በካንሰር ሞቱን የሚጠብቅ ባል ከሚስቱ ጋር

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

በካንሰር ሞቱን የሚጠብቅ ባል ከሚስቱ ጋር

Postby ጩጉዳ » Sat May 08, 2010 2:21 pm

ባል:- እኔ ስሞት ሌላ ባል ታገቢያለሽ?
ሚስት :- አዎን ግን በባህላችን መሰረት 2 ዐመት መጠበቅ አለብኝ
ባል:- የምታገቢውን ሰው መኪናዬን ታስነጂዋለሽ?
ሚስት :- ሌላ መኪና ሌላ ወጪ ስለሆነ አማራጭ አይኖረንም
ባል:- ባልጋዬ ላይስ ታስተኚዋለሽ ?
ሚስት :- ሌላ ታዲያ የት እንተኛ
ባል:- ግድግዳ ላይ ያለውን የሰርጋችንን ፎቶ በእሱ ፎቶ ትቀይሪዋለሽ?
ሚስት:- እሱንም ማድረግ አግባብ መሰለኝ
ባል:- እድርስ ትቀይሪያለሽ?
ሚስት:- አንተን ባግባቡ እስከቀበረልኝ ድረስ ያሁኑ ምን አረገኝ
ባል:- እኔ ኮ ገና አልሞትኩም
ሚስት:- መሞትህ አይቀርም ብዬ ነዋ
ባል:- ልብሶቼንም ሁሉ ታዲያ ልታለብሺው ነዋ::
ሚስት :- ኖ ! እሱን አላረገውም እሱ ካንተ በጣም ይረዝማል ልብሶችህ አይሆኑትም::
ባል:- ሺ - ት ! ! :twisted:
መታገስንና መቻልን የመሰለ ብቀላ የለም ::
ጩጉዳ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1267
Joined: Mon Jan 31, 2005 6:40 am
Location: Studio City, Wilson Republic

Re: በካንሰር ሞቱን የሚጠብቅ ባል ከሚስቱ ጋር

Postby yodit » Sun May 09, 2010 2:37 am

ጩጉዳ wrote:ባል:- እኔ ስሞት ሌላ ባል ታገቢያለሽ?
ሚስት :- አዎን ግን በባህላችን መሰረት 2 ዐመት መጠበቅ አለብኝ
ባል:- የምታገቢውን ሰው መኪናዬን ታስነጂዋለሽ?
ሚስት :- ሌላ መኪና ሌላ ወጪ ስለሆነ አማራጭ አይኖረንም
ባል:- ባልጋዬ ላይስ ታስተኚዋለሽ ?
ሚስት :- ሌላ ታዲያ የት እንተኛ
ባል:- ግድግዳ ላይ ያለውን የሰርጋችንን ፎቶ በእሱ ፎቶ ትቀይሪዋለሽ?
ሚስት:- እሱንም ማድረግ አግባብ መሰለኝ
ባል:- እድርስ ትቀይሪያለሽ?
ሚስት:- አንተን ባግባቡ እስከቀበረልኝ ድረስ ያሁኑ ምን አረገኝ
ባል:- እኔ ኮ ገና አልሞትኩም
ሚስት:- መሞትህ አይቀርም ብዬ ነዋ
ባል:- ልብሶቼንም ሁሉ ታዲያ ልታለብሺው ነዋ::
ሚስት :- ኖ ! እሱን አላረገውም እሱ ካንተ በጣም ይረዝማል ልብሶችህ አይሆኑትም::
ባል:- ሺ - ት ! ! :twisted:


አዬ በሳቅ ገደልከኝ ሴትየዋ ገና ሳይሞት በጎን አሰቀምጣለች ማለት ነው ቂቂቂ
yodit
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 360
Joined: Sat Oct 25, 2003 9:43 pm

Postby የአውራጃው_ሌባ » Sun May 09, 2010 5:18 am

<<ሺት>> :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
የአውራጃው_ሌባ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 457
Joined: Sat Feb 19, 2005 7:30 am
Location: united states

Postby ጎራዴው » Sun May 09, 2010 10:40 pm

:lol: :lol:
Wounds from the knife are healed, but not those from the tongue.

በብረት ስለት የቆሰል ወዲያው ይድናል :: በምላስ ለቆሰለ ግን መዳኛ የለውም
ጎራዴው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 227
Joined: Fri Dec 31, 2004 4:51 am
Location: united states

Postby ገደል » Mon May 10, 2010 1:31 am

ስማርት ሴት
ገደል
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 489
Joined: Sat Jan 02, 2010 12:03 am

Postby ዋናው » Mon May 10, 2010 1:37 am

:lol: :lol: :lol:
ጥበብ ከእኔ የበለጠ ጠንካራ ናት እኔ እንደምፈልገው ሳይሆን እሷ እንደፈለገችው ታደርገኛለች::
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2799
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም

Postby ገንዳው » Tue Oct 30, 2012 8:23 am

:lol: :lol: :lol: :lol:
ገንዳው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 334
Joined: Thu Dec 23, 2004 3:46 am
Location: united states


Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest