:)

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby ሓየት11 » Fri May 10, 2013 10:56 pm

ለምቹ :D
ያን አዝማሪ ወዲህ በለውና ይቀበለኝ እስኪ
መጣ? ,,, ጎሽ እንግዲያውስ ተቀበለኝ

ቢ'ያልቅበት ሰምና ወርቁ ... በልልኝ
ቢያልቅ'በት ሰምና ወርቁ ... ድገመው
ቢያልቅበት ሰምና ወርቁ ... አልክ?
በሌጣው መጣ ለምዬ ደረቁ ... በለው :lol:

2-12 wrote:እናት ለመሆን ያሰብን?
ይሁን እንግዲህ እላይ ያልኩት ነገር አለ ሰው ከቆዬ...

ሐያት ቅና ያለው በምኑ ይቀናል ነው የሚባለው?
እንግዲህ ያ እድልህ እዚያ ጫካ የቀረውን ምን አድረግ ትለኛለህ?

እምቢ ላገሬ ነው ያልከው ለሱስ ምንም ችግር የለም ሰላም ነው ?
ሓየት11
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2945
Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
Location: ላን'ሊይ

Postby ለማ12 » Sat May 11, 2013 10:16 am

ሐያት የምትለው ሳይኖር አዝማሪ ቢጤራ ምን ዋጋ አለው?

ሰምና ወርቅ መናገር ቀርቶ ደረቁን ማለት የቻልክ አይመስልም
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1147
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby ሓየት11 » Sat May 11, 2013 12:28 pm

ላምዬ :D

መጀመርታ የሰምና ወርቁ ... ሰምና ወርቅ ሲገባህ እኮ ነው ... :lol:
ቅኔ መዘረፌን :D ቀጥያለሁ

ቢ 'ያልቅ በት ሰምና ወርቁ ... በልልኝ
ቢ ያልቅ 'በት ለምና ወርቁ ... ድገመው :wink:
ቢያልቅበት ሳምና ወርቁ ... አልክ ?
በሌጣው መጣ ለምዬ ደረቁ ... በለው
በሌጣው መጣ ለምዬ አድርቁ :lol:
በሌጣው መጣ ለምዬ ደረቁኡኡ ...
ሌጣው መጣ ለምዬ ደረቁ .... ትክክል
:lol:
ሓየት11
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2945
Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
Location: ላን'ሊይ

Postby ለማ12 » Sun May 12, 2013 9:28 am

ሐያት አይዞን ሰምና ወርቅ የሚገባው( መናገር) የሚችል እስክታገኝ ከመጸልይ ሌላ የምለው ብዙም አይኖረኝም:

ከአንተ መኮረጅ ይሁንብኝና
አቡነ አረጋዊ ይርዱህ:

እዚህ ላይ የምትወረውረው ቀደም ተከተሉ ሰልጠፋብህ እስኪ ፖተሊካ በሚባለው ርእስ ስር የሆነ መጣጥፍ ከፈትና በዝያ በኩል ቢገባህ ይቅርታ ቡገባኝ እንሞክረው::

አይዞን ሀሳብ ያለውን ሰው አልቃወምም ሀሳቡን በተቻለ መንገድ ለመግለጽ እስከሞከረ ድረስ:.
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1147
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby ሓየት11 » Sun May 12, 2013 1:32 pm

ለምቾ ያን ቋንቋ መናገር የሚችል ሰው እኮ ነው የጠፋው ... ዛሬ ቂጡን በዘይት ብትጠብሰው የሚፈላ :lol: እንጂ የሚናገር አለ እንዴ? ይሄ እኮ ነው ችግሩ :wink:

የርሶም ችግር ከዚህ አያልፍም ለማለት ያክል ነው::

ያቃኔሌ :lol:

ለማ12 wrote:ሐያት አይዞን ሰምና ወርቅ የሚገባው( መናገር) የሚችል እስክታገኝ ከመጸልይ ሌላ የምለው ብዙም አይኖረኝም:

ከአንተ መኮረጅ ይሁንብኝና
አቡነ አረጋዊ ይርዱህ:

እዚህ ላይ የምትወረውረው ቀደም ተከተሉ ሰልጠፋብህ እስኪ ፖተሊካ በሚባለው ርእስ ስር የሆነ መጣጥፍ ከፈትና በዝያ በኩል ቢገባህ ይቅርታ ቡገባኝ እንሞክረው::

አይዞን ሀሳብ ያለውን ሰው አልቃወምም ሀሳቡን በተቻለ መንገድ ለመግለጽ እስከሞከረ ድረስ:.
ሓየት11
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2945
Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
Location: ላን'ሊይ

Postby recho » Mon May 13, 2013 1:52 pm

ለምዬ እና ሓዩ .. ስለምንድነው የምታወሩት? :roll: ከልቤ ነው
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ሓየት11 » Mon May 13, 2013 3:48 pm

ሪቾ :D ሰላም ነው?

