:)

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby ገላጋይ-1 » Sun Apr 15, 2012 2:15 pm

ገልብጤ ...

... ገልብጨ እንዳልገርፍህ ... ከአንድ ወር በፊት ... ቀይ ሊፕስቲክ አድርጎ በረጅም ጫማ ... ቀጭ ... ቛ ... ሲል ያየሁት ሀበሻ ጌይ አንተ ትሆናለህ ይሄኔ ....
ገላጋይ-1
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 500
Joined: Fri Aug 25, 2006 5:43 pm

Postby ገልብጤ » Sun Apr 15, 2012 3:26 pm

ገላጋይ-1 wrote:ገልብጤ ...

... ገልብጨ እንዳልገርፍህ ... ከአንድ ወር በፊት ... ቀይ ሊፕስቲክ አድርጎ በረጅም ጫማ ... ቀጭ ... ቛ ... ሲል ያየሁት ሀበሻ ጌይ አንተ ትሆናለህ ይሄኔ ....

Code: Select all
[quote]ገልብጨ እንዳልገርፍህ[/quote]
ቱ ቱ ቱ ይቅር ይበልህ.. :roll:  :roll: ለምን ግን  ሽኖ ቤት ገብተህ በጅህ ገረፍ ገረፍ አታድርገውም
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1746
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ዉቃው » Wed May 30, 2012 2:12 am

ዘ ዲክቴተር ..የተባለውን ፊልም እሁድ ሳይ ....ሪፐብሊክ ኦፍ ዋዲያ ተባለና ጂኦግራፊካል ማፑ ይታያል ...ኤሪቲሪያ ! ...ሳቅን ነው የሚባለው :: ባለፈው በካዛክስታን አሁን በኤሪትሪያ !
ጉዟችን ረጅም : ግባችንም ሩቅ ነው !!!!
ዉቃው
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1035
Joined: Sun Jan 07, 2007 2:48 am

Postby ካለድ » Wed May 30, 2012 9:43 am

ዉቃው A new movie The Dictator, its all about a dictator from a fictional country of the Republic of Wadiya, guess where is wadiya? according to the map its ERITREA,wat we r a terrorist country now or what..?
ካለድ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 599
Joined: Sat Jan 06, 2007 4:11 pm

Postby recho » Wed May 30, 2012 1:28 pm

ካለድ wrote:ዉቃው A new movie The Dictator, its all about a dictator from a fictional country of the Republic of Wadiya, guess where is wadiya? according to the map its ERITREA,wat we r a terrorist country now or what..?
ሀይ ካለዶ ብሮ ... :lol: ዘ ዲክታተር ከልቡ የሚያስቅ ሙቪ ነው ... እንዴት ተንሰፍስፌ በወጣ ሳምንት ሳይሞላ እንዳየሁትኮ :lol: ዎዝስ ኤቭሪ ፔኒ ... ግን እውነት ለመናገር ካርታው ኤርትራን ያሳይ እንጂ ከ ኤርትራ ሪያሊቲ ጋር ግን ብዙም አልሄደልኝ .. ለምሳሌ ኤርትራ ውስጥ ምርጫ ተደርጎ ህዝቡን በማስገደድ ኢሳያስን እንዲመርጥ አልተደረገም ... ያ ባይሆን የተደረገበት ተደርግዋል ... :lol: ያስደሰተኝ ግን .. ዲሞክራሲን መጨረሻ ላይ ዲፋይን እንዴት እንዳረጋት ነው ... :lol: ለማንኛውም ካለዶ .. አይክፋህ ... አት ሊስት እኔ አልከፋኝም .... ካርታው የሚለውን ቢልም ታሪኩ ግን የኤርትራ ህዝብ አይደለም :lol: እንዳልከው ፊክቲሸስ ነው ... ኦፍ ምናለበት ዋርካም ላይ ላይክ ማረግ ቢቻል ... ዘ ዲክታተር ቱ ታምብስ አፕ !!!! ያላያቹ ... ፈጠን በሉ አቦ ... :lol: :lol: :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ገልብጤ » Wed May 30, 2012 6:29 pm

እንቺ ሙጢ አለሽ መጣሽ ደግሞ ..ጫማዬን ሰቅያለሁ ብላ..ብላ ብለሽ ተሰናብተሽ አልነበር. :lol: :lol: እናም ዛርሽ ተነሳበት ..ይሁና እንኳን አንቺ እኛም ከነክብርነታችን አለን 2006_2012 ሴክሲ ኒክ ኔሞቼን ከዋጠችው ዋርካ ጋር
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1746
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ጌታ » Wed May 30, 2012 6:36 pm

recho wrote:ለማንኛውም ካለዶ .. አይክፋህ ... አት ሊስት እኔ አልከፋኝም ....
:lol: :lol: :lol:

ሪች እኔም እስካሁን ማየት ፈልጌ አልተሳካልኝም:: ወይ ጊዜ አልያም ገንዘብ አጥሮኛል :lol: :lol: የቱ እንደሆነ አላቀኩትም

እኛም ባክሽ ባለፈው አንዱ ጠቅላይ ሚኒስትራችንን አንዱ እስከዶቃ ማሰሪያው ተናግሮት አንጀታችን አሯል:: ታድያ ማን አይዟቹ ይበለን?? እኔ እንኳን እችለዋለሁ ያን ሆደ ቡቡ ሞንሟና አይዞህ በይልኝ :lol: :lol: :lol: :lol:
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3042
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby recho » Wed May 30, 2012 7:35 pm

ጌታ wrote:ሪች እኔም እስካሁን ማየት ፈልጌ አልተሳካልኝም:: ወይ ጊዜ አልያም ገንዘብ አጥሮኛል :lol: :lol: የቱ እንደሆነ አላቀኩትም

ኦንላይን ላይ አለልህ ... ስክሪን ኮፒ ስለሆነ ብዙም ላያስደስት ይችል ይሆናል ግን ያው በነጣ ነው ... :lol:

እኛም ባክሽ ባለፈው አንዱ ጠቅላይ ሚኒስትራችንን አንዱ እስከዶቃ ማሰሪያው ተናግሮት አንጀታችን አሯል:: ታድያ ማን አይዟቹ ይበለን?? እኔ እንኳን እችለዋለሁ ያን ሆደ ቡቡ ሞንሟና አይዞህ በይልኝ :lol: :lol: :lol: :lol:
አየሁትኮ አንተ ምን ያለው ነው :lol: ግንቦት 20 በ አሜሪካ አረገው እኮ ... የዘመናት ብሶት የወለደው ጀግናው የዲያስፖራው ሰራዊት .. ነጻነት ማጣት ሲጫወትበት የነበረውን የሰፊውን ህዝብ አንደበት ... ተቆጣጥሮታል !!! :lol: በጥሊያንኛ አበበ ያለው ሲተረጎም ነው :lol: አይዞዋቹ አይዞዋቹ ! የማን አያት ሞቶ የማን ይቀራል አለ ልጁ የጉዋደኛው አያት ቀብር ላይ :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby የተሞናሞነው » Wed May 30, 2012 8:52 pm

ጸጉር አልባ ብትሆንም 'ለግንቦት ሃያ በዓል እችን አናቴን እባካችሁ ቅቤ ቀቡኝ' አይነት እናቷ ቅቤ ልትቀባት ዝቅ በይ እንደተባለች ጋሜ ጉብል ያችን አንገቱን ዘንበል አድርጎ አቀርቅሮ ሳየው በውነቱ ሆዴ ቦጭ ቦጭ እንዴት አይል :lol:
የተሞናሞነው
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1129
Joined: Wed May 11, 2011 5:39 pm

Postby recho » Wed May 30, 2012 8:59 pm

የተሞናሞነው wrote:ጸጉር አልባ ብትሆንም 'ለግንቦት ሃያ በዓል እችን አናቴን እባካችሁ ቅቤ ቀቡኝ' አይነት እናቷ ቅቤ ልትቀባት ዝቅ በይ እንደተባለች ጋሜ ጉብል ያችን አንገቱን ዘንበል አድርጎ አቀርቅሮ ሳየው በውነቱ ሆዴ ቦጭ ቦጭ እንዴት አይል :lol:
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: ግን እኮ ተቆርጦ ተቀጥሎ ነው ምናምን እያሉ ነው አይደል ? ምንም ቢሆን ግን ግድል የሚያደርግ አቀማመጥ ነው ... እኔ ደግሞ የተመቸቺኝ የከንፈር አጣታል :lol: :lol: :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby -...- » Thu May 31, 2012 3:27 am

recho wrote:ግን እውነት ለመናገር ካርታው ኤርትራን ያሳይ እንጂ ከ ኤርትራ ሪያሊቲ ጋር ግን ብዙም አልሄደልኝ .. ለምሳሌ ኤርትራ ውስጥ ምርጫ ተደርጎ ህዝቡን በማስገደድ ኢሳያስን እንዲመርጥ አልተደረገም ... ያ ባይሆን የተደረገበት ተደርግዋል ...


ልናገር አልናገር.......የለም ይቅርብኝ ታኮርፊኛለሽ እያልኩ ስፈራ ስቸር አላስችል ብሎኝ ልፈነዳ ስለደረስኩ ይቺ የገረመችኝ ንግግርሽን ልቃወም ወሰንኩ

ኢሳያስና የግዳጅ ምርጫ

1ኛ. የኤርትራ መገንጠል ሬፈረንደም
ነጻነት ወይስ ባርነት የሚል አማራጭ ያለው የሬፈረንደም ምርጫ ባርነትን ከመረጥክ ወዮልህ ትቀምሳለህ ተብሎ ህዝቡ በዛቻ መገንጠልን እንዲመርጥ ተደርጓል::

2ኛ. ከመገንጠል በኋላ ተቃዋሚ/ሌላ ፓርቲ ተከልክሎ PFDJ ብቻ ለምርጫ ቀርቦ ህዝቡ በግድ ለነሱ እንዲመርጥ ተደርጓል::

3ኛ. ከ2000 ጀምሮ ኮንስቲቱሽኑ ታግዶ ምርጫ ተሰርዞ ኢሳያስ እንደንጉስ በጉልበት ዙፋን ላይ ቁጭ ብሏል :: ጤንነቱ አስተማማኝ ስላልሆነም እሱ ቢደይም ስልጣን ለወንድ ልጁ የሚተላለፍበት ቅድመ ሁኔታ ተጥናቆ ልጁና ከፍተኛ የጦር መኮንኖች ዝግጅታቸውን አጠናቀው በተጠንቀቅ ላይ ይገኛሉ ::

4ኛ ኢሱ ተቃዋሚዎችን ከነዘርማንዘራቸው ሲያጠፋ ምህረት የለዉም

ስለዚህ ፊልሙ ከኢሳያስ/እርትራ በጣም የተሻለ ነው ማለት ይቻላል ::

አየሽ ለምን ለመናገር ወጥሮ እንደያዘኝና ልፈነዳ እንደደረስኩ ? ዘ ሪፐብሊክ ኦፍ ዋርዲያ ኢዝ ኤ ማች ቤተር ፕሌስ ዛን ኤርትራ..........ምስክሮቹም ያቁትና በብረት ኮንቴይነርስ የሚቀቀሉት ምስኪኖች ናቸውእፎይ ተነፈስኩ
እንዳታኮርፊኝ እሺ ?
ሞቼ እየተነሳሁ ልሙት እንደገና
አንድ ሞት ላገሬ አይበቃትምና
-...-
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 401
Joined: Thu Feb 09, 2012 8:36 pm

Postby recho » Thu May 31, 2012 2:13 pm

-...- wrote:ልናገር አልናገር.......የለም ይቅርብኝ ታኮርፊኛለሽ እያልኩ ስፈራ ስቸር አላስችል ብሎኝ ልፈነዳ ስለደረስኩ ይቺ የገረመችኝ ንግግርሽን ልቃወም ወሰንኩ
:lol: :lol: :lol: አንድ የሚፈራኝ ሰው አገኘሁ ... እረ ምን ቦጣህና ነው የምትፈነዳው ... እናውራው .. ያመለካከት ልዩነት ዴፊኔትሊ ይኖረናል ግን ለምን እንደኔ አላሰብክም ወይንም ለምን ወደኔ ሳይድ አልመጣህም ብየ በውነትን አልጣላህም ...

ኢሳያስና የግዳጅ ምርጫ

1ኛ. የኤርትራ መገንጠል ሬፈረንደም
ነጻነት ወይስ ባርነት የሚል አማራጭ ያለው የሬፈረንደም ምርጫ ባርነትን ከመረጥክ ወዮልህ ትቀምሳለህ ተብሎ ህዝቡ በዛቻ መገንጠልን እንዲመርጥ ተደርጓል::
ሶ ሪፈረንደሙ ተገደው ነው የመረጡት ልትለኝ ነው ማለት ነው ? እኔ በርግጥ የዛን ጊዜ ምን እንደተከሰተ በርግጥ በትክክል አላስታውስም ... የማስታውሰው ነገር ግን ለመምረጥ የወጣው ሰው ብዛትን ነው .. ያ ምንም ማለት ላይሆን ይችላል ግን የኤርትራ ህዝብ ወዶም ይሁን ተገዶ ውሳኔውን አስተላልፎዋል ... ምርጭው ተጭበርብሮዋል እስካላልን ድረስ ማንም ሰው በመረጠው ምርጫ የሚደርስበትን ውጤት እያጣጣመ ለመኖር ግድ ይላል ...!

2ኛ. ከመገንጠል በኋላ ተቃዋሚ/ሌላ ፓርቲ ተከልክሎ PFDJ ብቻ ለምርጫ ቀርቦ ህዝቡ በግድ ለነሱ እንዲመርጥ ተደርጓል::
ተደርጎ ሊሆን ይችላል .. እኔ የማውቀው ኢሳያስ በ 1993 ስልጣን ላይ ከወጣ ቡሀላ በ 97 ምርጫ ለማካሄድ ታስቦ የነበረ ቢሆንም አልተደረገም :lol: በርግጥ ለመናገር ኢሳያስ እኮ ዲክታተር አይደለሁም አላለም ... ነኝ እና የሆንኩትን ሆኜ አገሬን አሳድጋለሁ መስሎኛል ያለው ... አድገዋል ወይንስ አላደጉም የሚለው እንኩዋን ለኔና ላንተ ለ ነማናቸው ስማቸውም ቢሆን ግልጽ አይደለም ... ምክኒያት .. ብራግ አያረጉም ! 8) [/quote]

3ኛ. ከ2000 ጀምሮ ኮንስቲቱሽኑ ታግዶ ምርጫ ተሰርዞ ኢሳያስ እንደንጉስ በጉልበት ዙፋን ላይ ቁጭ ብሏል :: ጤንነቱ አስተማማኝ ስላልሆነም እሱ ቢደይም ስልጣን ለወንድ ልጁ የሚተላለፍበት ቅድመ ሁኔታ ተጥናቆ ልጁና ከፍተኛ የጦር መኮንኖች ዝግጅታቸውን አጠናቀው በተጠንቀቅ ላይ ይገኛሉ ::
ወንዳታ ማሪያምን :lol:

4ኛ ኢሱ ተቃዋሚዎችን ከነዘርማንዘራቸው ሲያጠፋ ምህረት የለዉም
የለውም ! የለውም ! ቅቅቅ አይ አንተ ... ሌላውስ ምህረት አለው ? 97 ትን ልብ ይሉዋል :lol:


አየሽ ለምን ለመናገር ወጥሮ እንደያዘኝና ልፈነዳ እንደደረስኩ ? ዘ ሪፐብሊክ ኦፍ ዋርዲያ ኢዝ ኤ ማች ቤተር ፕሌስ ዛን ኤርትራ..
ባንተ አመለካከት አዎ .. በኔ አመለካከት ሊሆንም ላይሆንም ይችላል .... ዋዲያ አይዲያል አገርና አይዲያል መሪ ያላት ፈኒ አገር ናት ለጊዜው .. :lol:

እፎይ ተነፈስኩ
እንዳታኮርፊኝ እሺ ?
አሁን አሳሳቢው የኔ ማኩረፍ አይደለም .. አሳሳቢው ከዚህ ቡሀላ ሪቾ ለምን እንደዚህ አሰበች ብለው ሊቀውጡት የሚመጡት ነው ... ተናገርህ ያናገርከኝ አንተ ነህ ካንተ ራስ አልርድም :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ጌታ » Thu May 31, 2012 3:00 pm

recho wrote:አሳሳቢው ከዚህ ቡሀላ ሪቾ ለምን እንደዚህ አሰበች ብለው ሊቀውጡት የሚመጡት ነው ... ተናገርህ ያናገርከኝ አንተ ነህ ካንተ ራስ አልርድም :lol:


መጣሁልሽ እንግዲህ

ሪችዬ እንደካለድ አሜሪካ ቁጭ ብሎ ኢሳያስን ወንዳታ ማለት ቀላል ነው:: እውነት ግን እዛ ያለው ሕዝብ እንደናንተ ያስባል ወይ ነው ጥያቄው? ብዙ ነገር በቅርብ ስለማውቅ መልሱ አይመስለኝም ነው:: የኢትዮጵያ ሕዝብ እንኳን ቢከፋውም አገሩም ሆነ በውጪ ይተነፍሳል:: ኤርትራውያን ግን ከባድ ችግር እንዳለ እያወቁ ለምን አፍነው ዝም እንደሚሉ ለኔ አይገባኝም::

ሕዝቡ አሁንም ያሳዝነኛል - በጣም:: ነገር ግን እውነት ኢሱ ተመችቷቸው ከሆነ ሺህ ዓመት ይንገስላቸው!!! ኤርትራ እያደገችም ከሆነ ትመንደግልን:: የጎረቤት ማደግ ለኛም ብዙ ጥቅም አለው - ከልቤ ነው...........
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3042
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby recho » Thu May 31, 2012 3:24 pm

ጌታ wrote:ሪችዬ እንደካለድ አሜሪካ ቁጭ ብሎ ኢሳያስን ወንዳታ ማለት ቀላል ነው::
እንግዲህ እኔ እንደካለድ ካሉት ሳይሆን ከነዋሪዎቹ የሰማሁት ተቃራኒውን ነው ... ምን አቃሎ

እውነት ግን እዛ ያለው ሕዝብ እንደናንተ ያስባል ወይ ነው ጥያቄው? ብዙ ነገር በቅርብ ስለማውቅ መልሱ አይመስለኝም ነው::

መቸም ሁሉም ሰው ይወደዋል ምንም ችግር የለም ልልህ ምንም ማስረጃ የለኝም ... ግን በህዝቡ ቢተማመን ነው እኮ መሀላቸው እንደማኛውም ሰው ገብቶ ሲርመሰመስ የሚታየው... ለነገሩ እሱንም አስገድዶዋቸው ነው ሊባል ይችላል ከሆነ ከምር ወንዳታ ነው ... በምን ይሆን ያስፈራራቸው :lol: ያ ማነው ሰውየው የሞተ ጊዜ ህዝቡን አስገድደው ነው ያስለቀሱት አይነቱ እኮ ሆነብኝ ...

የኢትዮጵያ ሕዝብ እንኳን ቢከፋውም አገሩም ሆነ በውጪ ይተነፍሳል::

ኢሳያስም እኮ ተቃዋሚ አለው ... ይተነፍሳሉ .. ልዩነቱ ደጋፊና ተቃዋሚው ሲወዳደር የቱ ይበልጣል ነው ... ለሁሉም ህዝቡ የሚበጀውን ያውቃል ... በግድ ይሚኖር ምንም ነገር የለም ... መንጌም ወድቁዋል :lol:

ኤርትራውያን ግን ከባድ ችግር እንዳለ እያወቁ ለምን አፍነው ዝም እንደሚሉ ለኔ አይገባኝም::
ምናልባት የምንሰማው ውሸት ቢሆንስ ? አንድን ህዝብ የዝህን ያክል ዝም እስኪል ድረስ ማፈን ቀላል አይመስለኝም ስለዚህ እኔ እንግዲህ እዛው በቦታው ላይ ተገኝተን በገለልተኝነት ሁኔታውን ሳናይ መፍረዱ ይቸግራል ... እኔ ያናገርኩዋቸው የዛው ነዋሪዎች ደስተኞች መሆናቸውን ነው ያየሁት ... ልብ በልልኝማ .. ፐርፌክት ነው ሁሉም ነገር አላሉኝም .. ግን ደስተኞች ናቸው ... የበዛ ዲክታተርሽፕ አለ ግን ለአገራችን አሁን ከዲሞክራሲ በላይ ሰርቶ የሚያሰራን , ገንዘባችንን የማይሰርቅብን , እንደኛው ተራ ኑሮ የሚኖር , የማይሰርቀን መሪ አለን ነው ያሉኝ ... እና ሪያሊቲው ሊለይ ስለሚችል መፈረድ አስቸጋሪ ነው ...

ሕዝቡ አሁንም ያሳዝነኛል - በጣም::

እየተጎዱ ከሆነ ያሳዝናል .. !

ነገር ግን እውነት ኢሱ ተመችቷቸው ከሆነ ሺህ ዓመት ይንገስላቸው!!! ኤርትራ እያደገችም ከሆነ ትመንደግልን:: የጎረቤት ማደግ ለኛም ብዙ ጥቅም አለው - ከልቤ ነው...........
ይሄ ቀና አመለካከት ነው .. !

እሺ አሁን ደግሞ ካንተ ራስ አልወርድም ጌት ቅቅቅ [/quote]
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ገልብጤ » Thu May 31, 2012 5:49 pm

አታካብዱ እንጂ የኤርትራ ህዝብ 85% የኢሳያስ ደጋፊ ነው ..ሰወቹ የሚሰደዱት ለምን እንደሆነ እንኳን ሳታውቁ :?: ለስደት የሚዳረጉበት ምክኒያት አገራቸውን በውጭ ምንዛሪ ለማሳደግ እንጂ በሌላ ምክኒያት አይደለም እስኪ ስደት ላይ ሆናቹ ኢሳያስን አንፈልገውም የሚል አጋጥሟቹ ያውቃል :?: ስደት ላይ ሆነው እየሰሩስ ከ 2 እስከ 5 % ግብር ለአገራቸው መንግስት ይከፍሉ የለ ይህ ምንን ያሳያል :?:
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1746
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests