የአዲስ አበባ ልጆች ከች በሉ/ፋራዎች እንዳትገቡብን

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby ጨምጫሚ » Fri Sep 03, 2010 4:13 am

HD wrote:ስደተኛው, ምን እንደሚያሳድድህ ባላውቅም ለማወቅ አልጓጓም, ግን አሁን አንተ HD ይዞ ይገኝ አይገኝ በምን ታውቃለህ? አሁን የአስራ ሰባት ባጃጅ ታክሲና, የሰማንያ ፍየሎች ባለ ሀብት ብሆንስ?

ቼዲ ምነው ቤንዚን እንዳለቀበት መኪና ቱስ ቱስ ማለት አበዛህ ወሬ አለቀብህ መሰለኝ :lol: :lol: :lol: :lol:
ጨምጫሚ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1075
Joined: Sun Sep 20, 2009 6:44 am

Postby HD » Sat Sep 04, 2010 4:15 am

አሌኩም ሰላም ብያለው ወንጌላውያን, እንዴት አላቹልኝ? እኔ አለሁላቹ ደናነኝ ወላሂ, ሰመርን ፕሮዳክቲቭ በሆነ መንገድ ነው ያሳለፍኳት, እንደ ጨምጫሚ የፉርኖ ዱቄት ጨጨብሳ እየበላሁ አይደለም, አንተ ግን ደህና ነህ? , ቤቴን አጽድተህ እንደመጠበቅ አግምተህው ጠበከኝ? አንተ በከቻ, በፋራ ቦክስ ብዬ እጥልህ ነበር ግን አሳዘንከኝ, ሞኒካ ትሙት, ሰሞኑን ደሞ እንኳን በውንህ በህልምህ እንኳን የማታገኘውን ስራ አግኝቻለው, በል እንግዲህ ምቀኝነት እንደፊሊት ነፋፍቶ ይግደልህ, የሸገር ልጅ በገባበት ክቡር ነው, ልክ እንደ ቄስ, እዚህ ቤት ግን እኔ ስጠፋ ጀለሶችም አብረው ድርግም ይላሉ እንዴ? ሌላው ቢቀር ሸዋዬውፕች እንኳን ይጥፉ, ለነገሩ የጨምጫሚ ጫማ ሽታ እንኳን ሸዋዬዎችን አይደለም የዋርካን አስተዳዳሪዎችንም ሳያባርር አይቀርም, በስማም, አንተ ፈርስህ ያለው እግርህ ጋር ነው እንዴ? በውነት ግን ግፍ ነው በአዱ ገነት ስም የተከፈተ ቤት ጭር ማለት የለበትም, ጭር ሲል አሎድም ያለችው ለካ እውነቷን ነው, ለነገሩ እሷ ሌላ ለምዳ ነው, ለማንኛውም አትጥፉ, እንደዚህ ጭር ከሚልማ ጨምጫሚ ነገውኑ ድብን ቢል ይሻላል, ወይ ደሞ One-now 87 ጊዜ እየተነሳ ከፎቅ ላይ ይከስከስ, አሼ ግን አንተ ደሞ ምን ሆንክ? በፈንጅ በታተነችህ እንዴ? የነሱ ነገር እኮ አይታመንም, እንኳን ይህንን የሚያክል ነገር አበሳጭቷቸው ንብ ነደፈችኝ ብለው ሁላ እኮ ነው ሽጉጥ የሚመዙት አሉ, እስኪ በህይወት ካለሽ አሼ ብቅ በይ, ባይሆን በካውንተር አታክ ድባቅ እንመታታለን, ጓደኛ ለመቼ ነው, በሉ እስኪ ከች ከች በሉ ለዛሬ ማግስት በሰላም ያድርሰን, አላሁ አክበር, እየሱስ ጌታ ነው አሜን!!
HD
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 114
Joined: Mon Jul 12, 2010 3:11 am

Postby ጨምጫሚ » Sat Sep 04, 2010 5:02 am

ስትሸነፍ ስድድብ ጀመርክ እንዴ እናትህንና የዛች የጉሊት ሻጭ ልጅ ቆይ መጣሁልህማ

HD wrote:አሌኩም ሰላም ብያለው ወንጌላውያን, እንዴት አላቹልኝ? እኔ አለሁላቹ ደናነኝ ወላሂ, ሰመርን ፕሮዳክቲቭ በሆነ መንገድ ነው ያሳለፍኳት, እንደ ጨምጫሚ የፉርኖ ዱቄት ጨጨብሳ እየበላሁ አይደለም, አንተ ግን ደህና ነህ? , ቤቴን አጽድተህ እንደመጠበቅ አግምተህው ጠበከኝ? አንተ በከቻ, በፋራ ቦክስ ብዬ እጥልህ ነበር ግን አሳዘንከኝ, ሞኒካ ትሙት, ሰሞኑን ደሞ እንኳን በውንህ በህልምህ እንኳን የማታገኘውን ስራ አግኝቻለው, በል እንግዲህ ምቀኝነት እንደፊሊት ነፋፍቶ ይግደልህ, የሸገር ልጅ በገባበት ክቡር ነው, ልክ እንደ ቄስ, እዚህ ቤት ግን እኔ ስጠፋ ጀለሶችም አብረው ድርግም ይላሉ እንዴ? ሌላው ቢቀር ሸዋዬውፕች እንኳን ይጥፉ, ለነገሩ የጨምጫሚ ጫማ ሽታ እንኳን ሸዋዬዎችን አይደለም የዋርካን አስተዳዳሪዎችንም ሳያባርር አይቀርም, በስማም, አንተ ፈርስህ ያለው እግርህ ጋር ነው እንዴ? በውነት ግን ግፍ ነው በአዱ ገነት ስም የተከፈተ ቤት ጭር ማለት የለበትም, ጭር ሲል አሎድም ያለችው ለካ እውነቷን ነው, ለነገሩ እሷ ሌላ ለምዳ ነው, ለማንኛውም አትጥፉ, እንደዚህ ጭር ከሚልማ ጨምጫሚ ነገውኑ ድብን ቢል ይሻላል, ወይ ደሞ One-now 87 ጊዜ እየተነሳ ከፎቅ ላይ ይከስከስ, አሼ ግን አንተ ደሞ ምን ሆንክ? በፈንጅ በታተነችህ እንዴ? የነሱ ነገር እኮ አይታመንም, እንኳን ይህንን የሚያክል ነገር አበሳጭቷቸው ንብ ነደፈችኝ ብለው ሁላ እኮ ነው ሽጉጥ የሚመዙት አሉ, እስኪ በህይወት ካለሽ አሼ ብቅ በይ, ባይሆን በካውንተር አታክ ድባቅ እንመታታለን, ጓደኛ ለመቼ ነው, በሉ እስኪ ከች ከች በሉ ለዛሬ ማግስት በሰላም ያድርሰን, አላሁ አክበር, እየሱስ ጌታ ነው አሜን!!
ጨምጫሚ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1075
Joined: Sun Sep 20, 2009 6:44 am

Postby ጨምጫሚ » Sat Sep 04, 2010 6:18 am

ስማ እንጂ አንተም ዛሬ አልፎልህ ድሀውን ለመጸየፍ በቃህ
ትናንት የተቀደደ ጫማ አርገህ ስትዞር የነበርክ ሰው አይደለህም እንዴ እረ ያስቃል :lol: :lol: :lol:
እረ ይሄ የጉሊት ሻጭ ልጅ አባትህን አስም ያስያዘችው እናትህ መሆኗን ዘነጋህው ቡታንታ መቀይሪያ አጥታ ግምታም የግማታም ልጅ :lol:
እንጣጥ እንጣጥ አትበል እሺ
እኔ እንኩዋ አንተ እንደምታስበኝ አደለሁም በጻሙን የተለየሁ ነኝ እኔ ግን እንዳንተ በድሀው የኢትዮጵያ ህዝብ ላይ አልቀልድም........አፍ ሲከፈት አእምሮ ይታያል ነው ሚባለው ድድብናህን በግልጽ አሳየህ::

አንተን ብሎ አራዳ ፈሳም!
ሂድና አራድነት ላልገባቸው አራዳ ነኝ በል እኛ ጋር እንደዚ አይነት ጨዋታ አይሰራም :x
HD wrote:አሌኩም ሰላም ብያለው ወንጌላውያን, እንዴት አላቹልኝ? እኔ አለሁላቹ ደናነኝ ወላሂ, ሰመርን ፕሮዳክቲቭ በሆነ መንገድ ነው ያሳለፍኳት, እንደ ጨምጫሚ የፉርኖ ዱቄት ጨጨብሳ እየበላሁ አይደለም, አንተ ግን ደህና ነህ? , ቤቴን አጽድተህ እንደመጠበቅ አግምተህው ጠበከኝ? አንተ በከቻ, በፋራ ቦክስ ብዬ እጥልህ ነበር ግን አሳዘንከኝ, ሞኒካ ትሙት, ሰሞኑን ደሞ እንኳን በውንህ በህልምህ እንኳን የማታገኘውን ስራ አግኝቻለው, በል እንግዲህ ምቀኝነት እንደፊሊት ነፋፍቶ ይግደልህ, የሸገር ልጅ በገባበት ክቡር ነው, ልክ እንደ ቄስ, እዚህ ቤት ግን እኔ ስጠፋ ጀለሶችም አብረው ድርግም ይላሉ እንዴ? ሌላው ቢቀር ሸዋዬውፕች እንኳን ይጥፉ, ለነገሩ የጨምጫሚ ጫማ ሽታ እንኳን ሸዋዬዎችን አይደለም የዋርካን አስተዳዳሪዎችንም ሳያባርር አይቀርም, በስማም, አንተ ፈርስህ ያለው እግርህ ጋር ነው እንዴ? በውነት ግን ግፍ ነው በአዱ ገነት ስም የተከፈተ ቤት ጭር ማለት የለበትም, ጭር ሲል አሎድም ያለችው ለካ እውነቷን ነው, ለነገሩ እሷ ሌላ ለምዳ ነው, ለማንኛውም አትጥፉ, እንደዚህ ጭር ከሚልማ ጨምጫሚ ነገውኑ ድብን ቢል ይሻላል, ወይ ደሞ One-now 87 ጊዜ እየተነሳ ከፎቅ ላይ ይከስከስ, አሼ ግን አንተ ደሞ ምን ሆንክ? በፈንጅ በታተነችህ እንዴ? የነሱ ነገር እኮ አይታመንም, እንኳን ይህንን የሚያክል ነገር አበሳጭቷቸው ንብ ነደፈችኝ ብለው ሁላ እኮ ነው ሽጉጥ የሚመዙት አሉ, እስኪ በህይወት ካለሽ አሼ ብቅ በይ, ባይሆን በካውንተር አታክ ድባቅ እንመታታለን, ጓደኛ ለመቼ ነው, በሉ እስኪ ከች ከች በሉ ለዛሬ ማግስት በሰላም ያድርሰን, አላሁ አክበር, እየሱስ ጌታ ነው አሜን!!
ጨምጫሚ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1075
Joined: Sun Sep 20, 2009 6:44 am

Postby እዮባ » Sat Sep 04, 2010 5:12 pm

ጨምጩ ምነው ተበሳጨሽ? ቶሎ መበሳጨት እራሱ እኮ የፋራ ምልክት ነው.........................ያላቅምህ ከማይመጥኑህ ሰዎች ጋር ለምንስ መጀመሪያውኑ ትሳፈጣለህ? አርዕስቱ ፋራ ከሆናቹ አትግቡ ይላል አይደል? ታድያ ለምን እዚህ ትገባለህ? ዝምብሎ ለመገንፈል? አይ ጨምጫሚ ደሞ አንቺን ብሎ ለድሀው ህዝብ ተቆርቋሪ....................የሆንክ ማንቆርቆርያ ራስ................................ስትሳፈጥ ሰው እየመረጥክ ተሳፈጥ.....................................አንተ የሚያምርብህ ከነ ስሙኒው, ሳምራዊ, ምናምን ስትናቆር ነው, የዶሮ ጸብ ይባላል ያ......................HD ሰላም ብያለው
A+T ርኛ

MY THINKING IS CLEAR, MY SPEECH IS CRYPTIC.
እዮባ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 906
Joined: Sat Jun 20, 2009 3:30 am
Location: In the state of peace

Postby ጨምጫሚ » Sat Sep 04, 2010 8:11 pm

እኔ ካንተ አይነት ከወረደ አስተሳሰብ ካለው ሰው ጋር አልነጋገርም በጣም ደደብና ወራዳ ነገር ነህ ቅምጣም ነው ያለህ ማማይ ቅቅቅቅ እውነቱ ነው ከድድብናህ ብዛት ምትናገረውን አታውቀውም
ለማንኛውም ያንተ ጌታ ቼዲ መልስ ይስጥበት እንደ እርጎ ዝምብ ጥልቅ ባትል ጥሩ ነው

እዮባ wrote:ጨምጩ ምነው ተበሳጨሽ? ቶሎ መበሳጨት እራሱ እኮ የፋራ ምልክት ነው.........................ያላቅምህ ከማይመጥኑህ ሰዎች ጋር ለምንስ መጀመሪያውኑ ትሳፈጣለህ? አርዕስቱ ፋራ ከሆናቹ አትግቡ ይላል አይደል? ታድያ ለምን እዚህ ትገባለህ? ዝምብሎ ለመገንፈል? አይ ጨምጫሚ ደሞ አንቺን ብሎ ለድሀው ህዝብ ተቆርቋሪ....................የሆንክ ማንቆርቆርያ ራስ................................ስትሳፈጥ ሰው እየመረጥክ ተሳፈጥ.....................................አንተ የሚያምርብህ ከነ ስሙኒው, ሳምራዊ, ምናምን ስትናቆር ነው, የዶሮ ጸብ ይባላል ያ......................HD ሰላም ብያለው
ጨምጫሚ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1075
Joined: Sun Sep 20, 2009 6:44 am

Postby ጨምጫሚ » Sat Sep 04, 2010 8:22 pm

MY THINKING IS CLEAR , MY SPEECH IS CRYPTIC

ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
ጨምጫሚ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1075
Joined: Sun Sep 20, 2009 6:44 am

Postby የሓውዜን ቅሌት » Mon Sep 06, 2010 6:05 am

ቁጥር 99 ምነው የመቀሌ ልጆች ብሎ ለቤቱ ርእስ በሰጠው ኖሮ, ትግሬ መሆኑን እኮ ሁሉም ያውቃል:: አይ የወያኔዎች ነገር, እንደው ሲዋሽም እኮ በቅጡ መሆን አለበት:: እንዲህ አይን ያወጣ ውሸት ያስታዝባል::
8) 8) 8) 8) 8) 8) 8) 8) 8) 8) 8)


ማሳሰቢያ : የወያኔዎች ዝርዝር በዋርካ !


1. ጅብገደል

2. BERBERE

3. ክቡራን

4. ቆቁ

5. ይገባዋል

6. ጎማ እግሩ

7. ስልኪ

8. እዮባ

9. ጨምጫሚ

10. ኣሲምባ

11. ሎቶ

12. ባሻ ብሩ

13. ግደፉ

14. ላፊሶ

15. ወዲ _ኒውዮርክ

16. ሾተል

17. የፎካ ልጅ

18. ቢተወደድ

19. ጉሬዛው

20. ጌታህ

21. kingmaker sehul mikael.

22. ሰልማ 1

23. ቅወርት

24. እኔውነኝኝ

25. ገቡገቡ

26. ዋሌክስ

27. ራስ አሉላ 1

28. ዋልታ 11

29. koreen

30. shinile

31. መረረኝከፋኝ

32. የሰሙኒሎሚ

33. የሰሙኒ ሎሚ

34. ዩ

35. brookbrook

36. ብልሹ ፖለቲክኛ

37. መቅደላዊ

38. ሣምራዊ

39. ወያነኮማንዶ

40. ኤዶም *

41. ግስላው .

42. ዳዊት 1

43. ሚሚ _ካናዳ

44. ማካሮቭ

45. መገንሀያት

46. ቻይና ገ /ማርያ

47. ግግሌ 3

48. ቢጥቅ

49. ጢኖ

50. መንኮራኩር

51. ፋንቱ

52. AddisMeraf

53. melabelu

54. ዳለር

55. ዛይዲና

56. ትነት

57. ወገናዊ

58. ቸላወድያ

59. ዲያስፖራ

60. ሜላት _1

61. Debugger

62. ሀዳሰ

63. ጋንች

64. ቱጂ

65. Awlonefas

66. አባዜ ኩሉ

67. ዲማሚት

68. ኦፕሬተር

69. saron***

70. Abelbal Gume

71. ተዓለም

72. ትትና

73. ሳምራውው 33

74. ስርርር

75. ቤንዚን

76. ወያኔው ለሃገር

77. ጉዱካሳነንፈሳ

78. ዳፋታ

79. ትግሬብሆንስ ?

80. ቁልቋል

81. Mr. May

82. ኮማንድ

83. ቲዎደሮሰ ሳልሳ

84. ሞዴስ

85. ዮናሲያ 143

86. ማይክ ፍሪ

87. ምህዳሩ

88. ሸዋ ነህ

89. ጀኔራልሐጎስ

90. ባየልኝ

91. አያ ሙሄ

92. ምክክር

93. ገልብጤ

94. ፍትሀነገስት

95. ብናስተውል

96. ሀለፎም

97. ሱልጣን

98. ዳጋፉፍ

99. HD

100. adabter

101. Senayte

102. ዐግዐዚ

103. ወቸውጉድ

104. እውነትን ፈላጊ

105. ጌቾ 2

106. ዘመድኩን

107. ባቢ 1200

108. ገዢ መደብ

109. ጁሀር -2010

110. ደመላሽ
.
.
.


እዮባ wrote:ጨምጩ ምነው ተበሳጨሽ? ቶሎ መበሳጨት እራሱ እኮ የፋራ ምልክት ነው.........................ያላቅምህ ከማይመጥኑህ ሰዎች ጋር ለምንስ መጀመሪያውኑ ትሳፈጣለህ? አርዕስቱ ፋራ ከሆናቹ አትግቡ ይላል አይደል? ታድያ ለምን እዚህ ትገባለህ? ዝምብሎ ለመገንፈል? አይ ጨምጫሚ ደሞ አንቺን ብሎ ለድሀው ህዝብ ተቆርቋሪ....................የሆንክ ማንቆርቆርያ ራስ................................ስትሳፈጥ ሰው እየመረጥክ ተሳፈጥ.....................................አንተ የሚያምርብህ ከነ ስሙኒው, ሳምራዊ, ምናምን ስትናቆር ነው, የዶሮ ጸብ ይባላል ያ......................HD ሰላም ብያለው
"He who refuses to be involved in politics must endure being ruled by inferior people."
Plato
የሓውዜን ቅሌት
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 921
Joined: Fri Jul 16, 2010 4:42 pm

Postby ገልብጤ » Mon Sep 06, 2010 4:49 pm

ጨምጫሚ ...እዮባ/መጡብን/ንን...ፋንድያ አስጠልፈው
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1744
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby » Wed Sep 08, 2010 6:14 am

በምንም አይነት ሸዋዬ አይደለንም:: የመጬ አራዳም አይደለምንም::

