ ውስጥ እራሳቸውን ለ ውሾች ሰጥተው የነሱ መጠቀሚያ ሆነው ዛሬ ነገሮች ወደ እነሱ ሲዞሩ እና ለሰሩት ስራ በብቀላ ሲከፈለቸው ማየት ቢያሳዝነም..ለሌላው ግን ለወደፊቱ ትምህርት ይሆናል ብዬ አስባለሁ....;)
....ሌላው ይሄን አጀንዳ ለ ፖለቲካ ጥቅም በመህል ሊያውሉት የሚሞክሩ ላይጠፉ ይችላሉ....ያ መብታቸው ነው አንድም እውነትም ይኖራቸዋል ስለ ዜጋ የመቆርቆር ...ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው መንገስት ...እንደዛ አይነት ሰዎች እኮ ለሚሞት ሰው ግድ የላቸውም....ግድ ቢኖራቸው ኖሮ ኢትዮጵያ ኤንባሲ በር ላይ በር ላይ ተደብድባ መሞት ያልነበረባት ልጅ ምታለች...በዚህ ላይ የውጪ መንግስትን ይፈራሉ ...ጠመንጃ የሌለውን ህዝብ ማስፈራራትና ጠምንጃ ያለውን ደንቆሮ አረብ ማስፈራራት ይለያያል.. ቢፈሩም አልፈርድባቸውም..:lol:
....እዛው አገር እየተደረገ ስላለው ነገር እዛው ካሉት ትክክለኛውን ታሪክ መስማቱ ሳይሻለን አይቀርም...
..እስልምናን ወደ ቡዲሂዝም ለመቀየር ሁላችንም ከልብ እንጣር ...ያን ግዜ ነው ሰላም እሚገኘው ..:)
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4459
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

:-)

Postby ደጉ » Fri Nov 15, 2013 7:11 pm

..ዛሬ ኢትዮጵያ ውስጥ ሳውዲ ኤንባሲ ተቃውሞ ለማድረግ የወጡትን መንግስትና በስሩ እሚተዳደረው ፌድራል ፖሊስ ሲደበድቡ ዋሉ አሉ.. :D እኔም እምለው እዛም ድብደባ አገር ውስጥም ድብደባ ከሆነ የምነግስት ያለህ እሚሉት ጅሎች ናቸው ማለት ነው...ይሄ ድርጊት አንድ ቀልድ አስታወሰኝ....
...ልጁ የኢለምነተሪ ት/ቤት ተማሪ ነው እናም ...እረፍት ሰአት ላይ 1 ሌላ ልጅ ይደበድበዋል...ልጁም እቤቱ ሲሄድ ለ አባቱ መደብደቡን ሲነግረው አባት በልጁ መጎዳት በጣም ተናዶ የመታው ልጅ ቤት ይዞች ይሄዳል...በንዴት በር ሲያንኩዋኩዋ የመቺው አባት በር ሲከፍት ...ሲያየው የመቺም ልጅ አባት በጣም ግዙፍና ጠንካራ ነገር ነው...ከዛ የተመቺው አባት የራሱ ልጅ ስላጠፋ ይቅርታ ለመጠየቅ ነው ብሎ ልጁን ይዞ ተመስሎ ሲሄድ ..ለልጁ...ሌላ ግዜ አባታቸው ከ እኔ ከሚበልጡ ልጆች ጋር አትጣላ ብሎ መከረው.. :D የ ኢትዮጵያ መንግስትም ለዛ ነው..መሳሪያ የሌለውን ህዝብ መደብደቡን የመረጠው . :lol:
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4459
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

:-)

Postby ደጉ » Mon Nov 25, 2013 6:32 pm

...የ ወንድ ብልት (**) ሁለቱን የ ቆለጦች ለስብሰባ ባስቸኩዋይ ጠርቶ ...ዛሬ በጣም ትልቅ ፓርቲ ስላለ ይዠአችሁ ስለምሄድ ተዘጋጁ ይላቸዋል...ከዛ እነሱ በንዴት ዞር በል ባክህ ሁሌ እንደዚህ እያልክ ይዘህን ትሄድና ..አንተ ገብተህ እኛን ውጪ ትተወናለህ..!!!
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4459
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

