የአዲስ አበባ ልጆች ከች በሉ/ፋራዎች እንዳትገቡብን

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby የሓውዜን ቅሌት » Sat Sep 11, 2010 4:00 am

እርማት: read TORTURE instead of torcher.


quote="የሓውዜን ቅሌት"

ወሸላ HD,
አንተን ብሎ ተሳዳቢ
:D :D :D :D :D :D :D

http://img811.imageshack.us/img811/2885 ... urepol.jpg


TPLF'S TOP TEN TORTURE TECHNIQUES
1. SUSPENSION-TRATTI DI CORDA- STRAPPADO

የሰባዊ መብት መርማሪዮች በአፍሪካ አገሮች እየዞሩ የአፍሪካ ዲክታተሮች በህዝባቸው ላይ የሚፈጽሙትን ግፍ ለመመዝገብ ቶርቸር የተደርጉት አፍሪካኖችን ስለደረሰባቸው በደል ሲያወያየው ከምስራቅ እስከ ምእራብ ከሰሜን እሰከ ደቡብ አፍሪካ ያሚወጡት የነዚህ መርማሪዎች ሪፖርት ደግሞ ደጋግሞ የሚነበበው በአፍሪካኖች ላይ የሚደርሰው ስለ ETHIOPIAN STYLE TORCHER ነው ስለዚህ WHAT IS ETHIOPIAN STYLE TORCHER ብለን ከመጠየቅም ባሻግር እንዴት ነው ትላንት በአፍሪካኖች ዘንድ የነጻነት አርማ ሆና የቆየቸውና ስምዋ በአፍሪካኖች ተከብሮ የቆየው ሀገራችን በዛሬው የአፍሪካ ትውልድ ኢትዮጵያ በቶርቸር ልትታወቅ የቻለቸው ብለን መጠየቅ አለብን ! ለመሆኑ WHAT IS THIS INFAMOUS ETHIOPIAN STYLE TORCHER THAT WOYANE HAS CAUSED ALL OF AFRICA TO KNOW ETHIOPIA BY? ይሄንን አምድ የከፈትኩት ወያኔ ያሰጠንን ስም ለመልከት ብቻ ሳይሆን ..ይሄ አረመኔ መንግስት በኢትዮጵያኖች ላይ የሚጠቀመውና ወይኔ ምርጥ ከሚላቸው የቶርቸር ታክቶኮቹን በዋርካ ለመመዝገብ ነው ! SO LET ME BEGIN THE COUNTDOWN OF TPLF TOP TEN TORCHER TACTICS WITH THE FIRST ONE, THIS TPLF TORCHER TACTIC NOW KNOWN ALL OVER AFRICA AS THE ETHIOPIAN /WOYANE STYLE TORCHER. በአፍሪካ ዩንዩን Website ላይ እንደምናነበው ይሄ ወያኔ ምርጥ ከሚለው የቶርቸር ታክቲኮች
የመጀመሪያ ነው ! በአፍሪካ ወያኔ አስተዋወቀው እና ያሳወቀው ቶርቸርም ይሄንን ይመስላል !

Quote:
various forms of suspension with hands and feet tied together, including the so-called “ Ethiopian style” the so-called “ Ethiopian style” for prolonged periods. In these positions the victims are swung, beaten, or heavy devices such as car batteries are placed on top of their backs. Furthermore, they were sometimes blindfolded or forced to inhale candle smoke. In most instances, the purpose of the torture is to extract confessions or information; sometimes it is intended as punishment, intimidation or for the extortion of money.
ምንጭ AFRICAN UNION WEBSITE
http://appablog.wordpress.com/2008/11/1 ... s-mission/ -----------------------------------------
ይሄ የመጀመሪያው የወያኔ ቶርቸር ስልት ግን ትክክለኛ ስሙ ስትራፓዶ ወይንም ትራቲ ዲ ኮርዳ ነው ! SUSPENSION AND SUFFERING. That is the NUMBER ONE METHOD OF TORTURE WOYANES USE and is best illustrated in this diagram. It is a torture tactic introduced to Africa by Meles Zenawi and Issayas Afwerki.
http://www.abugidainfo.com/wp-content/u ... pia600.jpg
The inventors of this torture tactic are the Italians who first used it in the 1550s under the name Strappado or the more formal name TRATTI DI CORDA.We should not be surprised if the banda children of Mussolini, like Meles and Issayas use the torcher tactics of their Italian masters.


2. SUBMERSION IN SEWAGE PITS.

THIS WOYANE TACTIC COMES STRAIGHT FROM CHINA WHERE IT IS USED BY MELES ZENAWI's NEW BEST FRIENDS TO PRESSURE THE FOLLOWERS OF FALUNG GONG FAITH TO DENOUNCE THEIR RELIGION.
ወያኔ ይሄንን ታክቲክ የሚጠቀመው የጀመረው በደቡብ ክልል ነው ! በዚህ አካባቢ ያለው ጠንካራ የወያኔ ተቃዋሚዎችን ለማዳከም ለማዋረድ እና ሞራላቸው ተሰብሮ የወያኔ ሆዳምነት እና ባንዳነት ሀይማኖት ተከታይ እንዲሆኑ ወያኔ ቻይናን ኮርጆ የሚጠቀሙበት አሳፋሪና አስቀያሚ የቶርቸር ታክቲክ ነው ! በለተልይ ከአዋሳ ጭፍጭፋ በህዋላ ይሄ ታክቲክ ወያኔ የተጠቀመው ጋዜጤኛ አነጋግረው በአዋሳ የተካሄደውን ጭፍጨፋ ባጋለጡት የሲዳማ ንዋሪዎች ላይ ወያኔ ቂሙን ለመበቀል ይሄንን ታክቲክ ተጠቅሞ ነበር ! ዛሬ ግን አዎ አሁን ዛሬ .. በየክልሉ በታጎሩት እሰረኞች ላይ ይሄንን አስጠያፊ ስልት በመጠቀም ይገኛል ! እስረኛው በውድቅት ለሊት .ተቀስቅሶ . እጅ እና እግሩ ታስሮ ተጎትቶ PIT LATRINE ይጣልል ! ከሁለት እስከ ሶስት ቀን ድረስ ሌላው እሰረኛ በላዩ ላይ እንዲጽዳዳ ተገዶ ከቆየ ብህዋላ ወያኔ እስረኛውን አውጥተው አጣትበው ወደ እስር በቱ እስረኛውን ይመለሱታል !
THE PRISONER IS AWOKEN IN THE DEAD OF NIGHT< HANDS AND LEGS TIED AND DROPPED IN THE PIT LATRINE THAT IS USED BY OTHER PRISONERS. PRISONERS WHO REFUSE TO USE THE PIT LATRINE WHERE THEIR FELLOW INMATE IS IN ARE BEATEN. AFTER SEVERAL DAYS OF STANDING, SLEEPING EATING (yes, Woyanes throw food down) IN THE PIT LATRINE THE PRISONER IS THEN REMOVED WASHED AND REUTRNED TO HIS CELL. VICTIMS OF THIS TORTURE IN SOUTHERN REGION CAN CONFIRM THIS TODAY.


3. TYING

Just like Hanging people suspending people on pulleys and frames is is a foreign form of torture this WOyane technique is new and has been introduced only by Woyane to our poor people and now as we can see to the whole of Africa. This technique is probably learned by Woyane from their slave trading friends in Sudan as it involves an extreme type of bondage. TYING THE ARMS WITH PLASITC to the point where all circulation is lost, swelling leads to infection and in most cases amputation As recorded repeatedly by EHRCO and verified again and again by Amnesty Intenrational this is WOyanes popular and second most preferred method of torchering the Ethiopians they hate and love to torcher.

Quote:
Tying with plastic ties around the upper arms is a new torture method in Ethiopia. It has been reported only since the EPRDF came to power in 1991 and is only known to have been inflicted by EPRDF troops
ወያኔዎች የእስረኛው እጆች ወደህዋላ አጣምረው ከጀርባው ጥፍንግ አድርገው በፕላስቲክ ገመድ ያስሩታል ! የፕላስቲክ ገመዶቹ አስተሳሰር ግን ግን ህመም ለመጨመረ ተደርጎ ነው የሚታሰሩት ! እስረኛው ቲኒሽ በተንቃቀሰ ቁጥር ገመዱ ይጠብቃል ! causing intense pain, swelling and paralysis of the fore arms and hands which may be permament. በዚህ አሰቃቂ የወያኔ ቶርቸር የተሰቃየ ሰው እንደገለጸው

Quote:
our hands swelled up and blood spurted out. We were left quite paralysed, now we cannot eat with our hands and can hardly lift anything or move our hands. On of us had two amputations in hospital because of the injuries from tying

http://photo.minghui.org/selected-En/u_ ... 224621.htm

ምንጭ Amnesty International4. TPLF PSY-OPS- PSYCHOLOGICAL TORCHER OF ETHIOPIANS THROUGH PHYSICAL TORCHER AND DENIGRATION OF ETHIOPIAN WOMEN.

እስቲ ደሞ የ TPLF-MLLT MYSOGYNISTIC SHOCK AND AWE ታክቲክን እንመልከተው ! ወያኔ መጀመሪይ ኢትዮጵያን ወሮ አዲስ አበባ ሲገባ ከተደረጉት የመጀመሪያ የተቃውሞ ህዝባዊ ሰላማዊ ሰልፎች መሀከል ብዙ ጊዜ የምናስታውሰው የኤርትራን መገንጠል በዩንቪርስቲ መሀበሮች የዘር ድርጅት መቅዋቅዋም ለሰንደቅ አላማችን መለውጥን ተቃውሞ ለመግለጽ የተደረጉትን ነው ....ከነዚህ መሀከል ግን አንድ ተቃውሞ ሰልፍ ለዛውም ብዙ ህዝብ ያልምንም ዝግጅት እና ድርጅት spontaneously የተሳታፈበትን ሰልፍ - በተለይ የኢትዮጵያ እናቶች .-.ለምን እንደምንረሳው የማይገባኝ ይሄ የሰላማዊ ሰልፍ አለ ! እምቢ ለፖርኖግራፊ በማለት የአዲስ አበባ ህዝብ ግልብጥ ብሎ የወጣበት ሰልፍ ነው ! አዎ ..ወያኔ ከወረረን ቀን ጀምሮ ዋንኛው የቶርቸር ታክቲክ በኢትዮጵያ ሴቶች ላይ ያተኮረ ነው ! ይሄ የሳይ ኦፕስ ኦፕረሽን ወይንም የሳይኦፕስ ..የኮሎጂካል የቶርቸር ታክቲክ ሲሆን .በዚህ በወያኔ ስትራተጂ የኢትዮጵያ ሴቶችን ካዋርዱ ካሰቃዩ እና ከገደሉ የወንዱ ሀሞት ይፈሳል ይሸማቀቃል ይደነግጣል በማለት ከወረሩን ጊዜ ጀምሮ እሰክዛሬ ድረስ በዚህም በዋርካ ፖለቲካ ስም እየቀያየሩ ፖርኖግራፊ በየቶፒኩ እየረጩ ከባህላችን ውጪ ስድብ እና አስተሳስብ እንዲሁም በ "ሞዴስ " አየንት ስም እየገቡ ብልገና ቃል እና ስድብ እየወረወሩ ይሄ ሁሉ የሚያሳየው ወያኔዎች እንዴት ሴት ላይ በማትኮር በኢትዮጵያኖች ላይ የሚጠቀሙት ዋና እና የቶርቸር ታክቲካቸው ነው ! የሰርካለም ፋሲል በእስር መውለድዋ ..የጋዜጠኛዋ ለሊሴ ወዳጆ እስራትና እንዲሁም የብርቱካን ሚደቅሳ ለዘላለም ነው የምናስራት መባሉ ብሎም የኢትዮጵያ ሴቶች ጠበቃ ቢሮ መዘጋቱ - ይሄ ሁሉ በዚሁ በወያኔ ሳይ ኦፕዝ ኮንቴክስት መታየት እና ዋናው የወያኔ ታክቲክ መሆኑ መታወቅ አለበት !!

በወያኔ አገዛዝ ሴቶቻችን ራቁታቸውን በከተማ ሬስቶራንት እና ባር እየደነሱ ነው !ገረድ እንዲሁኑ እየተደገፉ እየተበራቱ ነው THE CHIEF PIMP AND PRIMARY TRAFFICKER oF ETHIOPIAN GIRLS AND WOMEN IS THE MYSOGONIST MEMEBERS OF MLLT WOYANE! ..እምቢ ያለው ደሞ በእስር ቤት እየተሰቃዩ ነው .ይሄ ትልቅ የቶርቸር ታክቲክ ነው ወያኔም በየከልሉ ኢትዮጵያኖች ለሴት ያላቸውን ክብር ለማጥፋት ባህሉ እንዲበሰብስ ..አስተሳሰብ እንዲመረዝ የፖርኖግራፊ ቪዲዮ መመልከቻ ቦታ አያባዛና የኢትዮጵያን ሴቶችን ለማዋረድ ታርጌት በማድረግ የባህሉ ጠባቂ የወኔ ቀስቃሽ የታሪክ ባለአደራ የሆንቸውን ክብር የኢትዮጵያ ሴትን በማዋረድ ወያኔ የኢትዮጵያን ህዝብ አስደንግጦ ለማሸማቅቅ እና አንገቱን ለማስደፋት ተስፋ ላማስቆረጥ በዚህ አይነት የሳይኮሎጂካል ኦፕሬሽን (ሳዮፕዝ ) የሆነ ታላቅ የቶርቸር ታክቲክ ይጠቀማል ! ከእናት ኢትዮጵያ ጀምሮ ወያኔ የኢትዮጵያ እናቶችን በተለይ አጥብቆ ይጠላል ! ዛሬ ከፈረንጅ ጋር ተመሳጥረው ሴቱ እንዳይውልድ የሚያድረገውም ዘመቻ በዚህ ኮንቴክስት መታየት አለበት !

APART FROM THE THOUSANDS OF PORN VIEWING KIOSKS THAT HAVE BEEN ACTIVELY ENCOURAGED IN ETHIOPIA BY WOYANE SINCE THEIR INVASION OF ETHIOPIA SOMETHING UNHEARD OF IN OUR HISTORY WOYANE MAKES SURE, AT ALL TIMES THAT THEIR FIRST TARGET IS THE ETHIOPIAN WOMEN. IN THEIR KILLING SPREES ALL OVER ETHIOPIA, Wether it is TEPI GAMBELLA, KEBRIDAHAR AWASSA OR ADDIS ABEBA THE WOYANE AGAZI FIRST TARGET IS ALWAYS AN ETHIOPIAN WOMAN. IT IS NO ACCIDENT THAT THE FIRST ELECTION OBSERVER TO BE KILLED BY WOYANE IS A WOMANIN ADDITION THE TPLF TORCHER CHAMBERS ARE FULL OF TACTICS DESIGNED ESPECIALLY FOR WOMEN.The TPLF leadership routinely imprison and sexually abuse women. TPLF systematic torture and rape against women have been used as an instrument of political repression. While dissidents with a high profile may in general enjoy some protection from severe torture, for women, high profile means more vulnerability to torture and sexual violence. Female victims of human right violations come from all walks of life and include young girls, mothers and the elderly. The most vulnerable to human rights abuses are the less educated or less privileged, such as peasants, the unemployed and vagrants. Of course, women are overrepresented in all these social categories. Today, many wives are suffering for refusing to accept quietly the wrongful jailing or killing of their husbands. They face not just harassement and repression from the TPLF authorities, but also daily worry about their spouses' health in prison and how to keep the family going.5. TOOLS OF THE WOYANE TORCHER TRADE.

RESTRAINT
As reported by various survivors of Woyane jails, publicised and private pain, we know that WOyane has a wide range of tools it uses to torcher Ethiopians. Ranging from the most basic to the extremely sophisticated Woyane continues to build its arsenal for dlivering pain and anguish to the helpless unarmed and kneeling Ethipoina prisoner. WOyane likes kneeling. While most prefer stress positions in prison torcher Woyanes are said to be particularly pleased with prisoners kneeling before them this is often accompanined by insults of the most debase depraved and derogotory kind. This too another Another Woyane speciality. This process of humilation is only made possible because more often than not the prisoner is chained up in Woyanes favourite fashion accessory. The hand cuff or shackles kindly provided by British Aid. The British have patents on all manner of restraints as they patented the early versions of chaining up people and perfected them during the days of slavery. Woyane has ordered every imaginable variety of restraining methods from the British. Leg Irons shackles gang chains leg cuffs wall mounted, portable iron and plastic Woyane has ordered it ALL!! With the help of ex-South African secret police and miltary who help train the TPLF and Shabia on all manner of things from Torcher to flying helicopters, WOyane knows what to buy and where to get it in bulk overcomming banned and restriction on inhumane tools of torcher. Former garage mechanics are trained to maintain or repair the items with a whole Woyane workshop dedicated to this devilish task. Often as supplies run low..ሞዲፊክም ይሰራሉ !! It is perhaps in this area of torcher tools that Woyane can claim its greatest success in techological transfer and development. So this is what happens:
The arms of the victims are bound with handcuffs either behind the back or between the legs. Shackles are added to the feet as well. The victim cannot sleep, stand, use the toilet or eat. Often, for weeks afterwards, the victim can only move half squatting and stooped over. Another WOyane favourite is called the HELL SHACKLES.
These bite into the ankle and hands like crocodiles and the prisoner cannot do anythig
but keep very very still in order to avoid the pain.
http://www.tulane.edu/~mrbc/2001/music/shackles.jpg

ELECTRICITY
Apart from restraining we should not be surprised with Woyanes burning desire to ensure the quickest and most steady supply of electricity to Ethiopia. Especially most rural areas. WOyane has great uses for electricity. Power drills are used by Woyane cadres on human flesh and bone as are a variety of applying electric shock to Ethiopians that WOyane enjoys torchering. Woyane has moved on from ወፌ ላላ into the world of MAXIMUM WATTAGE. Here it is not only the Chinese but the Americans and again the British who are pleased to provide the cattle prods, electric batons and other sophistcated tools with which that wattage is delivered often INTO THE PRISONERS MOUTH, a Chinese technique
and also the eye. For now Woyane is using generators in remote areas when taking prisoners out for torcher but when the dams start work you can best believe that first in line to get electricity from the grid will be the grusome torture chambers of Woyane.
http://blog.benjarriola.com/wp-content/ ... uments.jpg So here is what happens when Woyane gets electricity..
Victims of Woyane torture report being electrocuted up to a dozen simultaneous electric shocks, sometimes over several hours. The victims receive electric shocks all over the face, including in the eyes, as well as in the genitals, nipples and other sensitive body parts. Electric shocks are also applied in the mouth and vagina.
The electric shocks leave behind burn marks. These wounds often become inflamed and make further electric shocks even more painful. Do I need to draw you a picture of the end result?

BIOLOGICAL AND PHARMECUITICAL
Finally, Woyane uses both nature and man made drugs to destroy the mind and body of Ethiopian people in their quest for eternal power. For many victims of Woyane torture, who are imprisoned in rotten dirty hell holes all over Ethiopia, one of the first things they are attacked with is not the tools above but the rats, lice and fleas that are intentially not cleaned up by Woyane in order to make the prisoner as uncomfotable as possible. In addition WOyane takes extra special care to ensure that all maner of communcible diseases are passed on from prisoner to prisoner, even going as far as picking out HIV poistive prisoners for shaving there heads so that other prisoners could be shaved with the same blade afterwards. In addition, thanks to the Americans they have a whole battery of mind numbing, paralysing, hullocinogenic and
other psychotic drugs that Woyane gives its prisoners in order to make them
more amenable, controllable or to make their torture expereince EVEN MORE HORRIFIC than it already is

6. TPLF PSY OPS (PSYCHOLOGICAL OPERATON)
WOYANE TORCHER OF ETHIOPIANS THROUGH DENIGRATION OF ETHIOPIAN HISTORY.
PLEASE SEE VIDEO BELOW FOR DETAILS!!!!
http://www.youtube.com/watch?v=qJU_R8lEn5w
"He who refuses to be involved in politics must endure being ruled by inferior people."
Plato
የሓውዜን ቅሌት
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 921
Joined: Fri Jul 16, 2010 4:42 pm

Postby እዮባ » Sat Sep 11, 2010 11:53 pm

እንኳን አብሮ አደረሰን ለዚህ ቤት ታዳሚዎች
A+T ርኛ

MY THINKING IS CLEAR, MY SPEECH IS CRYPTIC.
እዮባ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 906
Joined: Sat Jun 20, 2009 3:30 am
Location: In the state of peace

Postby HD » Mon Sep 27, 2010 12:58 am

ዒዒዒዒዒዒዒዒዒዒዒዒዒዒዒዒዒዒዒዒዒዒ ጢሹ, ይማረኝ, የአራዳ ልጆች, :D እንኳን ለመስቀሉ አደረሳቹ, እንኳን በዳመራ አሳቦ ደንን ለመጨፍጨፍና አየርን ለመበከል በሰላም አደረስን, እንዲሁም እንኳን የፈረንጅ በግ ጥብስ በፉርኖ ዱቄት እንጀራ ለመብላት, ከዛም የዳየት ኮክ ለመጠጣት አብሮ አደረሰን, ለመሆኑ እንዴት ናቹ? እንደመስቀል ወፍ መስቀልን ጠብቄ ከች አልኩላቹ, :lol: ትናንት የመስቀልን በዐል በማስመልከት ሀበሻ ክለብ ተኪዶለት ቺኮች ሲቧቀሱ አይቼ መጣሁ, ሸዋዬዎች ኬፍ ነው? እንዴት ነው ይሄንን ቂጣ በጎመን ገማመጣቹት? ጨምጬክስ አንተስ ቃርያ በሙዝ ትወዳለህ አሉ? አንተ ደመራ አቋም :lol: :lol: :lol: ምናባህ ሆነህ ነው ለመስቀል ዱላህን ይዘህ እኛ ቤት ልትጨፍር ያልመጣህው? እኔ ደሞ ትመጣለህ ብዬ የሆነ ከበሮ የሚያክል ዳቦ አስቀምጬልህ ሳትመጣ ቀረህ, :lol: እዮባ ሰላም ብሮ , እንኳን አብሮ አደረሰን , ትምሮ ተጀምሮ ጠፋሁባቹ አይደል, ምን ይደረግ ብላቹ ነው, አንተ ደሞ የዋርካው አርሶ አደር ማነህ በቀይ ቦግ የምታረገው, አንተ ልፋጫም ለመሆኑ ደህና ነህ? በየቀኑ ስም ትዘረዝራለህ አይደል :lol: :lol: ስንት የለቀቀ አለ ባካቹ, ወይ ከፎቅ አትከሰከስ, ወይ እራስህን በቴስታ ብለህ አትገል ዝም ብለህ ስም ትዘረዝራለህ :lol: የሸዋዬ ቀዌ እዚህ እንዳለ አላቅም ነበር ገብሬልን, :lol: ብዙ ጊዜ የአራዳ ልጆች ናቸው አለ አይደል, ከእውቀት ብዛት, ከመፈላሰፍ ብዛት ምናምን አበዱ ሲባል የምንሰማው, እነሱ ብዙ ጊዜ ሲያብዱ በቃ የሌለ አለም ውስጥ መኖር ይጀምራሉ, አለ አይደለ, አሁን ለምሳሌ ከመርኬክስ ተነስተው ተክልዬ በአስራ አንድ ቁጥር ወክ አርገው ሄደው ሲመለሱ ዳውን ታውን ደርሼ መጣሁ ምናምን ይላሉ, እንደገና ደሞ ይሆነ ጃፓንኛ አይሉት ታይዋንኛ በማይታወቅ ቋንቋ ይዘፍናሉ ምናምን, ታድያ እነሱ ሙድ ስላላቸው ስንደሰትባቸው ነው የምንውለው, እንዳውም ስንጠራቸው ፕሮፌሰር ቀዌ, ዶክተር በጬ ምናምን እያልን ነው, አሁን ታድያ እዚህ ያለው የዋርካ ሸዋዬ ለቀቀላቹና መቶ ሀምሳ ስም ሲዘረዝር ይውላል :lol: :lol: ለካ ሸዋዬዎች በጠናቹ ብቻ ሳይሆን ስታብዱም በፋራ ስታይል ነው ይምታብዱት :lol: :lol: ሸገር ያሉ ጥቂት በጣት የሚቆጠሩ ሸዋዬዎች ሲያብዱ በቃ የሆነ የጨምጬክስን ጭንቄ የሚያክል አጃራ ይዘው ካልፈነከትኩ እያሉ ሲያሳድዱ የውላሉ :lol: :lol: ወይ ደሞ መሀል አስፋልት ላይ ራቆታቸውን እየሄዱ ማዙካዎችን ያሳፍራሉ ምናምን :lol: :lol: ለነገሩ ነካ ከሚያረገው ሸዋዬና, የለየለት ያበደ አራዳ ልዩነታቸው የአይነስታይንንና የጨምጫሚን ያክል ነው ሲባል አልሰማቹም? በሉ ይመቻቹ ሲመቸኝ ከች እልና እለቅባችዋለው, አራዳው HD :lol: :lol: የአይነስታይን ደቀ መዝሙር
HD
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 114
Joined: Mon Jul 12, 2010 3:11 am

Postby ጨምጫሚ » Mon Sep 27, 2010 11:56 am

ይቅርታ አርግልኝና የዶሮ IQ ካለው ሰው ጋር አልነጋገርም
አስተሳሰብህ በጣም የወረደ ስለሆነ ካሁን ወዲያ ባልመስልህ
ደስ ይለኛል
ከይቅርታ ጋር
እዛው ከሚመጥኑህ ጋር ተጃጃል

HD wrote:ዒዒዒዒዒዒዒዒዒዒዒዒዒዒዒዒዒዒዒዒዒዒ ጢሹ, ይማረኝ, የአራዳ ልጆች, :D እንኳን ለመስቀሉ አደረሳቹ, እንኳን በዳመራ አሳቦ ደንን ለመጨፍጨፍና አየርን ለመበከል በሰላም አደረስን, እንዲሁም እንኳን የፈረንጅ በግ ጥብስ በፉርኖ ዱቄት እንጀራ ለመብላት, ከዛም የዳየት ኮክ ለመጠጣት አብሮ አደረሰን, ለመሆኑ እንዴት ናቹ? እንደመስቀል ወፍ መስቀልን ጠብቄ ከች አልኩላቹ, :lol: ትናንት የመስቀልን በዐል በማስመልከት ሀበሻ ክለብ ተኪዶለት ቺኮች ሲቧቀሱ አይቼ መጣሁ, ሸዋዬዎች ኬፍ ነው? እንዴት ነው ይሄንን ቂጣ በጎመን ገማመጣቹት? ጨምጬክስ አንተስ ቃርያ በሙዝ ትወዳለህ አሉ? አንተ ደመራ አቋም :lol: :lol: :lol: ምናባህ ሆነህ ነው ለመስቀል ዱላህን ይዘህ እኛ ቤት ልትጨፍር ያልመጣህው? እኔ ደሞ ትመጣለህ ብዬ የሆነ ከበሮ የሚያክል ዳቦ አስቀምጬልህ ሳትመጣ ቀረህ, :lol: እዮባ ሰላም ብሮ , እንኳን አብሮ አደረሰን , ትምሮ ተጀምሮ ጠፋሁባቹ አይደል, ምን ይደረግ ብላቹ ነው, አንተ ደሞ የዋርካው አርሶ አደር ማነህ በቀይ ቦግ የምታረገው, አንተ ልፋጫም ለመሆኑ ደህና ነህ? በየቀኑ ስም ትዘረዝራለህ አይደል :lol: :lol: ስንት የለቀቀ አለ ባካቹ, ወይ ከፎቅ አትከሰከስ, ወይ እራስህን በቴስታ ብለህ አትገል ዝም ብለህ ስም ትዘረዝራለህ :lol: የሸዋዬ ቀዌ እዚህ እንዳለ አላቅም ነበር ገብሬልን, :lol: ብዙ ጊዜ የአራዳ ልጆች ናቸው አለ አይደል, ከእውቀት ብዛት, ከመፈላሰፍ ብዛት ምናምን አበዱ ሲባል የምንሰማው, እነሱ ብዙ ጊዜ ሲያብዱ በቃ የሌለ አለም ውስጥ መኖር ይጀምራሉ, አለ አይደለ, አሁን ለምሳሌ ከመርኬክስ ተነስተው ተክልዬ በአስራ አንድ ቁጥር ወክ አርገው ሄደው ሲመለሱ ዳውን ታውን ደርሼ መጣሁ ምናምን ይላሉ, እንደገና ደሞ ይሆነ ጃፓንኛ አይሉት ታይዋንኛ በማይታወቅ ቋንቋ ይዘፍናሉ ምናምን, ታድያ እነሱ ሙድ ስላላቸው ስንደሰትባቸው ነው የምንውለው, እንዳውም ስንጠራቸው ፕሮፌሰር ቀዌ, ዶክተር በጬ ምናምን እያልን ነው, አሁን ታድያ እዚህ ያለው የዋርካ ሸዋዬ ለቀቀላቹና መቶ ሀምሳ ስም ሲዘረዝር ይውላል :lol: :lol: ለካ ሸዋዬዎች በጠናቹ ብቻ ሳይሆን ስታብዱም በፋራ ስታይል ነው ይምታብዱት :lol: :lol: ሸገር ያሉ ጥቂት በጣት የሚቆጠሩ ሸዋዬዎች ሲያብዱ በቃ የሆነ የጨምጬክስን ጭንቄ የሚያክል አጃራ ይዘው ካልፈነከትኩ እያሉ ሲያሳድዱ የውላሉ :lol: :lol: ወይ ደሞ መሀል አስፋልት ላይ ራቆታቸውን እየሄዱ ማዙካዎችን ያሳፍራሉ ምናምን :lol: :lol: ለነገሩ ነካ ከሚያረገው ሸዋዬና, የለየለት ያበደ አራዳ ልዩነታቸው የአይነስታይንንና የጨምጫሚን ያክል ነው ሲባል አልሰማቹም? በሉ ይመቻቹ ሲመቸኝ ከች እልና እለቅባችዋለው, አራዳው HD :lol: :lol: የአይነስታይን ደቀ መዝሙር
ጨምጫሚ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1075
Joined: Sun Sep 20, 2009 6:44 am

Postby ኣሸወይና » Wed Sep 29, 2010 4:16 am

ሰላሙ ይብዛላችሁ ዉድ የአዱ ገነት ልጆች!! :lol: እንኳን አደረሳችሁ ብዬ ወደዝርዝሩ ልግባ!ወይንስ አልግባ!ምርጫዉን እንደአባባ ተስፋዬ የቲቪ ተረት ተረት ለዕናንተ!ትንንሾች ወደፊት አትጋፉ''እዝጋ እዚጋ የአራዳ ልጆች! :lol: አቦ ይመቸን ይመቻቹቹ!!ከራስ በላይ ሄሊኮፕተር!!ይሉ ነበር ኮሎኔል መንግስቱ!!!ሰላም ናቹሁልኝ ጀለሶቼ!!ሰሞኑን ይገርማችሁሀል ሀይለኛ ቢዝነስ ላይ ነኝ!!ያዉ እንግዲህ ታዉቁት የለ የኔን ነገር HD አትነግሪያቸዉም ወይ!!!ደሞ በሳቅ ሆዴን ይዥ :lol: :lol: :lol: ልሞት ነበር!!ደሞ ምን ይሁን ብለሽ ነዉ HD
ወንድማችን!!ምን ይሁን ብለሽ ነዉ!!እንደዉ ሰዉ መስሎሽ ከፋራ ooops ስማቸዉ ለመጥራት የሚዘገንኑ ጥፍረመጥምጣም ሰዎች ጋራ የምትቡኣጬቂዉ!!አረ ባክሽ HD ምክሬን ስሚ!!! :lol: በዉነቴን ነዉ የምልሽ አንቺን የመሳሰለ ምርጥ የአራዳ ልጅ ምን ነክቶት ነዉ ሳቢ የሌለበት ቡጭቂያ ለዛዉም ጥፍራም ++++ጥፍረመጥምጣም ከሆነዉ ፋራ ፈረፈርቱ''ማነዉ ጨምጫሚ!!! ዴም ስሙን መጥራት አልፈልግም ነበር!!ላንቺ ለጀለሴ ስል አንዴ ጠርቼአለሁኝ!!ለዛዉም አራዳዉ ጎርጊስ የጭቁኑን ሚካሄል እረህራሄ ተሞልቶ ይቅር ይበለኝ!! በዉነት ነዉ የምልሽ HD የፋሮች ስም ከመሸ አይጠራም ይሉ ነበር!የዱሮ አራዶች እራሱ የዘመኑ አራዳ ቢልጌት በሆነ ስብሰባ ላይ ንግግር ሲያደርግ ተገኝቼ!!እባካችሁ የፋራ ስምን በፒሲ አትጥሩ ብሎ ሰፋ ያለ ትምህርት ሰጥቶን ሄዱኣል!!
በተረፈ አገር አማን!!ደሞ ማነህ አንተ ዋዉዑዑዑዑዑ ፖለቲከኛዉ ፋራ ገና አር ዕና ማር ሳትለይ
እዚህ ቤት መጥተህ እባክህ የማንበብ አፕታይታችንን ዘጋህእዉ!!!የዕድር ራፖር ጸሀፊ ነበርክ ወይ!!ዴም አለች አያቴ!!!!ነገሩ ሲገርማት በንጊሊዘኛ!!!!ቅቅቅቅቅቅቅ አምጥቼኣት አያቴን የሆነ ጥቁር ሼባ ለምዳ!!!ስትሞዳሞድብኝ!!
በተረፈ እስቶሪ በእስቶሪ ሆኜ ነዉ የመጣሁት ምን ያደርጋል!!!እስቶሪዉ ሲበዛ ጊዜዉ ጠፋ አይገርምም ሽንት ቤት መቀመጫ ጊዜ በማጣቴ HD ወንድሜ እባክሽን እንደጨምጫሚ አይነት ተንቀሳቃሽ ፖፖ ላኪልኝ UPS or USPS!!ባይሆን ሺፒንጉን ዕኔ እችላለሁኝ!!
ኣሸወይና
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 152
Joined: Sat Sep 12, 2009 1:31 am

Postby ጨምጫሚ » Wed Sep 29, 2010 5:40 am

አንተም እንደሱ የወረደ አስተሳሰብ ነው ያለህ ጌታው
ፋራ ፋራ ብለህ ስውን ሁሉ ንቀህ ጨረስከው አንተም ከሰው ተሽለህ:: ይሄን ዘጊ ጽሁፍ ለመጻፍ ስንት ቀን ፈጀብህ:: ይሄን ፖፖ አፍህን ስንት ሰው ተጸዳዳበት?
ሁለታችሁም ብዙ ሚቀራችሁ ነገር አለ ህጻናት ናችሁ:: ወይም የአእምሮ ዘገምተኞች ናችሁ ስለዚህ ለናንተ መልስ መመለስ አያስፈልግም::

ኣሸወይና wrote:ሰላሙ ይብዛላችሁ ዉድ የአዱ ገነት ልጆች!! :lol: እንኳን አደረሳችሁ ብዬ ወደዝርዝሩ ልግባ!ወይንስ አልግባ!ምርጫዉን እንደአባባ ተስፋዬ የቲቪ ተረት ተረት ለዕናንተ!ትንንሾች ወደፊት አትጋፉ''እዝጋ እዚጋ የአራዳ ልጆች! :lol: አቦ ይመቸን ይመቻቹቹ!!ከራስ በላይ ሄሊኮፕተር!!ይሉ ነበር ኮሎኔል መንግስቱ!!!ሰላም ናቹሁልኝ ጀለሶቼ!!ሰሞኑን ይገርማችሁሀል ሀይለኛ ቢዝነስ ላይ ነኝ!!ያዉ እንግዲህ ታዉቁት የለ የኔን ነገር HD አትነግሪያቸዉም ወይ!!!ደሞ በሳቅ ሆዴን ይዥ :lol: :lol: :lol: ልሞት ነበር!!ደሞ ምን ይሁን ብለሽ ነዉ HD
ወንድማችን!!ምን ይሁን ብለሽ ነዉ!!እንደዉ ሰዉ መስሎሽ ከፋራ ooops ስማቸዉ ለመጥራት የሚዘገንኑ ጥፍረመጥምጣም ሰዎች ጋራ የምትቡኣጬቂዉ!!አረ ባክሽ HD ምክሬን ስሚ!!! :lol: በዉነቴን ነዉ የምልሽ አንቺን የመሳሰለ ምርጥ የአራዳ ልጅ ምን ነክቶት ነዉ ሳቢ የሌለበት ቡጭቂያ ለዛዉም ጥፍራም ++++ጥፍረመጥምጣም ከሆነዉ ፋራ ፈረፈርቱ''ማነዉ ጨምጫሚ!!! ዴም ስሙን መጥራት አልፈልግም ነበር!!ላንቺ ለጀለሴ ስል አንዴ ጠርቼአለሁኝ!!ለዛዉም አራዳዉ ጎርጊስ የጭቁኑን ሚካሄል እረህራሄ ተሞልቶ ይቅር ይበለኝ!! በዉነት ነዉ የምልሽ HD የፋሮች ስም ከመሸ አይጠራም ይሉ ነበር!የዱሮ አራዶች እራሱ የዘመኑ አራዳ ቢልጌት በሆነ ስብሰባ ላይ ንግግር ሲያደርግ ተገኝቼ!!እባካችሁ የፋራ ስምን በፒሲ አትጥሩ ብሎ ሰፋ ያለ ትምህርት ሰጥቶን ሄዱኣል!!
በተረፈ አገር አማን!!ደሞ ማነህ አንተ ዋዉዑዑዑዑዑ ፖለቲከኛዉ ፋራ ገና አር ዕና ማር ሳትለይ
እዚህ ቤት መጥተህ እባክህ የማንበብ አፕታይታችንን ዘጋህእዉ!!!የዕድር ራፖር ጸሀፊ ነበርክ ወይ!!ዴም አለች አያቴ!!!!ነገሩ ሲገርማት በንጊሊዘኛ!!!!ቅቅቅቅቅቅቅ አምጥቼኣት አያቴን የሆነ ጥቁር ሼባ ለምዳ!!!ስትሞዳሞድብኝ!!
በተረፈ እስቶሪ በእስቶሪ ሆኜ ነዉ የመጣሁት ምን ያደርጋል!!!እስቶሪዉ ሲበዛ ጊዜዉ ጠፋ አይገርምም ሽንት ቤት መቀመጫ ጊዜ በማጣቴ HD ወንድሜ እባክሽን እንደጨምጫሚ አይነት ተንቀሳቃሽ ፖፖ ላኪልኝ UPS or USPS!!ባይሆን ሺፒንጉን ዕኔ እችላለሁኝ!!
ጨምጫሚ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1075
Joined: Sun Sep 20, 2009 6:44 am

Postby ጨምጫሚ » Wed Sep 29, 2010 5:48 am

ያዲስ አበባ ዘገምተኞች ብለህ ርዕሱን ቀይረው :lol:
ይሄኔ በ 46 አመቱ ይሆናል እንደህፃን አክት ሚያደርገው ቅቅቅቅ
ጨምጫሚ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1075
Joined: Sun Sep 20, 2009 6:44 am

Postby እዮባ » Wed Sep 29, 2010 11:07 pm

ጨምጬክስ :lol: :lol: :lol: :lol: እንደ ፊኛ ተነፋፍተሽ አሪፎቹ በመርፌ ጠቅ ቢያረጉሽ ቷ ብለሽ ፈነዳሽ አይደል :lol: :lol: አሼና ኤችዲ ሰላም ነው? :lol: :lol:
A+T ርኛ

MY THINKING IS CLEAR, MY SPEECH IS CRYPTIC.
እዮባ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 906
Joined: Sat Jun 20, 2009 3:30 am
Location: In the state of peace

Postby HD » Thu Sep 30, 2010 12:17 am

ወይ ሰፋጣ, አለ አንዱ አጋዚ, :lol: :lol: አንዷ ሸዋዬ ፊቱ ላይ ዘራፍ እያለች ውር ውር ስትልበት እኮ ነው :lol: :lol: አሼና እዮባ ሰላም አላቹልኝ? እናንተን ያኑርልን አቦ, ኢንቫይሮመንታል ቀውስ ከሚያስከትሉ ችግሮች አንዱ የአራዳ መጥፋት ነው, አትጥፉብና, አታዩም እንዴ ሸዋዬዎች ከአየር መዛባት የተነሳ ጠውልገው አራድነት የሚመግባቸው አጥተውእኮ ነው :lol: :lol: አሼ እኔ እኮ ከኢናው ጋር አልተጣላሁም, እንዴት እኔን የመሰለ ጥራ ያለ ሰው ከጨምጬክስ ጋር ይጣላል? ያው አለ አይደል የቤት ውሻ ስታሳድግ አንዳንዴ ትላፋ ምናምን የለ, እንደዛ የቤት ሸዋዬን እያጫወትኩ ነው, አንዳንዴም ከራሱ ጋር እያጣላሽ መዝናናት ነው, ጨምጩ ግን ከምር ከስምህ ጀምሮ እኮ ነው የምታደክመኝ, ፈርጉሰን ይሙት, ጨምጫሚ ብሎ እራሱን ሰየመና አረፈው :lol: :lol: እንደወረደ ይሉሀል ይህ ነው, ስቄ ላስቅብህ ነበር ግን እኔ ሀይ ዴፍኔሽኑ ጀለስህ አሳዘንከኝ, ስማ ጨምጬው, ይልቅ አንድ ፉጌ ሰማሁ, ከአገርህ የለመድከውን አጎበር አርጎ ማደር እዚህም አልለቀቀህም አሉ, :lol: :lol: አጎበር ዘርግተህ ነው የምትተኛው አደል? :lol: :lol: ስልክ ፊት, ሰሞኑን ደሞ በቃ ዱካክ ለቆብኛል አቦን, መደበርያ ብዬ እዚህ ከች ብል ገንፍለውበት ሩሜን አገኘሁት, ቁንጯም ሁላ, ይመቻቹ እስኪ ለማንኛውም, ነገ ያመቱ ሀሙስ ነው, የቀመቀምለታል,
HD
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 114
Joined: Mon Jul 12, 2010 3:11 am

Postby HD » Thu Sep 30, 2010 12:59 am

ከቤቱ አስተዳዳሪ የወጣ አጭር ማስታወቂያ:- ከዛሬ ጀምሮ ሩማችን ኪስ አውልቀው , ማጅራት መተው , ሸዋዬ ፈንክተው , ሞባይል መንትፈው , ሆቴል ገብተው ግጥም አርገው ከበሉ በሁዋላ ሳይከፍሉ ሮጠው , እንዲሁም የማዘር ሸዋዬ ቀሚስ ስር ርችት አፈንድተው በፌደራልና በዛፓ ለሚፈለጉ የአራዳ ልጆች ምቹ መጠለያ ይሰጣል , እናት ሩማችን የናት ሆድ ሬንጀር ነው እንደሚባለው ሸዋዬዎችንም የወለደች በመሆኗ ሰፍሳፋ ሆዷ አላስችል ስላላት , የሚስታቸውን ጥርስ በቴስታ ፈረካክሰው ላመለጡ , የአስተናጋጅ ቁርጭምጭሚት በቴስታ ለሰበሩ , በፖለቲካ ምክንያት ለሚፈለጉ ሸዋዬዎች በረንዳ ላይ እንዲያድሩ ስትፈቅድ በተጨማሪም ፐብሊክ መውጣት ሲያስፈልጋቸው እራሳቸውን መቀየሪያ ከፍየል የተላጨ አርቲፊሻል ጺምና , ከዝሆን የተነቀለ ጥርስ ይሰጣቸዋል , የአራዳ ልጆች መልክ እንደ አየር ጸባዩ ተለዋዋጭና ፍሌክሴብል ሆኖ ስለተገኘ እራሳቸውን የሚቀይሩበት ማቴርያል እንደማያስፈልጋቸው ታምኖበታል :: ይህ በንዲህ እንዳለ መጠለያውን ሰላም የሰፈነበት ለማድረግ ሲባል ሸዋዬዎች ወደ መጠለያው ሲገቡ ተፈትሸው እንዲሆን ተወስኗል , በተለይም ከሸዋዬ እጅ የማይለዩ ዱላ , ጠመንጃ , ገጀራ , ቆንጨራ ወ .ዘ .ተ የመሳሰሉት መጠለያው መግባት የለባቸውም , በተረፈ ሩማችን ከዛሬ ጀምሮ ሙሉ አገልግሎት መስጠት ይጀምራል , አበሻ ሬስቱራንት ሄዶ ሳይከፍል ሩጫውን ያስነካው ጀለሳቹ HD


ወንጀልን በጋራ እናበረታታ
HD
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 114
Joined: Mon Jul 12, 2010 3:11 am

Postby ጨምጫሚ » Thu Sep 30, 2010 8:56 am

እኔ ምልህ አሸወይና ሲግህ ላይ የነበረችው መዝሙር የት ሄደች ቅቅቅቅ ያራዳ ልጅ ስትሆን አጠፋሀት ማለት ነው ያራዳ ልጅ ቤተክርስትያን ይሄዳል እንዴ አሸወይናን አስቡት ቤተክርስትያን ሄዶ ሲያስቀድስ ቅቅቅቅቅ አባታችን ሆን በሰማይ የምትኖር የምትለዋን ጸሎት ላራዶች በሚስማማ መልኩ ጻፍ አርጋትና እዚ ጋር ለጥፋት በናትህ ቅቅቅቅ
እኔ ምልህ ግን አሸወይና ከጎንደር ነው የመጣህው ጎንደሬዎች ብዙ ጊዜ በራሳቸው ባገራቸው ባነጋገራቸው ኮምፕሌክስ ስላለባቸው እራሳቸውን ለመቀየር የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም አራዳ ተብዬዎቹ ካዲሳባ ልጆች ጋር ለመመሳሰል ይቺን ያነጋገር ፎርሙላ ይዘው አነጋገራቸውን በመቀየር አራዳ ለመምሰል ይሞክራሉ ግን ውስጣቸው ቀፎ ነው አራድነት ባስተሳሰብ እንጂ አነጋገርን በመቀየር አደለም::
ለመሆኑ ክፍለ ሀገር ተወልደው ግን በተፈጥሮ ጸጋ እሳት የላሱ ሰዎች እንዳሉ ታውቃላቹ አራዳ ለመሆን እኮ የግድ አዲሳባ ልጅ መሆን አለብህ የሚል ህግ የለም ያነጋገር ፎርሙላ መያዝ የለብህም አራዳነት የግዚአብሄር ጸጋ ነው እንጂ እንዳሸውይና በግድ አራዳ ነኝ ብሎ መሟዘዝ የሌለ ነገር ነው :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
ለማንኛውም
ዝምብዬ እስቲ ቆይ ይሄ ልጅ ድሮ የጻፈውን ምናምን ልፈልግ ብዬ ሰርች አርጌ ያገኘሁትን ሳነብ ፍንድት ነው ያልኩት በጣም ምታስቅ ልጅ ነህ ቅቅቅቅ አሁንማ ተነቃብሽ ጎንደሬ ግድርድሩ ነሽ ለካቅ ቅቅቅቅቅ
http://www.cyberethiopia.com/warka4/vie ... D%E1%8A%93
ፖለቲካ ሩም ውስጥ ሚገቡት ሸዋዬዎች ናቸው ስትል አልነበር እዚ ላይ ግን ሸዋዬ የነበረው የዛሬው ያራዳ ልጅ ፖለቲካውን ያደራልኛል ቅቅቅቅቅ
http://www.cyberethiopia.com/warka4/vie ... D%E1%8A%93
እዚ ላይ ደሞ ባለጌ ስድ እያልክ ሰው ትወነጅላለህ እንዴ ያራዳ ልጅ ባለጌ ምናምን እያለ ለካስ ሰው ይራገማል ቅቅቅቅ እኔማ ሸዋዬ ብቻ መስሎኝ ነበር
http://www.cyberethiopia.com/warka4/vie ... D%E1%8A%93
በሳቅ ፍንድትትት ነው ያልኩት :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:


ኣሸወይና wrote:ሰላሙ ይብዛላችሁ ዉድ የአዱ ገነት ልጆች!! :lol: እንኳን አደረሳችሁ ብዬ ወደዝርዝሩ ልግባ!ወይንስ አልግባ!ምርጫዉን እንደአባባ ተስፋዬ የቲቪ ተረት ተረት ለዕናንተ!ትንንሾች ወደፊት አትጋፉ''እዝጋ እዚጋ የአራዳ ልጆች! :lol: አቦ ይመቸን ይመቻቹቹ!!ከራስ በላይ ሄሊኮፕተር!!ይሉ ነበር ኮሎኔል መንግስቱ!!!ሰላም ናቹሁልኝ ጀለሶቼ!!ሰሞኑን ይገርማችሁሀል ሀይለኛ ቢዝነስ ላይ ነኝ!!ያዉ እንግዲህ ታዉቁት የለ የኔን ነገር HD አትነግሪያቸዉም ወይ!!!ደሞ በሳቅ ሆዴን ይዥ :lol: :lol: :lol: ልሞት ነበር!!ደሞ ምን ይሁን ብለሽ ነዉ HD
ወንድማችን!!ምን ይሁን ብለሽ ነዉ!!እንደዉ ሰዉ መስሎሽ ከፋራ ooops ስማቸዉ ለመጥራት የሚዘገንኑ ጥፍረመጥምጣም ሰዎች ጋራ የምትቡኣጬቂዉ!!አረ ባክሽ HD ምክሬን ስሚ!!! :lol: በዉነቴን ነዉ የምልሽ አንቺን የመሳሰለ ምርጥ የአራዳ ልጅ ምን ነክቶት ነዉ ሳቢ የሌለበት ቡጭቂያ ለዛዉም ጥፍራም ++++ጥፍረመጥምጣም ከሆነዉ ፋራ ፈረፈርቱ''ማነዉ ጨምጫሚ!!! ዴም ስሙን መጥራት አልፈልግም ነበር!!ላንቺ ለጀለሴ ስል አንዴ ጠርቼአለሁኝ!!ለዛዉም አራዳዉ ጎርጊስ የጭቁኑን ሚካሄል እረህራሄ ተሞልቶ ይቅር ይበለኝ!! በዉነት ነዉ የምልሽ HD የፋሮች ስም ከመሸ አይጠራም ይሉ ነበር!የዱሮ አራዶች እራሱ የዘመኑ አራዳ ቢልጌት በሆነ ስብሰባ ላይ ንግግር ሲያደርግ ተገኝቼ!!እባካችሁ የፋራ ስምን በፒሲ አትጥሩ ብሎ ሰፋ ያለ ትምህርት ሰጥቶን ሄዱኣል!!
በተረፈ አገር አማን!!ደሞ ማነህ አንተ ዋዉዑዑዑዑዑ ፖለቲከኛዉ ፋራ ገና አር ዕና ማር ሳትለይ
እዚህ ቤት መጥተህ እባክህ የማንበብ አፕታይታችንን ዘጋህእዉ!!!የዕድር ራፖር ጸሀፊ ነበርክ ወይ!!ዴም አለች አያቴ!!!!ነገሩ ሲገርማት በንጊሊዘኛ!!!!ቅቅቅቅቅቅቅ አምጥቼኣት አያቴን የሆነ ጥቁር ሼባ ለምዳ!!!ስትሞዳሞድብኝ!!
በተረፈ እስቶሪ በእስቶሪ ሆኜ ነዉ የመጣሁት ምን ያደርጋል!!!እስቶሪዉ ሲበዛ ጊዜዉ ጠፋ አይገርምም ሽንት ቤት መቀመጫ ጊዜ በማጣቴ HD ወንድሜ እባክሽን እንደጨምጫሚ አይነት ተንቀሳቃሽ ፖፖ ላኪልኝ UPS or USPS!!ባይሆን ሺፒንጉን ዕኔ እችላለሁኝ!!
ጨምጫሚ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1075
Joined: Sun Sep 20, 2009 6:44 am

Postby ጨምጫሚ » Thu Sep 30, 2010 9:11 am

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
ኣሸወይና እንደጻፈ(ች)ው:
በቅድሚያ ዕንኳን ደህና መጣህ !!እያልኩኝ !!
ዕዚህ ዋርካ ዉስጥ ቁጥር አንድ ባለጌዎች ዉስጥ ተጠቃሽ ይሄ ከላይ ስሙን ሾተል ብሎ የጻፈዉ ግለሰብ ሲሆን !!ሌሎቹም የርሱ ብጤ ባለጌዎች አሉ ዕና ወንድማችን በነሾተል አይነት ነቀዝ ባለጌ ሳትረበሽ ልታቀርብ የምትፈልገዉን ጽሁፎች በነጻነት ማቅረብ ትችላለህ !!
ሾተል ዕና እርሱን የመሳሰሉት እንደ ደጉ ,ባሻ ሌሎቹም ባለጌዎች በ inferiority complex የሚሰቃዩ ሰዎች ስለሆኑ ችግሩን እንደአንድ አዕምሮ በሽተኞች ችግር ቆጥረህእዉ የምትከትበዉን ጽሁፎች ከትብ !!ዕነኝህ በሽተኞች ከዋርካ እንዲወገዱ ከዋርካ ሞደሬተሮች ብዙም ጫና ባይደርስባቸዉም ወደፊት ግን እንደሚባረሩ እርግጠኛ ነኝ !!ምክኒያቱም ህግና ደምብን በደንብ እየሱ ስለሚገኙ !!
ለማንኛዉም Attention Deficit Hyperactivity Disorder በሽተኞች ስለሆኑ አትፍረድባቸዉ !!ይሄ ሰዉዬ የዚህ በአዕምሮ በሽታ ሰለባ ነዉ !!Attention በጣም ይፈልጋል !!አቴንሽን ካልሰጠህእዉ ሊሰድብህ አፉን ይከፍታል !! ከዘጋሀዉ ግን እራሱ አሮ እና ከስሎ ያቺ በአቴንሽን ዕጥረት የቀረችዉ 6ቱ ያለቀ መወልወያ ራስታዉ ጽጉሩ ትወድቃለች !!

ለመሆኑ አሸወይና ካንተ በላይ ሚተፋ አለ አንተ የሰው ጭቃ ዝቃጭ :lol: :lol:
ኣሸወይና እንደጻፈ(ች)ው:

አይ ዋርካዎች ሾተልን የመሰለ ጭቃ እንዲህ ሲተፋ እያያቹህ ዝምታቹ ዕና ትግስታቹህ ከየት መጣ !! ይህንን ያክል መታገሳቹህ አድንቄዋለሁኝ ነገር ግን የተለመደ ትብብራቹ ታክሎበት ይህንን ባለጌ ንፍጣም ሰዉዬ ካልተባረረ የግለሰቦች አባት ዕናት መሰደባቸዉ ይቀጥላል !
ጨምጫሚ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1075
Joined: Sun Sep 20, 2009 6:44 am

Postby ጨምጫሚ » Thu Sep 30, 2010 9:20 am

:lol: :lol: :lol: :lol:
ኣሸወይና እንደጻፈ (ች )ው : Mon Nov 23, 2009
ሁለቱም ጥያቄዎች አንገብጋቢዎች ናቸዉ !!ምነዉ ይሄንን ጽሁፍ ከአንድ አምስት አመታት በፊት በጠየከዉ ኖሮ ?
ይገርምሀል የአዉቶብሱ ላይ የፈለኳትን ቺክ ፈራ ተባም እያልኩ ዕጠይቃለሁ !!ችግሩ የገጠመኝ ግን ዕናም የምፈራዉ የሁለተኛዉ ጥያቄህ ላይ ነዉ ?ይገርምሀል አንድ በጣም የምወዳት :እርሱኣ ;ግን በፍጹም ወንድምነት የምትቀርበኝ ቺክ ነበረች !!ዕናም ይህቺ ቺክ ከኔ ጋር ልዩ የሆነ ቅርርብ ነበረን ;ዕናም ያንተ ብጤ አዋቂ ነኝ ባይ ፍሬንዴ ምንም አትፍራ ""ጨበጥበጥ አድርጋት ""ወንድ ልጅ ጨበጥበጥ ሲያደርግ ነዉ ሁሉም ነገር የሚሳካለት አትፍራ !!ብሎ መከረኝ ::መቼም ፍቅር የያዘዉ ሰዉ ጅል ነዉ ዕና ;እንደተመከርኩት ይህቺዉ ጓደኛዬ ቤት ሄጄ ጨዋታ ጀመርኩኝ !!ይህቺም ጓደኛዬ የሞቀህ ትመስላለህ !!ለምን ሻወር አትወስድም ስትለኝ ?ዕሺ ዕዕእሺ ብዬ ብዬ እጆቼን ወደተቀሰሩት ጡቶቹኣ ሰደድኩኣቸዉ ::
ከዛም ነይ አብረን ሻወር እንዉሰድ ስላት '''' Laughing ምን የሚያክል ጭዉ የሚል ድምጽ ያለዉ ጥፊ ፊቴ ላይ አረፈብኝ !!
ከዛም ሶፋዉ ላይ በድንጋጤ እንደደረኩኝ ;የበሩ መዝጊያ በጁኣ ይዛ ;በሀይለ ቃል "" ዉጣ ""ስትለኝ አንገቴ እንደተሸማቀቀ ሹክክ ብዬ ቤቱኣን ለቅቄ ወጣሁኝ !!
ዕናም ከዛ በኋላ ያንን ቀን በኋላ ጓደኛዬ ላይ የጮኩት አይረሳኝም !!እርሱም አይኑን በጨው ኣጥቦ አሁንም ይህንን የስህተት ትምህርቱን ገፍቶበታል !!


:lol: :lol: :lol:
ኣሸወይና ፓለቲካውን ስታደራው : Thu Jul 08, 2010
እንደሚታወቀዉ ወያኔ ኢህዴግ ሀገራችንን ዕና ህዝባችንን እንደግመል ሽንት ቁልቁል መስደድ ከጀመረ የአንድ ወጣት /ጎረምሳ እድሜዉን ቆጠረ !ዕኛም ወያኔን ለመጣል በሚደረገዉ ርብርብ ዕርግማኑን ቀጥለናል !ወያኔም ጡንቻዉን ማሳበጡን ቀጥሉኣል !!የዛሬዉ መነሻዬ ወያኔ ሳይሆን በተቃዋሚነት ጎራ የተሰለፉት ግለሰቦች የወያኔ መጠቀሚያ በመሆን የህዝባችንን አመኔታ ፈጽመዉ ኣጥተዋል !!
መፍትሔዉ ምን ይሆን ?
ጨምጫሚ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1075
Joined: Sun Sep 20, 2009 6:44 am

Postby ጨምጫሚ » Thu Sep 30, 2010 9:43 am

http://www.cyberethiopia.com/warka4/vie ... D%E1%8A%93

ጉዲት . እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ዋርካዎች .....ለረዥም ጊዜ አንባቢ ብቻ ነበርኩ ዛሬ የራሴን የጉዋዳ ችግር ይዤ ቀርቤያለሁ ,,,,ምክራቹን እጠብቃለሁ በተለይ ከሴት እህቶቼ ....ወንዶች አትስደቡኝ ፕሊስ .ነገሩ የተጀመረው ሀገር ቤት እያለሁ ከተዋውወኩት የዉጭ ሀገር ዜጋ ማለትም አግብቶኝ እዚ ያለሁበት ሀገር ካመጣኝ ሰው ጋር ነው ...ሀገር ቤት እያለሁ ያው ከሀገር ለመውጣትም ከችግርም ለመላቀቅ ብየ ከዚ ፈረንጅ ጋር ትንሽ ወጣ ያሉ ነገሮችን አደርግ ነበር ...ያው ባህላቸው ነው በማለትና አንገቴን ለማውጣት በሚል ....እናም ግንኙነት ከተለመደው ዉጪ በመቀጪያዬ በኩልም እናደርጋለን አሁንም ....እና አሁን አሁን ሳስበው ምን አልባት የባህሉ ጉዳይ ብቻ ሳይሆን ምን አልባት በጤናዬ ላይ ችግር ያመጣ ይሆን ወይ ብዬ አሰብኩ ,,,ቂጤም የሰፋ እና የመቆንጠጥ ሀይሉን ያጣ ይመስለኛል .,,,ችግሩ ደግሞ ለሱ ስሜት ብቻ አደርገው የነበርው ጉዳይ ዛሬ ለኔም የሚጥመኝ እና አንዳንዴ ያንን ካላረኩ የምረካም አይመሰለኝ ....ጀምሯል .....ችግሩ ይህን ግለሰብ ለመፍታት እና ያገሬን ሰው ለማግባት ሀሳብ ነበረኝ ,,,ይህ ነገር ሳንካ ይሆንብኝ ይሆን ብዬም ፈራሁ

:lol: :lol: :lol: እራሱ እየለጠለጠ ነውረኛ ሲል አያፍርም
አሸወይና እንደጻፈችው
ዑዑዑዑዑ ዋርካ ዉስጥ መሳተፍ ከጀመርኩኝ እንዳንቺ አይነት በጣም አስቂኝ +አሳፋሪ +መቀመጫዋ የላላ +ነዉረኛ +ቺክ አይቼም ሰምቼም አላዉቅ !!! Laughing ወይ ጉድ ጉድ ሳይሰማ ጃንዋሪ አይጠባም ይል ነበር ጋሽ ኦባማ !!
ጨምጫሚ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1075
Joined: Sun Sep 20, 2009 6:44 am

Postby ኣሸወይና » Thu Sep 30, 2010 4:27 pm

:lol: :lol: :lol: :lol: ሰላም ናችሁ የራዳ ልጆች ይገርማችሁአል!እንደልማዴ የአንድን ጥፍረመጥምጣም ፋራ ባጋጣሚ :lol: :lol: ትንሽ push button አድርጌ እንደምታዩት ቤታችን ዉስጥ እያዝረከረኩብን ይገኛል!!
የአራዳ ባይብል እንዳስተማረኝ በፋራዎች ኣናኣት መሩኣሩኣጥ""በፋራዎች አየር ክልል መብረር''ልማዴ ነዉ!!
:lol: ከምንም በላይ ሁሌም የሚገርመኝ?ጤባ ሰዎች ሲናደዱ ለምንድን ነዉ ድምጻቸዉ የሚቀየረዉ?ድምጽ ብቻ ሳይሆን የተረሱ ዕና የሻገቱ ፋይሎች በጥፍረመጥምጣሞቹ ግለሰቦች :lol: :lol: እንዲህ የሚበረበሩት! :lol: :lol:thats me Homie ገና አየነ ምድርህ እስኪመጣ ነዉ home work የምሰጥህ!!
አቦ ይቺ ጤባን በኩርኩም አናቱኣን ልብሳት!!! :lol: :lol: ነገሩ የታላቁ የአራዳዉ ልጅ ወንድማችን HD! pets
ስለሆንሽ;አልፌሻለሁኝ!!HD ሰላም ነዉ ወይ!ምነዉ እቺ Dogሽ ዝም ብላ ትጩኣጩሀለች!!ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ማዘጋጃ የሚሰራ ጀለስ ጠፋ ዕንዴ?በመርፌ እንድታንቀላፋ የማትፈቅድላት?አለበለዚያ ካላሰርሻት እኔዉ እራሴ እቺን ጥፍራም በአይጥ መርዝ ሲጥ እንዳላደርጋት!!እዛዉ በላች እዛዉ ቀረችን'' ሰጥቻት!! :lol: መቼም እቺ ፋራ እህ የሚላት ካለ ብዙ ትቀዳለች!!ፋራን ዝም ሲሉት መቼም አቴንሽን ዲሀይድሬት አድርጋ ነዉ እኛ ቤት በዚህ በገማ አፉኣ የምትዘባርቀዉ!! :lol: ትንሽ ሌክቸር ላድርግላት ስለአሸወይና ጭዉቶ!!ኣሼ በቀድሞ ስሞቹ በነጃንሚዳ!በነሞኣ አንበሳ;በነሳጥናኤል;በነላምበርጊኒ;
በነፍ ስሞቹ ይታወቃል!!ለዋርካ ምዕምናን!!እናም ኣሼ እንደ አርፍ ሎዬር የማይገባበት ዕርስ!የማያዉቀዉ ነገር የለም ማለት ይቻላል!!አንቺ ጥፍራም!!ዕናም እንዳትደነግጪ
ኣሼን ዞር ስትይ ቄስ ሆኖ ወይንም ሼክ ምዕምናኑን ሲያደናብር!!
የራዳን ልጅ አራዳ ያሰኘን እኮ መስለን ሳይሆን እናንተኑ ሆነን እንደጉድ ባየር ክልልላችሁ ስለምንበርባቹህ ነዉ!!አንቺ ጥፍረመጥምጣም ሰዉዬ :lol:
:roll: :roll: በይ አንቺ ጥፍራም እስቲ ደግሞ ትንሽ ቆይቼ ስመጣ እጽዳዳብሻለሁኝ!! :lol: :lol: :lol: በሳቅ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ኣሸወይና
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 152
Joined: Sat Sep 12, 2009 1:31 am

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests