የአዲስ አበባ ልጆች ከች በሉ/ፋራዎች እንዳትገቡብን

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby ገልብጤ » Sun Nov 14, 2010 2:43 am

ኣሸወይና wrote:ሰላምምምምምም እንደጉድ በኤሮትራክስ ይምጣላቹ!!ምርጥ የአራዳ ልጆች!!ወጪያችሁ በማንኪያ ገቢያችሁ በአካፋ ያድርግላችሁ!!እያልኩኝ!!ወደጭዉቶኣችን ልመለስ!መቼም ሸዋዬዎች ገልብጤ ዕና ወንድሞችቹ ጥፍረመጥምጣሞች;ከነጥፍራቸውዉ ዕየገቡ እንደዝንምብ ቤታችንን ዉስጥ በመገኘት ለቤቱ የሰጡት ድምቀት ላቅ ያለ
ነዉ!!መቼም ዕነኝህ ጥፍራሞች የኛ እንደትናንትናዉ ዛሬም ወደፊትም መሳለቂያችን ቢሆኑም ትንሽ የአራዶችን ጨዋታ ላይ ትንሽ የኔትወርክ መጣበብ ፈጥረዉብን ለጊዜዉ እያረፋፈድን ልንገባ ችለናል!! :lol: ወንድማችን
HD ግን የአለዉን ትርፍ ጊዜ በመሰዋት በፋሮቹ አየር ክልል በነጻ እየበረረ የየፋሮችን የፈረፈርቱዎችን ምሽግ ደህና አድርጎ ረሚም ስላደረገ!!የ2010 ምርጥ ያራዳ ልጅ ኖቬል ይሸለማል!!የሚል ጭምጭምታ ሰምቼኣለሁኝ!!
መቼም ከተማረ ከተመራመረ ፋራ ፈረፈርቱ አንድ የአበደ የአራዳ ልጅ 100% ይሻላል!!
ይህ በንዲህ እንዳለ!ሩኣጭ ሀይሌ ገብረስላሴ ሰሞኑን እግሬን አመመኝ ብሎ የሩጫዉን ነገር ለያንጉ አስተለለፈ የሚለዉን ዜና ሳነብ!!ገልብጤ ትዝ አለኝ!!ያአኔ የጤና ቡድን ነኝ ብላ እንጢሲዉ እያለች ስትሮጥ በሀምሳ አመቱኣ በጃንሜዳ ማራቶን!!ገልብጤ ከወልቂጤ መርካቶ የገባችዉ ከበርበሬ ጆኒያ ዉስጥ ተደብቃ በኮንትሮባንድ ነበር ከበርበሬ ጋራ እያነጠሰች አ.አ የገባችዉ!!
አዱ ገነት ስትገባ :lol: በህይወቱኣ እንደዛ ቀን ፍንድቅድቅ ብላ አታዉቅም;ለዕናቱኣ ሙሽኒት በላከችዉ ደብዳቤ!!ኦ ሙሽኒት ኦ ኦ አዲስ አባ ኦሆሆ የታክሲ መርኩ ሁልኣም ቀይይ ነዉ!!ብላ በበርበሬ የተደለዘ አይኑኣ የነገራትን የጽፋእችዉ ለእናቱኣ!!አብቱኣ ወልጫፎ
ነገሩ ቢያሰቃቸዉም የልጃቸዉን ደደብነት ስለሚያውቁ
ኦሆኦ ሙሽኒት ስያታልልሽ ነዉ የታክሲ መልክ ቢጫ ነዉ!!ብለዉ ለሙሽኒት የታክሲን መልክ አብራርተዋል!!

አብራርተዋል ...ማ ? ቢጫ አድርገው የወለዱህ ወላጆችህ..

የሆንክ ቅጥቅጥ መሀይም ነገር ካንተስ የየኔታን ፊደል ብቻ የቆጠረ ደብተራ ይሻላል....
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1746
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ኣሸወይና » Mon Nov 15, 2010 12:49 pm

ሰላሙ ይብዛላቹህ ያራዳ ልጆች!!
በነገረራችን ላይ ሰሞኑን ወደ አዱ ገነት ሊበረርለት ነዉ!!ወላሞ እንደጉድ ተጭኑኣል!!!ድክምክሞ የአሜሪካን ቺኮቻችችን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ተሰናብቼ!!እንቁ የሆነች ቺክ በዛዉም ለመሸማመት አስቤኣለሁኝ!!
መቼም እዚህ ያሉ ቺኮቻችን እንደ ኢትዮጲያ ኳስ ቡድን 25 ደቂቃ አስደስተዉ ቀሪዉን ያቃጥላሉ!!እንግዲህ የነርሱ ሜኖፖዝ የኛ ደግሞ ባይሎጂካል ክሎክ እየበረረ ስለሆነ እንግዲህ ጡረታ ባንወጣም ጎጆ ለመዉጣት እየተጣደፍን ነዉ!!እንግዲህ ምርጥ ያራዳ ልጅ በጃችን ልናስገባ የቀሩን ጥቂት ቀናቶች ናቸዉ!! እነኝህ ቀናቶች የምጊዜዋን የሚኒሊክ ሀይ እስኩል የአራዳ ልጅ የሆነችዉን እጮኛችንን ይዘናት ባየሩ ከችችችች እንላለን!!!መቼም የአራዳ ልጅ መሆን ማለት እንደቴዲ የመቅደላዉ!ቃል የዕምነት እዳ እንጂ የናት አባት አይደለም የሚለዉን"""ብሒል ሁሌም በልባችን ጽፈናታል! እና ቃላችን አክብረን;የአሜሪካ ጥፍራሞች ወንዱንም ሴቱንም ተሳልቀንበት በመጨረሻ እርግባችችንን ይዘን እንመጣለን!!እስከዛዉ ቺኬ የመረጠችልኝን ምርጥ ያራዳ ልጆች ምችችችችት የምትሉኝ ምርጥ ያራዳ ልጆች ፍሬንዶቼን ጋብዥለሁኝ!http://www.youtube.com/watch?v=NhNngiZf9e0
ኣሸወይና
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 152
Joined: Sat Sep 12, 2009 1:31 am

Postby ኣሸወይና » Mon Nov 15, 2010 12:55 pm

[quote="ኣሸወይና"]ሰላሙ ይብዛላቹህ ያራዳ ልጆች!!
በነገረራችን ላይ ሰሞኑን ወደ አዱ ገነት ሊበረርለት ነዉ!!ወላሞ እንደጉድ ተጭኑኣል!!!ድክምክሞ የአሜሪካን ቺኮቻችችን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ተሰናብቼ!!እንቁ የሆነች ቺክ በዛዉም ለመሸማመት አስቤኣለሁኝ!!
መቼም እዚህ ያሉ ቺኮቻችን እንደ ኢትዮጲያ ኳስ ቡድን 25 ደቂቃ አስደስተዉ ቀሪዉን ያቃጥላሉ!!እንግዲህ የነርሱ ሜኖፖዝ የኛ ደግሞ ባይሎጂካል ክሎክ እየበረረ ስለሆነ እንግዲህ ጡረታ ባንወጣም ጎጆ ለመዉጣት እየተጣደፍን ነዉ!!እንግዲህ ምርጥ ያራዳ ልጅ በጃችን ልናስገባ የቀሩን ጥቂት ቀናቶች ናቸዉ!! እነኝህ ቀናቶች የምጊዜዋን የሚኒሊክ ሀይ እስኩል የአራዳ ልጅ የሆነችዉን እጮኛችንን ይዘናት ባየሩ ከችችችች እንላለን!!!መቼም የአራዳ ልጅ መሆን ማለት እንደቴዲ የመቅደላዉ!ቃል የዕምነት እዳ እንጂ የናት አባት አይደለም የሚለዉን"""ብሒል ሁሌም በልባችን ጽፈናታል! እና ቃላችን አክብረን;የአሜሪካ ጥፍራሞች ወንዱንም ሴቱንም ተሳልቀንበት በመጨረሻ እርግባችችንን ይዘን እንመጣለን!!እስከዛዉ ቺኬ የመረጠችልኝን ምርጥ ያራዳ ልጆች ምችችችችት የምትሉኝ ምርጥ ያራዳ ልጆች ፍሬንዶቼን http://www.youtube.com/watch?v=NhNngiZf9e0
ኣሸወይና
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 152
Joined: Sat Sep 12, 2009 1:31 am

Postby ገደል » Mon Nov 15, 2010 1:53 pm

አቦ ይቅናህ.....ዘንድሮ የዲያስፖራ ጩሉሌ ሴቶቹን ገና ከአውሮጵላን ሳይወርዱ መንጠቅ ጀምሮዋል:: ጠንቀቅ በል
ገደል
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 489
Joined: Sat Jan 02, 2010 12:03 am

