በመጨረሻው ፍቅርን አገኘሁት...

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby ክቡራን » Sat Jan 05, 2013 12:46 pm

እሹሩሩሩ ..በመስፍን በቀለ እቺን ገጭ::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8280
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm


Postby ክቡራን » Wed Mar 13, 2013 2:20 pm

እቺን ፈኒ ፒክቸር ልጋብዛቹ...ግብዣ መቼም እኔጋ በሽ እኮ ነው.. :D እጀ መንገዴንም የምርጥ ሙዚቃ ግብዣ ቤታችንን ወደ ሳሎን ጎተት ላደርጋት በማስብም ጭምር ነው...ይሞዘቅበታል ..ሰሞኑን ደሞ.. :D እቺን ጠቅ

ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8280
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Wed Apr 03, 2013 8:44 am

እስኪ ደሞ ፈታ እንበል በፕሮፊሰር ዶክሌ ቀልድ.. :D
የሳቸው ቀልድ እኮ ለሚቀጥለው ጄኔረተር ትውልድ :D የሚያስተላልፈው መልክት አለ:: ዶክሌና ስራቸው:: እቺን ጠቅ::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8280
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby መራራ » Wed Apr 03, 2013 10:57 am

አፕሪል ዘ ጅልን ለማየት ይቺን ገጭገጭ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
መራራ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 753
Joined: Sat Sep 25, 2004 9:58 am
Location: united states

Postby ክቡራን » Wed Apr 03, 2013 1:10 pm

ዝም በሉ እባክዎን እርሶ....እርሶን ነበር ፕሮፊሰር ዶክሌ ቤተ ሙከራ ውስጥ አግብቶ ለህብተረተሰቡ አገልግሎት የሚውል መድህኒት ለማግኘት መሞከሪያ ማድረግ ..!! ምን ይላሉ እኚህ እባካቹ ...ዶክሌ ፊት:: :lol:
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8280
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Sat Apr 20, 2013 5:24 pm

አቤት አቤት በሉን አቤት...እዚህ ቤት ..
መልክት አለን ... ስሙን እዚ ቤት...
አቤት መልክት አለን እኛ ...
ስለኛ!!
እቺን ዳሰስ ጠቅ የለም ...ይሄ የፍቅር ቤት ነውና .. :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8280
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Tue Jun 04, 2013 2:28 am

ተማር ና እወቅ ያለው በስድስት አመቱ የህይወት ትርጉም ይገባዋል አንዳንድ የዋርካ ጠቦቶቻችን ደሞ እድሜ ጠግበውም ህይወትን ገና አላወቌትም:: :D እቺን ሙዚቃ ልጋብዝ....ወዲህም እቺን ቤት ወደ ላይ ልጎትታት አሰብኩ:: እነሆ መለሎ የፍቅር ጣቶች ያሏቸው እቺን ዳሰስ ያደጋሉ...ጸሀይ ብትጠልቅም የማታ..ማታ ጨረቃ ትወጣለች....... 8)
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8280
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pmመልካም የፍቅረኞች ቀን::

Postby ክቡራን » Wed Feb 12, 2014 2:31 pm

የኢትዮጵያ በዚህ ሳምንት ድህረ ገጽና ሳምንታዊ የሬድዮ መረህ ግብር ለማህበራዊ ገጽ ወዳጆቹ መልካም የፍቅረኞች ቀን ይመኛል ::

የቫልንታይን ደይ ስጦታዎን ለማየት እቺን ይጫኑ:: :D
http://www.http://www.CyberEthiopia.com/2014 ... s-day.html
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8280
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm


Postby ክቡራን » Mon May 19, 2014 12:30 pm

ትንሽ እንሳቅ ደሞ.. :D የስራ ኢንተርቪው.... :lol:
http://www.CyberEthiopia.com/video/509/V ... ans-Office
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8280
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: በመጨረሻው ፍቅርን አገኘሁት...

Postby ክቡራን » Sun Sep 18, 2016 12:41 am

እንደዚህ እይነት ቤት ከፍቼ እንደነበረ ያየሁት እሁን ነው ቡዙዎቹ ቭዲዮዎች ግን ዌብ ሳይቱ እብ ዴት ስልተደረገ በበፊቱ ወይንም በድሮ ፔጅ ኮኒፈገር ስለተደረጉ እይከፈቱም ካሁን በህዋላ እቅም እንደፈቀደ ለዚች ቤቴ ሙዚቃ እዋጣለሁ ፖሎቲካ ክፍል የለማ 12 ትን የማይገባ መያዣና መጨበጫ የሌለውን ትርኪ ምርኪ ማንበብ ሲደብረኝ እዚ እየመጣሁ ዘና እልበታለሁ ..ቅቅቅ እንዱ የሱ ብጤ ( ጣራ በመስረሰር ሪኮርድ ያለው) ሎል የጻፈው ገብቶት እድንቆ መልስ ሲሰጠው በጣም ገረመኝ..!! ለካ ተመሳሳይ ቀለም ያላቸው ወፎች እብረው ይበራሉ የሚባለው ውነት ነው ሎል ..ሎል... ለማንኛውም ጉርጉርሜን ልጋብዝ ባማርኛ ዜማ በትግሪኛ ቅኝት እቺን ዳሰስ...
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8280
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: በመጨረሻው ፍቅርን አገኘሁት...

Postby ክቡራን » Sun Jan 22, 2017 3:52 pm

ሰላም ለፍቅር መንደር አንባቢያንና ተሳታፊያን.. የኑሮ ውድነትን የሚያሳይ ከፌስ ቡክ ላይ ያገኘሁትን ምስል ልጋብዛችሁ...አስፈግጎ እውነታን ይገልጻል፡፡ እዚህ ቤት የለጠፍኩዋቸው የፍቅርና አዝናኝ ቪዲዮች በሙሉ በዋርካ አራት ዘበኞች ተጠልፈዋል ወይንም ሃይ ጃክ ተደርገዋል፡፡ ማየት ካልቻላችሁ የኔ ስህተት አይደለም..ሎል...
Image
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8280
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Previous

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 8 guests