የአዲስ አበባ ልጆች ከች በሉ/ፋራዎች እንዳትገቡብን

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby mamay » Sun Aug 15, 2010 9:31 pm

:lol: :lol: :lol: ቅቅቅቅቅ እዮባም አራዳ ሆነ
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ቅምጣም
mamay
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 265
Joined: Tue Feb 28, 2006 6:45 pm

Postby ኣሸወይና » Mon Aug 16, 2010 11:44 am

ሠላም ያራዳ ልጆች እንደምን አላችሁልኝ!!ሰላምታዬ በነፍ ይሁንላችሁ!! ዕንዲሁም ለዘመናት እንዲሁም ለቀጣይ ምዕት አመታት ክላዉን ለምንሰራባችሁ!በጣሙንም ለምናሰቃያችሁ! እንዲሁም በሰፊዉ ለምንሞዳሞድባችሁ የክፍሌክስ ልጆች!
ዉድ የክፍሌክስ ልጆች መቼም የዕናንተ ከአፈጣጠራችሁ ጀምሮ እስከ አለባበሳችሁ ድረስ ለኛ ምችትትትት ትሉናላችሁ!!ከገጠሩ ጀምራችሁ እዚህ እስከሰለጠነዉ አለምም ስትኖሩ! በሰለጠነ ህዝብ መካከል የምትገኙ የዝንጀሮ መንጋ ስለሆናችሁ :lol: ዕናንተን ማየት በራሱ ምን ያክል ዕኛን የአዱ ገነት ልጆችንም ሆነ በሰለጠነዉ ዐለም የሚኖሩ ህዝቦችም ታላቅ መዝናኛዎች ስለሆናችሁ ትመቹኛላችሁ!!ዕናንተ እዚህ ባትገቡ ኖሮ እኮ የኛ አንዳንድ ፊልሞች ይበሉ ነበር!! ጋሽ ክሊንተን እግዜሩ ይይለት!በስንት ጆንያ ኩንታል ጭኑኣችሁ እንዳስገባችሁ!ኦፕራ ትወቀዉ :lol: :lol: አንዱኣ የጨምጫሚዉ ዕና የማሜ እህት ዕልም ያለች እርጥብ ሰሞኑን የምኖርበት ከተማ ድረስ ከች አለች! :lol: መቼም የቻይና ሱሪ ምስጋና ይግባዉና እቺ እርጥብ she got some some መቼም እስቴፓዋ ተመችቶኝ ጠጋ አልኩኣት!
ምን ያደርጋል አማርኛዋ እንዳገሩኣ ቁምጣ ኣጥሩኣታል!!
ኣንቱዋ!!አለችኝ እንደመሽኮርመም እያለች!ዕኔም አቤት አልኩኣት ዳሌዎቹኣ ላይ አትኩሬ!!
""እንዼዉ ህየ ቦላሌ ህንዲየዉ ዴጊም አይዴል ወይ?ምኒዬዉ ዼጋግመህ ኣዬህእዉ"""ቀበል አድርጌ አይ በጣም አምሮብሻል እንደዉም ኤንጅል መላኩ ዕንኳን ዕንዳንቺ አላማረባትም አልኵኣት!! ማኒያት ዴሞ ዴግሞ ዬንጅል መላሁ!አለችኝ!!ዕኔም የአሰብኩትን ጥዝጠዛ መግቢያ አገኝሁኝና!ኤንጅልማ የአንቺ አግብቶሽ የአመጣሽ የባልሽ እጮኛ ናት!!አልኩኝ ከንፈሬን እየመጠጥኩኝ!!
ሀረገኝ ሀረገኝ ይሄ ቦርጪያም ጎንደሬዬ ተጪያወቴቢኝ!!እያለች ጩህእቱኣን ልታቀለጠዉ ስትል አይዞሽ እንደዉም እርሱ ነገሩ ስራዉ ይሄዉ ነዉ ብዬ የበለጠ የበራዉን ችቦ አነደድኩላት!!ከዛም ዚይኣሬ እዚያ ቤት በፍጡም ሬሳዬ ካልሆኔ አልጊባትም!!ስትለኝ ልቤ ጮቤ እረገጠ!!አንድ ሁለቴ የቁጩ አግደርድሬያት! :roll:
አይኔ እየተቁለጨለጨ ወደኔ ትቤ ይዣት ይቺን የክፍሌክስ ቺክ ተሸበለኩኝ!! :lol:
ገና እቤቴ ስትገባ የቤቴ ዉበት ማረካት!!ኣይ የህእተሜ ሰዉ!እንዲዬዉ ህናንቴ የቲም ብትሄዱ ሲያሚርባችሁ!እየአለች ግልጽልጽ ያለ አድናቆቱኣን ለገሰችኝ!!ዕኔም በፍጥነት ለSOS ያዘጋጀሁኣትን ምርጥ ድሮዉ የሆነዉን ጅንጅኔን አውጥቼ ፊቱኣ ለኮስኩት!!ኣንቴዬ ቲንባሆ ዸግ አይዴለም አለችኝ!እኔም አንድ ሁለቴ ፓፍ ፊቱኣ ላይ ነፋሁላት!!ኣጅሪት ትንሽ እስኔፉ ሲደርሳት!!ነገር አለሙን እረሳችዉ! :lol: አንቴዬ አለች ማግ ማግ አድርጋ ጡዘት ዉስጥ ሰምጣ!!
ኣንቴዬ ህኔ እኮ ህልሜ ለግዜሩ ከዲሮ የቴናገርሁት ህሊሜ አምላኪዬን ዶፍቴር ከሚታዴርህእኝ; ህንዼዉ ሊያንዲ አዴኣር ህንኳን የህእተሜ ሰዉ ህንዲጢሊሊኝ
ኔዉ የዘወትር ጠሎቴ!!እልል ጤሎቴ ቴሴማ ብላ! እንደትኩስ እንጀራ ተወረወረችብኝ! :lol: :lol:
እንግዲህ ወንድሞቼ ፋርጣዎች እንዲሁም እርጥቦች ከአራዳ ልጆች ጋራ መጫወት ማለት''በባዶ እግር የተሳለ ምላጭ ላይ መሮጥ ማለት ነዉ!!
በነገራችን ላይ የራዳ ልጆች እስቲ ከክፍለ ሀገር ቺኮች
ጋር ያሳለፋችሁትን!!ድብቁን የፍቅር ሮማንስ ጭዉቴዎችን እዚህ ከችችች አድርጉና ጸሀይ እናሙቀዉ!!
ኣሸወይና
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 152
Joined: Sat Sep 12, 2009 1:31 am

Postby HD » Mon Aug 16, 2010 8:06 pm

የአራዳ ልጆች አሰላም አሌኩም ብያለው, ከች አልኩላቹ, ትንሽ ከበድ ካለ አዳር በሁዋላ ሪከቨር እያረኩ ነው :lol: , የትምሮ ቤቶቻችንማ ቀልዶች እስከዛሬም አያረጁም እኮ :lol: :lol: ስትፈልጉ ወደ ጎን, ስትፈልጉ ወደ ላይ, ወደ ታች በሁሉም አቅጣጫ ብታነቡዋቸው ያስቃሉ, :lol: በተለይ ሸኖ ቤቶች ውስጥ የሚጻፉት አቤት ፉጌ, :lol: እንደምታውቁት ደሞ ሸኖ ቤታቾችን ጽዱና ጥራታቸውን የጠበቁ በመሆናቸው ገና ሲገባባቸው መዐዛቸው እራሱ የመሽናትና የማራት እንዲሁም የማስታወክ አፒታይትን ይከፍታሉ, :lol: :lol:
የቺኮቹ ሸኖ ቤት የሚገኘው ከኛ ሸኖ ቤት አጠገብ ስለነበረ አንዳንድ የጠማቸው ጀለሶቻችን ቀዳዳ ቦርቡረው ሲከልሙ ምናምን ትዝ ይለኛል, :lol: :lol: ኢለመንተሪ የበጠስኩበት ትምሮ ቤት ደሞ ሙሉ ቀን ትምሮ ስለነበር ብዙ ተማሪዎች ምሳ ይዘው ይመጡ ነበር, ምሳ ደሞ ክፍል ይዞ መግባት ሀርድ ስከሚያስቦጭቅ የሆነ ግብዳ ካቢኔት ነገር ነበር ከብረት የተሰራ, እና ሁሉም እዛ አስቀምጦ ክፍል ሲገባ እኛ ፍሬንዶች ፎርፌ እንገጭና አንድ የአስራ አምስት ሰው ቡሌ እንደፍቅ ነበር, ከዛ አዳሜ ምሳ ሰዐት ላይ ምሳ ልትበላ ስትከፍት ጠቅላላ ባዶ ሆኖ ታገኝ ነበር, :lol: :lol: በተለይ ደሞ ቀለሞ የሆኑትን እንደ One-Now አይነት ጀለሶች ምሳቸውን መርጠን ነበር የምንነፋው, ጨምጬክስ ሰላም ነው? አንተን ሳይ ትዝ የሚለኝ ጨጨብሳ ነው, :lol: እናቴ ትሙት, አንድ የሆነ ሸዋዬ ቀለም ተማሪ ነበረ, በየ ቀኑ ጨጨብሳ ይዞ ይመጣና ከኛ ጋር በሁለት ፓስቲ ትሬድ ያደርገው ነበር ,
ቆይ መጣሁ ማንቼን ልይ
HD
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 114
Joined: Mon Jul 12, 2010 3:11 am

Postby HD » Tue Aug 17, 2010 2:32 am

እዋይ , ማንቼ ዛሬ እሳት ጎርሶ ነው የመጣው , ቀጠቀጠ ነው የሚባልው , ኳስ ሳይ ባፍንጫዬ , ባፌ , በጆሮዬ , በቂጤ , በላጀዬ በሁሉም በኩል ትኩስ ላብ ያልበኛል , ለምን እንደሆነ ታውቃላቹ ? ምቀኝነት :roll: ቱፍ , ያኔ አልሙዬ ሜዳ , ካራማራ ሜዳ , ጨፌ ሜዳ እየሄድን ዲናሟችን እስኪቃጠል ድረስ የተራገጥነው ማንቼ እንገባለን በሚል ቪዥን ነበር , ታኬታችንና ሸራ ጫማችንን እየያዝን ወደ ሜዳ ስንሄድ አቧራ ለብሰን መንገድ ላይ ያሉ ሸዋዬዎች በዛ ቦጋለ አይናቸው ሲያፈጡብን , በዛ ላይ እዛ የነበረው ክንቻ በለው , :lol: በረኛ ላለመግባት ክንቻ , ቅጣት ምት ለመምታት ክንቻ , ለመጫወት ክንቻ , ታድያ ብዙውን ግዜ ጉልቤዎች ነበሩ የሚጫወቱት , :roll: አንድ ሀድጎ የምንለው ጉልቤ ነበር እናቱን ልቀፍለትና , አንድ ጊዜ አንድ ቺክ ከተስፋ ኮከብ ጠብሼ ጨፌ ሜዳ ይዣት ከች አልኩና አለ አይደለ ስሸነሽን ምናምን አንድትከልመኝ , ለካ ተሳስቼ በሸርተቴ አፈረጥኩት መሰለኝ እዛ ህዝብ ፊት በዛ ማንጎ ጭንቄው በቴስታ ቢለኝ እዛ ሜዳ ላይ ተዘረርኩላቹ , እሱን ግን አሁንም ባገኘው አልለቀውም ማርያምን , ቺኬ ፊት እንደዛ ገንጥሎኝ በነጋታው እሷን ሄጄ ልጀነጅናት ስል ''እኔኮ የምትጫወት መስሎኝ እንጂ , እራስህ ኳስ መሆንህን ባውቅ አልሄድም ነበር አለችኝ '' , በተለይ ፈላ እያለንማ ክላስ ውስጥ ያለነው ወንዶች በጠቅላላ ሾዳዎቻችን (ማጫ ) ባለ መስኮቶች ነበሩ , ኳስ እያደራንባቸው , :lol: አንድ ፍሬንድ ነበረንማ አልኳቹ ሾዳው ከአንበሳ ጫማ ነበር የተገዛለት , ከዛ ተከላካይ ይሆንና በቃ ጠራርቦ ጠራርቦ እግሮቻችንን በተጠበሰ በቆሎ ነበር የሚያስመስላቸው , ''ቅልጥም ሰባሪ '' ብለን ስም አውጣንለታ :lol: :lol: g አሼ ሰላም ነው ? ከባድ ጀለስ , የቺኳ ነገር ተመችቶኛል , :lol: እንዲህ ነው እንጂ የአራዳ ልጅ , ሸዋዬዎች ጥብቆ ጅንስ ሲለብሱ እኮ የሽንኩርት ቅርጽ ነው ያላቸው , ለነገሩ የሸገርም ሆኑ የክፍሌክስ , ቺኮቻችን ጸዳ ያሉ ናቸው , እኔ ባክሽ ድሮ ነበር ሰራተኞቻችንን የምሸከሽካቸው :lol: አደገኛ አይታው የማታውቀው ፊልም ይዤ ከች እልና ማንም በሌለበት ነይ እንይ ስላት ፍንክንክ ብላ ዱቅ ትላለች , ከዛ ጠራ ያለ ፓርት ላይ ሲደርስ ምንድነው የሚያረጉት ስትለኝ ቆይ ላሳይሽ እልና እዛ ነበር የምነጫቸው , :lol: ጨምጬክስ ይሄኔ እኮ እህትህ ትሆናለች :lol: :lol:
HD
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 114
Joined: Mon Jul 12, 2010 3:11 am

Postby ቢጥቅ » Tue Aug 17, 2010 11:40 am

ወይ HD በሳቅ ነው ግድል ያረከኝ...በጣም አሪፍ ክፍል ነው የከፈትከው 8) 8) 8)
ቢጥቅ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 470
Joined: Sat Sep 12, 2009 3:54 pm

Postby ኣሸወይና » Wed Aug 18, 2010 10:23 pm

ሰላም ብለናል!!አንድና ሁለት በሌለዉ ምርጥ ሰላምታ የአዱ ገነት ልጆች!!አብሽር ይመቸን ይመቻቹ!!በያላችሁበት!!
HD,ጌታ,ጦምኔዉ,እዮባ,ስማችሁን እንደሰማይ ክዋክብት የበዛ የአራዳ ልጆች!
ጨዋታን ጨዋታ ያነሳዋል!!እስቲ በናታችሁ ከባደግ ቺክ ጋራ ፎንቃ የጨበጠዉ አለ እንዴ!!እንደገቡ ነበር!ትዝ ይለኛል ከቀበሌ ህብረት ሱቅ ማዘሬ የቤተሰቡን አባላት አስልፋን ወደቀበሌ ህብረት ሱቅ ፊት ፊት እየመራች የደርስነዉ!! የኔ አይኖች ወደ ተከመሩት ስኳሮች ሲያመሩ የዕናቴ ዕና የወንድሞቼ አይኖች ግን እንደጉድ በተደረደሩ የዘይት በርሜሎች አተኮሩ!!ከዛም አንዱን በርሜል ሆ ብለን እያንከባለልን እንደምንም ቤት አስገባነዉ!!
እንዲህ እያልን ወርቃማ ዘረፋ ስናጡኣጡፍ ነበር በነጋታዉ አገር አማን ነዉ ብለን ደቅሰን እያለ!!ዋይ በሩን ከፍት አጁኣ የሚል የሴት ወያኔ ድምጽ ከዕንቅልፌ የቀሰቀሰኝ!!
በህገ ወጥ የቀጠልኩኣት ክላሴ ካሁን በፊት እንዲህ አይነት ድምጽ ሰምታም አይታም አታዉቅም ነበር''
ኣታ!ትናንት ቡኣይ ደርግ ኢሰፓ እዚህ ክፍል ገብቱኣል አለችኝ!ገና በሩን እንደከፍትኩኝ!!ምን አልኩኝ እየተኮላተፍኩኝ!!ዋይ አታ ዋይ ደጊፎ አለቺኝ!!ዕኔም ይሄ አካሄድ እንደማያዋጣኝ ወዲያዉ ገብቶኝ!ቡኣይ ቤት ግቢ ቆንጅዬ የማነሽ ጽቡቅቲ!!ስላት ልቡኣ ተፍለቅልቆ ወደቤቴ ጎራ አለች!!ዕኔም የአለችኝን አንድ ክፍል በደንብ አስመነጠርኩኣት!ከዛም ይቅርታ አንተ እንደዕኛ ጭቁን ነህና ይቅርታ አድርግልኝ ብላኝ ልትነሳ ስትል እጁኣን ሳብ አድርጌ ላስቀምጣት ስል ቡኣይ ብላ የዕጅ ቦምቡን ልትነቅለዉ ስትል እግዜሩ ነበር ያወጣኝ!!ማለቴ ቡን ላፍላ ስላት ተረጋጋች!!ከዛም ስሜ ጆኒ ይባላል ስላት;ሳቅ ብላ ትርሀስ;;ምናምን አለችኝ''ዕንግዲህ ከትራዕስ ጋራ በዚህ መልኩ ተግባባንና ፍቅር መቀነጣጠስ ስናመጣ!!የትራዕስ ወሬ በቃ ስለቦንብ ስለ ባዙቃ ስለታንክ ሆነብኝ!! ዕኔም ሌላዉ ቢቀር ፍቅር ዕንኳን ስንሰራ ቡኣይ እንደቦንብ ዉስጢ አፈንዳ!!ምናምን ስትለኝ!!በቃ ይሄ ቦንብ በህልሜ ሁላ እየመጣ ናይት ሜር ሆኖብኝ ነበር'''
በጣም ደስ የሚለኝ አስተማሪ አላስገባኝ ካለ ትራስን መጥራት ነዉ ያንን አስተማሪ ተቅማጡ እስኪመጣ ትቡኣቸቀዋለች!!
አንዴ ታዲያ አንዱኣን ሌላ ቺክ ጋራ በዕረፍት የፍቅር ቄጤማ ስቀነጣጥስ ከማጅርኣቴ ላይ መብረቅ;ይሁን ዱላ አላዉቀዉም !የአለሁበትን ሳትኩኝ!!ለካ ትርሀስ ነበረች ከሁኣላዬ በሰደፍ የንፋችን!!ራሴን ያገኘሁት ሰፈሬ ሚኒሊክ ሆስፒታል ነበር!!ጓደኞቼ መጥተዉ ፍሬንድ በስንት ታቦት ብንለምናት እምቢ በቦምብ አፈነዳዋለሁኝ ብላ በመጨረሻም ክፍሎም የሚባል ጺላ በአቡነ ኪሮስ ነዉ ምናምን ሲላት ነዉ የለቀቀችህ!!አሁንም እንደምንም ቶሎ ትምሮ ቤት ካለቀቅህ ወይ እግርህን ትቆርጥና ትሰጥሀለች!ወይንም ስላሴ ጓሮ ትጨምርሀለች!!እናም እንደምንም ታረቅ ብለዉ መክረዉኝ ሊሸበለሉ ሲጣደፉ;ትራስ ከነሙሉ ትጥቁኣ ከች አለች!!ቡኣይ አንተ ልኩስኩስ ብላ ደሙኣ ሊንተከተክ ሲል በስንት ልመና በነ አቡነ ኪሮስ ስም እየበረደች መጣች!!ከዛም የአመጣችዉን ኡፋ አብረን መንፋት ጀመርን እርሱኣም ወጣ ስትል ለዋርዲያ ክፍሎም ጀለሴ;ኣሼ ይሄሁልሽ የትግሬ ቺክ ቡጢ ዕና ቴስታ ስለሚወዱ!ከአሁን በኋላ አንድ ስትለፈልፍ በቴስታ ወይንም በሰደፍ ገጭ አድርጋት ብሎኝ ተሸበለለ!!
:arrow: ይቀጥላል!!ይሄ ዉነተኛ ቀደዳ
ኣሸወይና
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 152
Joined: Sat Sep 12, 2009 1:31 am

Postby ሀሚሮዝ » Sat Aug 21, 2010 12:35 am

አሽወይና ሽወይና ወይናው
አሽወይና ናና ሽሙናው..እግዛብሂየር የተመሰገነ ይሁን እንኩዋንም ቦንቡን አልሳበችው ይች መአተኝአ ልጅ ውይ suspence ነው የሆነብኝ የዝችን ጺላ ቺክ ፍጻምየ ለማወቅ .. አቦ በጥአም ነው ድክም ያደረኝ ጭውትየሽ በዉነት ነው የምልሽ የ አራዳ ልጅ ..በነገራችን ላይ በሀይለኝአው ኪየፍ ተብሉዋል ለመላይው የ አራዳ ልጅ ..ረመዳን ከሪም
ፒስ
ሀሚሮዝ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 40
Joined: Wed Mar 17, 2010 9:06 pm
Location: Milano

Postby Monica**** » Sat Aug 21, 2010 12:13 pm

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:አሽወይና ቁልፍ ልጅ እንክዋን በስላም ተመለስክ ከጠፋህበት!!!
የእጅ ቦምቡ ነገር በሳቅ ነው የገደለኝ!!! አሽወይና ትልቁ ችግርህ ሁሌ የሚያስቅ ነገር መጻፍ ትጀምርና ቶሎ አትጨርስም....እንደው ሳስብህ የስው ልብ ማንጠልጠል ትወዳለህ :lol: :lol: :lol: :lol:
በል እስኪ ቀጥልልን የኔ ቆንጆ!!!
ኣሸወይና wrote:ሰላም ብለናል!!አንድና ሁለት በሌለዉ ምርጥ ሰላምታ የአዱ ገነት ልጆች!!አብሽር ይመቸን ይመቻቹ!!በያላችሁበት!!
HD,ጌታ,ጦምኔዉ,እዮባ,ስማችሁን እንደሰማይ ክዋክብት የበዛ የአራዳ ልጆች!
ጨዋታን ጨዋታ ያነሳዋል!!እስቲ በናታችሁ ከባደግ ቺክ ጋራ ፎንቃ የጨበጠዉ አለ እንዴ!!እንደገቡ ነበር!ትዝ ይለኛል ከቀበሌ ህብረት ሱቅ ማዘሬ የቤተሰቡን አባላት አስልፋን ወደቀበሌ ህብረት ሱቅ ፊት ፊት እየመራች የደርስነዉ!! የኔ አይኖች ወደ ተከመሩት ስኳሮች ሲያመሩ የዕናቴ ዕና የወንድሞቼ አይኖች ግን እንደጉድ በተደረደሩ የዘይት በርሜሎች አተኮሩ!!ከዛም አንዱን በርሜል ሆ ብለን እያንከባለልን እንደምንም ቤት አስገባነዉ!!
እንዲህ እያልን ወርቃማ ዘረፋ ስናጡኣጡፍ ነበር በነጋታዉ አገር አማን ነዉ ብለን ደቅሰን እያለ!!ዋይ በሩን ከፍት አጁኣ የሚል የሴት ወያኔ ድምጽ ከዕንቅልፌ የቀሰቀሰኝ!!
በህገ ወጥ የቀጠልኩኣት ክላሴ ካሁን በፊት እንዲህ አይነት ድምጽ ሰምታም አይታም አታዉቅም ነበር''
ኣታ!ትናንት ቡኣይ ደርግ ኢሰፓ እዚህ ክፍል ገብቱኣል አለችኝ!ገና በሩን እንደከፍትኩኝ!!ምን አልኩኝ እየተኮላተፍኩኝ!!ዋይ አታ ዋይ ደጊፎ አለቺኝ!!ዕኔም ይሄ አካሄድ እንደማያዋጣኝ ወዲያዉ ገብቶኝ!ቡኣይ ቤት ግቢ ቆንጅዬ የማነሽ ጽቡቅቲ!!ስላት ልቡኣ ተፍለቅልቆ ወደቤቴ ጎራ አለች!!ዕኔም የአለችኝን አንድ ክፍል በደንብ አስመነጠርኩኣት!ከዛም ይቅርታ አንተ እንደዕኛ ጭቁን ነህና ይቅርታ አድርግልኝ ብላኝ ልትነሳ ስትል እጁኣን ሳብ አድርጌ ላስቀምጣት ስል ቡኣይ ብላ የዕጅ ቦምቡን ልትነቅለዉ ስትል እግዜሩ ነበር ያወጣኝ!!ማለቴ ቡን ላፍላ ስላት ተረጋጋች!!ከዛም ስሜ ጆኒ ይባላል ስላት;ሳቅ ብላ ትርሀስ;;ምናምን አለችኝ''ዕንግዲህ ከትራዕስ ጋራ በዚህ መልኩ ተግባባንና ፍቅር መቀነጣጠስ ስናመጣ!!የትራዕስ ወሬ በቃ ስለቦንብ ስለ ባዙቃ ስለታንክ ሆነብኝ!! ዕኔም ሌላዉ ቢቀር ፍቅር ዕንኳን ስንሰራ ቡኣይ እንደቦንብ ዉስጢ አፈንዳ!!ምናምን ስትለኝ!!በቃ ይሄ ቦንብ በህልሜ ሁላ እየመጣ ናይት ሜር ሆኖብኝ ነበር'''
በጣም ደስ የሚለኝ አስተማሪ አላስገባኝ ካለ ትራስን መጥራት ነዉ ያንን አስተማሪ ተቅማጡ እስኪመጣ ትቡኣቸቀዋለች!!
አንዴ ታዲያ አንዱኣን ሌላ ቺክ ጋራ በዕረፍት የፍቅር ቄጤማ ስቀነጣጥስ ከማጅርኣቴ ላይ መብረቅ;ይሁን ዱላ አላዉቀዉም !የአለሁበትን ሳትኩኝ!!ለካ ትርሀስ ነበረች ከሁኣላዬ በሰደፍ የንፋችን!!ራሴን ያገኘሁት ሰፈሬ ሚኒሊክ ሆስፒታል ነበር!!ጓደኞቼ መጥተዉ ፍሬንድ በስንት ታቦት ብንለምናት እምቢ በቦምብ አፈነዳዋለሁኝ ብላ በመጨረሻም ክፍሎም የሚባል ጺላ በአቡነ ኪሮስ ነዉ ምናምን ሲላት ነዉ የለቀቀችህ!!አሁንም እንደምንም ቶሎ ትምሮ ቤት ካለቀቅህ ወይ እግርህን ትቆርጥና ትሰጥሀለች!ወይንም ስላሴ ጓሮ ትጨምርሀለች!!እናም እንደምንም ታረቅ ብለዉ መክረዉኝ ሊሸበለሉ ሲጣደፉ;ትራስ ከነሙሉ ትጥቁኣ ከች አለች!!ቡኣይ አንተ ልኩስኩስ ብላ ደሙኣ ሊንተከተክ ሲል በስንት ልመና በነ አቡነ ኪሮስ ስም እየበረደች መጣች!!ከዛም የአመጣችዉን ኡፋ አብረን መንፋት ጀመርን እርሱኣም ወጣ ስትል ለዋርዲያ ክፍሎም ጀለሴ;ኣሼ ይሄሁልሽ የትግሬ ቺክ ቡጢ ዕና ቴስታ ስለሚወዱ!ከአሁን በኋላ አንድ ስትለፈልፍ በቴስታ ወይንም በሰደፍ ገጭ አድርጋት ብሎኝ ተሸበለለ!!
:arrow: ይቀጥላል!!ይሄ ዉነተኛ ቀደዳ
Yesterday is history, tomorrow is mystery, but today is a gift and that is why they call it the present!!!
Monica****
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3195
Joined: Fri Dec 26, 2003 10:24 pm
Location: 999 Total eclipse st. Venus

Postby HD » Sun Aug 22, 2010 3:44 am

የሞኒካን ልብ እንደዚህ አንጠልጥለህ ነካህው አይደል? :lol: :lol: ይመችህ, ሞኒካ የሰፈሬ ልጅ ሰላም ነሽ? እስኪ ነገ ከች ይባልለታል
HD
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 114
Joined: Mon Jul 12, 2010 3:11 am

Postby ሀሚሮዝ » Tue Aug 24, 2010 12:14 am

ምነው እንደዚህ በሰላም ነው አሽወይና ሰስፕየንሱ አልበዛም ወይ? ሼም የለም እንድየ ከች በልልን እንጅ ..
ሀሚሮዝ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 40
Joined: Wed Mar 17, 2010 9:06 pm
Location: Milano

Postby ቃርየዉ » Tue Aug 24, 2010 6:47 pm

ይቅርታ መንገድ ጠፍቶኝ ነው
ቃርየዉ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 26
Joined: Wed Mar 28, 2007 9:02 pm

Postby ኣሸወይና » Tue Aug 24, 2010 8:12 pm

ሰላምታዉ ይብዛላችሁ ዉድ ያራዳ ልጆች!!እንዲሁም ዉዲቱኣ ዕና ተናፋቂዋ የዋርካዋ አድባር ሞኒክ!!ዛሬ ይህንን ቤት ልረግጥ ስል አይኔ ያንቺን የስንብት ደብዳቤ ሳየዉ ድንግጥግጥ ነዉ ያልኩት! ከዋርካ ደግሞ ይኮረፋል!እንጂ ፈጽሞ እቀራለሁ አይባልም!!ሞኒክ ዋርካ ላይ እንደማይሽ ተስፋ አለኝ!!እንዲህማ ዋርካ አትለቅሽም!!ባይሆን ያናደዱሽን ንገሪንና ያዉ እንደተለመደዉ በማይረባ ጥፊ ዝርክርካቸዉን አወጣልሻለሁኝ!! ባንቺ የመጣ ሞኒክ! ሞትም ቢሆን አንለቀዉም!!እንወድሻለን እሄዳለሁ እያልሽ!ሆዳችንን አታንቦጫጭዉ!
ኣሸወይና
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 152
Joined: Sat Sep 12, 2009 1:31 am

Postby HD » Thu Aug 26, 2010 12:05 am

ቃርያው, ወዴት ስትሄድ ነው መንገድ የጠፋብህ? እንዴት ሰው በቁሙ ባትሪው እየበራ ዲናሞው ሳይጠፋ መንገድ ይጠፋዋል? አይንህ ይጥፋ እንዳልልህ እንኳን ጠፍቶ በርቶም አልተጠቀምክበትም, ወይ በሚቀጥለው ከቤትህ ስትወጣ እንደ ውሻ በየ መቶ ሜትሩ ሽንትህን እየሸናህ ሂድ, ከዛ ስኔፍ እያረክ ትመለሳለህ, ከቀናህ ደሞ አንድ እንዳንተ አይነት ሸዋዬ ቺክ መንገድ የጠፋት ያንተን ሽንት እየተከተለች ቤትህ ከች ልትልልህ ትችል ይሆናል, ድሮ ጩጬ እያለን እኛ ሰፈር መንገድ ጠፍቶባቸው ሲደናበሩ መተው ''የቦጋለ ዱባለ ቤት የት ነው? '' ብለው ሲጠይቁን ''እንዴ የሱ ቤትማ ገና ሩቅ ነው አልደረሳቹም'' ብለን እንጭኒ ድረስ በተሳሳተ አቅጣጫ የምንልካቸውን ሸዋዬዎች አስታወስከኝ, አንዳንዴ ደሞ ሰፈር ውስጥ ሀርደኛ የሚባሉትን ሽሜዎች ቤት ''ይሄ ነው'' እንላቸውና አንኳክተው ሲሻፍዱ እንደክምባቸው ነበር, ቢጥቆ ሰላም ነው? ሞኒካና አሼ ኬፍ ብለናል, በሉ ይመቻቹ
HD
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 114
Joined: Mon Jul 12, 2010 3:11 am

Postby ከስደተኛው » Thu Sep 02, 2010 2:46 am

Last edited by ከስደተኛው on Fri Sep 03, 2010 12:23 am, edited 1 time in total.
ከስደተኛው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 316
Joined: Mon Sep 25, 2006 11:12 pm
Location: zxcvb

Postby HD » Thu Sep 02, 2010 5:31 am

ስደተኛው, ምን እንደሚያሳድድህ ባላውቅም ለማወቅ አልጓጓም, ግን አሁን አንተ HD ይዞ ይገኝ አይገኝ በምን ታውቃለህ? አሁን የአስራ ሰባት ባጃጅ ታክሲና, የሰማንያ ፍየሎች ባለ ሀብት ብሆንስ?
HD
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 114
Joined: Mon Jul 12, 2010 3:11 am

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 3 guests