የአዲስ አበባ ልጆች ከች በሉ/ፋራዎች እንዳትገቡብን

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

ሸዋዬዎች ኑና እንጫወት...በአቡነ አረጋዊ ይዣችዋለው ቧእ!

Postby HD » Mon Jul 16, 2012 4:46 pm

ከመይ ዋላቹ ውድ የ2012 ሰርቫይቨሮች? እኔ ከቋንጣ ፍርፍር ናፍቆት በስተቀር በጣም ደህና ነኝ:: ዛሬ አንድ ታይቶ የማይታመን ዳሌና ጡት በአጠገቤ ባስ ስጠብቅ አልፎ እሷ ስትራመድ አይኔ ሲከተላት አቦ ሲመች, ደሞ አንዳንድ ዳሌ በሀይ ደፍኔሽን እይታ ሲታይ ሌላ ነው አልኳቹ እኔ hd ብራዘራቹ በተመሳሳይ ቦታ ከች ብዬ እዚህ የማደርቃቹ:: ለመሆኑ ይሄ ቤት ሲመሰረት ቦቲ ጫማቸውን ገድግደው, ቁምጣቸውን ታጥቀው ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ የhd ቤት ማለት የኛ ቤጥ ማለት እኮ ነው ብለው ሌት እና ቀን እዚህ ቤት እየመጡ ሲሚንቶ አቡክተው ድንጋይ ጠርበው, ቦምብ አፈንድተው እንዲሁም እንጨት ቆርጠው በተቻላቸው ሁሉ በማገዝ ይሄንን ቤት ቤት ያደረጉት ብርቅዬዎቹ ሸዋዬዎች የት ሄዱ? እናንተ ግን ሰው ሲናፍቃቹ አይገባቹም እንዴ አቦ? ለነገሩ እናንተ ፖለቲካ ሩም ቡሌ አለ የተባለ ይመስል እየተንደረደራቹ መግባት ነው:: እናንተ ግን ስንቴ ተንደርድራቹ ትችሉታላቹ? :lol: :lol: አሁን ቢዚ ሳይሆኑ አትቀሩም :lol: :lol: ሱፍ ሱፍ ሱፍ :lol: ሞለሊያ መጥረጊያ :lol: :lol: የአራዳ ልጅ ቁራሌው ይላል እናንተ ደሞ :lol: እኔ ግን ክፉ አልናገርም ሁጎ ቻቬዝ ይሙት:: ስራ አይናቅም ስራ ክቡር ነው ተብዬ ተመክሬ ነው ያደኩት እኔ ጀለሳቹ ድሮ ልዋጭ ልዋጮቹን አስመጭና ላኪ እያልኩ ስጠራቸው:: እንዳውም ወደዚህ ተለየሽኩ እንጂ ከሰፈር ልጆች ጋር ሰብሰብ ብለን አነስተኛና ጥቃቅን ተደራጅተን አለ አይደል ቡሌ ምናምን ልንጠልፍ ፕላን ነበረን. በሉ በሁዋላ ከች ይባልለታል ,, ቂጣቹን ሾል ሾል አርጋቹ ጠብቁኝ ክትባታቹ የሰጣቹዋል,, አሞራው በሰማይ ሲያይሽ ዋለ ,,,እልልልል የዘፈን ሞራሌ ተነሳስቷል ዛሬ ሄጄ ለፈረንጆቹ ልዝፈንላቸው :lol: :lol: አይኔ ሁልጊዜ ይከተልሻል አንድ ቀን ብትሰጪኝ ምን ይልሻል....እልልል
Last edited by HD on Wed Sep 12, 2012 5:38 am, edited 2 times in total.
HD
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 114
Joined: Mon Jul 12, 2010 3:11 am

Postby ጌታ » Mon Jul 16, 2012 6:15 pm

HD

ፋራ ብሆንም የኣሸወይና ጎረቤት ስለሆንኩ ለምን እንደጠፋ ብነግርህ አይከፋህም ብዬ ነው:: (ቆይ እስቲ መጀመሪያ ጫማዬን ላውልቅ.......)


ኣሼ ትርሀስን ይዞ በመጣ በአራተኛው ወሩ እሱን የመሳሰሉ አንበሳ መንትያዎች አስታቅፋው ታክሲውን ለ16 ሰዓት ሸቅሎ ሲመጣ እንኳን ዋርካን ልጆቹንም ለማየት ጊዜ የለውም:: አልፎ አልፎ ቤተስኪያን ሲያገኘኝ ዋርካን ሰላም በልልኝ ማለቱን አይዘነጋም :D

ጨምጫሚ የሚባል አራዳስ የት ጠፋ? ገልብጤን እዚሁ አካባቢ ስታውደለድል አታጣትም:: አልፎ አልፎ Recho በሚል የሴት ስምም ትሳተፋለች :lol: :lol: :lol: :lol:
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby recho » Mon Jul 16, 2012 6:44 pm

ጌታ wrote: አልፎ አልፎ Recho በሚል የሴት ስምም ትሳተፋለች :lol: :lol: :lol: :lol:
:lol: አመዳም ! :lol: ላደረስክብኝ ጉዳት የሞራል ካሳ ያስፈልገኛል አሁን :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ጌታ » Mon Jul 16, 2012 6:48 pm

recho wrote:
ጌታ wrote: አልፎ አልፎ Recho በሚል የሴት ስምም ትሳተፋለች :lol: :lol: :lol: :lol:
:lol: አመዳም ! :lol: ላደረስክብኝ ጉዳት የሞራል ካሳ ያስፈልገኛል አሁን :lol:


በገልብጤ መጠርጠር ምኑ ነው የሞራል ጉዳቱ? :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby recho » Mon Jul 16, 2012 6:58 pm

ጌታ wrote:
recho wrote:
ጌታ wrote: አልፎ አልፎ Recho በሚል የሴት ስምም ትሳተፋለች :lol: :lol: :lol: :lol:
:lol: አመዳም ! :lol: ላደረስክብኝ ጉዳት የሞራል ካሳ ያስፈልገኛል አሁን :lol:


በገልብጤ መጠርጠር ምኑ ነው የሞራል ጉዳቱ? :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
አንተ ልጅ :lol: :lol: :lol: ጀመመሪያ አሪፎች ቤት ፋራ እንዳይገባ እየተባለ ዘው ብለህ ከመግባትህ እኔን ማስገባትህ ቅቅቅቅ የሱ ሲገርመኝ አሁን ደግሞ ገልብጤ ጋር መታማቴ ቅቅቅቅ አሁን ለሁለቱ ጉዳቶቼ የሞራል ካሳ ያስፈልገኛል

ይቅርታ hይሉ dስታ ! ይሄ ጌታ ነው :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ገልብጤ » Tue Jul 17, 2012 8:47 pm

ቅቅቅቅቅቅ..እነዚህ ሟርተኞች ለካስ ስሜን እንደሰፈር አሮጊት የቡና ቁርስ ወሬ አድርገውታል
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1746
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Re: የአዲስ አበባ ልጆች ከች በሉ/ፋራዎች እንዳትገቡብን

Postby Abba Tobia » Fri Jul 27, 2012 2:46 am

HD wrote:ኬፍ ተብሏል , የአራዳ ልጆች እንዴት ናቹ ? በየቤቱ ከምንቀላውጥ ለምን የራሳችንን ቤት ከፍተን ጭውቴውን አናዳራውም ? ምን ይመስላቿል ? አንዳንዴም ቡሌ ይዛቹ ብቅ ማለትም አይከፋም , በተለይ የመርኬክስ , ፒያሳ , ካሳንችስ , ቄራ ,ሳሪስና , አራትኪሎ ልጆች እዚህ ከች ብትሉና ብንቀውጠው ምን ይመስላቿል ?
ብንዝናና ምን ይልሻል ወይ ወይ ..
ወይ ..
ብንጫጫስ ምን ይልሻል ወይ ወይ ..
ወይ

ይመቻቹ


የአዲሳባ ልጅ ለመባል ወላጆችህና የነርሱም ወላጆች አዲሳባ መወለድ አለባቸው.

መስፈሪያውን ያምዋላሉ ጌታው?
i oppose woyane because i disagree forever about ethnic federalism and article 39, the right to secede.
Abba Tobia
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 826
Joined: Wed Nov 02, 2011 8:32 am
Location: asia

Postby HD » Sat Jul 28, 2012 8:07 pm

ቅቅ ደና ዋላቹ? እንዴት ናቹ ዥንጉርጉሩ የናት ሆድ የወለዳቹ ምዕመናን? ጅብ ሲያዛጋ አህያ ትፈረጥጣለች አሉ እኔም ፈርጥጬ እዚህ ከች አልኩላቹ:: ከምን? አልነግራቹም ኤኒዌይ እኔ በጣም ደና ባልሆንም ፒስ ነኝ, ምርጥ ምርጡን ለአራዳ ልጅ ትራፊውን ለሸዋዬዎች ተብሏልና የኔ ዲስኩር ለከባድ ጀለሶች እነ አባ ቱቦ የሚቀዱትን ደሞ ለመሰሎቹ ሸዋዬዎች ነው, እራስን በራስ መመገብ ማለት ይህ ነው:: ስማ አባ ቱቦ አንተ ትራክተር ራስ አዲስ አበባ እኮ ባንተ በአባትህ ጊዜ እኮ ነው ዲስከቨር የተደረገችው:: ትዝ አይልህም እንዴ አባትህ ገብረ ክርስቶስ ወይም በኛ አጠራር ክርስቶፈር ኮሎምበስ በአህያው ዱቅ ብሎ ማዙካህን በጋቢና አሳፍሮ ሲያንሸራሽራት በድንገት እንጦጦ ሰፈር ከች እንዳሉ? እንዳውም እዛ ላይ እንጦጦ ተራራ ላይ ተዳቁሰው እኮ ነው አንቺ ብቅ ያልሽው :lol: , በነገራችን ላይ የእንጦጦ ተራራ ላይ ሄደው የሚዳቆሱ ነፍ እንደሆኑ ታቃላቹ? እዚህ ውስጥ እስኪ እንጦጦ ተራራ ላይ ቺኮቻቹን ይዛቹ ሄዳቹ አለ አይደል ፎንቃ ማንዩፋክቸር ያደረጋቹ እስኪ እጃቹን ከፍ ከፍ አርጉ,, ቺኮችም ቂጣቹን ፈንደድ ፈንደድ, መጣሁ,, አባ ቱቦ ጠብቀኝ በአለሚቱ ይዤሀለው
HD
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 114
Joined: Mon Jul 12, 2010 3:11 am

Postby Abba Tobia » Fri Aug 03, 2012 3:18 am

HD wrote:ቅቅ ደና ዋላቹ? እንዴት ናቹ ዥንጉርጉሩ የናት ሆድ የወለዳቹ ምዕመናን? ጅብ ሲያዛጋ አህያ ትፈረጥጣለች አሉ እኔም ፈርጥጬ እዚህ ከች አልኩላቹ:: ከምን? አልነግራቹም ኤኒዌይ እኔ በጣም ደና ባልሆንም ፒስ ነኝ, ምርጥ ምርጡን ለአራዳ ልጅ ትራፊውን ለሸዋዬዎች ተብሏልና የኔ ዲስኩር ለከባድ ጀለሶች እነ አባ ቱቦ የሚቀዱትን ደሞ ለመሰሎቹ ሸዋዬዎች ነው, እራስን በራስ መመገብ ማለት ይህ ነው:: ስማ አባ ቱቦ አንተ ትራክተር ራስ አዲስ አበባ እኮ ባንተ በአባትህ ጊዜ እኮ ነው ዲስከቨር የተደረገችው:: ትዝ አይልህም እንዴ አባትህ ገብረ ክርስቶስ ወይም በኛ አጠራር ክርስቶፈር ኮሎምበስ በአህያው ዱቅ ብሎ ማዙካህን በጋቢና አሳፍሮ ሲያንሸራሽራት በድንገት እንጦጦ ሰፈር ከች እንዳሉ? እንዳውም እዛ ላይ እንጦጦ ተራራ ላይ ተዳቁሰው እኮ ነው አንቺ ብቅ ያልሽው :lol: , በነገራችን ላይ የእንጦጦ ተራራ ላይ ሄደው የሚዳቆሱ ነፍ እንደሆኑ ታቃላቹ? እዚህ ውስጥ እስኪ እንጦጦ ተራራ ላይ ቺኮቻቹን ይዛቹ ሄዳቹ አለ አይደል ፎንቃ ማንዩፋክቸር ያደረጋቹ እስኪ እጃቹን ከፍ ከፍ አርጉ,, ቺኮችም ቂጣቹን ፈንደድ ፈንደድ, መጣሁ,, አባ ቱቦ ጠብቀኝ በአለሚቱ ይዤሀለው


ስሚ አባ ጦቢያ ማለት ሲገባሽ አባ ቱቦ የምትይው ቱቦ ንቀሽ ይሆን? ቱቦ ጠልተሽ ነው አርሽ አደባባይ የሚታየው?.

አዲስ አበባ መቶ ሀያ ዐመትዋ ነው. ስለዚህ አራት አምስት ትውልድ ዘልቃለች. አንተ አንዳልከው አባት ሳይሆን ቅድመ አያት ደርሳለች ማለት ነው. ስለዚህ የተጠየከውን መልስ. አታሞ አትደብድብ.

ካነጋገርህ ኦሮሞ ወይም ወያኔ መሆን አለብህ. የአዲስ አበባ ልጅ ልትሆን አትችለም. ሽማግሌም ነገር ነህ.
i oppose woyane because i disagree forever about ethnic federalism and article 39, the right to secede.
Abba Tobia
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 826
Joined: Wed Nov 02, 2011 8:32 am
Location: asia

Postby HD » Wed Aug 22, 2012 6:52 am

ከች, ተባለለት ደግሞ, ምዕመናን ሰላሙን በሆነ በዶፍ አስመስሎ ያዝንብልን, ሸዋዬዎች ደግሞ ለኛ ሲዘንብ ውሎ ማታ ላይ እናንተን ጭቃው እያፈረጠ ይጣላችሁ, አሜን:: ግን ደህና ናችሁ? ዛሬ ስሸቅል ነው የዋልኩት ያው የኔ ነገር በአራዳ ልጆችና በሸዋዬዎች የሚጨቅን አንጀት እንደሌለኝ ታውቃላቹ, ናፍቃቹኝ ከች አልኩላቹ, በል ደሞ አባ ቱቦ HD እንዲህ አለኝ ብለህ ዝሆን ለማከል ተነፋፍተህ እንዳትፈነዳና እንዳትሞት:: ዛሬ የጋሼ መለስን መሞት ሰምቼ በቃ ትንሽ ዱካክ ጥሎብኝ ነው የዋለው አቦ, የአራዳ ልጅ ሲሞት ይደብራል, እና ዛሬ ከች ወዳልኩበት ጉዳይ ስገባ እኔ HD እራሴን በራሴ የማስተዳድረው የሸገር ብርቅዬ ውላድ, አነስተኛና ጥቃቅን በአሜሪካ የለም ያለው ማነው? በሚል መፈክር በመነሳሳት መሀል ዳውን ታውን ላይ ""የእንግሊዝኛ ቋንቋን ለሸዋዬዎች"" የሚል ትምሮ ቤት ለመክፈት ሀሳብ ከች ስላለልኝ የየበኩላቹን በብድር መልክም ሆነ በስጦታ መልክ በፕራይቬት የባንክ አካውንቴን ጠይቃችሁ እንድትለቁብኝ በምስኪኖቹ ሸዋዬዎች ስም እጠይቃለው:: ትምሮ ቤቱም ብቃታቸው በተመሰከረላቸው የህንድ አገር ስደተኛ እንግሊዘኛ አስተማሪዎች የተደገፈ ሲሆን የኛን ትምሮ ቤት ከሌሎች የቋንቋ ትምሮ ቤቶች ልዩ የሚያረገው በሀይ ዴፍኔሽን ቋንቋን ማስተማሩ ሲሆን እንዲሁም ገንዘባቸውን ከፍለው, ጊዜያቸውን መስውአት አርገው ለመጡ ሸዋዬዎች ከእንግሊዘኛ ቋንቋው በተጨማሪ የህንድ አክሰንት እንደ ቦነስ ተደርጎ ይጨመርላቸዋል:: በአንድ ወፍ ሁለት ድንጋይ ማለት ይህ ነው, :wink: ትምሮ ቤታችን በቅርቡ በዋርካና ሌሎች ሳይቶች እንዲሁም የቲቪ ቻናሎች ላይ ማስታወቂያ የሚጀምር ሲሆን ምዝገባ የሚጀመረውም በቅርቡ ይሆናል:: ከዛ በሁዋላ ከላይ ሲገነፍል ወደ ነበረው አባ ቱቦ የሚባል ጀበና ራስ ራዳራችንን ስናዘዋውር አንተ ሁለት ግራ እግር ደህና ነህ ወይ? እልሀለው, እኔ በጣም ደህና ከመሆኔ የተነሳ ሰፈር ውስጥ HD የደህንነት አባል ነው ምናምን እያሉ ይጠቋቆሙብኝ ጀምረዋል, አሁን እስኪ በጫልቱ ሞት ሰው እንደዚህ ይታማል? እኔ ግን እንኳን የደህንነት አባል ልሆን ይቅርና ደህንነቶች ባጠገቤ ሲያልፉ በርበሬ እንደቃመ ሰው ነው የሚያስነጥሰኝ, የማስነጠስ ነገር ሲነሳ መቼስ አንተ የአለርጂች መዐት ስላለብህ የማስነጠስ ኤክስፐርት ነህ እየተባለ እዛ ዋርካ ፖለቲካ ይወራል አሉ, ህህጢሹ, አንተ ዋሽንት ቂጥ, ለመሆኑ ይሄ ቤት የፓኪስታንን ልጆች ይመለከታል እንዴ? ቦምብ ራስ ቅቅቅ ቆይ መጣሁልህ ,

በነገራችን ላይ ይህንን ሩም በአምባ ገነንነት የሚመራው HD ለርሱ ሞዴል በሆኑት ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ሞት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን በሀይ ዴፍኔሽን ይገልጻል::
HD
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 114
Joined: Mon Jul 12, 2010 3:11 am

Postby HD » Wed Sep 12, 2012 5:30 am

HD ለውድ መእመናን እንክዋን ለአዲሱ አመት አደረሳቹ ሲል በሀይ ዴፍኔሽን ይገልጣል, እኔ ጀለሳቹ በአዲሱ አመት ፎንቃ እንዲለቅባቹ, ቡሌውን ወደናንተ እንዲያፈስባቹ እንዲሁም ኮንዶምን እንዲያረክስላቹ እመኛለው:: አቦን ግን ዘንድሮ ቻይልድ ሰፖርት ከኮንዶም ሳይረክስ አይቀርም, :lol: ቆይ መጣሁ, ኮንዶም እስኪገኝ በስስ ፌስታል ላዝግም :lol: እኔ ከባድ ሰው
HD
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 114
Joined: Mon Jul 12, 2010 3:11 am

Postby HD » Wed Sep 12, 2012 5:36 pm

ዶሮን ሲያታልሏት እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሰሽ አሏት :lol: :lol: ሰሞኑን ደሞ እንትን በሽ ነው, ማርያምን :lol: :lol: ሰሞኑን የተነጨችው አንድ ሙስሊም ውጪ ስትወጣ ተሸፋፍና የምትፎግረው የአራዳ ልጅ ለካ እቤት ውስጥ እንዲህ ቀሽት ናት? 8) ወደ ቤት ገብተን ምናምን እራት በልተን ከዛ ፊልም ማየት ጀምረንላቹ አቦ ልጅቷ ዝምብላ ትቁነጠነጥ ጀመር :lol: :lol: ከዛ በቃ ይሄ የHD እጅ የማይገባበት የለምና ዘሎ ጡቷቿ መሀል በቲሸርቷ አሾልኬ ብልከው አጅሪት ከአሁን አሁን ታካብዳለች ስል ጭራሽ ገላለጠችልኝ :lol: ከዛማ ያው አንዴ ከላይ አንዴ ከታች እየሆነች ደፈረችኝ, :lol: :lol: በነገራችን ላይ ይሄ PG-ሸዋዬ በመሆኑ ሸዋዬዎች ከማንበባቹ በፊት አስቡበት,, :lol: :lol: እኔ ግን እስካሁን የገረመኝ ይሄ ሁሉ ዘመን እንዲህ አሪፍ ልጅ መሆኗን ሳላቅ ኢግኖር የገጨሁዋት ነው,, አቤት ጡት, እስካሁን ድረስ እየተደቀነብኝ ተቸግሬያለው, ማርያምን :lol: :lol: ከዛ በሁዋላ ደሞ አንዷ ሸዋዬ የሆነች እንካ በሞቴ ፊት ነገር አስጀምራ ሳታስጨርሰኝ....ሞትኩኝ, አመመኝ, ገደልከኝ ብላ ፌንት ልትነቅል ስትል ትቻት ነካሁት :lol: የሸዋዬ ነገር መቼስ ይሄውላቹ, ብዙዎቹ ሀባብ ራስ, ዴስክቶፕ ፒሲ ራስ, ጀበና ራስ, ሁለት ግራ እግር, ሀመሩሀ ፊት ምናምን ናቸው :lol: :lol:
HD
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 114
Joined: Mon Jul 12, 2010 3:11 am

Postby ቆቁ » Mon Dec 10, 2012 8:13 pm

ወዴት ጠፋ ህይ ደፊኔሽን ?

ቄራ በሬ ማስደንበር ብቻ ሳይሆን የባስ ላይ ኪስ አውላቂ ይመስለኛል:: ይህ ግለሰብ:: እነ ሾተልን እነ አባ ጦብያን እነ ማናቸውም ደግሞ እነ ሸዋዬ ፋርዬን: ጤባዬን ደረታቸው ላይ ሳይቆምባቸው አይቀርም::

ሐይ ወዴት ነህ ?
ቆቁ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4263
Joined: Sun Sep 21, 2003 9:57 am
Location: united states

Postby HD » Wed May 29, 2013 7:54 pm

ማይ ብራዘርስ ፍሮም አናዘር ማዘር,አደራ የኔን ፎቶ wanted ከሚል ጽሁፍ ጋር መንገድ ላይ ካያቹት እንዳላያቹ ብላቹ ላሽ በሉ, እዚህ መሆኔን እንዳትናገሩ:: ደናናቹ ግን? እኔ ደና ነኝ, ሳይቸግራቸው ፕሪዝን ብሬክ የሚለውን ተከታታይ አሳይተውኝ, ይህውላቹ እኔ hd ከማን አንሼ አልኩላቹና ኬንያ ሄጄ አስፋልት ላይ መደነስ ጀመርኩላቹ:: ከዛ የኬንያ ሸዋዬዎች (እናንተ ሸዋዬዎች የማትገቡበት የለም እንዴ) ይሄ እብድ ነው ብለው ናይሮቢ የአማኑኤል ቅርንጫፍ አስገቡኝ:: እኔ ጀለሳቹ ግን ይህው በዜና እንደምታዩት አሉ አሉ የተባሉ እብዶችን አስመልጬላቹ አሁን ደሞ አባይን ልገድብ ቤንሻንጉል ገብቻለው:: http://www.bbc.co.uk/news/world-africa-22520350 እኔ ግን የአባይን ግድብ ከጨረስኩ በሁዋላ ከአለም ትልቁ ጀኩዚ ላረገው አስቤያለው, እድሜ ለአላሙዲ ሁሉም ይቻላል:: ከዛ በሁዋላማ አልኩዋቹ ጅንኖቹ የአፍሪካ መሪዎቻችን በየሰበቡ ነው አገራችን የሚመጡት:: እንዳውም በቅርቡ ቦንድ ምናምን መሸጥ ልጀምር አስቤያለው, እኔ ጀለሳቹ, መጣሁ ቆይ
HD
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 114
Joined: Mon Jul 12, 2010 3:11 am

Postby ሙዝ1 » Thu May 30, 2013 8:01 am

HD wrote: :lol: :lol: ሰሞኑን የተነጨችው አንድ ሙስሊም ውጪ ስትወጣ ተሸፋፍና የምትፎግረው የአራዳ ልጅ ለካ እቤት ውስጥ እንዲህ ቀሽት ናት? 8) ወደ ቤት ገብተን ምናምን እራት በልተን ከዛ ፊልም ማየት ጀምረንላቹ አቦ ልጅቷ ዝምብላ ትቁነጠነጥ ጀመር :lol: :lol: ከዛ በቃ ይሄ የHD እጅ የማይገባበት የለምና ዘሎ ጡቷቿ መሀል በቲሸርቷ አሾልኬ ብልከው አጅሪት ከአሁን አሁን ታካብዳለች ስል ጭራሽ ገላለጠችልኝ :lol: ከዛማ ያው አንዴ ከላይ አንዴ ከታች እየሆነች ደፈረችኝ, :lol: :lol:


ሄይ HD
ድሮ ድሮ እኔም እንደዛ ይመስሉኝ ነበር .... ስህተቱ እነሱ እንደዛ ሳይሆኑ እንደዚህ መሆናቸዉ ሳይሆን እንደዛ ናቸዉ ብለን ማሰባችን ነዉ ... .... ሰዉ ናቸዉ ... ሰዎች ሊሰማቸዉ የሚገቡ ነገሮች ሁሉ ይሰሟቸዋል .... እኔ ያጋጠመኝን ልንገርህ ... ከአንድ የእስልምና ተከታይ እህታችን ጋር የተዋወቅን ሊፍት ጠይቃኝ ነዉ ... የታክሲ ግፊያ በሚበዛበት ሰዐት ስለነበር ... ካየሁት የአይኗ ዉበት በላይ የግፊያ ችግሯ ታይቶኝ ጥያቄዋን ካለማወላወል ተቀበልኳት ... ቀደዳ ተጀመረ ... ከላይ እስከ ታች በአባያ የተሸፋፈነች .... የሚገርም የፊት ዉበት ያላት .... በተለይ አይኗ ..... ህምምምምምም ... ከማየት ባለፈ ሙዚየም ቢቀመጥ የሚያሰኝ አይነት ነዉ ... ያዉ ቀደዳ ... እኔ ሸዋዬ ነገር ነኝ ... ብዙም ከቁም ነገር ያለፈ ቀደዳ አልችልም .. ኤኒዌይ በዛ መልኩ ተጀመረ .... ስልክ ትቀያየርን .... መደዋወል .... መገናኘት ተጀመረ .... ፒዛ ቤት ... ስልችት አለኝ .... ስትደዉል እቅጩን ነገርኳት ፒዛ ስልችትትትት ብሎኛ ነበር .... ከከተማ እንዉጣ ተባለ ... ወጣን ....የቃሊቲን ቀለበት ምንገድ ሳንሻገር ሂጃቧ ተፈታ .... የሚገርም ጸጉር .... አለመንካት አልቻልኩም ...

በናትሽ ይሄ አባያ አይሞቅሽም (ፋራዉ እኔ)
አዎ ግን አቃቂን እንለፍ

አቃቂ ታለፈ ...

ደዘ ተገባ አባያዉ ወልቋል ... በታይት ...

መቸም ዛሬ ለስላሳ አንጠጣም .... (አሁንም ፋራዉ እኔ ---)

አዲስ የማንመለስ ከሆነ (አጅሪት) ...

ስንጨፍር አደርን ... ቂቂቂ በጠሗት ያለችኝ ሙስሊም ወንድሞቼን ሊያስከፋ ስለሚችል ዘለልኩት .... ኤኒዌይ እንደማንኛዉም ሴት .... ሴት ናቸዉ .... መቸም ነርቸር ከኔቸር ይበልጣል ብለህ ካልገገምክ ...
አይን ሁሉን ቢያይም አጠገቡ ያለዉን ቅንድብ አይቶ አያዉቅም ...
ሙዝ1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3128
Joined: Wed Feb 22, 2006 9:25 am

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: Google Adsense [Bot] and 5 guests

cron