የአዲስ አበባ ልጆች ከች በሉ/ፋራዎች እንዳትገቡብን

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby menzewu » Fri Jul 30, 2010 8:47 am

ሣምራዊ wrote:እች የጋሆምያን ዝንጀሮን ከኦነጊስታን ወደዚህ ያመጣት ማነው? እነዛ ሉጢ ዓንሰባዎች ረስቷት ሄዱ ልበል? የዓዲሣባ ልጆች በናና ሰጥተን ወደመጣችበት ተሎ እናባራት:: በናናውን ስትፈልግ ትብላው, ስትፈልግም እንደ ሌሎች የኦነጊስታን ዘመዶችዋ ቂጥዋን ሴጋ ትምታበት :: ቅቅቅቅ ካላሽኑን ቀምተናቸው ጋሆሞች በበናና ይናፋሉ ኣሉ ቅቅቅቅቅ::

ጨጫሚት እቺ ናት
http://i48.photobucket.com/albums/f204/ ... ithGun.jpg
8) PROUD TO BE AN AGAME GLADIATOR 8) !HD እስኪ ይህ ሳምራዊ የሚባል የሚንተባተበዉን በአራዳኛ ወይም በሸዋየ ተርጉመህ ንገረን......መቸም እዉቀት ከናንተ ነው
menzewu
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 377
Joined: Fri Dec 25, 2009 4:40 am

Postby ጨምጫሚ » Fri Jul 30, 2010 9:27 am

ይሄ ዜጋ ሰሞኑን እውነትም ተንበጫብጯል ምንድነው ደሞ ሚኮለታተፈው
ወይ በትግርኛ ጻፍና እዮባን ተርጉምልኝ በለው::
ደሞ ይሄ ሩም ለቡሽቲዎች ክልክል ነው እዛው ፖለቲካ ሩም
ሣምራዊ wrote:እች የጋሆምያን ዝንጀሮን ከኦነጊስታን ወደዚህ ያመጣት ማነው? እነዛ ሉጢ ዓንሰባዎች ረስቷት ሄዱ ልበል? የዓዲሣባ ልጆች በናና ሰጥተን ወደመጣችበት ተሎ እናባራት:: በናናውን ስትፈልግ ትብላው, ስትፈልግም እንደ ሌሎች የኦነጊስታን ዘመዶችዋ ቂጥዋን ሴጋ ትምታበት :: ቅቅቅቅ ካላሽኑን ቀምተናቸው ጋሆሞች በበናና ይናፋሉ ኣሉ ቅቅቅቅቅ::

ጨጫሚት እቺ ናት
http://i48.photobucket.com/albums/f204/ ... ithGun.jpg
8) PROUD TO BE AN AGAME GLADIATOR 8) !
ጨምጫሚ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1075
Joined: Sun Sep 20, 2009 6:44 am

Postby ሾተል » Fri Jul 30, 2010 11:29 am

One-Now wrote:ላንተ አራድነት ይሄ ነው አይደል? አስተዳደገ ብልሹ የመንደር ልጅ መሆንክን እያረጋገጥክልን ነው. ለእናቶች ክብር የማትሰጥ ሰው ነህ. እናት የለህም እንዴ?

ከጥሩ ቤተሰብ የመጣንና በስነስርአት ተኮትኩተን ያደግን የአዲስ አበባ ልጆች እንዳንተ በብልግና አንጨማለቅም. ብልግናን እንጸየፈዋለን እንጂ አንኩራራበትም. "የአራዳ ልጅ ነኝ" እያልንም ጉራ አንቸረችርም. የክፍለሀገር ልጅ ምናምን እያልንም የሰውን ክብር አንነካም. ሰውን በሰውነቱ እናከብራለን እንጂ ከገጠር መጣ ብለን አንንቅም: አንሳደብም.

"የሀብታም ልጅ: የቅልጥጤ ልጅ" እያሉ ድሮ መንገድ ዳር ቆመው እየተሳደቡ አላስወጣ አላስገባ ከሚሉን ስራፈት ዱርዬዎች አንዱ እንደሆንክ ይሰማኛል. አልጠላህም. ስለደረሰብህ የአስተዳደግ ብልሹነት ግን አዝንልሀለሁ.

ካሰብክበት ደግሞ አሁንም ራስህን ማሻሻል ትችላለህና የተሰትካከለ አመለካከት ያለው ሰው ለመሆን ሞክር. ሁሉም ኢትዮጵያዊ በሰውነቱ ሰው ነው. ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሰው ነው. ከገጠር መጣ ብለህ ኢትዮጵያዊን የምትንቅ ከሆነ ማንነትህ የተምታታብህ ግለሰብ ነህ. ከገጠር ጋር ግንኙነት ያለው አንድም ዘመድ የለህም ማለት ነው?

አንድ ነገር ስለራሴ ልንገርህ: አዲስ አበባን ከቆረቆሩ ታላላቅ ኢትዮጵያውያን ጋር የምዛመድ ሰው ነኝ ብዬ በፍጹም አልኩራራም.

ይበቃሀል

ናይ መጀመርታ ኤች ዲና አሸወይና ከሚጫወቱት የሚጥም ጨዋታ ውስጥ የገጠር ልጅ ምናምን በማለት ያንን የገጠሩን ህብረተሰብ ሊያሾፉበት በመሞከራቸው አካበድክ አትበሉኝና ያንን ባልደግፍም ፋራ አራዳ በሚለው የጀመሩት ጨዋታ ለክብርነታችን በጣም ልጦናል::ስለገጠሩ በትልቅ ሰው ሙድ ሆኜ ብናገር ለእኛ መገኘትና አሁን ለደረስንበት ደረጃ ያደረሱን በባዶ እግራቸው ሌት ተቀን ብርድ ጸሀይ ሳይሉ ባመረቱት ምርት እኛ ለዚህ እንደበቃን እገነዘባለሁ::የገጠሩ ህብረተሰብ ወይም ገበሬው ልበለው የእኛ የጀርባ አጥንት ናቸው::ኑሮን ኖረዋት አያውቁም::በቀን ሶስት ጊዜ በልተው አያውቁም::ኤሌክትሪክ ያለበት ቤት ውስጥ ኖረው አያውቁም::ሌላው ሊጠቀምበትና ገንዘብ ሊያፍስበት በትንሽ ዋጋ ሸጠው አንዲት ጥብቆ ለመግዛት አመት ሙሉ ያርሳሉ::መንግስት አያስታውሳቸው እንዲሁም እያረሱ የሚያበሉት ህዝባቸው አያስታውሳቸው::እንዴው የተረሱ ምስኪን ህብረተሰቦች ናቸው::እነሱ በእሾኽ እየተወጉ ከሰውነት ጎዳና ሆነው በሚያመርቱት እህል እኛ ከተሜዎቹ ሆዳችን እስኪቆዘር ድረስ እየበላን አድገናል እያደግንም ነው::

ስለዚህ ለዚህ ምርጥ የገጠር ህብረተሰብ ትልቅ ክብር ብንሰጠው ጥሩ ነው::ኤች ዲና አሸወይና ይኼንን ተገንዝባችሁ ጨዋታችሁን በፋራ በክፍለሀገር ልጅ ወዘተ እያላችሁ ብትጫወቱ ሙድ አለው::አይመስላችሁም?

ከዛ ደግሞ በራስ መተማመን በሌላቸው ከላይ ኤች ዲንና አሸወይናን ወጥረው ልከራከር የሚሉ ከቶፒኩ ውጭ ለሚያንቋልጡ ጨለሌዎች የምለው ይኖረኛል::ለምሳሌ ዋን ናው ብሎ ለገባው ኮንፕሌክሳም::ዋን ናው አንድ ነገር ልንገርኽ....በኢትዮዽያ ውስጥ ካየሁዋቸው ሶሼብልና በአንድነት የሚያምኑ ዘር ምናምን የሚሉት ደዌ በብዛት ያላጠቃቸው ኢትዮዽያዊ ህብረተሰቦች እነማን ናቸው ብትል በብዛት የምታገኘው ወይ የአዲስ አበባ እንዲሁም የአዋሳ ልጆች ጋር ነው::ምን አልባት የክፍለሀገር የገጠር ምናምን ልጅ እያሉ ሊቀልዱብኽ ይችላሉ ነገር ግን አንተ ኦሮሞ ነኽ አንተ ትግሬ ነኽ ምናምን ብለው አያገሉህም::ዋናው በሙድ ተግባባቸው ፍሬንዳቸው ነኽ....ነገር ግን አንድ የጎንደር ወይም ጎጃም ወይም ወለጋ ወዘተ ልጅን ብትወስድ የጃን ተከል አገር ልጅ ሆነኽ የሁመራውን አታከብረውም...የደብረማርቆስ ልጅ ሆነኽ የሞጣውን ትንቃለኽ....የነቀምት ሆነኽ የሌላውን መንደር እኩል አታይም::እና አንደባበቅ.....የጎጃም ተወላጅ ሆነኽ የሸዋውን አማራ እኩል አታይም::

ለዛ ነው በቀላሉ በዘር ለሚመጣ የፖለቲካ ቡድን በቀላሉ ተማርካችሁ የመላው አማራ የመላው ኦሮሞ ወዘተ ቡድን እያላችሁ የምትበጠብጡን::

እስቲ አሳየኝ የትኛው የከተማ ልጅ ነው ዘሩን ፍለጋ የሚሄደው?

እና ዋን ናው መጀመርያ የተወለድክበት ክፍለሀገር ካለ ወረዳዎቹን ሁሉ እንደ አንድ እይ...አፍቅራቸው...ከዛ ወደ ኢትዮዽያ ሂድና መላው ኢትዮዽያን አፍቅር...በእኩል እይ....ከዛ እያልክ የምትቡዋደነው የፖለቲካ ድርጅት ዘርን ሳይሆን በቃ ኢትዮዽያዊነትን የያዘ ይሁን::ከዛ በሁዋላ እነደዚህ ያለ ሩም ውስጥ ገብተኽ ኮምፕሌክሳምነትህን ታሳያለኽ....ደግሞ አትናደድ::

እነ ኤች ዲ ሩም ከፍተው ወላ እናትህ ትበዳ አባትኽ ይሰረር አሉ የራሳቸው ሩም ነው....ያንን ላለማንበብ አትግባ....ላለመሰደብ እራስኽን አጋልጠኽ አትስጥ::ይኼ ጨዋታ ነው::በጨዋታ መሀል ባህል ቅብርጥሴ እያልክ የምትተፋው ምን አልባት እናትኽን ሬፕ አድርገኽ የተሸበለልክ ነውረኛ ትሆናለኽ...እንዳንተ የሚያካብድ ሰው ምን አልባት ለሰው የሚሰቀጥጥ ድርጊት የፈጸመ ንገሩኝ ባይ ነው::ሰው የከፈተው ሩም ውስጥ ትገቡና እንዲሁም ሳይደርስባችሁ ሰውን ትናገሩና እንደናታችሁ ---- በጨዋታ ሲያንቦረቅቃችሁ መልሳችሁ ጩኸታችሁ መከራ ነው::ታድያ ይኼ ሸዋዬ አያሰኝም?ምድረ እርጥብ የስልጣኔ ጸሀይ የማያደርቀው ምቀኛ ብቻ::

እነ እንዳንተ ብሆን የክፍለሀገር ልጅ የአዱ ገነት ልጅ እየተባባሉ የሚጫወቱበት የብሽሽቅ ሩም ውስጥ እኔ የክፍለሀገር ልጅ ከሆንኩ እንዳንተ ብህላችን ምናምናችን ብዬ ከማለቃቀስ ያለኝን ያዱ ገነት ልጆችን ሊያበሽቅ የሚችል ነገር ነው የምጽፈው::እንጂ እንደቅዘን በፋርነት እንዳንተ አልንጠባጠብም::

ለምሳሌ እንዳንተ ጌጃ አይደለሁም እንጂ ብሆንና እንዳንተ ክርክር ተከራካሪ ብሆንና የባህላችን እንባ ጠባቂ ብሆን በመጀመርያ ስሜን አገር ወለድ በሆነ ስም በተጠራሁ ነበር....ያንተ እኮ የአይደንቲቲ መትነን ነው::አይደንቲቲኽ ኢቫፖሬት አድርጎ ለእይታ ጠፍቷል::ምንም አቁዋም የሌለኽ ቆሞብኽ የማያውቅ ሸለፈታም ነገር ነኽ....እስቲ ስምኽን የኦሮሞ ተወላጅ ከሆንክ በኦሮምኛ ጻፈው....የትውልድ ቦታህን ሊሆን ይችላል ወይም ባህላዊ ምግብ ወይም የከብት ስም ወይም የጀግና ስም::የሌላም ብሄር ከሆንክ እንደዛ.....እንጂ በእንግሊዘኛ ፊደል እንደገና በእንግሊዘኛ ስም እራስኽን እየጠራኽ ምን የሚሉህ ባህል ጠባቂ ነኽ?

እራስኽን ፈልገኽ አግኘው ወይም አሸወይና ይፈልግልኽ

በስተመጨረሻ እናትኽን አዳር ልንጭልኽ....ይኽንን ስል እራስኽን ስላይደለኽ የሰው ጨዋታ አታቆርፍድ ለማለት ነው::

ሾተል ነን.....ኤች ዲና አሸወይና ገበሬዎችንና የገጠር ህዝባችንን ብታከብሩልን ደስታችን የላቀ ነው::ያለነሱ እኛ አሁን ላለንበት አንደርስም ነበርና ነው::
Last edited by ሾተል on Fri Jul 30, 2010 11:40 am, edited 1 time in total.
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሣምራዊ » Fri Jul 30, 2010 11:37 am

ጨምጫሚት ዝንጀሮ,
ቅቅቅቅቅ ሚሉሽን በሰማሽ መርካቶ ባልመጣሽ አሉ! ኣንተ ሉጢ የጋሆም ዝንጀሮ, እኔን ኣምሓርኛ ልታስተምረኝ? የሆንክ በጭባጫ ጋሆም, ስለመበጨጭ ካነሳህ, በደምብ ኣስበጭጭሀለው:: የልኩን የማዋይቅ ቀዳዳ ቂጥ የጋሆም ዝንጀሮ ስለሆንክ ደጋግመህ ስትለክፈኝ ታግሼ ዝም ልል ብሞክር የልብልብ ተሰምቶህ, ቀይ መስመሩን ተሻግረህ ከጉማሜና ከዓንሰባ ፍናፍንቶች ጋ ደርቤ ገደላማው የጋሆም ቂጥክን የፍንድድ እንድነፋልህ ስለወተወትከኝ, እነሱን በማሽቆጠቁጥበት ዱላየ ኣንተንም መፈጠርህን እስክትጠላ የምትፈራው ጀስትጀስትህን እየነገሩኩ እዘረጥጥልሀለው :: ቦቅባቃ የሆንክ የጋሆም ዘር, ሥማ አንድ ነገር ልንገርህ, ዛሬ ወያኔን ፈርቸ ዝም ብልህ ድሮ እንጨት ልትሸጥ ወደ ዓዲሣባ ስትመጣ የያዝከው የጋዱላህን ቀምቼ ወደ ቂጥህ ስሰካልህ የነበርኩ እኔው ነኝ 8) 8) :: ዓንሰባዎችን በቴስታ ጥርሳቸውን ኣርግፌ 8) , እናንተን ዱላቹህን ቀምቼ እያሳደድኩኝ እንጠጦ ኣሻግሬያቹህ እመለስ ነበር 8) 8) ::
BTW: ትራኒ መዲን በዳድቼ ባሰፋሁለት ቂጡ ውስጥ ኣስረግዠዋለውና, ምጥ ሲይዘኝ ወሃ ቀድታ ልትሰጠኝ ያች የጋሆም ዝንጀሮህን ከዋርካ ፍቅር ኣባረህ ላክልኝ ስላለኝ, ልክልክሽን ነግሬ ከዚህ ወደ መዲ-ቂጥ-ማረፍያ-ቤት ላስበረግግሽ የመጣሁት ለዛ ነው:: ኣምሓርኛየ እንከን ኣይወጣውም, ቁቢኛ እንዳይመስልሽ, በግዕዛዊ እርጋታ ኣንብቢው::
ልዑል ሣምራዊ ነኝ, ምንጊዜም የፒያሣው ኣምበሣ::
ሣምራዊ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 908
Joined: Sat Dec 26, 2009 2:59 am

Postby ክቡራን » Fri Jul 30, 2010 1:02 pm

ክብርነታቸው ሾተል ያሉት መሳጭ ናት:: 8)

Code: Select all
በኢትዮዽያ ውስጥ ካየሁዋቸው ሶሼብልና በአንድነት የሚያምኑ ዘር ምናምን የሚሉት ደዌ በብዛት ያላጠቃቸው ኢትዮዽያዊ ህብረተሰቦች እነማን ናቸው ብትል በብዛት የምታገኘው ወይ የአዲስ አበባ እንዲሁም የአዋሳ ልጆች ጋር ነው ::ምን አልባት የክፍለሀገር የገጠር ምናምን ልጅ እያሉ ሊቀልዱብኽ ይችላሉ ነገር ግን አንተ ኦሮሞ ነኽ አንተ ትግሬ ነኽ ምናምን ብለው አያገሉህም ::ዋናው በሙድ ተግባባቸው ፍሬንዳቸው ነኽ ....ነገር ግን አንድ የጎንደር ወይም ጎጃም ወይም ወለጋ ወዘተ ልጅን ብትወስድ የጃን ተከል አገር ልጅ ሆነኽ የሁመራውን አታከብረውም ...የደብረማርቆስ ልጅ ሆነኽ የሞጣውን ትንቃለኽ ....የነቀምት ሆነኽ የሌላውን መንደር እኩል አታይም ::እና አንደባበቅ .....የጎጃም ተወላጅ ሆነኽ የሸዋውን አማራ እኩል አታይም ::

ለዛ ነው በቀላሉ በዘር ለሚመጣ የፖለቲካ ቡድን በቀላሉ ተማርካችሁ የመላው አማራ የመላው ኦሮሞ ወዘተ ቡድን እያላችሁ የምትበጠብጡን ::

እስቲ አሳየኝ የትኛው የከተማ ልጅ ነው ዘሩን ፍለጋ የሚሄደው ?
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8346
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby One-Now » Fri Jul 30, 2010 5:54 pm

HD wrote: እዛ ታድያ ድንገት ካፍሽ አምልጦሽ እናትህ እንዲህ ትሁን ካልክ በቃ አለቀልህ, ''እንዴ እምዬን እናቴን?'' ብሎ በያዘው ዱላ ድራሽህን ያጠፋዋል, አንድ 2 አመት ከሆናቸው በሁዋላ ግን እሱ ራሱ እናትህን ልብዳት እያለ ሲሳደብ ትሰማዋለህ

ላንተ አራድነት ይሄ ነው አይደል? አስተዳደገ ብልሹ የመንደር ልጅ መሆንክን እያረጋገጥክልን ነው. ለእናቶች ክብር የማትሰጥ ሰው ነህ. እናት የለህም እንዴ?

ከጥሩ ቤተሰብ የመጣንና በስነስርአት ተኮትኩተን ያደግን የአዲስ አበባ ልጆች እንዳንተ በብልግና አንጨማለቅም. ብልግናን እንጸየፈዋለን እንጂ አንኩራራበትም. "የአራዳ ልጅ ነኝ" እያልንም ጉራ አንቸረችርም. የክፍለሀገር ልጅ ምናምን እያልንም የሰውን ክብር አንነካም. ሰውን በሰውነቱ እናከብራለን እንጂ ከገጠር መጣ ብለን አንንቅም: አንሳደብም.

"የሀብታም ልጅ: የቅልጥጤ ልጅ" እያሉ ድሮ መንገድ ዳር ቆመው እየተሳደቡ አላስወጣ አላስገባ ከሚሉን ስራፈት ዱርዬዎች አንዱ እንደሆንክ ይሰማኛል. አልጠላህም. ስለደረሰብህ የአስተዳደግ ብልሹነት ግን አዝንልሀለሁ.

ካሰብክበት ደግሞ አሁንም ራስህን ማሻሻል ትችላለህና የተሰትካከለ አመለካከት ያለው ሰው ለመሆን ሞክር. ሁሉም ኢትዮጵያዊ በሰውነቱ ሰው ነው. ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሰው ነው. ከገጠር መጣ ብለህ ኢትዮጵያዊን የምትንቅ ከሆነ ማንነትህ የተምታታብህ ግለሰብ ነህ. ከገጠር ጋር ግንኙነት ያለው አንድም ዘመድ የለህም ማለት ነው?

አንድ ነገር ስለራሴ ልንገርህ: አዲስ አበባን ከቆረቆሩ ታላላቅ ኢትዮጵያውያን ጋር የምዛመድ ሰው ነኝ ብዬ በፍጹም አልኩራራም.

ይበቃሀል
One-Now
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 9
Joined: Tue Jul 27, 2010 1:49 pm

Postby HD » Fri Jul 30, 2010 7:34 pm

ምዕመናን :!: እንዴት አደራችሁ ? እንዴት ዋላችሁ ? ይህው ከች ብዬላችኋለው , መቼስ ሸዋዬዎች እንዲህ ከነ ግርማ ሞገሴ ሀይ ዴፍኔሽን ሆኜ በጎልደን ከለር ዋርካ ላይ ከች ስል ደማችሁ ነው የሚፈላው , :wink: ምነው በዛው መኪና በገጨው ኖሮ , ምነው ያ ልቡ ፈንድቶ በሞተ ኖሮ እያላቹ እንደምትዶልቱ የአራዳ ውቃቢዬ ይነግረኛል , :lol: :cry: :cry: የአንድ አራዳ ልብ ከሚፈነዳ ኒዩክሌር ቦምብ ቢፈነዳ እንደሚሻል አታውቁም? ሞኞች, , ለመሆኑ የናንተስ አዳር እንዴት ነበር? ስንቶቻቹ ነጫቹ? ስንቶቻቹ ቀመቀማቹ? ሸዋዬዎች :lol: እናንተስ? ስንቶቻቹ በህልማቹ እየመጣሁ ዘራፍ ሳስብላቹ አደርኩ? እንደነግርኳቹ ትናንት ለቅሶ ቤት ሄጄ በፈገግታ ነው ሟችን ወደ ገነት የላኩት, የአራዳ ልጅ ሲኦል ስለማይገባ እንኳን ወደ ገነት ገባህ ብዬ እስኪበቃኝ ገልፍጬ ነው የተመለስኩት, ''ስቄ እሸኝሻለው'' አለ ሚካኤል ጃክሰን, እናማ ለቤተሰቦቹ ጽናት ከች ያርግላቹ ብዬ ተመኝቼ እኔም ያቅሚቲ ያክል በቀልድ አጽናንቼ ተመለስኩ እላቿለው:: ምዕመናን :!: ዱርዬ ቄስ ሆንኩባቹ አይደል :lol: :lol: ማይ አፖሎጂ, ጠዋት አንድ ጋንግስተር ቄስ መጥተው ከፋሚሊ ጋር ዲስኩር ሲነፉ ነው ያረፈዱት, የሳቸው ንዴት ስላልለቀቀኝ ነው, በጠዋቱ ለሁላችን የተሰራውን ፍርፍር እኔ በተኛሁበት የኔን ፋንታ ለሳቸው ሰጥተዋቸው ይህው ሴርያል እየበላሁ ነው :roll: የስራቸውን ይስጣቸው, አንዳንዴማ አዱ ገነት ያሉትን ቄሶች ያስታውሱኛል, አቤት ሆድ? :lol: አቤት ቡሌ አጠላለፍ, :lol: በተለይ አንድ የኛ ነፍስ አባት የነበሩ ሰውዬ ነበሩ, ከልጅነቴ ጀምሮ የማልወዳቸው,, ማን ነበር ስማቸው? :?: :?: እረሳሁት መሰለኝ ወይኔ ሜሞሪ :?: :?: :?: :?: :?: ለነገሩ አባ ፖምክል እያልን ስለምንጠራቸው ሪል ኔማቸው ብዙ አይመጣልኝም ነበር, እናማ እኚህ ሰውዬ ጩጬ እያለሁ ጀምሮ እኛ ቤት ይመጡ ነበር,, ታድያ ሁል ጊዜ በመጡ ቁጥር''ጸጉርህን ተቆረጥ'' ''ታላላቆችህን አክብር'' እያሉ መከራዬን ነበር የሚያበሉኝ,, የኔ ችግር የነበረው ምን መሰላቹ,, ሰው ትልቅ ስለሆነ ወይም ትንሽ ስለሆነ ሳይሆን የማከብረው ሙዱ ከተመቸኝ ነው,, እንጂ እንደ ማቱሳላ የሰፈራችንን እድሜ ሁላ እየኖረ መንገድ ላይ ምንም ሳላረገው ፈልፈላ ብሎ ይሰድበኝ የነበረውን እንደ ብይ ነበር የምጫወትበት:: እናማላቹ ምዕመናን እኚህ ቄስ በቃ በወጡ በገቡ ቁጥር ነገር ሳይፈልጉኝ አይሄዱም ነበር, ለነገሩ ለኔ ብቻ ሳይሆን ለብራዘሮቼም ጭምር ነው, አንዳንዴማ መንገድ ላይ ከጀለሶቼ ጋር ምናምን ካገኙኝ ''ክርስትና ስምህ ማነው?'' ብለው ሲጠይቁኝ ምርር ነበር የሚለኝ,, :lol: :lol: እኔ ክርስትና ስሜን አላውቀውም, እና አንዳንዴ ዝም ብዬ ወልደ ሚካኤል እላቸውና በሌላ ጊዜ ደሞ እረስቼው ገብረ አብ ስላቸው እንዴ ትላንት ሌላ አልነበር እንዴ ያልከኝ ብለው ሼም ያስይዙኛል,, :roll: አንድ ጊዜ ብራዘር ተሳስቶ ወለተ ማርያም ብሏቸው አቤት የሳኩት ሳቅ :lol: :lol: :lol: ለነገሩ ያን ቀን እኔን ብቻ ሳይሆን እሳቸውንም ጭምር ነበር ያሳቃቸው :lol: አይ አባ ፖምክል ምናለ እንዳው እዚህ በመጡ ኖሮ,, የመጬ ነበር ሙድ የምይዝባቸው,, ለምን አባ ፖምክል እንዳልናቸው ግን ሳልነግራቹ,, ስወዬው ቁመታቸው የሆኑ ምን ይሽር ነገር ናቸው,, በዛ ላይ ደሞ ሆዳቸው ከሌላው ሰውነታቸው ተለይታ ተነፍታለች,, ሲበሉ ደሞ በስማም ወፍጮ ማለት ናቸው,, :lol: :lol: በሉ መዕመናን ያዛሬው አራዳ ኪዳን ትምህርት ለሌላ ጊዜ ተላልፏል,, አስቸኳይ ነገር ከች ብሏል,, :wink: በሰላም ወደየ ቤታቹ ግቡ,, ለአራዳዎች ቢዝነሱን ያጧጡፍላቹ,, ለሸዋዬዎች መንገዱን ጨርቅ ያርግላቹ አሜን አትሉም እንዴ? :lol: ይመቻቹ,, ዛሬ መንፈሳዊ ሆኛለው :P
መንፈሰ ዘ አራዳ
HD
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 114
Joined: Mon Jul 12, 2010 3:11 am

Postby ኣሸወይና » Fri Jul 30, 2010 11:36 pm

አቦ እምዬ አሜሪካን እኮ በጣም የምትገርም አገር ናት!!የራሺያ አራዳ,የጣሊያን አራዳ,የቺቺኒያ አራዳ'የሜክሲኮ አራዳ!!ዑዑቴ :lol: እንደዉ የአዲስ አበባ አራዳ በቂጡ ቁጭ አለ ብሎ!!አንዱ የክፍለ ሀገር ልጅ አይሞዳመድብኝ መሰላቹ!! :lol:
ይገርማል እርሱ ሚኪን ቤት ሲቀጣጠሩ አንተዬ ጠ ቤት እንገናኝ እንደሚባባሉ በቅርቡ አንድ ኮፊ ቤት ስላቃጠርኩበት ይሄዉ የክፍሌክስ ልጅ ቂም ይዞ!!የተከበሩ አራዳዎች ፊት ሊያቀለኝ ሲል ያዉ እንደ ኢሀዴግ በአምቦ በኩል ሽል ብዬ ወደ 18ንተኛ መንገድ ተሸበለኩኝ!!
HD ከባድ ጀለስ ሰላምታዬ አዘገየሁኝ!!ይቅርታ ወንድማችን ሾተል! ሰላም ነሽ ወይ ያራዳ ልጅ!!አቦ አንቺ የፈታሻቸዉ ከብቶች ቤታችንን ዝላይ አበዙ!ሰላም ነሽ ወይ አቦ ብቅ በይ እዚህ ይመችሽ Good to see you BRo
ወንድማችን HD ለጊዜዉ ክፍለ ሀገሮች ላይ ልፎርሽና የቄሶቹ ጨዋታ ተመችቶኛል!!በተለይ የንስሀ አባትህ ነገር!!ይገርምሻል ዕኛም ጋራ አንድ ንስሀ ፋዘር ነበሩ የቡሌዉን መቀስ ሲያጫዉቱ ቀላል አይምሰሉሽ!!በተለይ አንዴ ምችችት ያለ የሚጣፍጥ ኡፋ ቤታችን ተሰርቶ ወንድምሽ በባከነ ሰአት ከች አልኩኝ እቤት!አስቢዉ ዶሮዋ ልታልቅ ደርሳ ማዘር እስቲ ለዚህ ቀጫጫ ኣሸወይና ብላ ያስቀመጠችልኝን ዕቤት ከች ስል አባ ተያይዘዉት የመጨረሻ ምት ላይ ከች አልኩኝ! :lol: ዕኛቴ በረከት ስሞንን ሳይሆን በረከት የሰማዩን ለማግኘት ድስቱን ሁላ ጠራርጋ ኣሽራቸዋለች!!ከዛም ኡፋ አለ ብዬ ከችች ስል አባ የድስቱን ጥራጊ ሳይቀር አንድም የዶሮ DNAሳይተርፍ ምሳዬ ደፈቁት እልሻለሁ!! :twisted: ከዛም በኋላ ነዉ ኣባን!!ለሰፈር ጀለሶቼ ነግሬ ዳቦ ሳላስቆርስ ስማቸዉን መምሬ አብደላ!!ብዬ የሰየምኳቸዉ :lol: አባም በበስጫ
ኣሸወይና
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 152
Joined: Sat Sep 12, 2009 1:31 am

Postby ሀሚሮዝ » Sat Jul 31, 2010 9:30 pm

አቦ HD እግዚአብሂር ይጨምርልሽ ጭውየው ቀላል አይደለም የሚደላው ድክም እኮ አደረጋችሁኝ አንተ እና
አሽወይና በዉነት ነው የምልሽ ከባድ
ሀሚሮዝ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 40
Joined: Wed Mar 17, 2010 9:06 pm
Location: Milano

Postby ሀሚሮዝ » Sat Jul 31, 2010 9:43 pm

ወይ አዲስ አበባ ወይ አራዳ ሆይ
አገርም እንደ ሰው ይናፍቃል ወይ .. አቦ ከች በሉ እንጅ ምንድነው ነገሩ .. ናፍቆቱ እኮ ገደለን
ሀሚሮዝ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 40
Joined: Wed Mar 17, 2010 9:06 pm
Location: Milano

Postby ማህሌትወ » Mon Aug 02, 2010 9:17 am

ጌጃዎች አትግቡ ተባላቹ አይደል? ለምን እየገባቹ ጌጃነታቹን ነቄ ታስብላላቹ:: ከረፈፍ ሁላ:::
ማህሌትወ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 77
Joined: Wed Aug 29, 2007 3:21 am

Postby ጌታ » Mon Aug 02, 2010 7:30 pm

ከች ብለናል HD!! ጌጃ ቢጤ ብሆንም በትውልድ እና በዕድገት ያራዳ ዜግነት እንዳለኝ ለማስመዝገብ ያህል ነው:: :lol: ታድያ በናታቹ ክ/ሀገር ተወልደው ከኔ የበለጡ ብዙ ጮካዎችን ስለማውቅ ፋራ ምናምን እያላቹ ሰው አታጣጥሉ:: በቃ ያዲሳባውን ወግ ከጠረቅን የክፍለሀገሩን በገንቢ እንጂ ባፍራሽ መልኩ አናንሳው::

ማነህ ደግሞ እዛጋ "ያዲሳባ ልጆች እናውጋ" ማለት ፖለቲካ አይደለም - የኢትዮጵያን አንድነትም አደጋ ላይ አይጥለውም:: የሰፈር ልጆ ተሰባስበው ሲጫወቱ እንዴት እንደሚያምሩ ዋርካ ጄኔራል ሄደህ የክብረመንግስት ልጆችን ተመልከት::

ኣሸወይና ኣሼ ለካ የጥንቱ ጃኑ ነሽ??? ከዋርካ አለመጥፋትሽን ማወቁ ራሱ እንዴት ደስ ይላል? ድሮ በደጉ ዘመን እኮ ብዙ አውግተናል......................ይመችሽ
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby One-Now » Mon Aug 02, 2010 8:10 pm

HD wrote: እዛ ታድያ ድንገት ካፍሽ አምልጦሽ እናትህ እንዲህ ትሁን ካልክ በቃ አለቀልህ, ''እንዴ እምዬን እናቴን?'' ብሎ በያዘው ዱላ ድራሽህን ያጠፋዋል, አንድ 2 አመት ከሆናቸው በሁዋላ ግን እሱ ራሱ እናትህን ልብዳት እያለ ሲሳደብ ትሰማዋለህ

ላንተ አራድነት ይሄ ነው አይደል? አስተዳደገ ብልሹ የመንደር ልጅ መሆንክን እያረጋገጥክልን ነው. ለእናቶች ክብር የማትሰጥ ሰው ነህ. እናት የለህም እንዴ?

ከጥሩ ቤተሰብ የመጣንና በስነስርአት ተኮትኩተን ያደግን የአዲስ አበባ ልጆች እንዳንተ በብልግና አንጨማለቅም. ብልግናን እንጸየፈዋለን እንጂ አንኩራራበትም. "የአራዳ ልጅ ነኝ" እያልንም ጉራ አንቸረችርም. የክፍለሀገር ልጅ ምናምን እያልንም የሰውን ክብር አንነካም. ሰውን በሰውነቱ እናከብራለን እንጂ ከገጠር መጣ ብለን አንንቅም: አንሳደብም.

"የሀብታም ልጅ: የቅልጥጤ ልጅ" እያሉ ድሮ መንገድ ዳር ቆመው እየተሳደቡ አላስወጣ አላስገባ ከሚሉን ስራፈት ዱርዬዎች አንዱ እንደሆንክ ይሰማኛል. አልጠላህም. ስለደረሰብህ የአስተዳደግ ብልሹነት ግን አዝንልሀለሁ.

ካሰብክበት ደግሞ አሁንም ራስህን ማሻሻል ትችላለህና የተሰትካከለ አመለካከት ያለው ሰው ለመሆን ሞክር. ሁሉም ኢትዮጵያዊ በሰውነቱ ሰው ነው. ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሰው ነው. ከገጠር መጣ ብለህ ኢትዮጵያዊን የምትንቅ ከሆነ ማንነትህ የተምታታብህ ግለሰብ ነህ. ከገጠር ጋር ግንኙነት ያለው አንድም ዘመድ የለህም ማለት ነው?

አንድ ነገር ስለራሴ ልንገርህ: አዲስ አበባን ከቆረቆሩ ታላላቅ ኢትዮጵያውያን ጋር የምዛመድ ሰው ነኝ ብዬ በፍጹም አልኩራራም.

ይበቃሀል
One-Now
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 9
Joined: Tue Jul 27, 2010 1:49 pm

Postby ጨምጫሚ » Mon Aug 02, 2010 10:26 pm

ቅቅቅቅቅቅ ደጋገምካት ምነው :lol: :lol: :lol: :lol:
One-Now wrote:
HD wrote: እዛ ታድያ ድንገት ካፍሽ አምልጦሽ እናትህ እንዲህ ትሁን ካልክ በቃ አለቀልህ, ''እንዴ እምዬን እናቴን?'' ብሎ በያዘው ዱላ ድራሽህን ያጠፋዋል, አንድ 2 አመት ከሆናቸው በሁዋላ ግን እሱ ራሱ እናትህን ልብዳት እያለ ሲሳደብ ትሰማዋለህ

ላንተ አራድነት ይሄ ነው አይደል? አስተዳደገ ብልሹ የመንደር ልጅ መሆንክን እያረጋገጥክልን ነው. ለእናቶች ክብር የማትሰጥ ሰው ነህ. እናት የለህም እንዴ?

ከጥሩ ቤተሰብ የመጣንና በስነስርአት ተኮትኩተን ያደግን የአዲስ አበባ ልጆች እንዳንተ በብልግና አንጨማለቅም. ብልግናን እንጸየፈዋለን እንጂ አንኩራራበትም. "የአራዳ ልጅ ነኝ" እያልንም ጉራ አንቸረችርም. የክፍለሀገር ልጅ ምናምን እያልንም የሰውን ክብር አንነካም. ሰውን በሰውነቱ እናከብራለን እንጂ ከገጠር መጣ ብለን አንንቅም: አንሳደብም.

"የሀብታም ልጅ: የቅልጥጤ ልጅ" እያሉ ድሮ መንገድ ዳር ቆመው እየተሳደቡ አላስወጣ አላስገባ ከሚሉን ስራፈት ዱርዬዎች አንዱ እንደሆንክ ይሰማኛል. አልጠላህም. ስለደረሰብህ የአስተዳደግ ብልሹነት ግን አዝንልሀለሁ.

ካሰብክበት ደግሞ አሁንም ራስህን ማሻሻል ትችላለህና የተሰትካከለ አመለካከት ያለው ሰው ለመሆን ሞክር. ሁሉም ኢትዮጵያዊ በሰውነቱ ሰው ነው. ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሰው ነው. ከገጠር መጣ ብለህ ኢትዮጵያዊን የምትንቅ ከሆነ ማንነትህ የተምታታብህ ግለሰብ ነህ. ከገጠር ጋር ግንኙነት ያለው አንድም ዘመድ የለህም ማለት ነው?

አንድ ነገር ስለራሴ ልንገርህ: አዲስ አበባን ከቆረቆሩ ታላላቅ ኢትዮጵያውያን ጋር የምዛመድ ሰው ነኝ ብዬ በፍጹም አልኩራራም.

ይበቃሀል
ጨምጫሚ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1075
Joined: Sun Sep 20, 2009 6:44 am

Postby ገልብጤ » Mon Aug 02, 2010 10:57 pm

እሺ አራዶች አማን ናችሁ !!!

እኛ ደህና ነን ...ሽቀላ በዝቶብን ጠፈተን ነበር አሁን ከች ብለናል..አሁን ደከም ስላለን ብዙም አንጽፍም

እስኪ.እዮባ..የሚባለውን giga ..የብብቴን ጸጉር እንደናቱ ---- ሙልጭ አድርጎ ይላጨልን
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1744
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 10 guests