ሰላም ለሁላችን ለነገር አጣማሚ ወንድም ክቡ ጭምር
ዳግማዊ የተረሱ አፍቃሪ ወያኔ ቢሆኑም ዋርካ ላይ ጽሁፋቸው የሚጥመኝ አውሎነፋስና ስልኪን ረሳህ:: ወያንታው ክቡ ሐረር ሶፊ ታውቃለህ? ዲጎኔ ለጉዋድህ የመለሰ ባግባቡ ነው::በደሌ ቦይኮት አድርግ ሲል አልኮል ስለማልወድ ሐረረሶፊ አይነት ካላቸው እጠጣለሁ ብያለሁ ጥሪው አልሰማም አላምንብትም ቦይኮት ባደርግ የአላሙዲ ምርት ፔፕሲ አቆም ነበር አልኩ::እንኩዋ በደሌቢራ ዳሽን ቢራ ክርስቲያን ህብረት አለ!ወያኔዎች ትኩረት ለማሳት የማትነኩ ድንጋይ የለም::ተቃዋሚ አሀዳዊ ሆነ ብሄረተኛ ሲያብሩ ተለጣፊና የበደኖ ሴራ ከዚያ'ኦሮሞ ገዳይ'ማዋቀር ስራችሁ ነው::
ሌላቦታ ያንተ ሀሳብ የሚስማማ ወደማህበርህ ታገባለህ ያልከው ፕ/ር ኤፍሬም የወያኔ ደጋፊ ስለሆኑ ይሁዲ ሳይሆኑ የት ይጸልዩና የመጀመሪያ ድግሪ የሰሩበትን ስታቅ የዲጎኔ ማህበረኛና ት/ቤትተመራቂ እንደነበሩ ታቃለህ ሀቅ የማይቀበለው ልብህ ከተቀበለ::በተረፈ እዚህ የተጠየከው ብቻ መልስ ድል ይሸተኛል መዝሙር ሌሎች መዝሙሮች እንደጠቅስህ አቅርብ::ፍቅረአዲስ ጠንቁዋዩን ያወደሰች ንስሀ ሳትገባና አንተም እውነት ሳትቀበል ለሆድህ መዘገብ ብትቀጥል ፍርድ አለ ይላል ቃሉ :-ማቴዎስ 3:8
ዲጎኔ ሞረቴ በንስሀና በክርስቶስ ጸጋና በእምነት የዳነ