ይኼውልሽ ለምዬ ሀያ-ስምንተኛው መታጠፊያ :lol: ላይ ናት መሰል ... ደርሳ ክምር አልችብኝ ... ምን ይደረግ ብለሽ ነው :: ... ክፉ ቀንና ክፉ ሰው መምጫው አይታወቅም ይላል ያገሬ ሰው ... :lol: አሁን እኔ ምን አጣፋሁ ... እስኪ ይታይሽ ... ፍረጂኝ እስኪ ... አስተዋይም አይደለሽ :D እህቴን እታለሜን ብዬ ... እንኳን አደርሳችሁ ብትይ: የደንቡን ላደርስ ብቅ አልኩ እንጂ ምን ያጠፋሁት ነገር አለ? ... :lol: ከመሬት ተነስታ ቅኔ ዘረፈችልኝ እንጂ ለምዬሽ :lol:

ሰላም ነሽ ግን? ያን አባባልሽን አይቼ ኮ ሳዝን ነበር :cry: ... ምን ይደረጋል መቼስ ...ያመጣውን መቻል ነው:: ... መጽናናት ነው ጥሩ:: ... የሰው ልጅ ለሌላ ነገር አልተፈጠረማ ... ለሞት ብቻ እኮ ነው የተፈጠርነው? ... አይገርምም? ህይወታችን አንዲት የረባች ትርጉም ሳይኖራት ... ትርጉም የሚሰጣትም የሚያሳጣትም ሞት ብቻ ሆነ - :roll: ሌላ ትርጉም ያለው ነገር ምን አለ እስኪ ንገሪኝ? ... የህይወት ትርጉም ትንሽ ብልጭታዋን የምናየው ... የምትወጂውን ሰው ስታጪ ነው ... ድሮ ድሮ ልጅ ሆኜ ... ሊቃውንት ሞት የህይወት ምልዓት ነው ... ሲሉ አይገባኝም ነበር ... አሁን አሁን ትንሽ እየተገለጠልኝ መጣ እንጂ ... :: እስኪ አትዘኚ በቃ እታለም ... ያው ሌላ ስራ የለንም ... ለሞት አይደል የተፈጠርነው :cry:

recho wrote:ለምዬ እና ሓዩ .. ስለምንድነው የምታወሩት? :roll: ከልቤ ነው
ሓየት11
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2945
Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
Location: ላን'ሊይ

Postby recho » Mon May 13, 2013 4:44 pm

ሓየት11 wrote:ሪቾ :D ሰላም ነው?

ሓዩ ዚ ግሬት :lol: አለነው ሰላም ነው ! አንተሳ ? ዲ ሚስ ሚ የት ? :lol:

ይኼውልሽ ለምዬ ሀያ-ስምንተኛው መታጠፊያ :lol: ላይ ናት መሰል ... ደርሳ ክምር አልችብኝ ... ምን ይደረግ ብለሽ ነው :: ... ክፉ ቀንና ክፉ ሰው መምጫው አይታወቅም ይላል ያገሬ ሰው ... :lol: አሁን እኔ ምን አጣፋሁ ... እስኪ ይታይሽ ... ፍረጂኝ እስኪ ... አስተዋይም አይደለሽ :D እህቴን እታለሜን ብዬ ... እንኳን አደርሳችሁ ብትይ: የደንቡን ላደርስ ብቅ አልኩ እንጂ ምን ያጠፋሁት ነገር አለ? ... :lol: ከመሬት ተነስታ ቅኔ ዘረፈችልኝ እንጂ ለምዬሽ :lol:

አንተ ነገረኛ :lol: ሁለታቹም ላይ አልፈርድም ... ካሁን አሁን ደመቅ ይላል ጨዋታቹ ብዬ ስጠብቅ ፈዘዝ ሲልብኝ ጊዜ እኮ ነው መጠየቄ እንጂ መዘራረፋቹንማ ወድጄዋለሁ :lol: :lol:

ሰላም ነሽ ግን? ያን አባባልሽን አይቼ ኮ ሳዝን ነበር :cry: ... ምን ይደረጋል መቼስ ...ያመጣውን መቻል ነው:: ... መጽናናት ነው ጥሩ:: ... የሰው ልጅ ለሌላ ነገር አልተፈጠረማ ... ለሞት ብቻ እኮ ነው የተፈጠርነው? ... አይገርምም? ህይወታችን አንዲት የረባች ትርጉም ሳይኖራት ... ትርጉም የሚሰጣትም የሚያሳጣትም ሞት ብቻ ሆነ - :roll: ሌላ ትርጉም ያለው ነገር ምን አለ እስኪ ንገሪኝ? ... የህይወት ትርጉም ትንሽ ብልጭታዋን የምናየው ... የምትወጂውን ሰው ስታጪ ነው ... ድሮ ድሮ ልጅ ሆኜ ... ሊቃውንት ሞት የህይወት ምልዓት ነው ... ሲሉ አይገባኝም ነበር ... አሁን አሁን ትንሽ እየተገለጠልኝ መጣ እንጂ ... :: እስኪ አትዘኚ በቃ እታለም ... ያው ሌላ ስራ የለንም ... ለሞት አይደል የተፈጠርነው :cry:

ምን ይደረጋል ... አንዳንዴ ሰዎች በአጋጣሚ ሂወትህን ክሮስ ያደርጉና ልትርሳቸው ይቸግርሀል ... ሰላም_ኢትዩዽያ በሚል ኒክ ኔም የምትገባ ልጅ ነበረች ዋርካ ላይ .. ብዙ ቁምነገር ተጨዋውተን ነበር .. የልጅ አስተዋይ ! ቁምነገረኛና ጨዋ!! በመሀል ላይ ረጅም እድሜ እንደማትኖር እንደሚታያት አይነት ጨዋታ ታጫውተኝ ነበር .. ዲፕረስድ የሆነችበት ጉዳይ ያለ ስለሚመስለኝ እሱላይ ፎከስ አደርግ ነበር ... ለካ የእውነትም ታውቀው ነበር መያዝዋን :( በሞተች በ 7አመትዋ እርግጡን ሰማሁን አዘንኩ ... ሶ ያንግ ቱ ዳይ! ከግዜር አይጋፉትም ... ግን ፈቃድዋል ለመሙላት ... የጠየቀችውን ብቻ አደርጋለሁ :)

መልካም ሰኞ...
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby recho » Mon May 13, 2013 10:03 pm

እሺ ቀደዳ እንጀምራ ..

እናንተዬ ከነዚህ ሰዎች ጋር እጅጉን ነው የምለያየው .. ባለፈው የዛሬ ስንት ወር ነው አንዱ የስራ ጉዋደኛ ምክር እንደሚፈልግ ሲነገርኝ እኔ ወርዶብኝ ማንን ሊያምልኝ ነው ብዬ ሳዳምጥ ... የ እናቴን አሽ( በአማርኛ እንዴት እንደማስቀምጠው እንጃ .. የናቴን አመድ :lol: ) ስንከፋፈለው እኔን አሳነሱኝ እና በትንሽየ የአበባ ማስቀመጫ አይነት ነገር (ፎቶውን ከስልኩ እያሳየኝ ) ነው የደረሰኝ .. የተከፋፈልናት በእድሜ ነው .. እና ሳሎኔ ባስቀምጠው በማነሱ ምክኒያት ይተቹኝ ይሆን ወይ? ቅቅቅ እግዜር ያሳያቹ ... መጀመሪያ እናትን አቃጥሎ መከፋፈሉ ራሱ ለአበሻ ጭንቅላት እግሬ አውጪኝ ብሎ የሚያስሮጥ ሆኖ እያለ ጭራሽ የት እንደሚቀመጥ ላማክረው . :lol: ዛሬ ጠዋት .. አንዲትዋ የስራ ባልደረባዬ የሚያምር የወፍ ኔክለስ አርጋለች ... ማጫወቻዋ(በመስቀል ፋንታ) የምትበር ወፍ ናት .. እና ኦ ኔክለስሽ ያምራል ስላት ኦ የልጄ አሽ ነው .. ላለፉት 4 አመታት አንገቴ ላይ ነው ... አንዳንዴ ካልሆነ በስተቀር አላወልቀውም .. :shock: ኦ ማይ ጋሽዬ! ፎር ሪል አንገትዋ ላይ የትንሽዬ ልጅ ቅሪተ አካል አለ ማለት ነው!!!! እና ዜይ ጋት ሚ ቲንኪንግ ... እኔ አሁን ከምር የማንንስ የምወደው ሰው ቢሆን አቃጥዬ አንገቴ ወይንም ሳሎንና መኝታቤቴ የማድረግ ወኔው አለኝ ? በውነቱ ትክክል አይመስለኝም ! ወይ ልዩነት !