Postby HD » Fri Nov 19, 2010 12:48 am

በሀይ ዴፍኔሽን በኩል የመጣ ማሳሰቢያ
1, እባክዎትን ወደዚህ ሩም ሲገቡ ጥርስዎትን ቦርሸው ቢገቡ
2, እባክዎትን ጫማዎትን አውልቀው ይግቡ ....,, በተለይ ቦቲ ጫማ , በረባሶ , ኮንጎ አርጋቹ ለምትመጡ ሸዋዬዎች በር ላይ ትልቅ መዘፍዘፊያ ስላለ እዛ ውስጥ ነክረውት ይግቡ , ይህንንም ስንል የአየር ብክለትን ለመከላከልና ለሳኒቴሽን መሆኑን በመረዳት እሪ በከንቱ እንደማትሉ ነው , ቅር የሚለው ካለ ቅራሬ ኦርደር ለማድረግ 1-800-ቅራሬ ይደውሉ,
3, ሩማችን ብዙዎችን የምታስተናግድ በመሆንዋ ጥቂት በሆኑና በጣት በሚቆጠሩ ሸዋዬዎች ምክንያት የአራዳ ልጆች መታመም ስለሌለባቸው ፋራዎች ሻወር ወስደው ቢመጡ ይመረጣል, ሻወር የሌላቹ በሲኒ ነገርም ቢሆን ብብታቹን ታጠቡ, አይ የምትሉ ከሆነ ግን እንደ ጨምጫሚ ቆሼ ተራ ተብሎ ወደሚጠራው የሸዋዬዎች ገዳም እንድትገቡ መንገዱ ላይ ጨርቅ ተነጥፎላችዋል
4, በህልምም ሆነ በውን የአራዳ ልጅን መሳደብ የአንበሳን አይን ለመጠንቆል መሞከር መሆኑን በመረዳት አቅማቹን አውቃቹ እንድትቀመጡ ማስጠንቀቂያ አዘል ምክር ቦግ ይደረግላቹዋል, ከከባድ ጀለስ ጋር ተሳፍጦ መሞት ጀግንነት ነው የምትሉ ከሆነም ከች ከማለታቹ በፊት በፕራይቬት ኑዛዜያቹን ከአዱገነት ቴምብር ጋር ካስገባቹ በማይታመን ፍጥነት ገነት ትገባላቹ (HD ካለ ሲኦልም ገነት ነው)

በሉ ይመቻቹ,,
HD
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 114
Joined: Mon Jul 12, 2010 3:11 am

Postby HD » Fri Nov 19, 2010 1:04 am

አውውውውው አለ ግሬይ ዎልፍ, እንዴት ሰነበታቹ ውድ ደቀመዛሙርት, ጌቾ ሰማን ነው? ምነው ሽልጦ አለቀ እንዴ ፍሬንድ? ታድያ ሽልጦ ሲያልቅ ወደ ኪችን ገብተህ ትጋግራለህ እንጂ እዚህ ነው እንዴ የሚመጣው? በዘነገራችን ላይእዚህ የሚገባው የጠገበ እንጂ የራበው አይደለም, ጠኔያም እንዳልልሽ ጌች በራበው ሰው አይቀለድም ይሉ ነበር አይደል ማዙካዎቻችን :lol: :lol: ድሮ ለማኞች በር ላይ ስለማርያም ሲሉ, '' ፓስታፉርኖ ይሻልሀል ወይስ ላዛኛ'' እያልን ስንቀልድባቸው እኮ ነው :lol: :lol: ታድያ ጌች እዚህ ገብተሽ ቋቅ ከምትዪ ባይሆን ተዘከሩኝ... ተለመኑኝ, ምናምን በስታይል መለመን ከፈለግሽ ደሞ ''ዳየት ላይ ስለሆንኩ እንጀርስ በሽሩ በጥሱልኝ'' ምናምን ነው የሚባለው.:: አሼ ተመቸሽኝ በጣም, :wink: የዚህ አገር ቺካዎች ግን እንዴት ቢያማርሩሽ ነው :lol: :lol: በይ ሂጂና በሆነ በጭልፋ ነገር አፍሰሻቸው ከች በይ, ከዛ እንደ ካር ዲለር ሁለት ወር ተጠቅመሽ ማይሌጃቸው ከፍ ሲል ጆሯቸውን ማለት ነው, በይ በሁዋላ እንገናኛለን
HD
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 114
Joined: Mon Jul 12, 2010 3:11 am

Postby ገልብጤ » Fri Nov 19, 2010 1:17 am

HD wrote:አውውውውው አለ ግሬይ ዎልፍ, እንዴት ሰነበታቹ ውድ ደቀመዛሙርት, ጌቾ ሰማን ነው? ምነው ሽልጦ አለቀ እንዴ ፍሬንድ? ታድያ ሽልጦ ሲያልቅ ወደ ኪችን ገብተህ ትጋግራለህ እንጂ እዚህ ነው እንዴ የሚመጣው? በዘነገራችን ላይእዚህ የሚገባው የጠገበ እንጂ የራበው አይደለም, ጠኔያም እንዳልልሽ ጌች በራበው ሰው አይቀለድም ይሉ ነበር አይደል ማዙካዎቻችን :lol: :lol: ድሮ ለማኞች በር ላይ ስለማርያም ሲሉ, '' ፓስታፉርኖ
ይሻልሀል ወይስ ላዛኛ'' እያልን ስንቀልድባቸው እኮ ነው :lol: :lol: ታድያ ጌች እዚህ ገብተሽ ቋቅ ከምትዪ ባይሆን ተዘከሩኝ... ተለመኑኝ, ምናምን በስታይል መለመን ከፈለግሽ ደሞ ''ዳየት ላይ ስለሆንኩ እንጀርስ በሽሩ በጥሱልኝ'' ምናምን ነው የሚባለው.:: አሼ ተመቸሽኝ በጣም, :wink: የዚህ አገር ቺካዎች ግን እንዴት ቢያማርሩሽ ነው :lol: :lol: በይ ሂጂና በሆነ በጭልፋ ነገር አፍሰሻቸው ከች በይ, ከዛ እንደ ካር ዲለር ሁለት ወር ተጠቅመሽ ማይሌጃቸው ከፍ ሲል ጆሯቸውን ማለት ነው, በይ በሁዋላ እንገናኛለን

ስማ HD /እዮባ/ አንተ ሀንገር ሲያንከላውስህ ምን አለሽ ተራ ሄደህ ከኮንዶም ጋር የተቀላቀለ ቡሌ ትጠላፍ አልነበር ..እንድያውም የኮንዶም ትርጉሙን ሳታውቀው ልክ እንደ ቅንጭብጫቢ ስጋ በጥርስህ ነክሰህ ትጎትተው አልነበር ንዴ
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1746
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby Lisa » Sat Nov 20, 2010 8:55 am

ገልብጤ wrote:ስማ HD /እዮባ/ አንተ ሀንገር ሲያንከላውስህ ምን አለሽ ተራ ሄደህ ከኮንዶም ጋር የተቀላቀለ ቡሌ ትጠላፍ አልነበር ..እንድያውም የኮንዶም ትርጉሙን ሳታውቀው ልክ እንደ ቅንጭብጫቢ ስጋ በጥርስህ ነክሰህ ትጎትተው አልነበር ንዴ

ወይኔ በናታችሁ ይሄን ቂጡን ሳይታጠብ የመጣ የፋራ ልጅ ከትቡት, ኤኒዌይ ያራዳ ልጆች HD,ጦምኔው,አሸወይና ይመቻችሁ ገልብጤ ፋራው ገና ሙድ ያልገባው ጅል ነገር ነው ኢግኖር ግጩት :lol:
ለምትመቹኝ ያራዳ ልጆች boyz 2 men
http://www.youtube.com/watch?v=9N9opF-PK5k
Lisa
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 17
Joined: Fri Sep 09, 2005 1:20 pm
Location: ethiopia

Postby ገልብጤ » Sat Nov 20, 2010 2:43 pm

Lisa wrote:
ገልብጤ wrote:ስማ HD /እዮባ/ አንተ ሀንገር ሲያንከላውስህ ምን አለሽ ተራ ሄደህ ከኮንዶም ጋር የተቀላቀለ ቡሌ ትጠላፍ አልነበር ..እንድያውም የኮንዶም ትርጉሙን ሳታውቀው ልክ እንደ ቅንጭብጫቢ ስጋ በጥርስህ ነክሰህ ትጎትተው አልነበር ንዴ

ወይኔ በናታችሁ ይሄን ቂጡን ሳይታጠብ የመጣ የፋራ ልጅ ከትቡት, ኤኒዌይ ያራዳ ልጆች HD,ጦምኔው,አሸወይና
ይመቻችሁ ገልብጤ ፋራው ገና ሙድ ያልገባው ጅል ነገር ነው ኢግኖር ግጩት :lol:
ለምትመቹኝ ያራዳ ልጆች boyz 2 men
http://www.youtube.com/watch?v=9N9opF-PK5k[/quot
e]
ሊዛ..አጎዛ..ሙድ እንኳን በቅጡ ሳታውቂ መተቸት ጀመርሽ ኧረ ሼም ነው...አንቺ ያራዳ ልጅ ..የሆንሽ ቅንዝራም ነገር አራዳ ያልሻቸው ባፍና ባፍንጫሽ ገብተው ትን ይበሉሽ ..ድሮ በየኔታ ጉሮሮ ጠጅ ይንቆርቆር እንዳላልን ዛሬግን ፋራ ተባልን
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1746
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ክርፍፍው » Sun Nov 21, 2010 5:17 am

አቦ ይህ ገልብጤ የሚሉትን ገገማ ከብት ማነው የለቀቀብን....የሆነ መሐይም!
አይገባህም እንዴ! አትድረስብን እረኛ ወንድሞችህን ፈልገህ
እንደምትሆን ሁን አሉህ እኮ..... በምንኛ ይነገርህ አቦ!
አቦ የዲማው ጊዮርጊስ ይገልብጥህ ምኑ በቁሙ የሞተ አተላ ነው ባካችሁ!
ክርፍፍው
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 65
Joined: Fri Feb 09, 2007 1:59 am

