የአዲስ አበባ ልጆች ከች በሉ/ፋራዎች እንዳትገቡብን

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby HD » Thu May 30, 2013 10:57 pm

ቧእ, እነ ግን ይሄ ነዳጅ ነምን አባቱ ኖው የማይቀንስ? ቧ, አነ አምና አረጋዊ እኔ በንዴት ቦምብ ላፈነዳ ነው ያለሁት አነ, ዞም እናንተ ታጋዮች እንዴት ሰነበታቹ? አቱም ሸዋዬታትስ ከመይ ሰነበታቹ? ሎነገሩ እናንተ ንምን አባታቹ ትሆናላቹ, ቧ, አምና አረጋዊ ነው የምላቹ ክላሾንኮቭ በነዳጅ የሚሰራ ቢሆን ኖሮ እኮ አነ ባዶ ቀርቼ ነበርኩ, ቆይ መጻሁ, ሀምባሻ አፈንድቼ, ቧ አዪዪ ሀምባሻ ገዝቼ ለማለት ነው ታጋዮች
HD
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 114
Joined: Mon Jul 12, 2010 3:11 am

Re: የአዲስ አበባ ልጆች ከች በሉ/ፋራዎች እንዳትገቡብን

Postby እሰፋ ማሩ » Thu Aug 31, 2017 5:22 pm

HD
ያ የቀድሞ መልካም ዘመን በጥቂት ማሳሰቢያ አትግቡብን ሲባሉ የሚሰሙበት አለፈና አንፈልጋችሁም ሲባሉም ሙጭጭ ብለው ዋርካ ላይ በስድ ቃላት ለቀጠራቸው ወያኔ ሳይፈለጉ የሚቸከችኩ ጀሌዎች በዙብን፡፡የዋርካ አስተዳደር ያሉትን ጥቂት ተሳታፊ ተብዬ እንዳያጣ ርምጃ ማድረግ አቅቶት ባለጌዎች ሁሌ ስለሚሳደቡ በእነሱ ምክንያት በሳል ጨዋ ተሳታፊ ስለጠፋ ዋርካ ከዳይስፖራ የኢትዮጲያዊያን ሚዲያዎች ትልቅና ገናና የነበረው እየቀነሰ እየሞተ ነው፡፡

HD wrote:ኬፍ ተብሏል , የአራዳ ልጆች እንዴት ናቹ ? በየቤቱ ከምንቀላውጥ ለምን የራሳችንን ቤት ከፍተን ጭውቴውን አናዳራውም ? ምን ይመስላቿል ? አንዳንዴም ቡሌ ይዛቹ ብቅ ማለትም አይከፋም , በተለይ የመርኬክስ , ፒያሳ , ካሳንችስ , ቄራ ,ሳሪስና , አራትኪሎ ልጆች እዚህ ከች ብትሉና ብንቀውጠው ምን ይመስላቿል ?
ብንዝናና ምን ይልሻል ወይ ወይ ..
ወይ ..
ብንጫጫስ ምን ይልሻል ወይ ወይ ..
ወይ

ይመቻቹ
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1550
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: የአዲስ አበባ ልጆች ከች በሉ/ፋራዎች እንዳትገቡብን

Postby ጌታህ » Fri Sep 01, 2017 1:30 am

ቅቅቅቅቅቅቅ...አሰፋ ማሩ የዶንኪው ጏደኛ የአራዳ ልጆች እኛን የመሳሰሉ የፒያሳ ልጆች ነው ጥሪው ላንተ ብጤ ፋራ አይደል... ጥሪው ፋራዎቹን እንደማይመለከት እያውቅክ እንደ ልማድህ ዘው ሰተት ብለህ ገባህ....ለካሰ ፋራም ነህ ከዶንኪዎቹ ብቻ ትመሰልኝ ነበር !!!!

ጌታህ ከፒያሳ (አራዳ)

እሰፋ ማሩ wrote:HD
ያ የቀድሞ መልካም ዘመን በጥቂት ማሳሰቢያ አትግቡብን ሲባሉ የሚሰሙበት አለፈና አንፈልጋችሁም ሲባሉም ሙጭጭ ብለው ዋርካ ላይ በስድ ቃላት ለቀጠራቸው ወያኔ ሳይፈለጉ የሚቸከችኩ ጀሌዎች በዙብን፡፡የዋርካ አስተዳደር ያሉትን ጥቂት ተሳታፊ ተብዬ እንዳያጣ ርምጃ ማድረግ አቅቶት ባለጌዎች ሁሌ ስለሚሳደቡ በእነሱ ምክንያት በሳል ጨዋ ተሳታፊ ስለጠፋ ዋርካ ከዳይስፖራ የኢትዮጲያዊያን ሚዲያዎች ትልቅና ገናና የነበረው እየቀነሰ እየሞተ ነው፡፡

HD wrote:ኬፍ ተብሏል , የአራዳ ልጆች እንዴት ናቹ ? በየቤቱ ከምንቀላውጥ ለምን የራሳችንን ቤት ከፍተን ጭውቴውን አናዳራውም ? ምን ይመስላቿል ? አንዳንዴም ቡሌ ይዛቹ ብቅ ማለትም አይከፋም , በተለይ የመርኬክስ , ፒያሳ , ካሳንችስ , ቄራ ,ሳሪስና , አራትኪሎ ልጆች እዚህ ከች ብትሉና ብንቀውጠው ምን ይመስላቿል ?
ብንዝናና ምን ይልሻል ወይ ወይ ..
ወይ ..
ብንጫጫስ ምን ይልሻል ወይ ወይ ..
ወይ

ይመቻቹ
ጌታህ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1209
Joined: Sat May 30, 2009 3:05 pm

Previous

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 6 guests