Re: :-)

Postby ገልብጤ » Mon Nov 25, 2013 8:12 pm

ደጉ wrote:...የ ወንድ ብልት (**) ሁለቱን የ ቆለጦች ለስብሰባ ባስቸኩዋይ ጠርቶ ...ዛሬ በጣም ትልቅ ፓርቲ ስላለ ይዠአችሁ ስለምሄድ ተዘጋጁ ይላቸዋል...ከዛ እነሱ በንዴት ዞር በል ባክህ ሁሌ እንደዚህ እያልክ ይዘህን ትሄድና ..አንተ ገብተህ እኛን ውጪ ትተወናለህ..!!!

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
በስህተት ነው እኮ ደጉ ውጭ የተተዉት....አንዳንዴም አሟልጨው ይሁን በስህተት..ይገባሉ እኮ
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1718
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Re: :-)

Postby ገላጋይ-1 » Mon Nov 25, 2013 9:51 pm

ገልብጤ wrote:....አንዳንዴም አሟልጨው ይሁን በስህተት..ይገባሉ እኮ


አይይይ ገልብጤ .... ይህ አንተን ነው የሚመለከተው .... ወሸላ .... ለዚህ ነው ለካ ካገር ቤት ያመጣሀት ሚስትህ ጥላህ የጠፋችው ....
ገላጋይ-1
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 500
Joined: Fri Aug 25, 2006 5:43 pm

Re: :-)

Postby ገልብጤ » Mon Nov 25, 2013 11:07 pm

ገላጋይ-1 wrote:
ገልብጤ wrote:....አንዳንዴም አሟልጨው ይሁን በስህተት..ይገባሉ እኮ


አይይይ ገልብጤ .... ይህ አንተን ነው የሚመለከተው .... ወሸላ .... ለዚህ ነው ለካ ካገር ቤት ያመጣሀት ሚስትህ ጥላህ የጠፋችው ....


አይ አንተ ክፉ ሽማግሌ..........ሾተል በቃሪያ ጥፊ ቀርቅሮበት ሞተሩን አጥፍቷል ብዬ እርሜን አውጥቼ ነበር...
ባይገርምህ ሚስቴ ተለልሳለች ...ብር የለህም ብላ ነበር የሄደችው
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1718
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Re: :-)

Postby ደጉ » Tue Nov 26, 2013 9:43 am

ገልብጤ wrote:....በስህተት ነው እኮ ደጉ ውጭ የተተዉት....አንዳንዴም አሟልጨው ይሁን በስህተት..ይገባሉ እኮ

.....ተው! እንጂ ገልብጤ ይገባሉ...?? መቼም ፓርቲው ስታዲዮም ውስጥ የተዘጋጀ መሆን አለበት.... :)
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4459
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

:-)

Postby ደጉ » Tue Nov 26, 2013 3:36 pm

..ብራቮ አንጎላ !!! :D መጤ እምነት እንዲህ ነው መወገድ ያለበት... :D
http://www.onislam.net/english/news/africa/466297-angola-bans-islam-destroys-mosques.html
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4459
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

Re: :-)

Postby ጌታ » Tue Nov 26, 2013 3:55 pm

ደጉ wrote:
ገልብጤ wrote:....በስህተት ነው እኮ ደጉ ውጭ የተተዉት....አንዳንዴም አሟልጨው ይሁን በስህተት..ይገባሉ እኮ

.....ተው! እንጂ ገልብጤ ይገባሉ...?? መቼም ፓርቲው ስታዲዮም ውስጥ የተዘጋጀ መሆን አለበት.... :)


ወይም ደግሞ እንትን ሲታደል ገልብጤ ጃፓኖች በተሰለፉበት መደዳ ነበር የተሰለፈው :lol: ታድያ ጭንቅላት አላልኩም ቂቂቂቂ
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

:-)

Postby ደጉ » Tue Nov 26, 2013 8:10 pm

:D ጌታ ከምር አንተ ክፉ ሰው ወቶህል...!!
....የሆነ ቁም ነገር ማውራት ፈልጌ ነው ...:) ማውራት የፈለኩት በ ውጪ አገር ስራና ህይወትን በሚመለከት ነው...ስራ ስል ስራ ማለቴ ነው ጠቅለል ባለ መልኩ ..ስራን በመከፋፈል ማየት ብዙ አስፈአጊ መስሎ አልታየኝም...ግን ከ እራሴ በመነሳት ስለሆነ እምናገረው ያ የማንንም የግል ህይወት እንደማይነካ በማመን ነው....ግን በዚች አጭር ግዜ ያጋጠመኝን ልምድ ለማጫወትም ጭምር በማሰብ ነው....
....እኔ ወደ እምኖርበት አገር ከመምጣቴ በፊት ኢትዮጵያ ውስጥ ትንሽም ብትሆን ስራ ነበረችኝ ..የስራ መስራት ልምዱን እዛው ተምሬ ነው የመጣሁት ብል አላጋነንኩም...ኢትዮጵያ ውስጥ እያለሁ የስራ ጸባዬ በየ አገሩ እሚያዞር ስለነበር (የግብርና ስራ ሁሉ ያውቃል) :) ብዙ ክፍል ህገሮችንና የ አካባቢው ነዋሪንም ባህልኑም እንዳውቅ ረድቶኛል....አስታውሳለሁ አንድ የ ኦሮሞዎች አካባቢ በ እጅ ምልክት ብቻ ተግባብተን እምንዋደድ ሰዎች ነበርን....በገጠማቸውም ትንንሽ ችግር ሁሉ የቻልኩትን ለመርዳት ሞክሬአለሁ....
.....ተወልጄ ያደኩት አዲስ አበባ ውስጥ ነው ካላመናችሁ ወላጆቼን መጠየቅ ትችላላችሁ.. :D የስራ ህይወቴን ያሳለፍኩት ደግሞ ገጠር ውስጥ ነው..ካላመናችሁ ግብርና ሚንስቴርን መጠየቅ ትችላላችሁ...:)
....የ እርዳታ ድርጅት ውስጥ ተቀጥሬ ለትንሽ ጊዜ ሰርቻለሁ....እርዳታ ድርጅቶችንም የጠላሁት ከዛ ልምዴ በመነሳት ነበር....እርዳታ ድርጅቶች ውስጥ መቀጠር ለኛ ጥሩ ክፍያቸው ነበር ...ግን ከላይ ሰንሰለታቸው ሲታይ እና ለ ህብረተሰቡ እሚሰጡት ግልጋሎት በጣም ኢምንት ነው....
...ይሄን በምሳሌ ለመናገር ልሞክር....እምሰራበት የ እርዳታ ድርጅት እንደ አብዛኞቹ ከእምነት ጋር የተያያዘ ነበር ...ጠዋት ጠዋት ቢያገባኝም ባያገባኝም ዲቮሽን ይሉታን መስለኝ የጸሎት ፕሮግራም አለ....አሁን አሁን ሳስበው ያን የ እርዳታ ገንዘብ ያለ ምቀኛ መብላት እንዲቻል ፈጣሪን መለመን ነበር ይመስለኛል...
.....በህቀኝነት እምሰራበትን ፕሮጄክት ይመራ የነበረ ሰው ከበላይ ባለ ስላጣኖች አይበላም አያስበላም በሚል ክስ ወንጌላዊ ነን በሚሉት ሰዎች ያለ መታከት በተደረገ ትግል ከስልጣን ከተባረረ በሁዋላ..ደግ ነው እሱም በልቶ ያበላል ተብሎ በታማኝነት ለተመረጠው ሰው ስልጣን ተሰጥቶት ፕሮጄክቱ ለገበሬው ያመጣል የተባለው ለውጥ ደግ በተባሉት ሰው የድርጅቱ ባልስልጣኖች የኑሮ ህይወት ለውጥ አግኝተውበት ፕሮጄክቱ የታስበለትን አላማ ሳይመታ መዘጋቱን እዚህ ከመጣሁ በሁዋላ ሰማሁ...:(
...እኔ ...እኔ በወቅቱ ታታሪው አየለ ከመሆን ሌላ ምንም እምጫወተው ሚና አልነበረም....እምከተለው የህይማኖት ፍልስፍና ቡዲህዚም በመሆኑ እዛ ቦታ የተፈለኩት ባለችኝ ትንሽዬ ሙያ እንድሰራ እንጂ ስልጣን ውስጥም ገንዘብ ውስጥም እጄን አላስገባሁም....የነበርኩበት ቦታ ግን እምነቴ ቢፈቅድ ገንዘብ እማገኝበት ነበር ቢያንስ ለባለ ስልጣኖቹ እየፈረምኩ.. :) ግን ያ የ ውስጥ ህሊናዬ ጉዳይ ነው....ከ አፉ እሚነጥቁትን ሰው እኔ እንጂ በአካል እማውቀው ባልስልጣኖቹ አይደሉም....
..አንድ ጊዜ አንድ የርዳታ ድርጅት ህላፊ 1 ትራክ ሙሉ የ እርዳታ ዘይት ሸጬ ገንዘቡን ወሰድኩ ሲለኝ ማመን አቅቶኝ ....እንዴ አለቆችህ ምንም አይሉም ወይ ብለው..? እንዴ እነሱ መርከብ ሙሉ ይሸጡ የለም ወይ አለኝ...ይህ ሰው አለቆቹ ስላደረጉ ማድረግ ባይገባውም ግን እሱም የበኩሉን በማደርጉ ኩራት እንደተሰማው ነበር ከ አነጋገሩ...እዚህ ላይ ነው የህሊና ጥያቄ....
....እኔ ለገነዘብ ሞኝ ሆኔ ወይም ገንዘብ ሳልፈልግ ቀርቼ አይደለም...ለነገሩ በወቅቱ እማገኘው ገንዘብ በጣም ጥሩ ነበር ....በ እሱ እንኩዋን ልስራ ብል ብዙ ነገር መስራት እችል ነበር ሳልሰርቅ ማለት ነው...ያን እንኩዋን በ አግባቡ አልጠቀምም ነበር...ግዴለሽም ነበርኩ...:)
.....በወቅቱ አሁን አይነቶቹን መጥቀስ ባልፈልግም ከ ህቀኛው የፕሮጄክቱ ህላፊ ጋ ብዙ ብዙ ጥሩ ስራዎችን ሰርተናል....ያገኘነውን ገንዘብ በአግባቡ ለ ተጠቃሚው እንዲደርስ አደርገናል ሰውየው እስከተነሳበት ጊዜ ድረስ ለ 2 አመታት...ከዛ በሁዋላ ግን ፕሮጄክቱ እሚረዳው ዘመደ ብዙ የሆነውንና የዛ አካባቢ ተወላጅ የሆነውን ሰው ቤተሰቡን ጨምሮ ብቻ ሆነ....ከታች እስከ ላይ በደግነት በቸርነት ለባልስልጣንች አሳቢ በመሆን ስለሚታወቅ እሱን በግልጽ መቃወምም ሆነ በሆድ ማማት አልተቻለም.... ደስ እሚለው ነገር ግን ጠዋት ጠዋት ባይብል እሚያነብልን እሱ ነበር.. :lol:
.....ይህው አዲሱ የፕሮጄክት ህላፊያችን በጣም ጎበዝ እንደ መሆኑ በ ሶስት ወር ጊዜ ውስጥ 1 ቡና ቤት አንድ የእንጨት ስራ ቤት ከፍቶ ጥሩ የቢዝነስ ሰው መሆኑን አሳየን አንዲት ሳንቲም ከባንክ ሳበደር...;) ከዛ ፕሮጄክቱ መስኮትና በር እሚያስፈልጋቸው ስራዎች እንዲሰሩ እቅድ ያወጣል ..በርና መስኮቶቹ አለቃችን ቤት ይሰራሉ.. :D ፕሮጄክታችን በውጪ እሚገኙ የግል ድርጅቶችን ፊት ማየት አቆመ...:)
...አገር ውስጥ እያለሁ እማስታውሰው ይሄ ብቻ አይደለም....በጣም ብዙ ነገሮች አሉ ለጊዜው ላቁምና ወደ ውጪ ልውጣ ደግሞ....

....ውጪ እንደወጣሁ በ ቁዋንቁዋ ምክንያት ስራ ቶሎ መስራት አልቻልኩም ነበር...እናም ቁዋንቁውን እየተማርኩ ጥቂት እስከ 3 እሚሰደርሱ ስራዎች ሞክሬ ነበር...አንዳንዶቹን ከ 1 ቀን በላይ አለራሁም...አንዱ ስራ የመብረቅ መከላከያ መስራት ነበር ....ይሄን ስራ ስጀምር ስራው በደንብ አልገባኝም ነበር ...ግን ጣራ ወይም ህንጻዎች ላይ ተወቶ እሚሰራ ስራ ነው 1 ቀን ሰርቼ ካቆምኩት ስራ ውስጥ ነው...እናም ፈን ነበር ባጋጣሚ ስንሰራ የነበረበት ህንጻ ከላይ ፍላት ነበር እሚያስጋ ነገር የለውም....ስራውን ሳይ እና የሌሎቹን ጣራዎች አይነት ሳስብ ረጂምም ጊዜ ባይሆን ለትንሽ ጊዜ መኖርን ስላሰብኩ ተውኩት... ከዛ አሁንም ከቁዋንቁዋ ትምህርት ላይ እማያስርቀኝ ሌላ ስራ መፈለግ ጀመርኩ ...አንድየ ሰአት ካምፓኒ ትልቅ የ CD ማምረቻ ካምፓኒ ውስጥ አስቀጠረኝ ..ያ ስራ ደግሞ ቆሞ እሚሰራበት ሲሆን 2 ጊዜ እርፍት ለ 15 ደቂቃዎች ያክል ነበሩት....ሌላውን ስምንት ሰአት ግን ቆሞ እሚሰራ ነበር....ያንንም 1 ቀን ሰርቼ በሚቀጠልው ቀን ቀረሁ....:)
....ከዛ አንድ ቡታጅራ እያለን እማውቀው የዚህ አገር ተወላጅ መህንዲስ ...እኔ ሌላ ስራ ልቀይር ስለሆነ የኔን ስራ መስራት ትፈልጋለህ ወይ አለኝ....ከሱ ጋ ተስማማንና እሱ ከ አሰሪው ጋ አገናኝቶን እዛ ጀመርኩ ....ስራው ለተወሰነ ጊዜ እሚሰራ ቢሆንም ጥሩ ስራ ነበር.....እምነስራው በመንገድ ዳር የሚገኙ የ ዝናብ ውህ ትቦዎችን የትቦዎቹን ሳይዝና ብዛት ጥልቀት እየለካን እና በ ካሜራ የጸበሩ የተደፈኑ ካሉ እያየን በ ለ3D ፕሮግራምና በሁዋላ ጎርፍ ከበዛ በ ጂፒስ ለመቆጣጠር እሚያስችል ስራ ነበር....ያን ስራ ለብዙ ወራቶች ሰራሁ በዛ ላይ አብራኝ እምስተራው ልጅ ቆንጆና አሪፍ ልጅ ነበረች ...;) ከዛም በላይ ብቆይ ደስ ባለኝ ነበር ስራው አለቀ እንጂ..:(
....ያ በዚህ እያለ ነበር ከምኖርበት አገር ውጪ ማስትወቂያ ጋዜጣ ላይ አይታ እማውቃት አንድ የቢራ ፋብሪካ የቢራ ፋብሪካ መህንዲስ በ ኢሜል ላከችልኝ ..እዛ እንዳመለከትኩ ወዲያው ለኢንተርቪው ጋበዙኝና ሄጄ ስራ ጅመርኩ....ከዛን ጊዜ በሁዋላ ..ሳይመቸኝ ቀርቶ ብዙ ካምፓኒዎችን ብቀይርም እምሰራው ግን ያው አንድ ስራ ነው....የስራው ጸባይ ሆኖ ወርልድ ዋይድ እሚያዞር ስራ ነው ...በ አየአገሩ ከ 2 ሳምንት እስከ ወራት እሚያቆይ ፕሮጄክቶች ይኖሩናል ...እናም መሄድ ነው..:D
...ከ15 ቀን በፊት ኢትዮጵያ ውስጥም ሄጄ ነበር እዛም ስራ ነበረን አሁን ጨረስን እንጂ ...አዘር ባጃንም የኛው ነው .. :D
....ስለ ስራ ይሄን ካልኩ በስራ ላይ ስላጋጠሙኝ ሰውች ደግሞ ትንሽ እምለው ይኖራል.... እስከዛው
..በነገራችን ላይ ልምዳችሁን ልታካፍሉ እምትችሉ ካላችሁ ፕሊስ ...እሚጩሁትን እርሱዋቸው ..!!! በቁም ነገር እሚያነቡ ብዙ ብዙ ሰዎች አሉ እዚህ ትሬድ ላይ...ስላጋእጠሙዋችሁ ሰዎች መጥፎም ሆነ ጥሩ ጸባይ ከዚህ ብዙ ሰዎች መማር ይችሉ ይሆናል.....:)
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4459
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

Re: :-)

Postby ሻቬዝ-x » Thu Nov 28, 2013 6:53 am

እኔ የምለው ጨዋታው ስለገልብጤ ቆለጥ አልነበር እንዴ :lol: :lol: :lol: :lol:

በነገራችን ላይ አንድ ጥያቄ ነበረኝ የጀርመን የከባድ መኪና ሾፌሮች እንደአገራችን አውታንቲ (ረዳት) ይዘው ነው እንዴ ካገር አገር የሚግዋዙት ?
ከትረካህ የተረዳሁት ስራህ አውታንቲነት ሊሆን እንደሚችል ነው :lol:

ደጉ wrote::D ጌታ ከምር አንተ ክፉ ሰው ወቶህል...!!
....የሆነ ቁም ነገር ማውራት ፈልጌ ነው ...:) ማውራት የፈለኩት በ ውጪ አገር ስራና ህይወትን በሚመለከት ነው...
....ስለ ስራ ይሄን ካልኩ በስራ ላይ ስላጋጠሙኝ ሰውች ደግሞ ትንሽ እምለው ይኖራል.... እስከዛው
..በነገራችን ላይ ልምዳችሁን ልታካፍሉ እምትችሉ ካላችሁ ፕሊስ ...እሚጩሁትን እርሱዋቸው ..!!! በቁም ነገር እሚያነቡ ብዙ ብዙ ሰዎች አሉ እዚህ ትሬድ ላይ...ስላጋእጠሙዋችሁ ሰዎች መጥፎም ሆነ ጥሩ ጸባይ ከዚህ ብዙ ሰዎች መማር ይችሉ ይሆናል.....:)
ሻቬዝ-x
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 232
Joined: Tue Nov 17, 2009 5:48 am

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 7 guests