ግን እንደሁኔታው ሁለቱምን የመስለል ችሎታችን ትልቁ አራድነታችን በመሆኑ የአራዶች አራዳን ከእርጥብ ሸዋዬዎች ቀላቅለን ድዳችንን ያሰጣንበት ቁጥሩ ቀላል አይደለም:: አራዳ ማለት ፋራንም ሆነ አራዳን እንዳመጣጡ ተቀብሎ ድብርት አባሮ መዋል አይደል? ከአራዳው ተግባብተን.....በሸዋዬው ደሞ ተልጠንበትና ሳያርፍ በራሱ ላይ እንዲስቅ አስደርገን መሸኘት ልማዳችን ነበር:: በባከነ ሰአት የባነነ ሸዋዬ ድንጋይ ሰብስቦ ሰፈር የሚቀውጥና እኛንም እንደውሻ በየአጥር ስር የሚያስወትፈን በተደጋጋሚ አጋጥሞናል:: ይህ አይነቱ የሰፈር እናቶችን ልብ የሚበላ ሸዋዬ ነው:: ሰፈር ቀዋጩ እሱ ሆኖ... ጥፋተኛ ግን ሁሌ እኛ የምንደረግበት ፎርሙላው እስካሁን አይገባኝም:: እናቶቻችን ፋራ ናቸው መሰል ማታ ወደቤት ስንከተት ከቁንጥጫ እስከእራት መከልከል ድረስ የከፋ ቅጣት ይጥሉብን ነበር::ፋራ ባይሆኑ ለምን ይቀጡናል ብለን በእናቶቻችን ላይ ሙድ መያዝ የቀጣዩ ቀን ዉሎ መክፈቻችን ነበር::

እራት ከመከለከል የሚበልጥ ቅጣት ለአራዳ ልጅ ይኖር ይሆን? በበኩሌ እራቴን ከማጣ አንድ ጉርሻ በ12 ቀበቶ እየተመነዘረ ቢሰጠኝ እመርጣለው:: ሸዋዬ ሰፈር በቀወጠ ቁጥር እናቶቻችን ሀ እና ለ ምርጫ ብቻ ያለው ጥያቄ ነበር የሚጠይቁን:: ሀ-ቀበቶ ለ-ጾም!!! አንገት አቀርቅረን ጸጉራችንን እያሻሸን እንደማጉተምተም ካልን....በመቅጽበት ሀመሮሀ (ሐ) በእናቶቻችን ይመረጥልናል::ሐ- ሁሉም መልስ ነው!!! ከዚህም ይሰውራችሁ!


አራዳ ላይ ሙድ መያዝ እንዴት ከባድ መሰላችሁ? በፍጥነት ስለሚባንን! ታድያ እንደእርጥቡ ጀብደኛ ድንጋይ ላንሳ: ልፈንክት ምናምን የለም! ግን ያልባነነ እንደሆነ ወይም ትንሽ ቆይቶ ከባነነ....ከነበረው የአራድነት ደረጃ ባንዴ ወደታች ወርዶ ከአራዶች በታች ከሸዋዬዎች በላይ ይመደባል:: ይህ እንዴት ከባድ ውርደት መሰላችሁ ለአራድ ልጅ:: አራዳ የአራድነት ክብሩን ከምትነኩበት ግንባሩን በድንጋይ ብትፈነክቱት ይመርጣል:: ግንባሩ ግጥብጥብ ያለና ጠባሳ የበዛበት ሰው ብታገኙ ለማይለወጠው የአራድነት ክብሩ ሲፋለም የተሸለመው ሽልማት እንደሆነ እንድታውቁት ይሁን:: የአራዳ ፊት ከሰፈር ሰፈር በጣም እንደሚለያይ ነቄ ያልነው ቆይተን ነበር:: እንደኔ ከተራኮተ ሰፈር የወጣ የአራዳ ልጅ እንደነገርኳቹ ፊቱ ላይ የተሸለማቸው ሽልማቶች ማህተም የበዛበት ይሆናል:: ጠራ ካለ ሰፈር የበቀለ አራዳ ግን በጉንጩ ወዝ እያያችሁ አይናችሁ ውስጥ የገባውን የድንጋይ ፍንጣሪ ልታወጡበት ትችላላችሁ:: እነዚህ ውልውል አራዶች ግን የአራድነት ደረጃቸው ከሸዋዬዎች... አንድ... ሶስት ደረጃ ብቻ ከፍ ቢል ነው:: ብዙም ተፎካካሪ የአራዳ ግሩፖች ሰፈራቸው እንደሌሉም በፊታቸው ጥራት መገመት ትችላላችሁ:: ቢሆንም ቀላል አራዶች አይደሉም::

HD, አሸወይና እና ሌሎች ስማችሁን ያልተጠራዋቹ አራዶች ምስጋናዬ ይድረሳችሁ:: በጽፋቹት ነገር መሬት ወድቀን ነው የሳቅነው:: ግን ክፍሌክሶች ሁሉ ሸዋዬ እንዳይደሉ እንዲታወቅ እፈልጋለው:: የሀረር ልጅ ምን ክፍሌክስ ቢሆን ሸዋዬነት አይታይበትም:: ድሬዎች እንኳን ሸዋዬ ሊሆኑ ክፍሌክስም አይደሉም!

በነገራችን ላይ የአራዳ ልጅ ስድብ እንደማይችል የባነነ አለ? :lol: ሸዋዬ ይሙት አራዳ ስድብ አይችልም:: እናትን ል.....ት ማለት እንጂ ሌላ ስድብ የላቸውም:: እሱም ሲቆይ ምርቃት ስለሚመስለው ካልተሰደበ ቅር ሊለው ሁሉ ይችላል:: ጌጃ ግን ስድብ በተለያየ ቅርጽና መጠን ሊዘረግፉልን ችሎታ አላቸው:: ጥቂቶቹንም እዚህ እያየናቸው ነው!
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 14
Joined: Wed Sep 08, 2010 4:38 am

Postby HD » Thu Sep 09, 2010 1:49 am

እሺ ጀለሶች, እንዴት አላቹ? እኔ ከናንተና ከዶኬ ናፍቆት በስተቀር ደህና ነኝ, ባ, ኬፍ ነው? ይመችሽ ፌሬንድ, ባይሆን እንደዚህ ከች እያልሽ እንኳን አግዢኝ እንጂ እኔማ ብቻዬን የጌጃ መንጋ እየጠበኩ አልቻልኩም, ማነው ደሞ መቶ ምናምን የስም ዝርዝር በቀይ ቦግ አርጎብን ይሄደው, ብሮ ምነው የእድር መዝገብ ቤት ጸሀፊ ነሽ እንዴ? ይሄ ሁላ ሰው ምንድነው? ስንት አይነት ሰው አለ ባካቹ, አሁን እስኪ ጊዜ ዳይመንድ በሆነበት 2010 ሰው ዱቅ ብሎ የስም ዝርዝር ይጽፋል? ዎል ስትሪት ያሉ ነጫጭ አራዶች በሰአት ቤንጃሚን ይነክሳሉ ይሄ ደሞ መቶ ስም ይጽፋል, ብልጭ ብሎ ድርግም ይበልብህ አቦ, ጨምጬክስ ሰላም ነው? አንተ ''የወላጆችህ እኩያ'' ብለው የሆነ ሩም ሲሰድቡህ ሰምቼ ድክም ነው ያልኩት, ይመችሽ ጨምጬክስ ስንት ሸዋዬ እያለ በሰው ሸዋዬማ አይቀልዱም, ሲፈልጉ በራሳቸው ሸዋዬ ይቀልዱ እንጂ ጨምጬክስማ የኛ ነች, እንዴት ነው ጀለስ ጡቦ አነፋፍ ቻልሽበት አሁንስ? አንተ ግን ለምንድነው ዝምብለህ እንደ ማንቆርቆርያ የምትገነፍለው? ሰው እንደ ጀበና ይገነፍላል ይሄ ደሞ የሆነ ማንቆርቆርያ ራስ, ደህና ነህ ግን? አንተ ፎቅ ራስ, እስኪ አንድ የማትፈልገው 200 ዶላር ካለህ በፕራይቬት አድሬስ ልስጥህና ላክልኝ, አይፎኔን ጠለፉብኝ በቀደም, መቼም 13 ሰዐት ነው የምትሰራው አሉ, እዛ ጨምጬክስ የሚሰራበት ፓርኪንግ ቦታ አሉ በጣም ከመወፈሩ የተነሳ የሁለት መኪና ፓርኪንግ ቦታ ላይ ነው ዱቅ የሚለው, ለመሆኑ መኒውን የት ነው የምትወሽቀው? ትራስ ውስጥ? እዚህ ያሉ ሜክሲካኖች አንዳንዶቹ ወረቀት ስለሌላቸውና የባንክ አካውንት ስለማይከፍቱ ትራስ ውስጥ ነው ወሽቀው ተንተርሰውት የሚያድሩት, አንተ ለነገሩ ወረቀት አለህ, እንዳውም ወረቀትህን ያገኘህ ለታ ያቺ መኪናህ ውስጥ እንደ ቦሎ ለጥፈሀት ነበር የምትዞረው አሉ, አንተ ስደተኛ, እኔ የረጅም ጊዜ ቱሪስት ስለሆንኩ ነው :lol: እስካሁን ጉብኝት ላይ ነኝ, አንድ 7 አመት ይቀረኛል, ያው ዛሬ እንደሆነ ጊዜው ይሮጣልና ለዛ ብዬ ነው ረዘም ያረኩት, ገልብጤ, :lol: :lol: :lol: አንተና እዮባ ምንድነው እንደዚህ የምትቧጨቁት? ማርያምን እዚህ ዋርካ ከመጣሁ ጀምሮ ሁለታቹ እንደተቧጨቃቹ ነው, ምንድነው አቦ እናስታርቃቹዋ, አትጣሉ በቃ ተደባደቡ, ነገ ምናምን ከች እላለው እስኪ ጨምጬክስ, አይዞሽ አይክፋሽ, ቅር ካለሽ ቅራሬ ጠጪ, :lol: :lol:
HD
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 114
Joined: Mon Jul 12, 2010 3:11 am

Postby ጌታ » Fri Sep 10, 2010 8:13 pm

ባ wrote:በነገራችን ላይ የአራዳ ልጅ ስድብ እንደማይችል የባነነ አለ? :lol: ሸዋዬ ይሙት አራዳ ስድብ አይችልም:: እናትን ል.....ት ማለት እንጂ ሌላ ስድብ የላቸውም:: እሱም ሲቆይ ምርቃት ስለሚመስለው ካልተሰደበ ቅር ሊለው ሁሉ ይችላል:: ጌጃ ግን ስድብ በተለያየ ቅርጽና መጠን ሊዘረግፉልን ችሎታ አላቸው:: ጥቂቶቹንም እዚህ እያየናቸው ነው!


:lol: :lol: :lol: :lol:
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby HD » Sat Sep 11, 2010 1:13 am

የዝግጅት ክፍላችን አንባቢዎች በጠቅላላው ከኔ ጋር አብሮ እንኳን አደረሰን እያልኩ, አዲሱ አመት ቡሌ በሆነ በሳፋ ነገር የምትጠልፉበት, የአሳ ማጥመጃ መረብ ነገር ዘርግታቹ ቺኮችን በጅምላ የምታጠምዱበት, እንዲሆንላቹ እየተመኘሁ ለሸዋዬዎች ደሞ ከአንደኛ ደረጃ ሸውዬነት ወደ ሁለተኛ ደረጃ ሸዋዬነት የምትሸጋገሩበት እንዲያደርግላቹ እመኛለው, የአመት በዐል ኡፋ ኩክ እየተደረገ ነው, ነገ በሆነ በበርሜል ነገር ነው የሚጠለፈው, በሉ ይመቻቹ, ከዝግጅት ክፍላችን በHigh-Defination የተላለፈ :!:
HD
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 114
Joined: Mon Jul 12, 2010 3:11 am

Postby የሓውዜን ቅሌት » Sat Sep 11, 2010 1:50 am

ወሸላ HD,
አንተን ብሎ ተሳዳቢ
:D :D :D :D :D :D :D

http://img811.imageshack.us/img811/2885 ... urepol.jpg


TPLF'S TOP TEN TORCHER TECHNIQUES
1. SUSPENSION-TRATTI DI CORDA- STRAPPADO

የሰባዊ መብት መርማሪዮች በአፍሪካ አገሮች እየዞሩ የአፍሪካ ዲክታተሮች በህዝባቸው ላይ የሚፈጽሙትን ግፍ ለመመዝገብ ቶርቸር የተደርጉት አፍሪካኖችን ስለደረሰባቸው በደል ሲያወያየው ከምስራቅ እስከ ምእራብ ከሰሜን እሰከ ደቡብ አፍሪካ ያሚወጡት የነዚህ መርማሪዎች ሪፖርት ደግሞ ደጋግሞ የሚነበበው በአፍሪካኖች ላይ የሚደርሰው ስለ ETHIOPIAN STYLE TORCHER ነው ስለዚህ WHAT IS ETHIOPIAN STYLE TORCHER ብለን ከመጠየቅም ባሻግር እንዴት ነው ትላንት በአፍሪካኖች ዘንድ የነጻነት አርማ ሆና የቆየቸውና ስምዋ በአፍሪካኖች ተከብሮ የቆየው ሀገራችን በዛሬው የአፍሪካ ትውልድ ኢትዮጵያ በቶርቸር ልትታወቅ የቻለቸው ብለን መጠየቅ አለብን ! ለመሆኑ WHAT IS THIS INFAMOUS ETHIOPIAN STYLE TORCHER THAT WOYANE HAS CAUSED ALL OF AFRICA TO KNOW ETHIOPIA BY? ይሄንን አምድ የከፈትኩት ወያኔ ያሰጠንን ስም ለመልከት ብቻ ሳይሆን ..ይሄ አረመኔ መንግስት በኢትዮጵያኖች ላይ የሚጠቀመውና ወይኔ ምርጥ ከሚላቸው የቶርቸር ታክቶኮቹን በዋርካ ለመመዝገብ ነው ! SO LET ME BEGIN THE COUNTDOWN OF TPLF TOP TEN TORCHER TACTICS WITH THE FIRST ONE, THIS TPLF TORCHER TACTIC NOW KNOWN ALL OVER AFRICA AS THE ETHIOPIAN /WOYANE STYLE TORCHER. በአፍሪካ ዩንዩን Website ላይ እንደምናነበው ይሄ ወያኔ ምርጥ ከሚለው የቶርቸር ታክቲኮች
የመጀመሪያ ነው ! በአፍሪካ ወያኔ አስተዋወቀው እና ያሳወቀው ቶርቸርም ይሄንን ይመስላል !

Quote:
various forms of suspension with hands and feet tied together, including the so-called “ Ethiopian style” the so-called “ Ethiopian style” for prolonged periods. In these positions the victims are swung, beaten, or heavy devices such as car batteries are placed on top of their backs. Furthermore, they were sometimes blindfolded or forced to inhale candle smoke. In most instances, the purpose of the torture is to extract confessions or information; sometimes it is intended as punishment, intimidation or for the extortion of money.
ምንጭ AFRICAN UNION WEBSITE
http://appablog.wordpress.com/2008/11/1 ... s-mission/ -----------------------------------------
ይሄ የመጀመሪያው የወያኔ ቶርቸር ስልት ግን ትክክለኛ ስሙ ስትራፓዶ ወይንም ትራቲ ዲ ኮርዳ ነው ! SUSPENSION AND SUFFERING. That is the NUMBER ONE METHOD OF TORTURE WOYANES USE and is best illustrated in this diagram. It is a torture tactic introduced to Africa by Meles Zenawi and Issayas Afwerki.
http://www.abugidainfo.com/wp-content/u ... pia600.jpg
The inventors of this torture tactic are the Italians who first used it in the 1550s under the name Strappado or the more formal name TRATTI DI CORDA.We should not be surprised if the banda children of Mussolini, like Meles and Issayas use the torcher tactics of their Italian masters.


2. SUBMERSION IN SEWAGE PITS.

THIS WOYANE TACTIC COMES STRAIGHT FROM CHINA WHERE IT IS USED BY MELES ZENAWI's NEW BEST FRIENDS TO PRESSURE THE FOLLOWERS OF FALUNG GONG FAITH TO DENOUNCE THEIR RELIGION.
ወያኔ ይሄንን ታክቲክ የሚጠቀመው የጀመረው በደቡብ ክልል ነው ! በዚህ አካባቢ ያለው ጠንካራ የወያኔ ተቃዋሚዎችን ለማዳከም ለማዋረድ እና ሞራላቸው ተሰብሮ የወያኔ ሆዳምነት እና ባንዳነት ሀይማኖት ተከታይ እንዲሆኑ ወያኔ ቻይናን ኮርጆ የሚጠቀሙበት አሳፋሪና አስቀያሚ የቶርቸር ታክቲክ ነው ! በለተልይ ከአዋሳ ጭፍጭፋ በህዋላ ይሄ ታክቲክ ወያኔ የተጠቀመው ጋዜጤኛ አነጋግረው በአዋሳ የተካሄደውን ጭፍጨፋ ባጋለጡት የሲዳማ ንዋሪዎች ላይ ወያኔ ቂሙን ለመበቀል ይሄንን ታክቲክ ተጠቅሞ ነበር ! ዛሬ ግን አዎ አሁን ዛሬ .. በየክልሉ በታጎሩት እሰረኞች ላይ ይሄንን አስጠያፊ ስልት በመጠቀም ይገኛል ! እስረኛው በውድቅት ለሊት .ተቀስቅሶ . እጅ እና እግሩ ታስሮ ተጎትቶ PIT LATRINE ይጣልል ! ከሁለት እስከ ሶስት ቀን ድረስ ሌላው እሰረኛ በላዩ ላይ እንዲጽዳዳ ተገዶ ከቆየ ብህዋላ ወያኔ እስረኛውን አውጥተው አጣትበው ወደ እስር በቱ እስረኛውን ይመለሱታል !
THE PRISONER IS AWOKEN IN THE DEAD OF NIGHT< HANDS AND LEGS TIED AND DROPPED IN THE PIT LATRINE THAT IS USED BY OTHER PRISONERS. PRISONERS WHO REFUSE TO USE THE PIT LATRINE WHERE THEIR FELLOW INMATE IS IN ARE BEATEN. AFTER SEVERAL DAYS OF STANDING, SLEEPING EATING (yes, Woyanes throw food down) IN THE PIT LATRINE THE PRISONER IS THEN REMOVED WASHED AND REUTRNED TO HIS CELL. VICTIMS OF THIS TORTURE IN SOUTHERN REGION CAN CONFIRM THIS TODAY.


3. TYING

Just like Hanging people suspending people on pulleys and frames is is a foreign form of torture this WOyane technique is new and has been introduced only by Woyane to our poor people and now as we can see to the whole of Africa. This technique is probably learned by Woyane from their slave trading friends in Sudan as it involves an extreme type of bondage. TYING THE ARMS WITH PLASITC to the point where all circulation is lost, swelling leads to infection and in most cases amputation As recorded repeatedly by EHRCO and verified again and again by Amnesty Intenrational this is WOyanes popular and second most preferred method of torchering the Ethiopians they hate and love to torcher.

Quote:
Tying with plastic ties around the upper arms is a new torture method in Ethiopia. It has been reported only since the EPRDF came to power in 1991 and is only known to have been inflicted by EPRDF troops
ወያኔዎች የእስረኛው እጆች ወደህዋላ አጣምረው ከጀርባው ጥፍንግ አድርገው በፕላስቲክ ገመድ ያስሩታል ! የፕላስቲክ ገመዶቹ አስተሳሰር ግን ግን ህመም ለመጨመረ ተደርጎ ነው የሚታሰሩት ! እስረኛው ቲኒሽ በተንቃቀሰ ቁጥር ገመዱ ይጠብቃል ! causing intense pain, swelling and paralysis of the fore arms and hands which may be permament. በዚህ አሰቃቂ የወያኔ ቶርቸር የተሰቃየ ሰው እንደገለጸው

Quote:
our hands swelled up and blood spurted out. We were left quite paralysed, now we cannot eat with our hands and can hardly lift anything or move our hands. On of us had two amputations in hospital because of the injuries from tying

http://photo.minghui.org/selected-En/u_ ... 224621.htm

ምንጭ Amnesty International4. TPLF PSY-OPS- PSYCHOLOGICAL TORCHER OF ETHIOPIANS THROUGH PHYSICAL TORCHER AND DENIGRATION OF ETHIOPIAN WOMEN.

እስቲ ደሞ የ TPLF-MLLT MYSOGYNISTIC SHOCK AND AWE ታክቲክን እንመልከተው ! ወያኔ መጀመሪይ ኢትዮጵያን ወሮ አዲስ አበባ ሲገባ ከተደረጉት የመጀመሪያ የተቃውሞ ህዝባዊ ሰላማዊ ሰልፎች መሀከል ብዙ ጊዜ የምናስታውሰው የኤርትራን መገንጠል በዩንቪርስቲ መሀበሮች የዘር ድርጅት መቅዋቅዋም ለሰንደቅ አላማችን መለውጥን ተቃውሞ ለመግለጽ የተደረጉትን ነው ....ከነዚህ መሀከል ግን አንድ ተቃውሞ ሰልፍ ለዛውም ብዙ ህዝብ ያልምንም ዝግጅት እና ድርጅት spontaneously የተሳታፈበትን ሰልፍ - በተለይ የኢትዮጵያ እናቶች .-.ለምን እንደምንረሳው የማይገባኝ ይሄ የሰላማዊ ሰልፍ አለ ! እምቢ ለፖርኖግራፊ በማለት የአዲስ አበባ ህዝብ ግልብጥ ብሎ የወጣበት ሰልፍ ነው ! አዎ ..ወያኔ ከወረረን ቀን ጀምሮ ዋንኛው የቶርቸር ታክቲክ በኢትዮጵያ ሴቶች ላይ ያተኮረ ነው ! ይሄ የሳይ ኦፕስ ኦፕረሽን ወይንም የሳይኦፕስ ..የኮሎጂካል የቶርቸር ታክቲክ ሲሆን .በዚህ በወያኔ ስትራተጂ የኢትዮጵያ ሴቶችን ካዋርዱ ካሰቃዩ እና ከገደሉ የወንዱ ሀሞት ይፈሳል ይሸማቀቃል ይደነግጣል በማለት ከወረሩን ጊዜ ጀምሮ እሰክዛሬ ድረስ በዚህም በዋርካ ፖለቲካ ስም እየቀያየሩ ፖርኖግራፊ በየቶፒኩ እየረጩ ከባህላችን ውጪ ስድብ እና አስተሳስብ እንዲሁም በ "ሞዴስ " አየንት ስም እየገቡ ብልገና ቃል እና ስድብ እየወረወሩ ይሄ ሁሉ የሚያሳየው ወያኔዎች እንዴት ሴት ላይ በማትኮር በኢትዮጵያኖች ላይ የሚጠቀሙት ዋና እና የቶርቸር ታክቲካቸው ነው ! የሰርካለም ፋሲል በእስር መውለድዋ ..የጋዜጠኛዋ ለሊሴ ወዳጆ እስራትና እንዲሁም የብርቱካን ሚደቅሳ ለዘላለም ነው የምናስራት መባሉ ብሎም የኢትዮጵያ ሴቶች ጠበቃ ቢሮ መዘጋቱ - ይሄ ሁሉ በዚሁ በወያኔ ሳይ ኦፕዝ ኮንቴክስት መታየት እና ዋናው የወያኔ ታክቲክ መሆኑ መታወቅ አለበት !!

በወያኔ አገዛዝ ሴቶቻችን ራቁታቸውን በከተማ ሬስቶራንት እና ባር እየደነሱ ነው !ገረድ እንዲሁኑ እየተደገፉ እየተበራቱ ነው THE CHIEF PIMP AND PRIMARY TRAFFICKER oF ETHIOPIAN GIRLS AND WOMEN IS THE MYSOGONIST MEMEBERS OF MLLT WOYANE! ..እምቢ ያለው ደሞ በእስር ቤት እየተሰቃዩ ነው .ይሄ ትልቅ የቶርቸር ታክቲክ ነው ወያኔም በየከልሉ ኢትዮጵያኖች ለሴት ያላቸውን ክብር ለማጥፋት ባህሉ እንዲበሰብስ ..አስተሳሰብ እንዲመረዝ የፖርኖግራፊ ቪዲዮ መመልከቻ ቦታ አያባዛና የኢትዮጵያን ሴቶችን ለማዋረድ ታርጌት በማድረግ የባህሉ ጠባቂ የወኔ ቀስቃሽ የታሪክ ባለአደራ የሆንቸውን ክብር የኢትዮጵያ ሴትን በማዋረድ ወያኔ የኢትዮጵያን ህዝብ አስደንግጦ ለማሸማቅቅ እና አንገቱን ለማስደፋት ተስፋ ላማስቆረጥ በዚህ አይነት የሳይኮሎጂካል ኦፕሬሽን (ሳዮፕዝ ) የሆነ ታላቅ የቶርቸር ታክቲክ ይጠቀማል ! ከእናት ኢትዮጵያ ጀምሮ ወያኔ የኢትዮጵያ እናቶችን በተለይ አጥብቆ ይጠላል ! ዛሬ ከፈረንጅ ጋር ተመሳጥረው ሴቱ እንዳይውልድ የሚያድረገውም ዘመቻ በዚህ ኮንቴክስት መታየት አለበት !

APART FROM THE THOUSANDS OF PORN VIEWING KIOSKS THAT HAVE BEEN ACTIVELY ENCOURAGED IN ETHIOPIA BY WOYANE SINCE THEIR INVASION OF ETHIOPIA SOMETHING UNHEARD OF IN OUR HISTORY WOYANE MAKES SURE, AT ALL TIMES THAT THEIR FIRST TARGET IS THE ETHIOPIAN WOMEN. IN THEIR KILLING SPREES ALL OVER ETHIOPIA, Wether it is TEPI GAMBELLA, KEBRIDAHAR AWASSA OR ADDIS ABEBA THE WOYANE AGAZI FIRST TARGET IS ALWAYS AN ETHIOPIAN WOMAN. IT IS NO ACCIDENT THAT THE FIRST ELECTION OBSERVER TO BE KILLED BY WOYANE IS A WOMANIN ADDITION THE TPLF TORCHER CHAMBERS ARE FULL OF TACTICS DESIGNED ESPECIALLY FOR WOMEN.The TPLF leadership routinely imprison and sexually abuse women. TPLF systematic torture and rape against women have been used as an instrument of political repression. While dissidents with a high profile may in general enjoy some protection from severe torture, for women, high profile means more vulnerability to torture and sexual violence. Female victims of human right violations come from all walks of life and include young girls, mothers and the elderly. The most vulnerable to human rights abuses are the less educated or less privileged, such as peasants, the unemployed and vagrants. Of course, women are overrepresented in all these social categories. Today, many wives are suffering for refusing to accept quietly the wrongful jailing or killing of their husbands. They face not just harassement and repression from the TPLF authorities, but also daily worry about their spouses' health in prison and how to keep the family going.5. TOOLS OF THE WOYANE TORCHER TRADE.

RESTRAINT
As reported by various survivors of Woyane jails, publicised and private pain, we know that WOyane has a wide range of tools it uses to torcher Ethiopians. Ranging from the most basic to the extremely sophisticated Woyane continues to build its arsenal for dlivering pain and anguish to the helpless unarmed and kneeling Ethipoina prisoner. WOyane likes kneeling. While most prefer stress positions in prison torcher Woyanes are said to be particularly pleased with prisoners kneeling before them this is often accompanined by insults of the most debase depraved and derogotory kind. This too another Another Woyane speciality. This process of humilation is only made possible because more often than not the prisoner is chained up in Woyanes favourite fashion accessory. The hand cuff or shackles kindly provided by British Aid. The British have patents on all manner of restraints as they patented the early versions of chaining up people and perfected them during the days of slavery. Woyane has ordered every imaginable variety of restraining methods from the British. Leg Irons shackles gang chains leg cuffs wall mounted, portable iron and plastic Woyane has ordered it ALL!! With the help of ex-South African secret police and miltary who help train the TPLF and Shabia on all manner of things from Torcher to flying helicopters, WOyane knows what to buy and where to get it in bulk overcomming banned and restriction on inhumane tools of torcher. Former garage mechanics are trained to maintain or repair the items with a whole Woyane workshop dedicated to this devilish task. Often as supplies run low..ሞዲፊክም ይሰራሉ !! It is perhaps in this area of torcher tools that Woyane can claim its greatest success in techological transfer and development. So this is what happens:
The arms of the victims are bound with handcuffs either behind the back or between the legs. Shackles are added to the feet as well. The victim cannot sleep, stand, use the toilet or eat. Often, for weeks afterwards, the victim can only move half squatting and stooped over. Another WOyane favourite is called the HELL SHACKLES.
These bite into the ankle and hands like crocodiles and the prisoner cannot do anythig
but keep very very still in order to avoid the pain.
http://www.tulane.edu/~mrbc/2001/music/shackles.jpg

ELECTRICITY
Apart from restraining we should not be surprised with Woyanes burning desire to ensure the quickest and most steady supply of electricity to Ethiopia. Especially most rural areas. WOyane has great uses for electricity. Power drills are used by Woyane cadres on human flesh and bone as are a variety of applying electric shock to Ethiopians that WOyane enjoys torchering. Woyane has moved on from ወፌ ላላ into the world of MAXIMUM WATTAGE. Here it is not only the Chinese but the Americans and again the British who are pleased to provide the cattle prods, electric batons and other sophistcated tools with which that wattage is delivered often INTO THE PRISONERS MOUTH, a Chinese technique
and also the eye. For now Woyane is using generators in remote areas when taking prisoners out for torcher but when the dams start work you can best believe that first in line to get electricity from the grid will be the grusome torture chambers of Woyane.
http://blog.benjarriola.com/wp-content/ ... uments.jpg So here is what happens when Woyane gets electricity..
Victims of Woyane torture report being electrocuted up to a dozen simultaneous electric shocks, sometimes over several hours. The victims receive electric shocks all over the face, including in the eyes, as well as in the genitals, nipples and other sensitive body parts. Electric shocks are also applied in the mouth and vagina.
The electric shocks leave behind burn marks. These wounds often become inflamed and make further electric shocks even more painful. Do I need to draw you a picture of the end result?

BIOLOGICAL AND PHARMECUITICAL
Finally, Woyane uses both nature and man made drugs to destroy the mind and body of Ethiopian people in their quest for eternal power. For many victims of Woyane torture, who are imprisoned in rotten dirty hell holes all over Ethiopia, one of the first things they are attacked with is not the tools above but the rats, lice and fleas that are intentially not cleaned up by Woyane in order to make the prisoner as uncomfotable as possible. In addition WOyane takes extra special care to ensure that all maner of communcible diseases are passed on from prisoner to prisoner, even going as far as picking out HIV poistive prisoners for shaving there heads so that other prisoners could be shaved with the same blade afterwards. In addition, thanks to the Americans they have a whole battery of mind numbing, paralysing, hullocinogenic and
other psychotic drugs that Woyane gives its prisoners in order to make them
more amenable, controllable or to make their torture expereince EVEN MORE HORRIFIC than it already is

6. TPLF PSY OPS (PSYCHOLOGICAL OPERATON)
WOYANE TORCHER OF ETHIOPIANS THROUGH DENIGRATION OF ETHIOPIAN HISTORY.
PLEASE SEE VIDEO BELOW FOR DETAILS!!!!
http://www.youtube.com/watch?v=qJU_R8lEn5w


HD wrote:የዝግጅት ክፍላችን አንባቢዎች በጠቅላላው ከኔ ጋር አብሮ እንኳን አደረሰን እያልኩ, አዲሱ አመት ቡሌ በሆነ በሳፋ ነገር የምትጠልፉበት, የአሳ ማጥመጃ መረብ ነገር ዘርግታቹ ቺኮችን በጅምላ የምታጠምዱበት, እንዲሆንላቹ እየተመኘሁ ለሸዋዬዎች ደሞ ከአንደኛ ደረጃ ሸውዬነት ወደ ሁለተኛ ደረጃ ሸዋዬነት የምትሸጋገሩበት እንዲያደርግላቹ እመኛለው, የአመት በዐል ኡፋ ኩክ እየተደረገ ነው, ነገ በሆነ በበርሜል ነገር ነው የሚጠለፈው, በሉ ይመቻቹ, ከዝግጅት ክፍላችን በHigh-Defination የተላለፈ :!:
"He who refuses to be involved in politics must endure being ruled by inferior people."
Plato
የሓውዜን ቅሌት
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 921
Joined: Fri Jul 16, 2010 4:42 pm

Postby ክቡራን » Sat Sep 11, 2010 2:18 am

ስማ አንተ የሀውዜን ቅለት የምትባል ቃልቻ! ግማሽ ሰው ግማሽ አውሬ ! ይሄ የመዝናኛ መድረክ ነው የፖሎቲካ ክፍል አይደለም:: የልጆቹን የጽሁፍ ኢንስፓይሬሽን አትበጥብጥ:; ኑሮህ ይበጥበጥና :: ኦልሬዲ ተበጥብጦል:: ያው እንደለመድከው ፖሎቲካ ክፍል ባራት እግርህ ቧችር!! :lol: ወፈፌ አጋዘን::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8357
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests