የአዲስ አበባ ልጆች ከች በሉ/ፋራዎች እንዳትገቡብን

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby HD » Tue Aug 10, 2010 8:54 pm

የአራዳ ልጆች እስኪ ትምሮ ቤቶቻቹን ዱቅ ዱቅ አርጓቸው, :lol: ስንቶቻቹ ፎርፌ ገጭታቹ ጆተኒ ታደሩ ነበር? ስንቶቻቹ ኳስ ሜዳ ሄዳቹ ታደሩት ነበር? የአዱ ገነት አስተማሪ ከመሆን ከብት ማገድ ይሻላል የሚሉት የክፍሌክስ ቲቸሮች እንዴት ቢማረሩ ነው? :lol: :lol: እነ ሰራንደም በጁባቸው ይዘው የሚመጡትን የሽሮ ክክ, ሽምብራ ምናምን እያሸተቱ ይሆን? አንድ ግዜ አንዱ ቲቸራችን በቃ አለ አይደል አንጀታቸውንን, ኩላሊታቸውን, ምናምን አስረው ቤቢ ፊያት ገዙላቹ, ቤቢ ፊያቷን እኔ ሁላ በሩጫ እቀድማታለው :lol: ከዛ የትምሮ ቤታችን ልጆች ተደብቀው መኪናዋ ላይ ''ቤቢ ፊያቷን ሸጠህ, ጥሩ ጫማ ግዛ'' ብለው የለጠፉት እስካሁን ያነፍረኛል :lol: ቆይ መጣሁማ
HD
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 114
Joined: Mon Jul 12, 2010 3:11 am

Postby ኣሸወይና » Tue Aug 10, 2010 11:08 pm

ከችችችችችችችችችችችችችች ብለናል!ያራዳ ልጆች ሰላም ናችሁልኝ!ሰላማጩ ይብዛዛ!ብሎኣል ያ ማነዉ ቲቸር ጉጭማ የክፍሌክስ ልጅ የዕርሻ አስተማሪ!!መቼም እኔ የተማርኩት ከኢለመንተሪ እስከ ሁለተኛ ደረጃ አረ ሶስትም በሉት ያዉ የአራዳ ልጅ እምብርት እንደጉድ ከሚመረትበት ከሚኒሊክ ነኝኝ''
በጣም ከሚገርመኝ አንዱ የክፍሌክስ ልጅ የትሬኒንግ ጊዜዉን ጨርሶ ሊወጣ ሲል የኛን ክፍል ተማሪ የዛኑ ሰዐት አስተያየት እንዲሰጡት ለመነን ዕና ራንደምሊ የተጻፈለትን ደብዳቤ ማንበበ ጀምረ ለክላሱ!!
የደረሰዉ ደብዳቤ ዕንዲህ ይል ነበር አንደኛዉ
ዉድ የኔ ፍቅር!ንጉስን ከመከራ ዕና ከስቃይ ለማዳን ኮከብ ዕና ክዋክብት የሆኑት አይኖችህ ሰይፍ ከመሰሉ ቅንድቦችህ ጋራ ተደምረዉ የልቤን ገጽ ሰንጥቀዉ ፍቅርህ የዘወትር ሰቀቀን ሆኖብኛል! ዉዴ ሂሳብ ስታስተምረኝ በህልሜ ሁሉ እየመጣህ ስለምታስጠናኝ የማልወደዉን ሂሳብ ትምህርት ይህዉና 100%ማምጣት ጀምሬአለሁኝ!!ዉዴ ምን ብዬ እንደማናግርህ ግራ ገባኝ!በፍቅርህ ስቃይ ዉሀ መጠጣት ሳይቀር ትቼዋለሁኝ!!ዉዴ እባክህ አይኖችህ ገደሉኝ!!እባክህ ዛሬ ከቻልክ ከካፍቴሪያዉ ኣጠገብ ያለዉን የባስኬት ቦል ሜዳ ላይ ጠብቀኝ ቢያንስ የልቤን ልንገርህ!!አደራ
ያንተዉ ኣፍቃሪ ጀግናዉ መቶ ኣለቃ በላይነህ ዼንሳሞ!
ኣሸወይና
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 152
Joined: Sat Sep 12, 2009 1:31 am

Postby ጨምጫሚ » Wed Aug 11, 2010 8:52 am

ተይ አንቺ ጎንደርዬ ያዲሳባ ልጅ ለመምሰል አትሞክሪ ተነቅቶብሻል
እንዲያውም ከጎንደር ዲቪ ደርሶህ በባስ ስትመጣ አጎትህ አይደሉም የተቀበሉህ ከዛ ጫማና ልብስ ገዝተውልህ ፕሮሰስህን እስክትጨርስ ቤታቸው አስተናግደውህ አደል የሽኙህ :lol: አይነቃብኝም ብለሽ ነው ባንቺ ቤት
ጥሬ ጤባ :lol: :lol:

ኣሸወይና wrote:ከችችችችችችችችችችችችችች ብለናል!ያራዳ ልጆች ሰላም ናችሁልኝ!ሰላማጩ ይብዛዛ!ብሎኣል ያ ማነዉ ቲቸር ጉጭማ የክፍሌክስ ልጅ የዕርሻ አስተማሪ!!መቼም እኔ የተማርኩት ከኢለመንተሪ እስከ ሁለተኛ ደረጃ አረ ሶስትም በሉት ያዉ የአራዳ ልጅ እምብርት እንደጉድ ከሚመረትበት ከሚኒሊክ ነኝኝ''
በጣም ከሚገርመኝ አንዱ የክፍሌክስ ልጅ የትሬኒንግ ጊዜዉን ጨርሶ ሊወጣ ሲል የኛን ክፍል ተማሪ የዛኑ ሰዐት አስተያየት እንዲሰጡት ለመነን ዕና ራንደምሊ የተጻፈለትን ደብዳቤ ማንበበ ጀምረ ለክላሱ!!
የደረሰዉ ደብዳቤ ዕንዲህ ይል ነበር አንደኛዉ
ዉድ የኔ ፍቅር!ንጉስን ከመከራ ዕና ከስቃይ ለማዳን ኮከብ ዕና ክዋክብት የሆኑት አይኖችህ ሰይፍ ከመሰሉ ቅንድቦችህ ጋራ ተደምረዉ የልቤን ገጽ ሰንጥቀዉ ፍቅርህ የዘወትር ሰቀቀን ሆኖብኛል! ዉዴ ሂሳብ ስታስተምረኝ በህልሜ ሁሉ እየመጣህ ስለምታስጠናኝ የማልወደዉን ሂሳብ ትምህርት ይህዉና 100%ማምጣት ጀምሬአለሁኝ!!ዉዴ ምን ብዬ እንደማናግርህ ግራ ገባኝ!በፍቅርህ ስቃይ ዉሀ መጠጣት ሳይቀር ትቼዋለሁኝ!!ዉዴ እባክህ አይኖችህ ገደሉኝ!!እባክህ ዛሬ ከቻልክ ከካፍቴሪያዉ ኣጠገብ ያለዉን የባስኬት ቦል ሜዳ ላይ ጠብቀኝ ቢያንስ የልቤን ልንገርህ!!አደራ
ያንተዉ ኣፍቃሪ ጀግናዉ መቶ ኣለቃ በላይነህ ዼንሳሞ!
ጨምጫሚ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1075
Joined: Sun Sep 20, 2009 6:44 am

Postby ጨምጫሚ » Wed Aug 11, 2010 8:54 am

ከምሬነው ምልህ እኔ አንተን ብሆን በማንነቴ አላፍርም ቅቅቅቅ ኮምፕሌክሳም ነገር ነሽ :lol: :lol: :lol:
ጨምጫሚ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1075
Joined: Sun Sep 20, 2009 6:44 am

Postby ጌታ » Thu Aug 12, 2010 2:48 pm

ጨምጫሚ wrote:ተይ አንቺ ጎንደርዬ ያዲሳባ ልጅ ለመምሰል አትሞክሪ ተነቅቶብሻል
እንዲያውም ከጎንደር ዲቪ ደርሶህ በባስ ስትመጣ አጎትህ አይደሉም የተቀበሉህ ከዛ ጫማና ልብስ ገዝተውልህ ፕሮሰስህን እስክትጨርስ ቤታቸው አስተናግደውህ አደል የሽኙህ :lol: አይነቃብኝም ብለሽ ነው ባንቺ ቤት
ጥሬ ጤባ :lol: :lol:

ኣሸወይና wrote:ከችችችችችችችችችችችችችች ብለናል!ያራዳ ልጆች ሰላም ናችሁልኝ!ሰላማጩ ይብዛዛ!ብሎኣል ያ ማነዉ ቲቸር ጉጭማ የክፍሌክስ ልጅ የዕርሻ አስተማሪ!!መቼም እኔ የተማርኩት ከኢለመንተሪ እስከ ሁለተኛ ደረጃ አረ ሶስትም በሉት ያዉ የአራዳ ልጅ እምብርት እንደጉድ ከሚመረትበት ከሚኒሊክ ነኝኝ''
በጣም ከሚገርመኝ አንዱ የክፍሌክስ ልጅ የትሬኒንግ ጊዜዉን ጨርሶ ሊወጣ ሲል የኛን ክፍል ተማሪ የዛኑ ሰዐት አስተያየት እንዲሰጡት ለመነን ዕና ራንደምሊ የተጻፈለትን ደብዳቤ ማንበበ ጀምረ ለክላሱ!!
የደረሰዉ ደብዳቤ ዕንዲህ ይል ነበር አንደኛዉ
ዉድ የኔ ፍቅር!ንጉስን ከመከራ ዕና ከስቃይ ለማዳን ኮከብ ዕና ክዋክብት የሆኑት አይኖችህ ሰይፍ ከመሰሉ ቅንድቦችህ ጋራ ተደምረዉ የልቤን ገጽ ሰንጥቀዉ ፍቅርህ የዘወትር ሰቀቀን ሆኖብኛል! ዉዴ ሂሳብ ስታስተምረኝ በህልሜ ሁሉ እየመጣህ ስለምታስጠናኝ የማልወደዉን ሂሳብ ትምህርት ይህዉና 100%ማምጣት ጀምሬአለሁኝ!!ዉዴ ምን ብዬ እንደማናግርህ ግራ ገባኝ!በፍቅርህ ስቃይ ዉሀ መጠጣት ሳይቀር ትቼዋለሁኝ!!ዉዴ እባክህ አይኖችህ ገደሉኝ!!እባክህ ዛሬ ከቻልክ ከካፍቴሪያዉ ኣጠገብ ያለዉን የባስኬት ቦል ሜዳ ላይ ጠብቀኝ ቢያንስ የልቤን ልንገርህ!!አደራ
ያንተዉ ኣፍቃሪ ጀግናዉ መቶ ኣለቃ በላይነህ ዼንሳሞ!

ጨምጫሚው እባክህ ጨዋታ አታቆርፍድ:: አንተ የሚያምርብህ ከሣምራዊ ጋር መቀለድ ነው:: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: እነ ኣሸወይና አይመጥኑህም::
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3083
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby ጨምጫሚ » Thu Aug 12, 2010 11:48 pm

እንዳንተ አይነት ቆዳ ኮምፕሌክሳም ነው እኮ እየመጣ ጨዋታ ሚያቆረፍደው ምኑ ገሪባ ነው በሉ!! :lol: :lol:
ጌታ wrote:ጨምጫሚው እባክህ ጨዋታ አታቆርፍድ:: አንተ የሚያምርብህ ከሣምራዊ ጋር መቀለድ ነው:: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: እነ ኣሸወይና አይመጥኑህም::
ጨምጫሚ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1075
Joined: Sun Sep 20, 2009 6:44 am

Postby እዮባ » Fri Aug 13, 2010 3:46 am

HD በፕራይቬት ዋርካ እምቢ እንዳለችው ነግሮኝ ይህንን ኮፒ ፔስት አርጌ እንድለጥፍላቹ ነግሮኛል............... ከሰሜን , ከኖርዝ , ከደቡብ , ከሳውዝ , ከመዕራብ , ከዌስት , ከምስራቅ , ከኢስት በስምንቱም አቅጣጫ ተሰዳቹ , ነገር ግን ከምድራችን ሴንተር ከሆነችው አዱ ገነት የተወለዳቹ ጀለሶች እንኳን ወደዚህ ከች ከች አላችሁ , , ሰላምታዬ በመንኩራኩር ይድረሳቹ , ሰሞኑን የሆነ ግብዳ የኤኮኖሚ ቀውስ አጋጥሞኝ, በቃ ኢንተርኔቱ ምናምን እንዳይቆጥር ኮይን ቁጠባ ነው የጠፋሁት, :lol: በዛ ላይ በኤኮኖሚ መቃወስ ምክንያት ብር የተበደርኳቸው ሸዋዬዎች ሌላ ቦታ አጥተውኝ እዚህ ዋርካ እንዳያገኙኝ ብዬም ነው :lol: :lol: , :lol: ሸዋዬዎች ሰላም ነው? አንተ ጨምጬክስ ምንድነው? :roll: እቧ? ከክፍሌክስ አምጥቼ ሎያል ያደረኩህ እኔ ሳልኖር ሩሟን ጸዳ አድርገህ እንድታቆያት ነው እንጂ እንድታስታውክባት ነው እንዴ? እንደነ አሸወይናና ጌታህ የመሳሰሉ እንግዶች ከች ሲሉ ቡሌ ምናምን አቅርበህ እኔ እስክመጣ እንዳይደብራቸው ከፍየልህ ጋር ካራቴ ምናምን እንዲሁም ሮማንስ እያሳየህ እንድትጠብቀኝ ነው እንጂ እንዴት እነደነሱን አይነት ከባድ የHD ጀለሶች ትሳፈጣለህ? በል ይሄ የመጬ ማስጠንቀቅያ ነው, አቡነ አረጋዊን, የአራዳ ልጆች ሰላም ነው? አሼ ለቲቸራቹ የጻፋቹት ደብዳቤ አድክም ነው, :lol: አኛ ደሞ አንድ ግዜ አንድ ምርር ያደረገን የክፍሌክስ አስተማሪ ነበር አልኩሽ, በቃ አለ አይደል ወሬው ሁሉ ስለ በከብት, እበት, እርሻ ምናምን ነው, አንዳንዴማ ስናማርረው እናንተን ከማስተማር የመንዝ በግ መጠበቅ ይሻላል ይለን ነበር, ታድያ አንድ ግዜ የሰኔ30 ቀን በቃ አለ አይደል መሰነባበቻ እንጋብዝህ አልነውና እዛ ቡልጋርያ አካባቢ የሆነ ምግብ ቤት ወሰድነው, ከዛ የመጬ አብልተነው ደስ ብሎት ምናምን እኛም የራሳችንን አዘን ሀይለኛ ሀይለኛ ቡሌ ጠልፈን አንዳችን ሸኖ ቤት እንሂድ አልንና, ሌላችን ደሞ ከውጪ የምናቀው ጀለሳችን ያየን አስመስለን ጠብቀን አልነውና በዛው ተሸበለልንልሽ :lol: :lol: ምስኪኑ ቲቸር ሸዋዬ እዛ ዱቅ ብሎ ሲጠብቅ ሲጠብቅ የሚመጣ የለም, ከዛ ሆቴሉን ቀወጠው አሉ :lol: አቤት ግፍ, እሱ ስራችን ግን የመጬ ነው የሚያስቀጣን ገብሬልን, :lol: :lol: አንድ ቀን ግን ስሰማ ኢናው ለካ ጁባው ጠሮበት ሰአቱንና ቀለበቱን ሊያሲዝ ሲል አስተናጋጆቹ አዝነውለት በቃ እናምንሀለን ተመለስና ብሩን ይዘህ ና እንዳሉት ሰማንልሽ :lol: ነገ ከች ይባልለትና እንደሰኩራለን , ቡሌ ልጥከፍ, ቄሳችን ከች ብለው ነበር አሉ ዛሬ, እስኪ ትራፊዬን ልንፋ
Last edited by እዮባ on Fri Aug 13, 2010 6:32 pm, edited 1 time in total.
A+T ርኛ

MY THINKING IS CLEAR, MY SPEECH IS CRYPTIC.
እዮባ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 906
Joined: Sat Jun 20, 2009 3:30 am
Location: In the state of peace

Postby ጨምጫሚ » Fri Aug 13, 2010 4:07 am

እዮባ አራዳ ሆነ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
እዮባ wrote:ከሰሜን , ከኖርዝ , ከደቡብ , ከሳውዝ , ከመዕራብ , ከዌስት , ከምስራቅ , ከኢስት በስምንቱም አቅጣጫ ተሰዳቹ , ነገር ግን ከምድራችን ሴንተር ከሆነችው አዱ ገነት የተወለዳቹ ጀለሶች እንኳን ወደዚህ ከች ከች አላችሁ , , ሰላምታዬ በመንኩራኩር ይድረሳቹ , ሰሞኑን የሆነ ግብዳ የኤኮኖሚ ቀውስ አጋጥሞኝ, በቃ ኢንተርኔቱ ምናምን እንዳይቆጥር ኮይን ቁጠባ ነው የጠፋሁት, :lol: በዛ ላይ በኤኮኖሚ መቃወስ ምክንያት ብር የተበደርኳቸው ሸዋዬዎች ሌላ ቦታ አጥተውኝ እዚህ ዋርካ እንዳያገኙኝ ብዬም ነው :lol: :lol: , :lol: ሸዋዬዎች ሰላም ነው? አንተ ጨምጬክስ ምንድነው? :roll: እቧ? ከክፍሌክስ አምጥቼ ሎያል ያደረኩህ እኔ ሳልኖር ሩሟን ጸዳ አድርገህ እንድታቆያት ነው እንጂ እንድታስታውክባት ነው እንዴ? እንደነ አሸወይናና ጌታህ የመሳሰሉ እንግዶች ከች ሲሉ ቡሌ ምናምን አቅርበህ እኔ እስክመጣ እንዳይደብራቸው ከፍየልህ ጋር ካራቴ ምናምን እንዲሁም ሮማንስ እያሳየህ እንድትጠብቀኝ ነው እንጂ እንዴት እነደነሱን አይነት ከባድ የHD ጀለሶች ትሳፈጣለህ? በል ይሄ የመጬ ማስጠንቀቅያ ነው, አቡነ አረጋዊን, የአራዳ ልጆች ሰላም ነው? አሼ ለቲቸራቹ የጻፋቹት ደብዳቤ አድክም ነው, :lol: አኛ ደሞ አንድ ግዜ አንድ ምርር ያደረገን የክፍሌክስ አስተማሪ ነበር አልኩሽ, በቃ አለ አይደል ወሬው ሁሉ ስለ በከብት, እበት, እርሻ ምናምን ነው, አንዳንዴማ ስናማርረው እናንተን ከማስተማር የመንዝ በግ መጠበቅ ይሻላል ይለን ነበር, ታድያ አንድ ግዜ የሰኔ30 ቀን በቃ አለ አይደል መሰነባበቻ እንጋብዝህ አልነውና እዛ ቡልጋርያ አካባቢ የሆነ ምግብ ቤት ወሰድነው, ከዛ የመጬ አብልተነው ደስ ብሎት ምናምን እኛም የራሳችንን አዘን ሀይለኛ ሀይለኛ ቡሌ ጠልፈን አንዳችን ሸኖ ቤት እንሂድ አልንና, ሌላችን ደሞ ከውጪ የምናቀው ጀለሳችን ያየን አስመስለን ጠብቀን አልነውና በዛው ተሸበለልንልሽ :lol: :lol: ምስኪኑ ቲቸር ሸዋዬ እዛ ዱቅ ብሎ ሲጠብቅ ሲጠብቅ የሚመጣ የለም, ከዛ ሆቴሉን ቀወጠው አሉ :lol: አቤት ግፍ, እሱ ስራችን ግን የመጬ ነው የሚያስቀጣን ገብሬልን, :lol: :lol: አንድ ቀን ግን ስሰማ ኢናው ለካ ጁባው ጠሮበት ሰአቱንና ቀለበቱን ሊያሲዝ ሲል አስተናጋጆቹ አዝነውለት በቃ እናምንሀለን ተመለስና ብሩን ይዘህ ና እንዳሉት ሰማንልሽ :lol: ነገ ከች ይባልለትና እንደሰኩራለን , ቡሌ ልጥከፍ, ቄሳችን ከች ብለው ነበር አሉ ዛሬ, እስኪ ትራፊዬን ልንፋ
ጨምጫሚ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1075
Joined: Sun Sep 20, 2009 6:44 am

Postby ጌታ » Fri Aug 13, 2010 2:04 pm

ጨምጫሚ wrote:እዮባ አራዳ ሆነ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

ጨምጬው

እዚህ ቤት እነ ጦምኔው ኤችዲ ሳራንደም እና ኣሸወይና የሚጽፉትን በቀን ሁለቴ ብታነቢ አራዳ የመሆን ተሥፋ አለሽ:: ይመችሽ

ቆዳው ኮምፕሌክሳሙ ነኝ :lol: :lol: :lol: ሌላም የፋራ ቡጢ ካለሽ ጨምሪልኝ
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3083
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby HD » Fri Aug 13, 2010 6:27 pm

ዋርካቹ ጠቆረችብኝ አቦ, ትናንትና እዚህ ስደቀድቅ አምሽቼ ልለጥፍ ብል ብለው, እምቢ አለኝ እናቱነኝላትና, ከዛ የጻፍኩት ባክኖ እንዳይቀር እኔ ጀለሳቹ ትናንት ማታ እዮባ ኦንላይን ላይ ስለነበረ በፕራይቬት ለጥፍልኝ አልኩትና ባውንስ አረኩላቹ, እዮባ ይመችሽ ቴንክዩ የአራዳ ልጅ, ኤኒዌይ, አንተ ጨምጫሚ እናትህነኝላትና የጻፍኩልህ መልዕክት ደረሰህ? ቆይ መጣሁ,
HD
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 114
Joined: Mon Jul 12, 2010 3:11 am

Postby ጨምጫሚ » Fri Aug 13, 2010 11:15 pm

እዚ ቤት አራዳ ለመምሰል ሚሞክሩ እንጂ አራዳ አላየሁም :lol: :lol:
ላንተና እዮባ አራዶች ናቸው
ለኔ አይደሉም :lol: :lol: :lol:
HD ምነው ብሮ ጭውትዬውን ታደራዋለህ ብለን ብንጠብቅ ጠፋሽብን እምይ ያራዳ ልጅ :lol: :lol: :lol:
ጨምጬው

እዚህ ቤት እነ ጦምኔው ኤችዲ ሳራንደም እና ኣሸወይና የሚጽፉትን በቀን ሁለቴ ብታነቢ አራዳ የመሆን ተሥፋ አለሽ:: ይመችሽ

ቆዳው ኮምፕሌክሳሙ ነኝ :lol: :lol: :lol: ሌላም የፋራ ቡጢ ካለሽ ጨምሪልኝ
ጨምጫሚ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1075
Joined: Sun Sep 20, 2009 6:44 am

Postby recho » Sat Aug 14, 2010 2:58 am

ቅቅቅ ጌታ ... በቃ ሰው ሁሉ ነቃብህ ማለት ነው ? ፋራነትህን ? :lol: :lol: ልጁ እንኩዋን ከማን ጋር እየተሳፈጠ እንደሆነ ስላላወቀ ነው :lol: ማን ቀባጥር አለህ .. እኔ ያው ፋራነቴን አምኜ እንዳትገቡ ስለሚል በበሩ ቀዳዳ አሾልቄ አይቼ ሳልፍ ፈሪ ፈሪ ብለህኝ ዘው አላልክም ! የታባት ቅቅቅቅ ...

ሰላም ለቤቱ አራዶች በሙሉ .... እግረ መንገዴን ... :)
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ጦምኔው » Sat Aug 14, 2010 8:44 pm

ሰላም ጀለሶች.......አማን ንው?

አሪፎቹ የት ጠፍተው ነው? ጨምጫሚ ( ስምሽ ለማቆላመጥ አይመችም እንጂ ላቆላምጥሽ ነበር :lol: xጨምጬ X :lol:
አኒ ግን በጣም ብዙ ጊዜ ስከልምሽ ምናምን ጭውቴ አታርፊም ነገር.... ዘለሽ ሽመል ጋማ ነው የምትይው.....ምንድነው እሱ? በልጅነትሽ ተደባድበሽ ጥጋብሽ አልወጣልሽም መሰለኝ :lol: ከምር ካገኘሽው ጋር መጋጨት ይብራብሽ....... ሰምታይምስ ክብሮ ምናምን ተማሪ.....አሪፍ ሁኚና መፎጋገር ከቻልሽ ተፎጋገሪ....ካልሆነ ሰላም አውርጂ እና እንሞዳሞድበት....አሁን ለምሳሌ እኔ ሳስብሽ ሳስብሽ የሆንሽ ዘናጭ ጎረምሳ ትመስይኛለሽ...... ስልሽ ብዙ ጊዜ ሱሪሽ ውስጥ ወትፈሽ መልበስ የምትወጂ ነገር...... በጣም ፕሮቶኮል ጠባቂ ከመሆንሽ የተነሳ ኮትሽን ሁሉ ሱሪሽ ውስጥ ትወትፊያለሽ ነገር :lol:

ከምር ግን የት ሰፈር ነው ያደግሽው?.....ወይስ ገና አላደግሽም? :lol: የሆንሽ የየኔታ ልጅ ነገር ነሽ.... ወግ ዕንቄ ቢጤ.... ለማንኛውን የአራዳነት ዋናው መሰረቱ ነገሮችን ማቅለል ነው...... ቀለል አድርጎ መውሰድ........እኛ እዚህ ውስጥ ማንንም አናርፍም....ስልሽ አንተዋወቅም...... በቃ ዋርካ ከች የምንለው ለመደበር ነው..... ስልሽ ዘና ለማለት.......እና አንቺ የማታውቂውን ሰው አትስደቢ......ገባሽ የአራዳ ልጅ? ዘና በይ.......እኛም እንፎጋገርበት.....ጭውቴያችን ካልተመቸሽ ደሞ ወላ በይ...... ካሁን በኅላ እዚህ ከች ብለሽ እሳደባለሁ ምናምን ብትዪ ጆሮሽን ይዘን ከሳራንደም ጋር እንደ ጅራፍ ነው የምናጮህሽ :lol: ብለህ ታስፈራራና ወዲያው ደሞ ሰላም ነገር ታወርዳለህ.......ሀሀሀ..... አይ ጌጃነት ከምር ኤክስፕሪያንስ ማድረግ እፈልጋለሁ..... እንዴት ግን ከአራዳነት ወደ ጌጃነት መቀየር ይቻላል.. :?: እንደውም አሪፍ ሀሳብ መጣልኝ......ከምር ጌጃዎች አትግቡ እዚህ ሩም ምናምን እያልን ከምናባራቸው እኛ አሪፍነት እናስተምራቸው እነሱ ደሞ ጌጃነት ያስተምሩን....... 1-ቱ-1 ነገር...... :lol:

ፒስ አባቱ......ይመችሽ
ጦምኔው
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1529
Joined: Sun Jan 14, 2007 10:40 pm
Location: Right here

Postby ጦምኔው » Sat Aug 14, 2010 9:03 pm

አቦ የትምሮ ቤት ጨዋታ ስትሉ..... ኮልፌ እየተማርን አንድ ጂዮግራፉኢ አስተማሪ ነበሩ... ቲቸር ታዬ የሚባሉ ( Hey dudes if he is somebody you know, no offense :lol: ) ...እና ራሰ በረሀ ነበሩ እና " ባጂዮ" ነበረ የሚባሉት :lol: እና በጣም አጭር ናቸው...ክላስ ሲገቡ አንድ የተረገመ ልጅ ነበር... ዳስተር ይቀበላቸው እና ወንበር ላይ ቆሞ ነው የሚያጠፋው ( በጣም ረጅም ልጅ እኮ ነው ) :lol:

ሌላ ከትምሮ ቤት የማልረሳው...አንዴ የግብዳው የብራዘርን የድሮ የአማርኛ ደብተር አግኝተን ስናገላብጥ " ተወጥሮ" በሚለው ቃል ዐረፍተ ነገር ስሩ ተብለው " ልጁ በሱሪ ተወጥሮ ሄደ::" ብሎ የሰራው ዐረፍተ ነገር አይረሳኝም :lol:

ሌላው ሸኖ ቤት እና ክፍል ውስጥ ግድግዳ ላይ የሚጽፉ ነገሮች ፈኒ ነበሩ......( እስኪ ቺኮች ንገሩን....እናንተም ሸኖ ቤት ጥቅስ ትጽፋላቹ? :lol: )

እስኪ አንድ ሁለት ላስታውስ.......

" ሽሮን ሲያታልሏት ፕሮቲን ነሽ አሏት"

" ለሸኖ ቤት ጥራት አነጣጥሮ ማራ* "

እስኪ ጭውቴ አመጣጡ.....የትምሮ ቤት ፉገራዎች ምናምን ......

ሪቾ ተከልመሻል....አማን ነው?
ጦምኔው
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1529
Joined: Sun Jan 14, 2007 10:40 pm
Location: Right here

Postby ገልብጤ » Sun Aug 15, 2010 8:25 pm

HD wrote:ዋርካቹ ጠቆረችብኝ አቦ, ትናንትና እዚህ ስደቀድቅ አምሽቼ ልለጥፍ ብል ብለው, እምቢ አለኝ እናቱነኝላትና, ከዛ የጻፍኩት ባክኖ እንዳይቀር እኔ ጀለሳቹ ትናንት ማታ እዮባ ኦንላይን ላይ ስለነበረ በፕራይቬት ለጥፍልኝ አልኩትና ባውንስ አረኩላቹ, እዮባ ይመችሽ ቴንክዩ የአራዳ ልጅ, ኤኒዌይ, አንተ ጨምጫሚ እናትህነኝላትና የጻፍኩልህ መልዕክት ደረሰህ? ቆይ መጣሁ,

ምነው መነው..HD..በእዮባ /ቆምጨው/ ደብዳቤ ማስለክ ጀመርክ..እዮባ እኮ የመጨረሻ ፋራ እኮ ነው ..እዮባ አንድ ጊዜ ሀንገር ይዞት ቡሌ ፍለጋ ሲንከለወስ በለስ ይቀናውና አንዱ ቦርኮ ቡሌ ያስጠልፈዋል እዮባ /ቆምጨው/ደግሞ ሀንገሩ አላስችል ብሎት ስለነበር ሲስገበገብ ቡሌው ውስጥ የነበረውን ኮንዶም ስጋ መስሎት በህይለኛው ነው የነፋው አሁን ኮንዶሙ እጢ ሆኖበት ማስተዋል ተስኖታል
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1746
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 4 guests