WARKA ዋርካ • View topic - :)

:)

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

:)

Postby recho » Mon Apr 09, 2012 7:31 pm

ሶ ሮቤል ሀይሉ አገራችንን እስከዛሬ ተሰልፋበት በማታውቅ የተለየ ዘርፍ እንድትጠራ አድርጉዋታል! እነ አበበ ቢቂላ በባዶ እግራቸው ሮጠው አገር ሲያስጠሩ .. የዘመናችን አንበሳ ደግሞ በባዶ ጭንቅላቱ እና በ ራቁት አይምሮው እያስጠራን ነው! ይቅናው ልንል ነው ? ወይ ግሩም ! ምስኪን እናቱ ....

መልካም ንባብ :lol:

Code: Select all
JOHANNESBURG—After Mr. Gay Ethiopia entered the Mr. Gay World contest, his father cut off all communications. Mr. Gay Zimbabwe withdrew, fearing the publicity was making life difficult for his mother.

But Mr. Gay Namibia's family accompanied him to the airport for a warm send-off when he left for the competition, which culminated for him and 21 other men late Sunday in the finals at a Johannesburg casino.

"Bring the trophy home," Namibia's Wendelinus Hamutenya said his mother told him.

In the end, New Zealand's Andreas Derleth, a 32-year-old manager for a chain of stationery stores, was named Mr. Gay World. A disappointed Hamutenya said he would nonetheless return to Namibia to fight "for gay rights and human rights."

Hamutenya said his experience shows that Africans and Africa can change. On the continent, gay rights activists have been vilified, threatened and killed. Laws in dozens of African countries ban homosexual acts. Prominent African politicians ridicule gays and minor politicians grab headlines by proposing even tougher anti-gay laws.

"I hope and I believe that Namibia will be the second country in Africa to recognize the rights" of gays, Hamutenya said in an interview.

The first country is South Africa, also the first African country to host Mr. Gay World, which debuted in 2009 in Canada. The bill of rights adopted after apartheid ended in South Africa in 1994 explicitly bans discrimination on grounds of sexual orientation. Same-sex couples can marry and adopt children in South Africa.

Teboha Maitse, acting chairman of South Africa's Commission for Gender Equality, said she fought white racist rule alongside openly gay comrades, and that experience made her and others aware of the need to enact legal protections for gays. But she said when she travels farther north, "people say, 'You South Africans, you don't behave like Africans.'"

Maitse, whose government-appointed commission regularly speaks out in support of gay and lesbian rights, acknowledged in an interview that even in South Africa gays, lesbians and others who don't fit a traditional definition of the sexual norm do face discrimination and worse.

Of particular concern in recent years have been attacks on lesbians sometimes called "corrective rapes." Maitse said gay men often suffer in silence, sometimes committing suicide to escape taunts. She said poor, black gays and lesbians are particularly vulnerable because the communities in which they live are conservative.

South Africa's Mr. Gay World contestant, Lance Weyer, is white. Weyer, a psychologist who recently won office on a city council in southeastern South Africa, said gays like him have the education and money to fight back when their rights are violated. That makes it all the more important, he said, for successful gays and lesbians to speak out, both to be role models for others and to shake up conservative attitudeshttp://www.boston.com/news/world/africa/articles/2012/04/08/mr_gay_world_comes_to_africa/?page=1
Last edited by recho on Sat Mar 15, 2014 1:19 pm, edited 97 times in total.
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Re: አገር የሚያስጠራ ተገኘ ... አንሰማው የለ ዘንድሮ !

Postby ገልብጤ » Mon Apr 09, 2012 7:47 pm

recho wrote:ሶ ሮቤል ሀይሉ አገራችንን እስከዛሬ ተሰልፋበት በማታውቅ የተለየ ዘርፍ እንድትጠራ አድርጉዋታል! እነ አበበ ቢቂላ በባዶ እግራቸው ሮጠው አገር ሲያስጠሩ .. የዘመናችን አንበሳ ደግሞ በባዶ ጭንቅላቱ እና በ ራቁት አይምሮው እያስጠራን ነው! ይቅናው ልንል ነው ? ወይ ግሩም ! ምስኪን እናቱ ....

[/code]መልካም ንባብ :lol:

[code]JOHANNESBURG—After Mr. Gay Ethiopia entered the Mr. Gay World contest, his father cut off all communications. Mr. Gay Zimbabwe withdrew, fearing the publicity was making life difficult for his mother.

But Mr. Gay Namibia's family accompanied him to the airport for a warm send-off when he left for the competition, which culminated for him and 21 other men late Sunday in the finals at a Johannesburg casino.

"Bring the trophy home," Namibia's Wendelinus Hamutenya said his mother told him.

In the end, New Zealand's Andreas Derleth, a 32-year-old manager for a chain of stationery stores, was named Mr. Gay World. A disappointed Hamutenya said he would nonetheless return to Namibia to fight "for gay rights and human rights."

Hamutenya said his experience shows that Africans and Africa can change. On the continent, gay rights activists have been vilified, threatened and killed. Laws in dozens of African countries ban homosexual acts. Prominent African politicians ridicule gays and minor politicians grab headlines by proposing even tougher anti-gay laws.

"I hope and I believe that Namibia will be the second country in Africa to recognize the rights" of gays, Hamutenya said in an interview.

The first country is South Africa, also the first African country to host Mr. Gay World, which debuted in 2009 in Canada. The bill of rights adopted after apartheid ended in South Africa in 1994 explicitly bans discrimination on grounds of sexual orientation. Same-sex couples can marry and adopt children in South Africa.

Teboha Maitse, acting chairman of South Africa's Commission for Gender Equality, said she fought white racist rule alongside openly gay comrades, and that experience made her and others aware of the need to enact legal protections for gays. But she said when she travels farther north, "people say, 'You South Africans, you don't behave like Africans.'"

Maitse, whose government-appointed commission regularly speaks out in support of gay and lesbian rights, acknowledged in an interview that even in South Africa gays, lesbians and others who don't fit a traditional definition of the sexual norm do face discrimination and worse.

Of particular concern in recent years have been attacks on lesbians sometimes called "corrective rapes." Maitse said gay men often suffer in silence, sometimes committing suicide to escape taunts. She said poor, black gays and lesbians are particularly vulnerable because the communities in which they live are conservative.

South Africa's Mr. Gay World contestant, Lance Weyer, is white. Weyer, a psychologist who recently won office on a city council in southeastern South Africa, said gays like him have the education and money to fight back when their rights are violated. That makes it all the more important, he said, for successful gays and lesbians to

speak out, both to be role models for others and to shake up conservative attitudes

[url]http://www.boston.com/news/world/africa/articles

/2012/04/08/mr_gay_world_comes_to_africa/?page=
1[/url]

ስፍ ብዬ ብገባ ......ይቺ ልጅ ምን ሆናለች ግን ሆሆ..ወይ ጊዜ እዝሂ ደረጃ ላይ ደረስን አይደል
ግን ግን ያቤን ስም እንዲህ ያላ ቦታ ማስገባት አልነበረብሽም ...
ሪቾ ስራ ፈተሻል አይደል እንደኔ
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Re: አገር የሚያስጠራ ተገኘ ... አንሰማው የለ ዘንድሮ !

Postby recho » Mon Apr 09, 2012 7:57 pm

ገልብጤ wrote:
ስፍ ብዬ ብገባ ......ይቺ ልጅ ምን ሆናለች ግን ሆሆ..ወይ ጊዜ እዝሂ ደረጃ ላይ ደረስን አይደል
ግን ግን ያቤን ስም እንዲህ ያላ ቦታ ማስገባት አልነበረብሽም ...
ሪቾ ስራ ፈተሻል አይደል እንደኔ
ማነው ያቤ ደግሞ ? ሮቤል መስሎኝ ስሙ... እንዴ በሚችለው መልኩ አገሩን እያስጠራ ነው እኮ :lol: ያለውን ባዶ ጭንቅላትና ባዶ ሞራል ይዞ ! እናቱ ከልቤ ነው ያሳዘኑኝ .. የሰፈር ሰው ቡና መጠጫ ሲያረጋቸው :lol: ማን ያቃል .. ሰብአዊ መብቱ ነው ግለመለ የሚለን ይመጣ ይሆናል ...

ለሁሉም ስራ አልፈታሁም .. እናንተ ወንድሞቼና እህቶቼ እኔ የሰማሁትን የምስራች ሳትሰሙ እንዳትቀሩ ብዬ እንጂ :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Re: አገር የሚያስጠራ ተገኘ ... አንሰማው የለ ዘንድሮ !

Postby ገልብጤ » Mon Apr 09, 2012 8:04 pm

recho wrote:
ገልብጤ wrote:
ስፍ ብዬ ብገባ ......ይቺ ልጅ ምን ሆናለች ግን ሆሆ..ወይ ጊዜ እዝሂ ደረጃ ላይ ደረስን አይደል
ግን ግን ያቤን ስም እንዲህ ያላ ቦታ ማስገባት አልነበረብሽም ...
ሪቾ ስራ ፈተሻል አይደል እንደኔ
ማነው ያቤ ደግሞ ? ሮቤል መስሎኝ ስሙ... እንዴ በሚችለው መልኩ አገሩን እያስጠራ ነው እኮ :lol: ያለውን ባዶ ጭንቅላትና ባዶ ሞራል ይዞ ! እናቱ ከልቤ ነው ያሳዘኑኝ .. የሰፈር ሰው ቡና መጠጫ ሲያረጋቸው :lol: ማን ያቃል .. ሰብአዊ መብቱ ነው ግለመለ የሚለን ይመጣ ይሆናል ...

ለሁሉም ስራ አልፈታሁም .. እናንተ ወንድሞቼና እህቶቼ እኔ የሰማሁትን የምስራች ሳትሰሙ እንዳትቀሩ ብዬ እንጂ :lol:

ማነው ያቤ ደግሞ ?

አበበ ቢቂላን ነዋ ...ስሙን የረከሰ ቦታ ላይ ስለጠራሽው
ምን ታድርጊዋለሽ ስልጣኔ ላይ ደርስን የለ ..እናም ለናቱ ቢታዘን ምን ዋጋ አለው ብለሽ ነው ..የኛ ከንፈር መጠጣ የናቱን ስም ያድስ ይሆን :roll: :roll:
ስላስማሽን እናመስግናለን
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ዋናው » Tue Apr 10, 2012 12:01 pm

ሪቾዬ እንዴት ነሽ?

አንዳንዴ ግን እንደዚህ ዓይነቱን ርዕስ ይዞ ፎረም ላይ ማውራቱ ጉዳት የለውም ትያለሽ? ምክኒያቱም እንዲህ ዓይነቱ ውስጥ የተዘፈቁ ምስኪን ወንድሞቻችንን "እንዲህም ደረጃ መድረስ ይቻላል" ብሎ ማበረታታት አይሆንም...?

አንድ ነገር ላጫውትሽ...
እዚህ ለንደን ሶዶማዊያን ከሚበዙበት ታላላቅ ከተሞች አንዷ ናት ቀናቸዉንም ከሴቶች ቀን እኩል ውታፍ ጡታቸዉን አንዘላዝለዉና ከናፍታቸዉን አቀላልመው ሆ ብለው ይወጣሉ... ብዙ ቦታም ድል ባለ የሙዚቃ ድግስ ጮቤ ሲረግጡም ይታያሉ ታዲያ ያገሬው ሰው ከኛ ከመጤዎቹ በላይ ይጸየፋቸዋል መቼም ስለመብታቸው አላወራሽም ከመጋባት አልፈው ጉዲፌቻ እስከማሳደግ ደርሰዋል (ካፍሪካ የወሰዱት ልጅ እናትም አባትም = አባት ሆነው ሊያሳድጉት ማለት ነው) ሌዚቢያን ወይዛዝርትም ልጆችን በፎስተር ቤ/ሰብ የማሳደግ መብታቸውን ጠይቀዋል (ባልና ሚስት ሁለቱም ሚስት ማለት ነው) ታዲያ ጓሮ ጓሮዉን ያለው የሆሞፎቢያ አብዮት ይሄ ነው አይባልም ይደበደባሉ ይገደላሉ ባደባባይ ይሰደባሉ የድሮው መንግስት የነኚህን ዓይነት ወንጀሎች በፍፁም ባደባባይ አያወራም ምክኒያቱም ዛሬ የመንግስት ሚዲያ ላይ አንድ ጌይ በሚጠሉት ተደብድቦ ተገደለ የሚል ወሬ ከተወራ ነገ "ይብለው የታባቱ ብሎ ሁሉም ያንን ጭፍጨፋ ይቀጥላልና::
ይህ የኮንሰርቫቲቭ መንግስት ግን እጅግ በጣም ስለሚጠላቸው አሁን ከላይ ያልኩሽን ወሬ ባደባባይ ሲያወራው ይታያል... በየባሩና በየስርቻው ግድያዉም ይቀጥላል መንግስት አዉንም ማውራቱን ይቀጥላል ሰው በየቤቱ ይወያያል በቁጥር ብታያቸው ከኖርማሉ ማሕበረሰብ ቁጥራቸው ያነሰ ስለሚሆን ጠላታቸው እንደሚበዛ ይታወቃል:: ስለዚህ በዚህ ዙሪያ የተለያዩ የሬዲዮ እና የቲቪ ቻናሎች ግልፅ ውይይት ያደርጋሉ መብት የሚባለው ስም እንዳለ ይሆንና ከጀርባው ጥላቻ እየበዛ ይሄዳል::

ወደርዕሴ ልምጣና አሁን ባንፃሩ ስለአበሻው ሶዶማዊ አቺቭመንት ስናወራ ውስጡ ያሉት የኛ ወገኖች ከራስ ባሕል ጋር ተጋጭቶባቸው መውጪያ ይፈልጉ የነበሩት ሁሉ ነገ አደባባይ የሚወጡበትን መስመር አድምቀን ማሳየት አይመስልሽም??? (ይህ የግል አስተያየቴ ነው ግን)
ጥበብ ከእኔ የበለጠ ጠንካራ ናት እኔ እንደምፈልገው ሳይሆን እሷ እንደፈለገችው ታደርገኛለች::
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2799
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም

Postby recho » Tue Apr 10, 2012 3:31 pm

ዋኒቾ ሰላም ላንተ ብሮ

ካንተ አንግል አላየሁትም ... እንዳልከው ካላወራነው እናዳፍነዋለን ብየ ለማመን ግን ትንሽ ይቸግረኛል ... አወራህም አላወራህም ነገሩን ለማስቆም ትንሽ አስቸጋሪ ነው .. እንደውም በዚህው ውድድር ላይ የ ሌሎች ሁለት አፍሪካ አገራት ተወዳዳሪዎች የአገራቸው ህዝብ ባሰማው ከፍተኛ ተቃውሞ ምክኒያት ውድድሩን ያቆሙ ሲሆን የቻይናው ተወዳዳሪም እንደዚህው በህዝቡ ተቃውሞ ምክኒያት ሳይሳተፍ ቀርትዋል ... ስለዚህ ማዳፈኑ ከዚህ ቡሀላ ብዙም ዋጋ ያለው አይመስለኝም .. አንተ እንዳልከው እንደ አቺቭመንትም አላየውም ... እንደ ውርደት እንጂ .. ይሄ ወገናችን ዝም ካልነውና በዚህ ተጠቅሞ እንደው ቢሳካለት ... ሌሎች የተደበቁትን መንገድ ይቀዳል .. ለዚህም ነው እንደኔ እንደኔ በይፋ ማውገዝ ይኖርብናል .... ቢሳካልን :(
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ፕላዞግ » Wed Apr 11, 2012 3:58 am

የማከብርሽ ሪቾ: እንዲሁም...
የልጁ ጥፋት ምን እንደሆነ አልገባኝም::
ድሮ ልጃችን አዝማሪ ሆነች ወይንም ሆነ ብለው ተዋረድን የሚሉት አይነት ይመስላል::
ፕላዞግ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 38
Joined: Sat Dec 06, 2008 7:21 pm

Postby የተሞናሞነው » Wed Apr 11, 2012 4:17 pm

ሰላም ወገኖች

በሰሙነ ህማማቱ ስለዚህ ርኩሰትና ርኩስ ሰው ማውራቱ ቢቀፍም ግን እሱን ቀሚስ አልብሰው መቀነት አስታጥቀው የሰደዱት ርኩስ ህወሃቶች እንደሆኑ ልናውቅ ይገባል:: ልጁ ልበል ልጂቱ ይሆን :? እግዚኦ ዘመነ ህወሃት :oops:

እውነት እላችኍለሁ በአካል ባገኘው ባጠገቤ ሰው አለመኖሩን አይቼ አንገቱን ብየ ነበር የምገላግለው :roll:
የተሞናሞነው
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1129
Joined: Wed May 11, 2011 5:39 pm

Postby recho » Wed Apr 11, 2012 7:12 pm

ፕላዞግ wrote:የማከብርሽ ሪቾ: እንዲሁም...
የልጁ ጥፋት ምን እንደሆነ አልገባኝም::
ድሮ ልጃችን አዝማሪ ሆነች ወይንም ሆነ ብለው ተዋረድን የሚሉት አይነት ይመስላል::

ሰላም ፕላዞግ...

የልጁ ጥፋት ምን እንደሆነ አልገባህም? እና ግብረ-ሰዶማዊነት ትክክል ነው ብለህ ታምናለህ ማለት ነው? አዎ ድሮ ልጆች ዘፋኝ ሲሆኑ ቤተሰብ ደስተኛ አልነበረም .. ይሄንን በምን መስፈርት አይተህው ነው ከ ዚህ አጸያፉ ተግባት ጋር ያወዳደርከው ? በበኩሌ ማንም እንደፈለገው ሆኖ መኖር ይችላል ግን ያ ሀጢያትን አይወክልም ... በውነቱ ወንዶችም ከወንዶች ሴቶችም ከሴቶች ጋር መሆን ተፈጥሮዋዊ ነገር ቢሆን ኖሮ በዚያው መጠን ሴቶችም ከሴቶች , ወንዶችም ከወንድሞቻቸው ልጅ ሲባዙ (ተፈጥሮዋዊ በሆነ መልኩ ) እናይ እና ተፈጥሮም በዛ መልኩ ትክክል መህኑን ትነገርን ነበር .. እንግዲህ ሀጢያት ነው የሚለው ካልተዋጠልህ ማለት ነው .. !!!
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby brookk » Thu Apr 12, 2012 6:06 pm

ሀይ ሬች - የጥንቷ
እምጷ ልልሽ ነበር -- ሰውም እንዳያየን -- ፖሊስም እንዳትጠሪብኝ ፈርቼ ተውኩት

የልጁ ጥፋት ከምር ምንድነው ?
ጌይ መሆኑ ነው ? ወይስ መሳተፉ?
ቢቻል ቢቻል የአገራችን ልጆች ጌይ ባይሆኑ የሁላችንም ምኞት ነው : ይሁን እንጂ ከሆኑ በኋላ እንደጥፋትና ወደው በምርጫ እንዳደረጉት ቆጥሮ መኮነኑ ምንግዜም አይታየኝም :
ተፈጥሮ ወንድና ሴት ብቻ የሚያረጉት ብቻ እንደሆነና "ግብረሰዶም" ድንገት ዛሬ የተፈጠረ አድርጎ "ሰርፕራይዝ" መሆኑ ከልክ ያለፈ ነው :
በህብረተሰባችን አሁንም ብዙዎቻችን እንደሚሰማን ተቀባይነት አጥቶ በድብቅ ይካሄድ ስለነበረ እንጂ ድሮም ይህ አለ
አሁንም ባይኖር እንመርጣለን
መፍትሄ ቢኖረውም ደስ ይለናል
ግን ልጆቹን እንደ ወንጀለኛ (ሀጥያተኛ) አድርጎ ማየቱ አስፈላጊ አይመስለኝም
"እግዚዖ" ነው ቅቅቅቅ
መስማቱም ይደብራል -- መኖራቸውን መቀበሉም ያስቸግራል -- ግን አሉ --- አናጣጥላቸው
አንፍረድባቸው (ማበረታታት ባይኖርብንም እንደቆሻሻ ልናስወግድላቸው የምንችለው ነገር እንደተሸከሙ አድርገን መቁጠሩን ግን ልናስብበት ያስፈልጋል)
አያምጣው -- "እግዚዖ"

ቀሲስ ብሩክ
brookk
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 322
Joined: Tue Nov 11, 2003 3:46 pm
Location: ethiopia

Postby recho » Thu Apr 12, 2012 7:47 pm

brookk wrote:ሀይ ሬች - የጥንቷ
እምጷ ልልሽ ነበር -- ሰውም እንዳያየን -- ፖሊስም እንዳትጠሪብኝ ፈርቼ ተውኩት

ቀሲስ ብሩክ

ቀሲስ ብሩክ የጥንቱ የጠዋቱ ... መሳተፉ ,ለቤተሰቡ እንኩዋን ሳያስብ ራሱን በአደባባይ ማዋረዱ ጥፋት ሲሆን ግብረሰዶማዊ መሆን ደግሞ ግብዲያው ጥፋት ነው! ምንም አላድበሰብስም .. ግብረሰዶማዊነት ሀጢያት ነው!!!

አንተ ግን ደህና ነህ ? :)
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby አቶ ብር » Fri Apr 13, 2012 12:40 am

ምን አገባን እኛ ታዲያ::
│▒│ /▒/
│▒│/▒/
│▒ /▒/─┬─┐
│▒│▒|▒│▒│
┌┴─┴─┐-┘─┘
│▒┌──┘▒▒▒│
└┐▒▒▒▒▒▒┌┘
└┐▒▒▒▒┌┘
አቶ ብር
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 13
Joined: Thu Oct 13, 2005 1:18 pm
Location: ethiopia

Postby ፕላዞግ » Sat Apr 14, 2012 10:58 pm

በጣም ጥሩ ብሎታል ብሩክ: ሬቾ ያነበበችው የመጀመሪያውን መስመር ብቻ ነው እንጂ!!
ወደ ኋላ ተመልሶ ግብረ-ሰዶማውያንን ማግለል: ትንሽ ቀደም ብሎ ምናልባት አሁንም አንዳንድ የሀገሬ ሰው በኦቲዝም የሚሰቃዩ ልጆችን: ደነዝ: እንከፍ: ልክፍታም ምናምን... ከሚለው ለኔ ልዩነት የለውም:: ሰው እንዴት በአፈጣጠሩ ሀጢያተኛ ይሆናል? እኛ በጤና ተፈጥረን ሌሎችን ግን አንዱን እውር ሌላውን ሽባ ማለትና አንያቸው ማለት የሶስተኛው አለም ችግር ብቻ ሳይሆን የሰለጠነው አለም የምንኖር የሶስተኛው አለም ሰዎችም ችግር ይመስላል::
መልካም በዐል
ፕላዞግ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 38
Joined: Sat Dec 06, 2008 7:21 pm

Postby ገላጋይ-1 » Sat Apr 14, 2012 11:04 pm

ሪቾ ... እስኪ አስቢው .... አንች ከምትወጅው ሰው ጋ ሴክስ ማድረግ አትችይም ብትባይ ምን ይሰማሻል?

የእነሱም እንደዚሁ ነው ... ለምን የነሱን ደስታ እንወስድባቸዋለን? እነሱ ደስ ካላቸው ያድርጉት ... ብቻ አስገድደ እስካልደፈሩ ድረስ ....

ደግሞም በሀይማኖት ክልክል ነው ተብሉአል ... እግዚሀሩ ራሱ እንድህ አድርጎ የፈጠራቸውን እኛ ነን እንደ ህግ አስከባሪወች?

:roll:
ገላጋይ-1
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 500
Joined: Fri Aug 25, 2006 5:43 pm

Postby ገልብጤ » Sat Apr 14, 2012 11:47 pm

ገላጋይ-1 wrote:ሪቾ ... እስኪ አስቢው .... አንች ከምትወጅው ሰው ጋ ሴክስ ማድረግ አትችይም ብትባይ ምን ይሰማሻል?

የእነሱም እንደዚሁ ነው ... ለምን የነሱን ደስታ እንወስድባቸዋለን? እነሱ ደስ ካላቸው ያድርጉት ... ብቻ አስገድደ እስካልደፈሩ ድረስ ....

ደግሞም በሀይማኖት ክልክል ነው ተብሉአል ... እግዚሀሩ ራሱ እንድህ አድርጎ የፈጠራቸውን እኛ ነን እንደ ህግ አስከባሪወች?

:roll:

ትልቅ ስው ትመስለኝ ነበር ...ኤጭ ..አስጠላህኝ.. :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted: :twisted:
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Next

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 12 guests