ሰላም
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby የባድ ሰብ » Tue May 14, 2013 10:23 pm

recho wrote:
ሓየት11 wrote:ሪቾ :D ሰላም ነው?

ሓዩ ዚ ግሬት :lol: አለነው ሰላም ነው ! አንተሳ ? ዲ ሚስ ሚ የት ? :lol:

ይኼውልሽ ለምዬ ሀያ-ስምንተኛው መታጠፊያ :lol: ላይ ናት መሰል ... ደርሳ ክምር አልችብኝ ... ምን ይደረግ ብለሽ ነው :: ... ክፉ ቀንና ክፉ ሰው መምጫው አይታወቅም ይላል ያገሬ ሰው ... :lol: አሁን እኔ ምን አጣፋሁ ... እስኪ ይታይሽ ... ፍረጂኝ እስኪ ... አስተዋይም አይደለሽ :D እህቴን እታለሜን ብዬ ... እንኳን አደርሳችሁ ብትይ: የደንቡን ላደርስ ብቅ አልኩ እንጂ ምን ያጠፋሁት ነገር አለ? ... :lol: ከመሬት ተነስታ ቅኔ ዘረፈችልኝ እንጂ ለምዬሽ :lol:

አንተ ነገረኛ :lol: ሁለታቹም ላይ አልፈርድም ... ካሁን አሁን ደመቅ ይላል ጨዋታቹ ብዬ ስጠብቅ ፈዘዝ ሲልብኝ ጊዜ እኮ ነው መጠየቄ እንጂ መዘራረፋቹንማ ወድጄዋለሁ :lol: :lol:

ሰላም ነሽ ግን? ያን አባባልሽን አይቼ ኮ ሳዝን ነበር :cry: ... ምን ይደረጋል መቼስ ...ያመጣውን መቻል ነው:: ... መጽናናት ነው ጥሩ:: ... የሰው ልጅ ለሌላ ነገር አልተፈጠረማ ... ለሞት ብቻ እኮ ነው የተፈጠርነው? ... አይገርምም? ህይወታችን አንዲት የረባች ትርጉም ሳይኖራት ... ትርጉም የሚሰጣትም የሚያሳጣትም ሞት ብቻ ሆነ - :roll: ሌላ ትርጉም ያለው ነገር ምን አለ እስኪ ንገሪኝ? ... የህይወት ትርጉም ትንሽ ብልጭታዋን የምናየው ... የምትወጂውን ሰው ስታጪ ነው ... ድሮ ድሮ ልጅ ሆኜ ... ሊቃውንት ሞት የህይወት ምልዓት ነው ... ሲሉ አይገባኝም ነበር ... አሁን አሁን ትንሽ እየተገለጠልኝ መጣ እንጂ ... :: እስኪ አትዘኚ በቃ እታለም ... ያው ሌላ ስራ የለንም ... ለሞት አይደል የተፈጠርነው :cry:

ምን ይደረጋል ... አንዳንዴ ሰዎች በአጋጣሚ ሂወትህን ክሮስ ያደርጉና ልትርሳቸው ይቸግርሀል ... ሰላም_ኢትዩዽያ በሚል ኒክ ኔም የምትገባ ልጅ ነበረች ዋርካ ላይ .. ብዙ ቁምነገር ተጨዋውተን ነበር .. የልጅ አስተዋይ ! ቁምነገረኛና ጨዋ!! በመሀል ላይ ረጅም እድሜ እንደማትኖር እንደሚታያት አይነት ጨዋታ ታጫውተኝ ነበር .. ዲፕረስድ የሆነችበት ጉዳይ ያለ ስለሚመስለኝ እሱላይ ፎከስ አደርግ ነበር ... ለካ የእውነትም ታውቀው ነበር መያዝዋን :( በሞተች በ 7አመትዋ እርግጡን ሰማሁን አዘንኩ ... ሶ ያንግ ቱ ዳይ! ከግዜር አይጋፉትም ... ግን ፈቃድዋል ለመሙላት ... የጠየቀችውን ብቻ አደርጋለሁ :)

መልካም ሰኞ...

እንድታደርጊላት የጠየቀቺሽ ነገር ነበር ማለት ነው?
የባድ ሰብ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 135
Joined: Fri Nov 28, 2008 12:46 pm
Location: southafrica

Postby recho » Tue May 28, 2013 2:37 pm

የዘመናት ብሶት የወለደው . ጀግናው የኢሀዴግ ሰራዊት .. ደርግ ሲጠቀምበት የነበረውን ... የአዲስ አበባ ሬዲዩ ጣቢያ .. ለሰፊው ህዝብ ጥቅም .. ተቆጣጥሮታል ... ጉንበት ሀያ .. ሺዘጠኝ መቶ ሰማኒያሶስት .. አመተምህረት ...

ሲባል የት ነበራቹ? :lol: እንደጭላንጭልም ቢሆን ቤተሰቦቼ ላይ የነበረው የስጋት ስሜት .. ወደውጪ መውጣት ባለመቻላችን የነበረኝ ብስጭት ትዝ ይለኛል .. አይ ጊዜ .. ጊዜ ጀንግናው .. ስንት አመት ሆነው ማለት ነው? በሉ ለበአሉ አክባሪዎች . እንኩዋን አብጽሀኩም :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Tue May 28, 2013 5:51 pm

ሠላም recho :D

ለ22ኛው የግንቦት 20 በዓል እንኳን አብረን ደረስን :!:

ያለሽበት ከተማ ራቀ እንጂ ዳስ ተጥሎ; አጋፋሪ ቆሞ; ሰንጋ ተጥሎ.....ጠጅ እየተንቆረቆረ....አዝማሪ የሚያሞግስበት ድል ያለ ድግስ ዛሬ እጋብዝሽ ነበር :wink: :lol:

recho wrote:የዘመናት ብሶት የወለደው . ጀግናው የኢሀዴግ ሰራዊት .. ደርግ ሲጠቀምበት የነበረውን ... የአዲስ አበባ ሬዲዩ ጣቢያ .. ለሰፊው ህዝብ ጥቅም .. ተቆጣጥሮታል ... ጉንበት ሀያ .. ሺዘጠኝ መቶ ሰማኒያሶስት .. አመተምህረት ...

ሲባል የት ነበራቹ? :lol: እንደጭላንጭልም ቢሆን ቤተሰቦቼ ላይ የነበረው የስጋት ስሜት .. ወደውጪ መውጣት ባለመቻላችን የነበረኝ ብስጭት ትዝ ይለኛል .. አይ ጊዜ .. ጊዜ ጀንግናው .. ስንት አመት ሆነው ማለት ነው? በሉ ለበአሉ አክባሪዎች . እንኩዋን አብጽሀኩም :lol:
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby recho » Tue May 28, 2013 6:29 pm

ቂቂቂቂ ቴንኪው, በት ኖ ቴንኪው!

ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:ሠላም recho :D

ለ22ኛው የግንቦት 20 በዓል እንኳን አብረን ደረስን :!:

ያለሽበት ከተማ ራቀ እንጂ ዳስ ተጥሎ; አጋፋሪ ቆሞ; ሰንጋ ተጥሎ.....ጠጅ እየተንቆረቆረ....አዝማሪ የሚያሞግስበት ድል ያለ ድግስ ዛሬ እጋብዝሽ ነበር :wink: :lol:

recho wrote:የዘመናት ብሶት የወለደው . ጀግናው የኢሀዴግ ሰራዊት .. ደርግ ሲጠቀምበት የነበረውን ... የአዲስ አበባ ሬዲዩ ጣቢያ .. ለሰፊው ህዝብ ጥቅም .. ተቆጣጥሮታል ... ጉንበት ሀያ .. ሺዘጠኝ መቶ ሰማኒያሶስት .. አመተምህረት ...

ሲባል የት ነበራቹ? :lol: እንደጭላንጭልም ቢሆን ቤተሰቦቼ ላይ የነበረው የስጋት ስሜት .. ወደውጪ መውጣት ባለመቻላችን የነበረኝ ብስጭት ትዝ ይለኛል .. አይ ጊዜ .. ጊዜ ጀንግናው .. ስንት አመት ሆነው ማለት ነው? በሉ ለበአሉ አክባሪዎች . እንኩዋን አብጽሀኩም :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby recho » Mon Jun 03, 2013 10:17 pm

ሰላም ሰዎችዬ...

የአለም እውቀት ሁሉ ቢተርፈኝ ..ብመራመር ብበር እንዳሞራ .. ፍቅር ግን ከሌለኝ ባዶ ነኝ .. አጀቤ ቢበዛ .. የሚወደኝ በዝቶ ዝናዬ ቢናኝ .. ፍቅር ግን ከሌለኝ ባዶ ነኝ .. ባምር ብቆነጅ, ውበቴ አፍዝዞ አንጸባርቆ .. ተመልካችን ቢያስገርም .. ፍቅር ግን ከሌለኝ ባዶ ነኝ .. ስኬት ቢበዛልኝ .. የነካሁት ያየሁት ሁሉ ተባርኮ ቤቴ ቢሞላልኝ .. ፍቅር ግን ከለለኝ ባዶ ነኝ .. ጉዋደኞቼ ቢበዙ .. እንደምድር አሸዋ ... ፍቅር ግን ከሌለኝ ባዶ ነኝ ... ባዶ ባዶ ባዶ! የሰው የሞቀ ቤት አሙዋሙዋቂ አድማቂ የግርግዳ ስእል ... አስፈላጊነታችን ከጌጥነት የማያልፍ ምስኪን ፍጥረታት .. ብልጥ ግን ... የራሱን ግጣም ይፈልጋል.. ባገኘውም ጊዜ አጥብቆ ይይዛል .. አዎ ይፈልጉናል .. እንድናጫውታቸው .. እንድናደምቅላቸው .. ድክመቶቻቸውን እንድሸፍንላቸው... የተፈና የተብዛዛውን ጊዜያቸውን እንድንይዝላቸው .. ይፈልጉናል .. ብልጥ ግን መፈልጉ አያሞኘውም .. አያዘናጋውም .. ዝናውም ያልፋል .. ጋጋታና ቻቻታውም ያልፋል .. አንዱ ሰው ግን ከልብ ይፈልገናል .. ልብ በአርባ ይሆንና ግን እንተላለፋለን .. ብልጥ ግን .. ሳይጨልም ጊዜም ሳያልፍ .. የተዘረጋው እንጅ ሳይታጠፍ .. ፍቅር ከሌለኝ እኔ ከንቱ ነኝ ይላል .. በመጀመሪያ የራሱን አጥብቆ ይይዛል .. ከዛ ለሌሎች ያዳምቃል .. አዎ ፍቅር ይበልጣል .. ፍቅር የከበረው ፍቅር ... ሂወትን ያደምቃል .. የደረቁ አጥንቶችን ያለመልማል .. አቤቱ ፍቅርን ስጠን .. ሌላው ሁሉ ይቅርብንና አፋቅረን .... የቤታችንን መሰረት በፍቅር እና በፍቅር ላይ ብቻ ገንባልን .. ስሜታዊነትን አስወግድልን ..ከልባቸውን ለሂወታችን ምን እንደሚያስፈልገን ግለጽልን ... እንድንረዳውም አድርገን .. ሪቾ ዛሬ ለሂወትዋ ስኬትና ድምቀት የሚያስፈልጋትን ደርሳበታለች .. ፍቅርህ ካለኝ .. ሁሉም አለኝ የኔ ውድ!

ለሂወታጩ ምን ያስፈልጋቹሀል ? ትልቁ ጥያቄያቹ ምንድነው? ሂወታችሁን ምን ሙሉ ያረገዋል?

ፍቅር ይሙላብን !
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ሙዝ1 » Tue Jun 04, 2013 5:13 am

ሪችዬ ኮንግራ
አይን ሁሉን ቢያይም አጠገቡ ያለዉን ቅንድብ አይቶ አያዉቅም ...
ሙዝ1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3128
Joined: Wed Feb 22, 2006 9:25 am

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: Bing [Bot] and 3 guests