በመጨረሻው ፍቅርን አገኘሁት...

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby ጎተራ/ » Wed Apr 18, 2012 3:47 am

ክቡራን wrote:የደዣዝማች ሰብስቤ ልጅ..እቺን ይጫኑ::


የሰፈር ቀንደኛ የዶሮ ሌባ ኩኩ ሰብስቤ ይባል ነበር:: አቶ ሰብስቤ ግን ደግ አላደረጉም ምንም ቢሆን ኩኩ ብለው ስም ሲያወጡ የሳቸው ስም ሰብስቤ መሆኑን ሳያውቁ ቀርተው ነው:: ብቻ ይቺን የመሰለች ቺክ ተጫወቱባት:: ቴዲ አፍሮ ሊያገባ እንደሆነ ሰምታ ይሆን :?: :wink:
ጎተራ ባጫ ከድድ ማስጫ
ጎተራ/
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 6
Joined: Tue Apr 17, 2012 8:52 pm

Postby ክቡራን » Fri Apr 20, 2012 4:31 am

የዶሮ ሌባ = ኩኩ ሰብስቤ .. :D :D አሪፍ አባባል ናት ጎተራ...ኩኩ እንዳልከው የቴዲን ማጨት እዛው ስላለች ትሰማዋለች ...ብዬ አምናለሁ....በጉልቤ ወጣት ልሁን ካላለች በስተቀር ...ቴዲና ኩኩ ...እንኴን...እንጃ ...ግን ግን ደሞ ለሱስ ቢሆን የዶሮ ሌባ ምን ያደርግለታል..? :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8251
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Sat Apr 21, 2012 6:03 am

""ጥላዬ አባብዬ... "" የትውስታ ዘፈን በሄለን ጥላሁን ገሰሰ... እቺን ይጫኑ..::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8251
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ዲያና » Tue May 01, 2012 7:11 pm

ወንድም ክቡራን ይቺን አይቼ ማለፍ ስላቃተኝ ነው:: ኩኩ የተጫወተችው የብዙዬን ዘፈን ነው:: የሰማሁት ከራሷ ነው:: ልክ እንደ ድሮው በሙሉ "ባንድ" ለብዙነሽ በቀለ ማስታወሻ ብላ የዘፈነችው ስለሆነ የብዙዬን ልፋት ለማስታወስ ኩኩሻን ስናነሳ የብዙዬንም ስም ጠቆም እናድርግ ለማለት ያህል ነው::

አክባሪህ
ዲያና
Pray for Oneness!!!
ዲያና
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 364
Joined: Tue Mar 09, 2004 2:25 am

Postby ክቡራን » Tue May 01, 2012 10:06 pm

ሀይ ሀይ ዲያና እንዴት አለሽ እመቤት.... እቺ ቤት አንቺ እንድትመጪ ምክንያት ስለሆነች ስምሽን ሳየው በጣም ነው ደስ ያለኝ:: :D ጽሁፎሽንና ድርሰቶሽን በቅርብ ሳነብ ነበር:: ውብ ናቸው አንዳንቺ!! ከምር እውነቴን ነው 8) እባክሽን አትጥፊ:: :wink: ያልሽው ነገር ትክክል ነው..እሷም የቡዙዬ ማስታወሻ ስላለች መጠቀስ አለባት ...እኔ እንደው ኩኩ ስትዘፍነው ውስጤ ገብቶ ነው መሰለኝ ..የሷ እንደሆነ እያደረኩ ማስበው...እንጂ ቡዙ መረሳት የለበትም:: ታንኪው ስለ እርማቱ:: አክባሪሽ:: 8)
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8251
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Sat May 05, 2012 6:24 pm

ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8251
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ዉቃው » Sun May 06, 2012 2:47 am

ክቡራን wrote:ሀይ ሀይ ዲያና እንዴት አለሽ እመቤት.... እቺ ቤት አንቺ እንድትመጪ ምክንያት ስለሆነች ስምሽን ሳየው በጣም ነው ደስ ያለኝ:: :D ጽሁፎሽንና ድርሰቶሽን በቅርብ ሳነብ ነበር:: ውብ ናቸው አንዳንቺ!! ከምር እውነቴን ነው 8) እባክሽን አትጥፊ:: :wink: ያልሽው ነገር ትክክል ነው..እሷም የቡዙዬ ማስታወሻ ስላለች መጠቀስ አለባት ...እኔ እንደው ኩኩ ስትዘፍነው ውስጤ ገብቶ ነው መሰለኝ ..የሷ እንደሆነ እያደረኩ ማስበው...እንጂ ቡዙ መረሳት የለበትም:: ታንኪው ስለ እርማቱ:: አክባሪሽ:: 8)


ጓድ ክቡራን

ጽሁፍሽን ሳገላብጥ ...እውነቴን ነው ...ትክክል ነው ....አክባሪሽ ...ታንኪው...እባክሽን...አትጥፊ ...ዉብ ናቸው እንዳንቺ...

እኔ እምልክ ..እንደአቀራረብክ እሙሙ ቀናህ ወይ ? እጸልይልሃለሁ..በሱስ አልጨክንም .የባልቴትም ቢሆን ::
ጉዟችን ረጅም : ግባችንም ሩቅ ነው !!!!
ዉቃው
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1035
Joined: Sun Jan 07, 2007 2:48 am

Postby ክቡራን » Sun May 06, 2012 9:18 pm

ጔድ ውቃው የዞን 4 የማህበራት ጉዳይ ሀላፊ (..የሴቶችን ጉዳይ በዋናነት ይመለከታል..) :D ቢቀናኝ ባይቀናኝ አንተን ምን አገባህ....?? አንተ ምቀኛ.. :D እኔ ደሞ ላንተ ይብላኝ እንጂ እንደሚቀናኝ ነው .....እንደውም ይቀናኛል:: 8)
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8251
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Fri Jul 06, 2012 10:10 pm

.
ዋኔ ዋኔ አንሲያ ኖሲሲያ ,
ዋኔ ዋኔሳ ዋ ኔ ዋኔሳ
አንበሳ ላንበሳ ሂየጋ...
ሁኑጋ...እዚህ ጋ..እዛ ጋ..
አኒሲያ ኢሶሲያ ዋኔ ዋኔሳ..
የኔ አንበሳ.....
እቺ ሙዚቃ በተለየ ለባለ ትዳሮች ጥሩ ቪያግራ ናት...እነ ራኬሎ ራስኬቶ...እቺን ሳምንት እቤትዎ አረፍ ብለው ከባለቤቶዎ ጋር ሆነው ይስሟት!! :D ከሙዚቃው በኌላ ደሞ የሚሆነውን ማረግ ነው እንደሰሙት....አንበሳ አንበሳ ሂዬ...
አንበሳ አንበሳ ሂየጋ
...ሀኑጋ!!!
:D ለርስዎና ለባለቤትዎ ነው የመረጥኩት...ምርጫ ይሄ ነው:: እቺን ሳምንት ዳግማዊንና ጌትሽን ለቀቅ ያድርጉና በኔ ወጭ ከባለቤትዎ ጋር ይዝናኑልኝ:: :D ተማረኩኝ ወደኩልህ የኔ ጌታ አንበሳ ነህ....እያሉ... :D እቺን ጠቅ::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8251
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ጦምኔው » Fri Jul 06, 2012 10:15 pm

ክቡራን wrote:.
ዋኔ ዋኔ አንሲያ ኖሲሲያ ,
ዋኔ ዋኔሳ ዋ ኔ ዋኔሳ
አንበሳ ላንበሳ ሂየጋ...
ሁኑጋ...እዚህ ጋ..እዛ ጋ..
አኒሲያ ኢሶሲያ ዋኔ ዋኔሳ..
የኔ አንበሳ.....
እቺ ሙዚቃ በተለየ ለባለ ትዳሮች ጥሩ ቪያግራ ናት...እነ ራኬሎ ራስኬቶ...እቺን ሳምንት እቤትዎ አረፍ ብለው ከባለቤቶዎ ጋር ሆነው ይስሟት!! :D ከሙዚቃው በኌላ ደሞ የሚሆነውን ማረግ ነው እንደሰሙት....አንበሳ አንበሳ ሂዬ...
አንበሳ አንበሳ ሂየጋ
...ሀኑጋ!!!
:D ለርስዎና ለባለቤትዎ ነው የመረጥኩት...ምርጫ ይሄ ነው:: እቺን ሳምንት ዳግማዊንና ጌትሽን ለቀቅ ያድርጉና በኔ ወጭ ከባለቤትዎ ጋር ይዝናኑልኝ:: :D ተማረኩኝ ወደኩልህ የኔ ጌታ አንበሳ ነህ....እያሉ... :D እቺን ጠቅ::


ጥሩዕድል ቆንጅዬ ልጅ ነበረች...እዚህ ዘፈን ላይ ግን "ተንቀዠቀዠች" :lol: አደናነሷ ከምር እያሳለፍኩ ያየሁት ነው የመሰለኝ
ጦምኔው
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1529
Joined: Sun Jan 14, 2007 10:40 pm
Location: Right here

Postby ክቡራን » Fri Aug 03, 2012 6:11 pm

ለዚች ቤት አድናቂዎች ሳምንታዊ ሰላምታየ ይድረሳችሁ እያልኩ ወንድሜ ጦምኔው ላስተያየትህ አመሰግናለሁ....አንተ ተንቀለቀለች አልክ እንጂ እኔ ግን እንቅስቃሴዋንና ውዝዋዜዋን ኪነ ጥበባዊ ነጻነት እለዋለሁ...ሀይብሪድ አድርጋ ያቀረበችው ውዝዋዜ ታለንቷን ያስመስክራል:: መቼም ሁሉም አርቲስቶች እንደ አረጋህእኝ 11 ቁጥር ( ቀጥ ብሎ መቆም ) መዝፈን አይጠበቅባቸውም:: አረጋህእኝ እንኴን ባለፈው መድረክ ላይ አይቼው ሙቨመንት ጨምሯል:: ባጠቃላይ አቀረራረቧ ሸጋ ነው:: A+ ባልሰጣትም A- ግን አልሰጣትም:: :D አንድ ሙዚቃ አፈላልጌ ደሞ እመጣለሁ::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8251
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Sat Aug 04, 2012 9:58 pm

እስኪ ወደ ድሬ እንሂድ ደሞ በባቡር....የሀረሯ ቆንጆን...ለማየት ...እቺን ዳሰስ... ለላቨርስ ኖት ፎር ሰልቫጅ ሴለርስ !! :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8251
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Sat Oct 27, 2012 11:40 pm


እስኪ ደሞ ወደ ትዝታ ዘፈን እንሂድ..
ሳዱላዬ ነሽ
አልቦሽን አርገሽ...
በቴዲ ታደሰ እቺን ጠቅ:: 8)
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8251
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Tue Nov 06, 2012 4:44 pm

እስኪ ዛሬ ደሞ ደፊኮ ኮስኮቱ የምትለዋን ምርጥ የ J J ን ዘፈን ልጋብዛቹ.J J ማለት Johantan Judy ማለት እየደለም ይልቁኑ ጃምቦ ጆቴ ማለቴ እንጂ :: እቺን ጠቅ:: 8)
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8251
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Sun Nov 11, 2012 1:47 am

ቀበጥባጣ ወጣት ድድድድ....ድድድድድድ..ድድድዳዳዳ..ድድድድድ...
ጠይም አሳ መሳይ ዳራራራራራራ... :D :D.
እቺን አውረግራጊ ዘፈን ..The then fighter, the now lover... ሪቾ ሳበረክት በታላቅ ደስታ ና አክብሮት መሆኑን እገልጻለሁ::መጥተሽ ደሞ እንደለመድሽው አመዳም! በይና ጉድ እንዳይፈላ.... የመልስ ምቱ ጥሩ አይሆንም.. :D እቺን ጠቅ እንደተለመደው ... :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8251
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: Majestic-12 [Bot] and 3 guests