የአዲስ አበባ ልጆች ከች በሉ/ፋራዎች እንዳትገቡብን

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

የአዲስ አበባ ልጆች ከች በሉ/ፋራዎች እንዳትገቡብን

Postby HD » Mon Jul 26, 2010 11:51 pm

ኬፍ ተብሏል , የአራዳ ልጆች እንዴት ናቹ ? በየቤቱ ከምንቀላውጥ ለምን የራሳችንን ቤት ከፍተን ጭውቴውን አናዳራውም ? ምን ይመስላቿል ? አንዳንዴም ቡሌ ይዛቹ ብቅ ማለትም አይከፋም , በተለይ የመርኬክስ , ፒያሳ , ካሳንችስ , ቄራ ,ሳሪስና , አራትኪሎ ልጆች እዚህ ከች ብትሉና ብንቀውጠው ምን ይመስላቿል ?
ብንዝናና ምን ይልሻል ወይ ወይ ..
ወይ ..
ብንጫጫስ ምን ይልሻል ወይ ወይ ..
ወይ

ይመቻቹ
HD
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 114
Joined: Mon Jul 12, 2010 3:11 am

Postby HD » Tue Jul 27, 2010 3:32 am

እረ ከች በሉዋ አቦ ምንድነው, አስደበራቹን እኮ ይሄንን የሜክዶናልድ ቢግ ማክ እየነጫቹ አዱ ገነት ተረሳቻቹ እንዴ? :lol:
HD
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 114
Joined: Mon Jul 12, 2010 3:11 am

Postby ጩጉዳ » Tue Jul 27, 2010 4:20 am

አዱ ገነት ዘመድ ቤት አንድ ሳምንት የቆየነውን ይመለከታል ወይ ? :lol: ፋራ ግን አይደለንም በጣምም አራዳ አንባልም ግን አንሸወድም :lol:
መታገስንና መቻልን የመሰለ ብቀላ የለም ::
ጩጉዳ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1267
Joined: Mon Jan 31, 2005 6:40 am
Location: Studio City, Wilson Republic

Re: የአዲስ አበባ ልጆች ከች በሉ/ፋራዎች እንዳትገቡብን

Postby ጨምጫሚ » Tue Jul 27, 2010 4:29 am

አይይይይ ድንቄም አራዳ :lol: :lol:
HD wrote:ኬፍ ተብሏል , የአራዳ ልጆች እንዴት ናቹ ? በየቤቱ ከምንቀላውጥ ለምን የራሳችንን ቤት ከፍተን ጭውቴውን አናዳራውም ? ምን ይመስላቿል ? አንዳንዴም ቡሌ ይዛቹ ብቅ ማለትም አይከፋም , በተለይ የመርኬክስ , ፒያሳ , ካሳንችስ , ቄራ ,ሳሪስና , አራትኪሎ ልጆች እዚህ ከች ብትሉና ብንቀውጠው ምን ይመስላቿል ?
ብንዝናና ምን ይልሻል ወይ ወይ ..
ወይ ..
ብንጫጫስ ምን ይልሻል ወይ ወይ ..
ወይ

ይመቻቹ
ጨምጫሚ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1075
Joined: Sun Sep 20, 2009 6:44 am

Postby HD » Tue Jul 27, 2010 4:40 am

ጩጉዳ ሰላም , ፋራ የምንለው ይህውልህ እንደ ጨምጫሚ ዝም ብሎ ገብቶ የሚሳደብ አይነቱን ነው ,ጨምጫሚ ግን ቂም ይዘህብኝ ነው አይደል ? የዛሬ 7 አመት አዲስ አበባ ለንግድ ጨምጫሚ ሲመጣ የቡሄ ሳምንት ነበርና ይሄ የሚፈነዳ ሮኬት በአስር ሳንቲም ገዝተን ቦቲው ውስጥ ስንከትበት ልክ እንደ ካንጋሩ እየዘለለ ነበር ሰፈሩ የተመለሰው , Laughing ጨምጫሚ ፒስ , በሰላም እንጨዋወት ፕሊስ , ጸብ እዚህ አናስተናግድም :wink:
HD
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 114
Joined: Mon Jul 12, 2010 3:11 am

Postby ጩጉዳ » Tue Jul 27, 2010 6:42 am

HD የሸገር ልጆች አሜሪክላ ሲመጡ ልብሳቸውን በእጃቸው ሸምሽመው አፓርትመንት በረንዳ ላይ ያሰጣሉ አሉ እውነት እንዴ ?
መታገስንና መቻልን የመሰለ ብቀላ የለም ::
ጩጉዳ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1267
Joined: Mon Jan 31, 2005 6:40 am
Location: Studio City, Wilson Republic

Re: የአዲስ አበባ ልጆች ከች በሉ/ፋራዎች እንዳትገቡብን

Postby ኣሸወይና » Tue Jul 27, 2010 7:34 am

HD wrote:ኬፍ ተብሏል , የአራዳ ልጆች እንዴት ናቹ ? በየቤቱ ከምንቀላውጥ ለምን የራሳችንን ቤት ከፍተን ጭውቴውን አናዳራውም ? ምን ይመስላቿል ? አንዳንዴም ቡሌ ይዛቹ ብቅ ማለትም አይከፋም , በተለይ የመርኬክስ , ፒያሳ , ካሳንችስ , ቄራ ,ሳሪስና , አራትኪሎ ልጆች እዚህ ከች ብትሉና ብንቀውጠው ምን ይመስላቿል ?
ብንዝናና ምን ይልሻል ወይ ወይ ..
ወይ ..
ብንጫጫስ ምን ይልሻል ወይ ወይ ..
ወይ

ይመቻቹ
አቦ ይመችሽ ያራዳ ልጅ!ዉነትሽን ነዉ!የሰዉን ቤት ዉስጥ ገብተን ከምድረ ሸዋዬ የየክፍለ ሀገሩ ልጆች ጋራ ከምንጨቃጨቅ የራሳችን ቤት ይሻለናል!!
ኣቦ ይሄ ጨጉዳ የሚሉት ጴንጤ አቴንሽን ዲሀይድሬሽን ስላለበት በትልቁ ኢግኖር እንግጨዉ!!ከፋራ ዕና ከዕሳት አደጋ መኪና ቢያንስ 500 ሜትር መራቅ ነዉ!!
ኣሸወይና ከአራት ኪሎ!!የዱሮዉ ጃንሚዳ
ኣሸወይና
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 152
Joined: Sat Sep 12, 2009 1:31 am

Postby adabter » Tue Jul 27, 2010 7:50 am

ጩጉዳ wrote:HD የሸገር ልጆች አሜሪክላ ሲመጡ ልብሳቸውን በእጃቸው ሸምሽመው አፓርትመንት በረንዳ ላይ ያሰጣሉ አሉ እውነት እንዴ ?

ክፉ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
adabter
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 50
Joined: Sun May 24, 2009 10:29 pm

Postby ካለድ » Tue Jul 27, 2010 7:59 am

የአራዳ ልጅ:ይገደለኝ:የአራዳ:ልጅ:ፈሱ:እንኮን:መድሀኒት:ነው:
ካለድ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 599
Joined: Sat Jan 06, 2007 4:11 pm

Postby ጨምጫሚ » Tue Jul 27, 2010 8:09 am

አራዳ ማለት ምን ማለት ነው እኔ ምንም ሊገባኝ አልቻለም?
አራዳ ማለት አነጋገር መፈልሰፍ ነው እንቀውጠዋለን ምናምን የተሰኙ አዲስ መጤ ቃላቶችን በአረፍተ ነገር ውስጥ ማስገባት ያራዳነት መገለጫ ነው ይባላል ምን ያህል እውነት
ነው አሁን የናንተ..... አሸወይና ኤችዲ ምናምን አራዳ ነን ባዮች IQ አቹ ቢለካ የመጨረሻ የወረደ ነው :lol: :lol: :lol: :lol: ያው ያቺን ጫት ቤት የሰማቹዋትን ጅሎች የፈጠሩትን ቃላት እያስገባቹ አራዳ ለመምሰል ሞክሩ ብቻ
ጨምጫሚ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1075
Joined: Sun Sep 20, 2009 6:44 am

Postby ጨምጫሚ » Tue Jul 27, 2010 8:10 am

አሁን እስቲ ሸዋዬ ምን ድነው :lol: :lol: :lol:
እኔኮ ግርም ይለኛል አማርኛውን ሲያጣሙ ያወቁ መስሉዋቸው
ጨምጫሚ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1075
Joined: Sun Sep 20, 2009 6:44 am