Postby ኣሸወይና » Tue Dec 14, 2010 5:11 am

Monica**** wrote::lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:አሽወይና ቁልፍ ልጅ እንክዋን በስላም ተመለስክ ከጠፋህበት!!!
የእጅ ቦምቡ ነገር በሳቅ ነው የገደለኝ!!! አሽወይና ትልቁ ችግርህ ሁሌ የሚያስቅ ነገር መጻፍ ትጀምርና ቶሎ አትጨርስም....እንደው ሳስብህ የስው ልብ ማንጠልጠል ትወዳለህ :lol: :lol: :lol: :lol:
ሰላም ሞኒክዬ እንደምን ከርመሻል!!እንዲሁም ሁላችሁ ያራዳ ልጆ አነ ህያለኛዉ ዼፊኒሽን እነዮባ ታላላቅ ፍሬንዶቼ!!ምነዉ ቤታችን ቀዘቀዘ አራራ ላይ ናቹህ!!ማ ሰላማ ያራዳ ልጆች!!ሰሞኑን አዱ ገነት ከዕንቡጥ ቺካችን ከዱሮዋ ማይ ሀይ እስኩል ስዊት ሀርት ያሁኑኣ ክቡር ባለቤቴ ጋራ ቀዉጢ አርገነዋል!!
እንደዱሮዉ በጭቅጭቅ ሳይሆን የዱሮዋ ትርሀስ ያሁኑኣ ባለቤቴ በስምምነት ይሄዉና ቀጣትዩን ታሪኩኣን ይዤ ቀርቤኣለሁኝ ጀባ ብያለሁኝ!!
መቼም የኔ ነገር ጥያችሁ ጠፋሁኝ አይደል!!የትራስ ዕና የኔን ሙቪ ኣቋርጬ! አያቴ ሳናድዳቸዉ ይሄ ሲበሉ የላኩት ይሉኝ ነብር!!በዛዉ ጭልጥ ብዬ ስጠፋባት!!ዉነቱኣን ነዉ በአመት አናዴ ኮረኮንች /ስጋ ቤታችን ሲሰራ የተላኩበትን ዕረስቼዉ ልቤ ሳምባ እናድየች ድመት ስጋ ወጡ ሲያወጣ ሲያወርድ ሲያልም ነገር አለሙን ይረሳዋል!!አይ የኔ ነገር እስቲ ወደ ትርሀሴ የዱሮ ጭዉቶዬን/ቻናሌን ልመልሰዉ!!
ትርሀስ ቀስ በቀስ እንቁላል በግሩኣ ዕንደምትሄደዉ ትርሐስም የከተማዉን ኑሮ ዕየገባት መጥቶኣል!!እንደዱሮ ብዙም አትሽወድም!ነገሮች ባይጠፉም አንዳዴ ግን ትንሽ ነገር ማካበድ በመጠኑ ትታለች!!በተለይ ያኔ የኔ ነገር እንደዛ ካንጠባጠበችኝ በኋላ የክብሮም ጀለሴን ምክር ዕንደጠላት ምክር ቆጠርኩት!!ይሄ ሰዉዬ''በዚች ዕንተ አሞ ገብረሎ''እጂ''ደጊፎ'' ብሎ ሊያስፈጀኝ አይደል!!ቆይ ይሄ ቢምቢ!ባልሰራለት እያልኩ እንደ ገጠር ኮበሌ ነግሩን መንጨት ያዝኩ!!በዛ ላይ የ/ቤት ልጆች ጓደኞቼ ኦ ዘመኑ ከፍቱኣል ኣሼ ጺላ አትመኚ ዕሺ!!ይህንን ጺላ ክብሮም የሚሉትን አትመኚዉ በባዙቃ ሊያዥልጥሽ ነዉ!!እያሉ ሲሞዳሞዱብኝ!!በቃ እንደሻንቅላ ሬዲዮ መላ የጠፋዉ ቃልቻ ሆንኩኝ!!
ባደጉኣ ትርሀሴ ግን የኔን እንዲህ መሆን በሱኣ ፍቅር መስሉኣት በየቀኑ ስለ ቦንብ ስለ ባዙቃ ድልድይ ማፍረስ ስለጨበጣ ዉጊያ ቀላል እንደሆነ እና ስለ ደርግ ኢሰፓ እና ግምገማ ብቻ ምን ልበላችሁ ልቤን ታወልቀዋለች!!
አንድ ቅዳሜ የሰፈር ጓደኛዬ ቢኒያም ዕስቲ ኣሼ ይህቺን
ጺላ ቺክህን እባክህን ይህንን የባደግ ዩኒፎርሙኣን አስቀይራት!ብሎኝ ሁሌ ስለሚወተዉተኝ መርካቶ ይዣት ከች አልኩኝ!!ከዛም አዳራሽ ወስጄኣት የዘመኑ ይደረግ ፋሽን ጅንስ''FRAZER JEANS""ግዥ ስላት ሻጮቹም ኣጣደፉኣት!!ፊልምም ሊሰሩኣት ስላሰቡ!!ሁኔታቸዉ በጣም ስላናደደኝ ነይ ሌላ ቦት እንሂድ ስላት? ቡኣይ!ቡኣይ ብላ የጠየቁት ዋጋ ከፍላ ልትገዛ ስትል መጀመሪያ ለኪዉ አልኩኣት?
አዉቄ ጠባቡን ጂንስ እንድትለካዉ ሳደርግ እስፖንዳዋ ቢሉ እስፖንዳ ይናገራል!!ይህንን ነዉ መግዛት ያለብሽ ብዬ ገተታ ፈጠርኩኝ!!ቡኣይ ኣታ ኣሸወይና ደርጊ ኢሰፓ ከመጣ መሮጥ አልችልም!!ብላ ትልቁን ፍሬዘር ጂንስ ገዛች ወይኔ እንደዛ ቀን በህይወቴ ተቃጥዬ አላዉቅም!!በዛ ላይ ኮቱን ጨምራ ገዛች ለኔም አንድ አይነት ቀለም ያለዉን ፍሬዘር ጂንስ አረ ቀለሙን ቀይሪልኝ ስላት ቦምቡን ልታወጣብኝ ምንም አልቀራትም እንደዉም እዚሁ እንቀይረዉ ብላኝ;ሁለታችንም ጂንስ በጂንስ ሆነን ከመርካቶ ወጣን ሰፈር ስንደርስ የሰፈሬ ልጆች በሳቅነበር የደከሙት!!አንዱማ ጀለሴ ጠጋ ብሎኝ አሼ ''ቺክህ ወደፊት ነዉ ወድሁኣላ የምትራመደዉ ጂንሱን እኮ አሰቃየችዉ! ተራራ የምትወጣ ይመስላል አረማመዱኣ ብሎ ትንሽ ሊቡኣጨቀኝ ሞከረ!!ይመችህ ግን!!ዘጠኝ መስኮቱን ጫማዋን አስቀይራት ብሎኝላጥ አለ!!
ትርሀስ አዲሱን ጂንሱኣንሁሌ ከዋርዲያ መልስ ትገረግደዉ ነበር!!እኔንም እንድለብሰዉ ታስገድደኝ ዕና ስንወጣ ሁል ጊዜ እንደ አይሪሽ አመት ባል ሰላጣ መስለን ነበር!!
ትርሀስ በቦምብም ይሁን በመትረየስ በዚህም በዚህ ብላ እጁኣ ከተተችኝ!!ዕኔም የትራስ ፎንቃ ትንሽ ሲረግብ የኔ ይጨምራል የኔ ትንሽ ሲቀንስ የርሱኣ!!አንዳንዴም የርሱኣ!!
ከትርሀስ ጋር ሳላስበዉ አራት አመት ወጣን እነኛ አራት አመታት በህይወቴ ሁሌም የማረሳቸዉ የማይረሱ ጥፋጭ አመታት ነበሩ!!በመጨረሻም ትርሀስ ሳትነግረኝ ወደሁለት አዉላሎ የሚሉት አንድ የትግራይ ወረዳ ተቀየረች!! መሄጃዋ አንድ ቀን ሲቀረዉ አሪፍ ናይት ፋሲካ ሆቴል ፒያሳ አሳለፍን!!ጣፋጭ ለሊት ጠዋት ስለደካከመኝ ለሊቱን በከባዱ ፍቅር ስለሰራን ድብን ያለ እንቅልፍ ወስዶኝ ነበር!!ስነቃ የታሸገ ፖስታ አገኘሁ!!
እፈተወርኪ/አፈቅርሀለሁ!!ስልክ እደዉላለሁ!!
ወደኩለት አዉላሉ ክፍለ ከተማ ተቀይሬአለሁኝ
ኣሸወይና ያኔ ቂቤዉን ዘይት የሰረከዉ አንተ ነህ!!አዉቄብሀለሁ!!አመጣጤ ግደይ የሚል ትዛዝ ተሰጥቶኝ ነበር!!ነገር ግን ቂቤ መስረቅ ብቻ ሳይሆን ቡን ላፍላ ስትለኝ ሊቤንም እንደቂቤ ዘይትህ ሰረከዉ!!እወድሀለሁኝ!!እደዊላሎ!!
ይህንን ደብዳቤ ሳነበዉ ስቅስቅ ብዬ አለቀስኩኝ!!መቼም ያራዳ ልጅን የጠበሰች እርሱኣም በአራዶች ቢላ የተሞረደችዉ የጥንቱኣ ትርሀስ ያሁኑኣ ባለቤቴ!!የገባት ቦምበኛ!!
ኣሸወይና
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 152
Joined: Sat Sep 12, 2009 1:31 am

Postby ጌቾ 2 » Mon Dec 20, 2010 10:22 am

:lol: :lol: :lol: ግደይ የሚል ተአዛዝ :?: :lol: ፈኒ ወይ አሸወይና ሙድ አለው ይመችህ
ጌቾ 2
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 53
Joined: Mon May 17, 2010 10:19 am

Postby HD » Sun Apr 03, 2011 11:36 pm

ክቡራትና ክቡራን ጀለሶች , ሸዋዬዎች , ተራ ሰዎች , የበግ ተራ ልጆች ,የምናለሽ ተራ ልጆች , የሸክላ ተራ ልጆች , እንዲሁም የአሮጌ ተራና የአዲዳስ ተራ ልጆች , እንዴት ዋላቹ ? እንዴት አደራቹ ? በስንት ጊዜ ከች ብዬ ዞር ዞር ብል ዋርካ ውስጥ ለካ የቺኮች መዐት ነው ያለው አልኩ , ያውም እኮ በወንድ ስም ዳምጠው ምናምን እያሉ የሚገቡትን ሸዋዬ ቺኮች ሳይቆጠሩ ነው , ግን ዋርካ ፖለቲካ የሚገባ ቺክ እስካሁን አላየሁም , ቺኮቻችን በጣም ይመቻቹ እናቴ ትሙት , ዋርካ ፖለቲካ ድርሽ ሳትሉ እዚህ ዋርካ ፍቅር ስትንሸራሸሩ ማየት ፈገግ ያስብላል ,, በነገራችን ላይ በቺኮችና በወንዶች መካከል ያሉት የአስተሳሰብ ልዩነቶች አንዳንዴ ድክም አያረጉም ? የሆነ ዌብሳይት ላይ ያየሁትን ሹፉ

1, 1. A man will pay $2 for a $1 item he wants. A woman will pay $1 for a $2 item that she doesn't want.

2, A woman worries about the future until she gets a husband. A man never worries about the future until he gets a wife.

3, A successful man is one who makes more money than his wife can spend. A successful woman is one who can find such a man.

4, Married men live longer than single men - but married men are a lot more willing to die.

5, Any married man should forget his mistakes - there's no use in two people remembering the same thing.

6, Men wake up as good-looking as they went to bed. Women somehow deteriorate during the night.

7, A woman marries a man expecting he will change, but he doesn't. A man marries a woman expecting that she won't change & she does.

8, A woman has the last word in any argument. Anything a man says after that is the beginning of a new argument.

9, Men are biologically incapable of letting a women light a barbecue.

10, Men drive to a party, women drive back.

11, A man who has no difficulty in undressing an adult women will nevertheless prove incapable of fitting a small child into a baby gown.

12, A woman believes that visitors will be impressed by a clean house. A man believes that the visitors will be impressed with his large stereo.

13, Exactly the same haircut will cost $30 more for a woman than it will for a man.
HD
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 114
Joined: Mon Jul 12, 2010 3:11 am

Postby HD » Mon Jul 16, 2012 3:11 am

አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ዶሮ ,hd ከች አለ በጓሮ :: እኔ hd የቡሌ የክርስትና አባት እንጀራ በስጋ እንክት ካደረኩ በሁዋላ ሙዝ በማስከተል የነበረውን ርሀብ ካስታገስኩ በሁዋላ እዚህ መሀላቹ ተከስቻለው :: ዶክተሮች , ፕሮፌሰሮች , ፕሬዚዳንቶችና ቁራሌዎች እንደምን አላችሁ ? እኔ የተመጣጠነ ቡሌ መጥለፍ ከጀመርኩ በሁዋላ በጣም ጤነኛ ከመሆኔ የተነሳ ጤና ጥበቃ ሁላ ስራ ኦፈር ተደርጎልኛል ::ጀለሶቼ ለመሆኑ ሽቀላ እንዴት ነው? እስኪ ከች በሉና ሪፖርት አቅርቡ አቦ
HD
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 114
Joined: Mon Jul 12, 2010 3:11 am

Postby HD » Mon Jul 16, 2012 4:52 am

ሰውን ሰው ያደረገው ቡሌ ነውና እኔ ወንዱ ወሸላ ግንዱ ጀለሳቹ ሚድል ኔሜን ቡሌ ብዬ ሳላስቀይረው ሁላ አይቀርም በቅርቡ:: ትላንትና ሰርግቤት አስተናጋጅ ለአንድ ቀን ተቀጥሬላቹ መጠጥ ላይ ተመደብኩ, :evil: እኔን የመሰለ ወዛም አሁን ባሎቴሊ ይሙት ቡሌ አካባቢ ነው እንጂ እንዴት መጠጥ አካባቢ የመደባል? ከዛማ አቡነአረጋዊ መከራዬን ሲቆልለው መሀል ላይ መጠጥ አላለቀም መሰላቹ? እኔ ታድያ የምድረ ሸዋዬን ግልምጫ እንዴት አድርጌ ልቻለው? እኔ ጀለሳቹ ወድያው ተቀይሼ በአስማት ቡሌ ጋር ሄጄ እራሴን መደብኩ:: የአራዳ ልጆች እንደምን አደራቹ? እንደምን ከረማቹ? ተጠፋፋን አይደል? ጨምጫሚ የድሮ ሰው አርጅቶ ከሞተ በሁዋላ አምስት ኩሎ ሙዝየም ከሉሲ አጠገብ ዱቅ ብሏል አሉ:: :lol: :lol: ባይነገራችን ላይ እኔ ጀለሳቹ ሀይ ዴፍኔሽን ቡሌ ጠላፊ ጥናት ላይ ነኝ:: ጥናቱንም በመረጃ የተደገፈ ለማድረግ የአራዳ ልጆች ኢንሳይክሎፒድያ ከልደታ አካባቢ ለማስመጣት በፕሮሰስ ላይ ነኝ:: ለጊዜው ግን እዚህ ከች ብያለው ለመሆኑ የአራዳ ልጆችና ሸዋዬዎች ስለሚመጣው የሎንዶን ኦሎምፒክስ ምን ይላሉ? መቼስ የሸገር ልጆች በዚህ ጉዳይ ላይ ስማችን በመዝገብ ላይ የለም:: ብርቅዬዎቹ የአገራችን ሸዋዬዎች ሮጠው ስማችንን እንደሁሌው ሮጠው እንደሚያስተሩ እገምታለው:: ባይሆን እኔ hd የቡሌ ጠለፋ ውድድር ካለ ተወዳድሬ ድምቡሽቡሽ አርጋ ያሳደገችኝን ማዙካዬን አስጠራለው:: ቆይ መጣሁ
HD
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 114
Joined: Mon Jul 12, 2010 3:11 am

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 7 guests