:)

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby recho » Sat Jul 06, 2013 4:02 pm

እህምም wrote:
ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:
2ኛ. አለ ያልሽው ፈጣሪ ለአንቺ የሰጠሽን የህይወት ማስረጃ ለእኔ ስላላሳየኝ ወይንም እንዳንቺ የዋህ አድርጎ ስላልፈጠረኝ አሁንም ጥፋቱ የእኔ አይደለም :wink:


:lol: touche

ጨዋታችሁ ደስ ያላል::


ቁቅቅ አለ ለምዬ .. አንቺዬ ብቅ ብለሽ ነበር ለካስ ? እኔኮ እንኩዋን ለ ጁላይ 4 አደረሰሽ ልልሽ መጥቼ ነበር :lol:

ሰላም ለሁላቹ ይሁን ... እንደምን አላቹ ? :lol: ሁላቹም ሰላም ? ዳግማዊም ጭምር :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Fri Jul 12, 2013 12:29 pm

recho wrote:ሰላም ለሁላቹ ይሁን ... እንደምን አላቹ ? :lol: ሁላቹም ሰላም ? ዳግማዊም ጭምር :lol:


recho ወሳኟ :D

መቼም በዋል ፈሰስ ነሽ :wink: ......ግን እንደው ሌላው ቢቀር በእለተ-ዓርብ ብቅ በይና ሰሞኑን የተገለጠልሽ ነገር ካለ አጫውቺን እስቲ :D
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby recho » Fri Jul 12, 2013 8:43 pm

ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:
recho wrote:ሰላም ለሁላቹ ይሁን ... እንደምን አላቹ ? :lol: ሁላቹም ሰላም ? ዳግማዊም ጭምር :lol:


recho ወሳኟ :D

መቼም በዋል ፈሰስ ነሽ :wink: ......ግን እንደው ሌላው ቢቀር በእለተ-ዓርብ ብቅ በይና ሰሞኑን የተገለጠልሽ ነገር ካለ አጫውቺን እስቲ :D

ይቻላል! እስቲ አይ ሰው.... በሚለው ጉዳይ ላይ እንወያይ :D
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Fri Jul 12, 2013 8:50 pm

recho wrote:
ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:
recho wrote:ሰላም ለሁላቹ ይሁን ... እንደምን አላቹ ? :lol: ሁላቹም ሰላም ? ዳግማዊም ጭምር :lol:


recho ወሳኟ :D

መቼም በዋል ፈሰስ ነሽ :wink: ......ግን እንደው ሌላው ቢቀር በእለተ-ዓርብ ብቅ በይና ሰሞኑን የተገለጠልሽ ነገር ካለ አጫውቺን እስቲ :D

ይቻላል! እስቲ አይ ሰው.... በሚለው ጉዳይ ላይ እንወያይ :D


አይ recho......በእለተ-ዓርብ እንጫወት ብልሽ እድሜ ልካችንን አውርተን የማንጨርሰውን ርእስ ታመጪ :lol:....ካልሽ ዘንዳ ይሁን....እንወያይ

በነገራችን ላይ......"ሰው እኮ ..." የሚል የድሮ ጥቅስ ትዝ ይልሻል :D.......ግራ ቢገባቸው ነው በሶስት ነጥብ የተውት :lol:
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby ገልብጤ » Fri Jul 12, 2013 8:51 pm

ወጊና አዋጊዋ ሪቾ
ከመይ ሽኮሪና
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1746
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby recho » Fri Jul 12, 2013 9:40 pm

ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:አይ recho......በእለተ-ዓርብ እንጫወት ብልሽ እድሜ ልካችንን አውርተን የማንጨርሰውን ርእስ ታመጪ :lol:....ካልሽ ዘንዳ ይሁን....እንወያይ

በነገራችን ላይ......"ሰው እኮ ..." የሚል የድሮ ጥቅስ ትዝ ይልሻል :D.......ግራ ቢገባቸው ነው በሶስት ነጥብ የተውት :lol:
ቅቅቅ እሱስ ልክ ብለሀል .. ሰው እኮ... በሶስት ነጥብ መታለፉ ግን ያሳዝናል .. የአህያ ስጋ አልጋ ሲሉት መሬት የሚለው ተረት ትዝ ይልሀል ? የሰው ጸባይ ቢባል ይሻል ነበር ... አህያስ መጀመሪያውንው አልጋ መች ፈልጋ ... አስገድደናት እንጂ ቅቅቅ

ገልብጤ ... ለመወጋት ተዘጋጅተው ይቀመጡና ሰው ወጋን ይላሉ አሉ ... አሉ ነው ... ሰላም ነኝ .. አንተስ?
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Fri Oct 04, 2013 7:39 pm

recho ወሳኟ :D

ዋርካ ፈዘዘች ብለሽ አዚም ረጭተሽ አንቺም እልም ብለሽ ጠፋሽ :wink: ኧረ ግዴለሽም ብቅ በይ...የዓመቱ ዓርብ ነው....በዛ ላይ ገልብጤም መጥቷል :D

"ነገርና ገመድ ሲከር አያምርበት
እስኪ ተወት አርጊው መላ እንዲገኝለት
እንደእግዜር ሰላምታ እንደማይሰለቸው
ሰላ ስትዪ ነው አመልሽ 'ሚመቸው"

http://www.youtube.com/watch?v=2_DdKPj5TJk

አልመጣም ብለሽ ካመረርሽ ግን ቢያንስ Konjit እና እህምምን ላኪልን :D

ወያኔው ነኝ :lol:
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby ገልብጤ » Fri Oct 04, 2013 8:23 pm

የውስጥ አሾክሿኪ እንደነገረን ከሆነ ሪቾ ( ደቤ )
ሴት ልጅ ከነቃጭሉ ዱብ አድርጋለች
እንኳን መሪያም ማረችሽ የዋርካ እህታችን
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1746
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ሁሉበጎ » Sat Oct 12, 2013 11:55 pm

quote="ገልብጤ"]የውስጥ አሾክሿኪ እንደነገረን ከሆነ ሪቾ ( ደቤ )
ሴት ልጅ ከነቃጭሉ ዱብ አድርጋለች
እንኳን መሪያም ማረችሽ የዋርካ እህታችን[/quote]እንኩዋን ደስ አለሽ ሪቾዬና ባለቤትዋ:: ያሰባኩት ስለተሳካ ደስተኛ ነኝ ወንድማቹ:: ማሪያም በሽልም ታውጣሽ ነው የሚባል ባገራችን::
ሁሉበጎ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 157
Joined: Fri May 20, 2005 10:52 am
Location: ethiopia

ሰላም

Postby ቆንጂት08 » Tue Oct 15, 2013 9:29 am

ሰላም.......
ቆንጂት08
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 887
Joined: Wed Dec 19, 2007 3:49 pm

Re: ሰላም

Postby ቱሉቦሎ » Tue Oct 15, 2013 2:17 pm

ቆንጂት08 wrote:ሰላም.......


ቆንጅትዬ አለሽልኝ

በዋርካ ላይ እንዳንቺና እንደእህምም የሚናፍቀኝ ሰው የለም :: ብቅ ስትሉልኝ በጣም ነው የምደሰተው

አንቺ እንዴት ነሽ ? ኑሮውስ እንዴት ይዞሻል ?
ባለቤትሽስ ? እንደው አኩርፎ ትቶሽ ቢሄድ ተቀላጥፌ በሱ እግር እተካለሁ እያልኩ ብጠብቅ ባሉካ ሙጭጭ ብሎብሽ ቀረ :: ይሁን ክፋት የለውም ጠባዩን አሳምሮ ቆንጅትዬን ተንከባክቦ እስከያዘለኝና እሷን ደስ እስካላት ድረስ አለበለዚያ ዋ ብሎሀል ብለሽ ንገሪው ::

ኧረ አትጥፊ ብቅ እያልሽ ፊትሽን አስመቺ እኛም ናፍቆታችን ይውጣልን
ቱሉቦሎ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 195
Joined: Tue Sep 04, 2012 8:13 pm

Postby ለማ12 » Tue Oct 15, 2013 4:35 pm

ገልቡ ደግሞ 9 ወር ሳይሞላ መውለድ ተጀመረ?


ጥቅምት 1
ጥቅምት 2ነበር ያለው ያ አንተን የመሰለው ጎበዝ?


ገልብጤ wrote:የውስጥ አሾክሿኪ እንደነገረን ከሆነ ሪቾ ( ደቤ )
ሴት ልጅ ከነቃጭሉ ዱብ አድርጋለች
እንኳን መሪያም ማረችሽ የዋርካ እህታችን
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby recho » Sun Oct 20, 2013 12:26 pm

ማሪያም ታኑርልኝ :lol: ገልቡዋ ጾታ ተሳስተሀል አመዶ ..

ለምዬ አንድ ሁለት እኮ ሲባል ነበርክ ረስተህው ነው ማለት ነው? ቅቅቅ ሰላም ነህ ወይ አለሜ? ናፎቅትህ አንገብግቦኝ ነው ብቅ ማለቴ .. ካለህ አውራኝማ :lol:

ዳጊ ወያኔው አለህ? :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ገልብጤ » Sun Oct 20, 2013 1:17 pm

አለን እኛ በለተ ሰንበቱ
ትመስገን ነዋ ግምቴ ሰራ ማለት ነው...እስኪ ይቀደድ
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1746
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ገልብጤ » Mon Oct 21, 2013 10:18 pm

ለማ12 wrote:ገልቡ ደግሞ 9 ወር ሳይሞላ መውለድ ተጀመረ?


ጥቅምት 1

ጥቅምት 2ነበር ያለው ያ አንተን የመሰለው ጎበዝ?


ገልብጤ wrote:የውስጥ አሾክሿኪ እንደነገረን ከሆነ ሪቾ ( ደቤ )
ሴት ልጅ ከነቃጭሉ ዱብ አድርጋለች
እንኳን መሪያም ማረችሽ የዋርካ እህታችን
'
¨
አዎና ጋሽ ለማ
አብራ የተኛችው እያለች
በቀዳዳ ያየችው አረገዘች

ይህ እኮ ነው ነገሩ
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1746
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests

cron