Postby Monica**** » Tue Jul 27, 2010 11:56 am

HD ስላም
ማነው የአዱ ገንት ልጆች ብቻ አራዳ ያደረገው ግን??? ስንት ፋራ አዲስን የሞላ አለ ስንት አራዳ የሌላ አገር ልጆች አሉ!!!
ኤኒዌይ ማንንም ሳንሳደብ የአዲስ ልጆች ብለህ ብትከፍተው በደንብ እንጨዋወታለን!!!
አንተ ግን በጣም ስውን ዲስክሪሚኔት ታደርጋለህ በስፈር ሳይቀር :( ሰፈሬ እዛ ላይ ስላልተጻፈ ተበሳጭቻለሁ!!! :P :P
ለነገሩ እኔም ለጉራ ነው እንጂ የአዲስአበባ ልጅ አይደለሁም እኔና ጨጉዳ አብረን ነው ያደግነው ሺምፓፓ ውስጥ ግን ውጭ ስንሄድ አዲስን ረግጠን ጨፈርንባት ነው የሚባለው!!!
በዛ ላይ በሄድንበት ሁሉ ቆንጆዎች ስለሆንን አፋችውን ከፍተው ነበር የሚያዩት የጨጉዳን ርዝመትና የኔን ቆንጆ ኬሚካል ያልነካውን ቅይ ጸጉሬን!!! :lol: :lol:
እረ አዲሳበባ በወር ውስጥ ብዙ ትዝታ አለኝ
Yesterday is history, tomorrow is mystery, but today is a gift and that is why they call it the present!!!
Monica****
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3195
Joined: Fri Dec 26, 2003 10:24 pm
Location: 999 Total eclipse st. Venus

Re: የአዲስ አበባ ልጆች ከች በሉ/ፋራዎች እንዳትገቡብን

Postby One-Now » Tue Jul 27, 2010 1:57 pm

አዲሳባ ገጠር ገለመሌ እያሉ ህዝብን መከፋፈል የወያኔ ሻብያ ስራ ነው. የኢትዮጵያ ህዝብ አንድ ነው. አገር አንድ ነች. እንዳንተ ያለ ደንቆሮ ግን ህዝብን በጎጥና በጎሳ እየከፋፈለ በእድሜው ጢቢጢቢ ይጫወታል. ይሄኔ አንተ እራስህ አሹቅ ያረረብህ ደሪቷም ነገር ነህ. A እና Bን ጠንቀቀህ እንኳን ሳታውቅ ያዲሳባ ልጅ ነኝ እያልክ በባዶ ኪስ ትኩራራለህ. ያንተ አይነቱ አራዳ ምን እንደሚባል ታውቃለህ? ቀፎ!

HD wrote:ኬፍ ተብሏል , የአራዳ ልጆች እንዴት ናቹ ? በየቤቱ ከምንቀላውጥ ለምን የራሳችንን ቤት ከፍተን ጭውቴውን አናዳራውም ? ምን ይመስላቿል ? አንዳንዴም ቡሌ ይዛቹ ብቅ ማለትም አይከፋም , በተለይ የመርኬክስ , ፒያሳ , ካሳንችስ , ቄራ ,ሳሪስና , አራትኪሎ ልጆች እዚህ ከች ብትሉና ብንቀውጠው ምን ይመስላቿል ?
ብንዝናና ምን ይልሻል ወይ ወይ ..
ወይ ..
ብንጫጫስ ምን ይልሻል ወይ ወይ ..
ወይ

ይመቻቹ
One-Now
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 9
Joined: Tue Jul 27, 2010 1:49 pm

Re: የአዲስ አበባ ልጆች ከች በሉ/ፋራዎች እንዳትገቡብን

Postby ባርናባስ_23 » Tue Jul 27, 2010 2:45 pm

One-Now wrote:አዲሳባ ገጠር ገለመሌ እያሉ ህዝብን መከፋፈል የወያኔ ሻብያ ስራ ነው. የኢትዮጵያ ህዝብ አንድ ነው. አገር አንድ ነች. እንዳንተ ያለ ደንቆሮ ግን ህዝብን በጎጥና በጎሳ እየከፋፈለ በእድሜው ጢቢጢቢ ይጫወታል. ይሄኔ አንተ እራስህ አሹቅ ያረረብህ ደሪቷም ነገር ነህ. A እና Bን ጠንቀቀህ እንኳን ሳታውቅ ያዲሳባ ልጅ ነኝ እያልክ በባዶ ኪስ ትኩራራለህ. ያንተ አይነቱ አራዳ ምን እንደሚባል ታውቃለህ? ቀፎ!

HD wrote:ኬፍ ተብሏል , የአራዳ ልጆች እንዴት ናቹ ? በየቤቱ ከምንቀላውጥ ለምን የራሳችንን ቤት ከፍተን ጭውቴውን አናዳራውም ? ምን ይመስላቿል ? አንዳንዴም ቡሌ ይዛቹ ብቅ ማለትም አይከፋም , በተለይ የመርኬክስ , ፒያሳ , ካሳንችስ , ቄራ ,ሳሪስና , አራትኪሎ ልጆች እዚህ ከች ብትሉና ብንቀውጠው ምን ይመስላቿል ?
ብንዝናና ምን ይልሻል ወይ ወይ ..
ወይ ..
ብንጫጫስ ምን ይልሻል ወይ ወይ ..
ወይ

ይመቻቹ

:lol: :lol: :lol: :lol: ምን አናደደህ ?
It always seems impossible until its done
ባርናባስ_23
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 305
Joined: Sun May 31, 2009 2:00 pm

Postby HD » Tue Jul 27, 2010 8:04 pm

የአራዳ ልጆች ,አራዳ ያሳደጋቹ , ሰላም አደራቹ ወይ ? አቤት ስትመቹ , በመንጋ ሆናቹ ከች አላቹልኝ አይደል ? :wink: ኬፍ ተብሏል , ሸዋዬዎችም እንዲሁ ሰላምታዬ በያላቹበት ክፍለሀገራት በካቻማሌ ይድረሳቹ :lol: , ጭጉዳ ባይሆን ሀርድ መስጠቱን አቁምና እስኪ የቡዳ መዳኒት ካለህ ይዚህ ከች በልልን,ጨምጫሚ አካም ጂርታ, ፈያ, የአራዳ ልጅ ምንድነው አልክ? የአራዳ ልጅማ አንተ ሳታየው ከቅንድብህ ላይ ሽበት የሚነቅል, በእንግሊዘኛ መርቆ በአማርኛ ሙድ የሚይዝብህ ነው :lol:,ካለድ እንዳለው የአራዳ ፈሱ ሁሉ መዳኒት ነው , :lol:,ሞኒካ አይዞሽ አትበሳጪ አሪፍ ቅመም የሆኑ የድሬ, የናዝሬት,የአዋሳ ልጆች እንዳሉም አውቃለው,ከሌላ ቦታ ከሆንሽም ምንም ጣጣ የለውም እንቀበላለን, ገቢቶ? ሩሙን የምንቆጣጠረው ግን እኛ የሸገር ልጆች ነን , ድምጽን በድምጽ የመሻር መብት አለን 8), የአዲስ ልጆች አሜሪካ ሲመጡ ልብስ የአፓርትመንት በረንዳ ላይ ካሰጡ ሸዋዬዎችማ በቃ ፓርኪንግ ላት ላይ መስቀያ ያሰራሉ በለኛ, :lol: በለው, የጭጉዳ አረንጓዴ ቁምጣ እዛ ላይ ተሰጥታ በዛ ላይ ያቺ ነጭ ፈሳሽ አልለቅ ብላው የፓኪስታን ባንዲራ ሲትመስል ታየኝ, በል ህንዶች የፓኪስታን ቆንስላ ጽህፈት ቤት መስሏቸው ቦምብ እንዳይጥሉብህ :lol: , ባክህ ክፉ አታናግረኝ ከኦልድ ካንትሪ ቡፌት 10 ኪሎ የሚሆን ቡሌ ጠልፌ መምጣቴ ነው, ሆዴን ብታየው የፕሬዚደንት ግርማን መስሏል, :lol: እውነቴን ነው, ልዩነቱ የሳቸው ቦርጭ ባለ ጡንቻ ስለሆነ ብቻ ነው, :lol: አሸወይና የጃንሜዳ ሰላም ሰላም, ከፋራና ከእሳት አደጋ 500 ሜትር መራቅ ነው ብለህ በሳቅ ቀተልከኝ, አንድ ጊዜ ቄራ አካባቢ እሳት የተነሳ ጊዜ 5000 ሜትር ይሆናል የሮጥኩት, እውነቴን ነው, ሰዐት ይዤ ቢሆን ኖሮ የጥሩነሽ ዲባባን ሪኮርድ አሻሽለው ነበር, በነገራችን ላይ ታላቁ ሩጫ ሮጦ የሚያውቅ እዚህ አለ? እሱን ነገር ኔክስት ይር ሄጄ ልሞክረው እያሰብኩ ነው እምን ይመስላቿል? እውነቴን ነው ለመሳተፍ ብቻ ሳይሆን ከአንድ እስከ አስር ለመውጣትም ሀሳቡ አለኝ :lol: ባይሆን እዛ አሪፍ ውጤት ካገኘሁ ኦልድ ካንትሪ ነጻ ስፖንሰር ሺፕ ማለትም ነጻ ቡሌ ያሸረኝ ይሆናል, በሉ ቡሀላ አካባቢ ከች እላለው, ከች በኮሮኮንች, ጭጉዳ, በል ከኛ ጋር መዋል ከጀመርክ አሪፍ ፍንዳታ ትሆናለህ, ይመችህ ጀማሪ አራዳ :lol:
HD
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 114
Joined: Mon Jul 12, 2010 3:11 am

Next

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 6 guests