ቤተልሄም ደሴ የ12 ዓመት የኮምፒተር ጂኒየስ

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

ቤተልሄም ደሴ የ12 ዓመት የኮምፒተር ጂኒየስ

Postby ጌታ » Wed Nov 23, 2011 5:55 pm

አጃኢብ ነው!! ቤቲ እደጊ ተመንደጊ......ያገር ሀብት ያገር ተሥፋ

ወላጆቿ እና መንግስት የሚያደርጉላት እንክብካቤ እስየው የሚያስብል ነው::

http://www.ethiotube.net/video/16170/Be ... ter-Genius
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3114
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby መስለ መላጣው » Thu Nov 24, 2011 10:37 pm

መንግስት ለሚማሩ ነው የመጣው
ባንክ የሚዘርፉትን ደግሞ ግንባር ግንባራቸውን በጥይት
መስለ መላጣው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 401
Joined: Wed Jul 28, 2010 10:42 pm

Postby ዲጎኔ » Fri Nov 25, 2011 8:28 am

ሀቅ ያናግር ወያኔ ጅብ ገደል::ልክ ነው አረመኔ ፋሽስቱ ወያኔ እነኑረዲን እነእሱባለው ብላቴናዎች መርካቶ በአጋዚ ግንባራቸው ጥይት ባያስገድላቸው እንዲህ በኮምፒተር ይገሰግሱ ነበር::ግን የሚያሳዝነው ልጆቹ አንድም የባንክ ዝርፊያ ያለማድረጋቸውን የመርካቶ ባንኮች ሀላፊዎች መስከርዋል!ነፍሰገዳይ!
መስለ መላጣው wrote:መንግስት ለሚማሩ ነው የመጣው
ባንክ የሚዘርፉትን ደግሞ ግንባር ግንባራቸውን በጥይት
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Re: ቤተልሄም ደሴ የ12 ዓመት የኮምፒተር ጂኒየስ

Postby ሙዝ1 » Fri Nov 25, 2011 2:50 pm

ጌታ wrote:አጃኢብ ነው!! ቤቲ እደጊ ተመንደጊ......ያገር ሀብት ያገር ተሥፋ

ወላጆቿ እና መንግስት የሚያደርጉላት እንክብካቤ እስየው የሚያስብል ነው::

http://www.ethiotube.net/video/16170/Be ... ter-Genius


ህምምምምም ነፍስ የሆነች ልጅ! እኔም እደጊ ብያለሁ!

ቂቂቂ ጌታ ግን ነፍስህ አይማርም .... አሁን ቤቲን የመሰለች ልጅ ዋርካ ላይ ታመጣት? ማነዉ እዚህ ዋርካ ላይ ብሄር ነክ ጨዋታዎች ላይ ..... ጆሮ ለምን ያገለግላል ሲባል .... ለአሪቲ ማስቀመጫ አለ የሚለዉ በቀልድነቱ አስቆኝ ነበር .... አሁንም በተመሳሳይ ሳኩኝ .... ምክንያቴ ደግሞ ... ኮምፒዉትር ለምን ያገለግላል ተብሎ ቢጠይቅ .... ደረቱኝ ነፋ አድርጎ .... እንዴ ኮምፒዉተርማ ብዙ ጥቅሞች አሉት ...
1. ፓልቶክ ላይ ለመዋል
2. ፎረሞች ላይ ኢሀዴግን ለመስደብ
3. ከድሮ ፍሬንዶች ጋር በፌስቡክ ለመገናኘት ....
4. ፖርኖ ለማየት ..... ምናምን ለሚል እድሜ ጠገብ ማሕበረሰብ ቤቲን እንዲያዩ መጋበዝ የአራዳ ጫማ ጥፊ ነዉ::
አይን ሁሉን ቢያይም አጠገቡ ያለዉን ቅንድብ አይቶ አያዉቅም ...
ሙዝ1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3128
Joined: Wed Feb 22, 2006 9:25 am

Postby ዩፎ » Sat Nov 26, 2011 2:33 am

ጌታ...ሰላም:: ደስ የሚል ወሬ ነው:: እስኪ አንጠፋፋ....
ዩፎ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 132
Joined: Sat Dec 25, 2004 10:29 pm
Location: united states

Postby ወርቅነች » Sat Nov 26, 2011 8:19 am

ወላጆቿ እና መንግስት የሚያደርጉላት እንክብካቤ እስየው የሚያስብል ነው :


የዋርካው ጌታ እንኳን ደሰ ያለህ አንተንም እስየው አሰኝቶሀል ትለሀለች ጀሚላ ከቸርችል ጎዳና :lol: :lol: :lol:
ወርቅነች
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 967
Joined: Sun Oct 03, 2010 10:05 am

Re: ቤተልሄም ደሴ የ12 ዓመት የኮምፒተር ጂኒየስ

Postby ወልድያ » Sat Nov 26, 2011 9:59 am

ጌታ wrote:አጃኢብ ነው!! ቤቲ እደጊ ተመንደጊ......ያገር ሀብት ያገር ተሥፋ

ወላጆቿ እና መንግስት የሚያደርጉላት እንክብካቤ እስየው የሚያስብል ነው::

http://www.ethiotube.net/video/16170/Be ... ter-Genius


በርግጥ የልጅትዋ ችሎታ አስደናቂ ነው

ከኮምፕዩተር ችሎታዋ በላይ ራእይዋ እጅግ ያስደስታል

ትደግ ትመንደግ የቤቲ አይነቶች በአገራችን በዝተው ያሳየን ብለናል!
ወልድያ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 544
Joined: Mon May 24, 2010 3:58 pm

Postby አሚቼ44 » Sun Nov 27, 2011 8:49 am

ልጂትዋን ብዚቺ ዕድሜ ፖለቲካ አስቶምርዋት በአፍዋ ሙሉ የሞላው ዎሬ የኣጋሜዎች ዘመናዊ ቖንቋ ነው:; ልጂቱ አንድም ቦታ ቴክኒካዊ ነርታት ወይም ልዩ ተአምር በኮምፒዩተርዋ ላይ አላሳየችንም:: ሁሉም ነገር ንግግር ቢቻ ነው:: ያሳዝናል:: ተፅፎ የተሰጣትን ሳታበላሽ ለመናገር ስትጨነቅ ትታያለች:: ሼም ነው:: ይሄንን ስል ዶሞ ሕሣንዋ ቢያንስ ትንሽ ቤዚክ ናውለጅ እንዳላት ታስታውቃሌች እንዲሁም ሞክራለችና የተነገራትንም በደንብ መናገር ችላሌችና ያለኝን አድናቖት ገልሣለሁ:: በተረፈ የኢትይፕያ መንግሥት መሀይም ስለሆነ ለዚህች ሊጅት ሳምሶናይት እያሸከመ የኮምፑየር <ፕሮግራመር> ና ዌብ ሳይት <ዲዛይነር > ብሎ ከአገር አገር እያዞራት ፕሬዘንቴዥሺን እውነትም ካሰጣት በጣም የሚያስቅ ነው:: ሳቅቼም አላቆምም >> :P :P :P :P ጋይስ ኮምፑተር ፕሮግራመር መሆን ጆክ መስሎሀችዋል ? ዋ!
አሚቼ44
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 63
Joined: Wed Dec 08, 2004 5:36 am
Location: united states

Postby ዘርዐይ ደረስ » Sun Nov 27, 2011 1:38 pm

አሚቼ44 wrote:ልጂትዋን ብዚቺ ዕድሜ ፖለቲካ አስቶምርዋት በአፍዋ ሙሉ የሞላው ዎሬ የኣጋሜዎች ዘመናዊ ቖንቋ ነው:; ልጂቱ አንድም ቦታ ቴክኒካዊ ነርታት ወይም ልዩ ተአምር በኮምፒዩተርዋ ላይ አላሳየችንም:: ሁሉም ነገር ንግግር ቢቻ ነው:: ያሳዝናል:: ተፅፎ የተሰጣትን ሳታበላሽ ለመናገር ስትጨነቅ ትታያለች:: ሼም ነው:: ይሄንን ስል ዶሞ ሕሣንዋ ቢያንስ ትንሽ ቤዚክ ናውለጅ እንዳላት ታስታውቃሌች እንዲሁም ሞክራለችና የተነገራትንም በደንብ መናገር ችላሌችና ያለኝን አድናቖት ገልሣለሁ:: በተረፈ
የኢትይፕያ መንግሥት መሀይም ስለሆነ ለዚህች ሊጅት ሳምሶናይት እያሸከመ የኮምፑየር <ፕሮግራመር> ና ዌብ ሳይት <ዲዛይነር > ብሎ ከአገር አገር እያዞራት ፕሬዘንቴዥሺን እውነትም ካሰጣት በጣም የሚያስቅ ነው:: ሳቅቼም አላቆምም >> :P :P :P :P ጋይስ ኮምፑተር ፕሮግራመር መሆን ጆክ መስሎሀችዋል ? ዋ!


ቅንዓትና ምቀኝነት መጥፎ በሽታ ነው.:ልጅቱ ኤርትራዊ ብትሆን ኖሮ እንዲህ የምትል አይመስለኝም::የ12. ዓመት ልጅ(ትላንት የባድሜ ጦርነት ሰሞን እኮ ነው የተወለደችው) ያውም በአገራችን በተለያዩ መስኮች እንዱህ ያለ ዕውቀት ሲኖራት She's a girl of genious ብትባል ያንስባታል?እኔ የሚያሳስበኝ የሚደረግላት እንክብካቤ እንደነ እንድሪስ መሐመድ ለአንድ ሰሞን ብቻ እንዳይሆንና የተፈለገውን ውጤት ሳታመጣ እንዳትቀር ነው::እዚህ እያደነቅን ያለነው ስለ ወያኔ/ኢህአዴግ ትራንስፎርሜሽንና ዕድገት የተናገረችውን ሳይሆን ዕውቀቷን ነው::የኮምፕዊተር መሠረታዊ ዕውቀት ብቻ ነው ያላት አልክ?እሱንማ እኛም አለን እንላለን እኮ!
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1367
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Postby አሚቼ44 » Sun Nov 27, 2011 11:53 pm

ስዲቡን ተወውና እስቲ ልጂቶዋ አንድ ተኣምር ኮምፒዩተር ላይ የሠራቺውን ማስረጃ አሳይ ፕሮግራም እንዴት ደቨሎፕ እንደሚደርግ ከሌሎቹ ጋር ፎረሞች ላይ እወያያለሁ: ዌብ ዲዛይን ለመሥራት እቅድ አለኝ አለች:: ግን ሰራች የተባለ ነገር የለም 0 ነው:: ኣቕራቢዋ ጛዜጤኛዋና የቲቪ ፕሮግራሙ መሐይሞች ስለሆኑ ሕዝቡን ጂላጂል ያደርጋሉ:: ልጂትዋ ጥሩ በመናገር እየተሽህእነቀች ፕሮጋራሙን ጨረሰች እንጂ አሁንም እላለሁ ምንም አዲስ ነገር የሰራችው የለም ::
አሚቼ44
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 63
Joined: Wed Dec 08, 2004 5:36 am
Location: united states

Postby ደም » Mon Nov 28, 2011 1:59 am

she is good but one thing made me laugh she said i am going to develop amharic speech recognition system lol that is not easy stuff i doubt she can do it
ደም
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 293
Joined: Thu Jul 28, 2011 4:13 am

Postby የተሞናሞነው » Thu Dec 01, 2011 5:38 am

እደጊልኝ በርችልኝ እውቀትን ይጨምርልሽ የኔ ቆንጆ :D

አንተ አምቼ የተባልክ ግን በሰለጠነውና የኮምፒዩተር ቴክኖሎጅ በዳበረበት አለም እድሜህን ጨርሰህ አማርኛ ፊደላትን እንኳን በወጉ ታይፕ ማድረግ ያልቻልህ ኮምፒዩተርና የመገናኛ መረብ ብርቅ በሆነበት በደሀ ሀገር እየኖረች በዚህች ትንሽ እድሜዋ በሴትነት ጾታዋ በራሷ ጥረት ያዳበረችውን ችሎታ ቃላትን እየገደፍክ ልትተች መሞከርህ ምን ያህል አላዋቂና ያልታደልህ መሆንህን ያሳያል :oops:


ሞንሟናው- ከጊዮን-ጎዣም ኢትዮጵያ

አሚቼ44 wrote:ስዲቡን ተወውና እስቲ ልጂቶዋ አንድ ተኣምር ኮምፒዩተር ላይ የሠራቺውን ማስረጃ አሳይ ፕሮግራም እንዴት ደቨሎፕ እንደሚደርግ ከሌሎቹ ጋር ፎረሞች ላይ እወያያለሁ: ዌብ ዲዛይን ለመሥራት እቅድ አለኝ አለች:: ግን ሰራች የተባለ ነገር የለም 0 ነው:: ኣቕራቢዋ ጛዜጤኛዋና የቲቪ ፕሮግራሙ መሐይሞች ስለሆኑ ሕዝቡን ጂላጂል ያደርጋሉ:: ልጂትዋ ጥሩ በመናገር እየተሽህእነቀች ፕሮጋራሙን ጨረሰች እንጂ አሁንም እላለሁ ምንም አዲስ ነገር የሰራችው የለም ::
የተሞናሞነው
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1129
Joined: Wed May 11, 2011 5:39 pm

Re: ቤተልሄም ደሴ የ12 ዓመት የኮምፒተር ጂኒየስ

Postby ዘርዐይ ደረስ » Tue Sep 22, 2020 9:07 pm

ይህች ልጅ እንደብዙዎቹ ተስፋ የተጣለባቸው ታዳጊዎች በአጭር አልተቀጨችም
https://www.youtube.com/watch?v=4Ba6NqBNlqE
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1367
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia


Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: Google Adsense [Bot] and 6 guests