:)

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby ቢተወደድ » Fri Dec 27, 2013 12:07 pm

ጥሩ ገምተሀል ጃን:

ይሄውልህ በዛን ጊዜ ካቴ; ድመቴ, ሴንጆ ሌንጆ; ናዝሬት ቆንጆ ይባል ነበር:: ሌንጆ የምትለዋ ትርጉም ባይገባኝም ለቆንጆ ምትለዋ ቤት ማማቻ እንደገባች አልጠራጠርም::

ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:እንግዲህ ያኔ ዩኒፎርም የሚለበስበትና የገና ድራማ የሚሰራበት ትምህርት ቤት ከሆነ...አንቺ የተማርሽው ሀይማኖት ተኮር ልጃገረዶች ትምህርት ቤት ነው ማለት ነው :wink: ....ስለሆነም :D ካቴድራል; ናዝሬት; ህይወት ብርሀን ወይንም ቅድስተ ማርያም ይሆናሉ የሚል ግምት አለኝ
When we do it right No-one remembers,
When we do it wrong No-one forgets.
ቢተወደድ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1965
Joined: Tue Jul 21, 2009 3:21 pm
Location: Dabra Za`Yet

Postby ኤርትራዊ> » Sat Dec 28, 2013 10:24 am

ቢተወደድ wrote:ጥሩ ገምተሀል ጃን:

ይሄውልህ በዛን ጊዜ ካቴ; ድመቴ, ሴንጆ ሌንጆ; ናዝሬት ቆንጆ ይባል ነበር:: ሌንጆ የምትለዋ ትርጉም ባይገባኝም ለቆንጆ ምትለዋ ቤት ማማቻ እንደገባች አልጠራጠርም::

ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:እንግዲህ ያኔ ዩኒፎርም የሚለበስበትና የገና ድራማ የሚሰራበት ትምህርት ቤት ከሆነ...አንቺ የተማርሽው ሀይማኖት ተኮር ልጃገረዶች ትምህርት ቤት ነው ማለት ነው :wink: ....ስለሆነም :D ካቴድራል; ናዝሬት; ህይወት ብርሀን ወይንም ቅድስተ ማርያም ይሆናሉ የሚል ግምት አለኝ

አርሶ ደግሞ አጋዚ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት እስከ ስድስት ተምረው ያቋረጡ ሽፍታ እነዚህን ምርጥ ት/ቤቶች ማ አሳወቅዎ ? እርሶ አዲግራት ስላሉ ት/ቤቶች ይጫወቱ እሱ ነው የሚያምርብዎ
ኤርትራዊ>
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 52
Joined: Mon Jun 22, 2009 7:45 am

Postby recho » Sat Dec 28, 2013 4:10 pm

ቂቂቂቅ ቢንጎ! ማሪያም የመሆን ብቃት አልነበረኝም አመዶ .. ግን ቢያንስ ተከታዩቹን ኤንጅሎች ለመሆን ብቃቱ ነበረኝ :wink: ሰባሰገሎች ደግሞ ረጃጅም ልጆች ነበሩ የሚመረጡት .. ሪቾ 8ተኛ ክፍል ራሱ ገና ከመሬት ብቅ ያላለች አጭር ድፍጥጥ ነበረች ስለዚህ እሱም አምልጥዋታል :lol: አመዶ ግን በጣም ያሳቅከኝ .. የአቦን ብቅል የበላ ያስለፈልፈውል ትል ነበረ ቅቅቅ አንተ ራስህ ከነመዝሙርዋ ጭምር ያወቅካት ለካ የትምሮ ቤቴ ልጅ ነበርክና :lol: :lol: :lol:
ቅቅቅ ቢትወደድ ካቴ ድመቴ ቅቅቅ ናዝሬት ስኩል እኮ አብዛኛው የካቴ ድመቴ ተማሪዎች ናቸው መጥተው የሚቀላቀሉን .. ቆንጆ ድመቶች ናቸው በርግጥም ... ኦፕስ ነን ለማለት ነው :lol: :lol:
ኤርትራዊው ችግርህ ግልጽ አልሆነልኝም ...ፖለቲካ ክፍል የተጀመረ ክርክር እዛው ፖለቲካ ሩም ጨርሰው :twisted:

ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:
recho wrote:ይቺ ስቶሪ የምትገባቹ የትምርትቤቴ ልጆች ካላቹ (ከውቄክስ ሌላ) .. ሜሞሪያቹን በሚገባ ያደስኩላቹ ይመስለኛል :)

እንግዲህ ያኔ ዩኒፎርም የሚለበስበትና የገና ድራማ የሚሰራበት ትምህርት ቤት ከሆነ...አንቺ የተማርሽው ሀይማኖት ተኮር ልጃገረዶች ትምህርት ቤት ነው ማለት ነው :wink: ....ስለሆነም :D ካቴድራል; ናዝሬት; ህይወት ብርሀን ወይንም ቅድስተ ማርያም ይሆናሉ የሚል ግምት አለኝ (ምናልባት ውቃው የተማረውም የወንዶቹ ካቴድራል ይሆን ይሆናል....ግምት ነው) :D

አንቺን ግን ማርያምን ሆነሽ ሰርተሽ ታውቂያለሽ :?: :wink: ወይንስ ከሰብዓ ሰገሎቹ አንዱን ሆነሽ ነው :?: :D

ትዝታው ግን ደስ ይላል...."ደስታ ለዓለም አዳኝ መጥቷል; ምድር ተቀበዪው!....Joy to the world....the Lord is come...let earth receive her King!" :D
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ወርቅነች » Sun Dec 29, 2013 1:49 am

ኤርትራዊው ችግርህ ግልጽ አልሆነልኝም ...ፖለቲካ ክፍል የተጀመረ ክርክር እዛው ፖለቲካ ሩም ጨርሰው

ቅቅቅቅ..ኤርትራዊው አፈወርቂ ልኮት አድራሻ ጠፍቶት ነው እዚህ የደረሰው :lol: :lol: ሪቾ እንኳን አደረሰሸ ትላለች ጀሚላ ከቸርችል ጎዳና :lol: :lol: :lol:

recho wrote:ቂቂቂቅ ቢንጎ! ማሪያም የመሆን ብቃት አልነበረኝም አመዶ .. ግን ቢያንስ ተከታዩቹን ኤንጅሎች ለመሆን ብቃቱ ነበረኝ :wink: ሰባሰገሎች ደግሞ ረጃጅም ልጆች ነበሩ የሚመረጡት .. ሪቾ 8ተኛ ክፍል ራሱ ገና ከመሬት ብቅ ያላለች አጭር ድፍጥጥ ነበረች ስለዚህ እሱም አምልጥዋታል :lol: አመዶ ግን በጣም ያሳቅከኝ .. የአቦን ብቅል የበላ ያስለፈልፈውል ትል ነበረ ቅቅቅ አንተ ራስህ ከነመዝሙርዋ ጭምር ያወቅካት ለካ የትምሮ ቤቴ ልጅ ነበርክና :lol: :lol: :lol:
ቅቅቅ ቢትወደድ ካቴ ድመቴ ቅቅቅ ናዝሬት ስኩል እኮ አብዛኛው የካቴ ድመቴ ተማሪዎች ናቸው መጥተው የሚቀላቀሉን .. ቆንጆ ድመቶች ናቸው በርግጥም ... ኦፕስ ነን ለማለት ነው :lol: :lol:
ኤርትራዊው ችግርህ ግልጽ አልሆነልኝም ...ፖለቲካ ክፍል የተጀመረ ክርክር እዛው ፖለቲካ ሩም ጨርሰው :twisted:

ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:
recho wrote:ይቺ ስቶሪ የምትገባቹ የትምርትቤቴ ልጆች ካላቹ (ከውቄክስ ሌላ) .. ሜሞሪያቹን በሚገባ ያደስኩላቹ ይመስለኛል :)

እንግዲህ ያኔ ዩኒፎርም የሚለበስበትና የገና ድራማ የሚሰራበት ትምህርት ቤት ከሆነ...አንቺ የተማርሽው ሀይማኖት ተኮር ልጃገረዶች ትምህርት ቤት ነው ማለት ነው :wink: ....ስለሆነም :D ካቴድራል; ናዝሬት; ህይወት ብርሀን ወይንም ቅድስተ ማርያም ይሆናሉ የሚል ግምት አለኝ (ምናልባት ውቃው የተማረውም የወንዶቹ ካቴድራል ይሆን ይሆናል....ግምት ነው) :D

አንቺን ግን ማርያምን ሆነሽ ሰርተሽ ታውቂያለሽ :?: :wink: ወይንስ ከሰብዓ ሰገሎቹ አንዱን ሆነሽ ነው :?: :D

ትዝታው ግን ደስ ይላል...."ደስታ ለዓለም አዳኝ መጥቷል; ምድር ተቀበዪው!....Joy to the world....the Lord is come...let earth receive her King!" :D
ወርቅነች
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 967
Joined: Sun Oct 03, 2010 10:05 am

Postby ቱሉቦሎ » Mon Dec 30, 2013 2:19 am

recho wrote:ቂቂቂቅ ቢንጎ! ማሪያም የመሆን ብቃት አልነበረኝም አመዶ .. ግን ቢያንስ ተከታዩቹን ኤንጅሎች ለመሆን ብቃቱ ነበረኝ :wink: ሰባሰገሎች ደግሞ ረጃጅም ልጆች ነበሩ የሚመረጡት .. ሪቾ 8ተኛ ክፍል ራሱ ገና ከመሬት ብቅ ያላለች አጭር ድፍጥጥ ነበረች ስለዚህ እሱም አምልጥዋታል :lol: አመዶ ግን በጣም ያሳቅከኝ .. የአቦን ብቅል የበላ ያስለፈልፈውል ትል ነበረ ቅቅቅ አንተ ራስህ ከነመዝሙርዋ ጭምር ያወቅካት ለካ የትምሮ ቤቴ ልጅ ነበርክና :lol: :lol: :lol:
ቅቅቅ ቢትወደድ ካቴ ድመቴ ቅቅቅ ናዝሬት ስኩል እኮ አብዛኛው የካቴ ድመቴ ተማሪዎች ናቸው መጥተው የሚቀላቀሉን .. ቆንጆ ድመቶች ናቸው በርግጥም ... ኦፕስ ነን ለማለት ነው :lol: :lol:
ኤርትራዊው ችግርህ ግልጽ አልሆነልኝም ...ፖለቲካ ክፍል የተጀመረ ክርክር እዛው ፖለቲካ ሩም ጨርሰው :twisted:

አወይ ድፍጥጥ ሬቾ ሞኝ ናት ተላላ
የሰደባት ቀርቶ የቆመላት ጥፊ በላ

ሬቾ ሽማግሌው አስቀያሚ ነሽ ብለው በጠረባ ሲነርቱሽ ኤርትራዊው ላንቺ መቆሙ ነበር አልገቢቶም አይ ጌስ

ልማተኛው ጋዜጠኛ ስለማርያም ይችን ጠቅ አርጉልኝ አንድ ግዜ አኩርፎሽ ኤርትራዊ ነሽ ሲልሽ ሰምቶ ይሆናል ወዲ አዲና ዲፌንድ ሊያደርግሽ ሞክሮ እሱኑ መልሰሽ በቃሪያ ጥፊ ያጮልሽው
ቱሉቦሎ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 195
Joined: Tue Sep 04, 2012 8:13 pm

Postby recho » Mon Dec 30, 2013 8:49 pm

ወርቂቲ መልካም አዲስ አመት የኔ ቆንጆ! የተባረከ አመት ያርግልሽ

ቱሉ ቱሉ ቅቅቅ ኤሬው የቱጋር ነው ባክህ ሪቾን የደገፈው? አማርትኛ እየጠፋብኝ ነው ማለት ነው ... :lol: :lol: :lol: እሱ የመጣው የጀመረውን ጦርነት ሊቁዋጭ ነው .. :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ገልብጤ » Mon Dec 30, 2013 9:00 pm

ሪቾ አክምባሎ ምናምን ስልሽ ኢግኖር ገጭሽኝ ..ግድ የለም ባለው እጽናናለሁ

አሁን አመጣጤ ወያኔው ጓድሽ ደግማዊ

እየመጣሽ ጋደም በይ .......ብሎሻል
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1744
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby recho » Thu Jan 09, 2014 5:23 pm

እሺ እንዴት ከረማቹሳ? 2014 እንዴት እያረጋቹ ነው? ከጅምሩ በቅዝቃዜ ተቀበለንሳ ... በዚህ አይነት ሙቀቱም ያነደን ይሆናል ... ኤክስትሪሚስት ካይንዳ ይር ነው መሰል .. ደስታችንም አለቅጥ .. ሀዘንም እንደዛው ቅቅቅ ሰውረነ

የ2014 የመጀመሪያዋ ትዝብታዬ .. እናንተዬ አበሾች እንዴት ሰልጥነናል በሉ? የኒውይር ኢቭ እነ ክቡ ማነው ስሙ የሚባለው ሽሻቤት ሲጨሱ እኔም እንዳቅሚቲ አንዲትዋ የ ዲሲ ሀበሻ ኒውይር ሰለብሬሽን ላይ ተገኝቼ ነበር .. ደስ ይላል መቼም .. ሴቶቻችን አሸብርቀውና ተውበው .. አንዳንዶቹ እንደው እንድኩዋን ለወንድ እንደው ለኛም ትንሽ እምም እምምምም ነው ... ታዲያ ሙዚቃው ጨሰ .. መጠጡ በላይ በላይ ሲጠጣ ... አቤት ቻቻታው .. ከሚቀጥለው ክፍል ደግሞ ሽሻው እንደጉድ ይጨስል .. የኩበት ጭስን ያስታውሰናል እና አመትበአሉን አይደምቀዋል ይሁንላቸው መቼም ... ታዲያ ሞቅታው እየመጣ ሳለ እኛው ቆመን ወደምንወዘወዝባት ጥግ ጥንዶቹ መጥተው ግርግዳ ያዙ .. ያወ መቸም መተሻሸቱ ያለ ነው .. አይናችንን ዞር አርጎ እንዳላየ መሆን ነው .. ግን አይን መንቀል የማያስችሉ ጥንዶች ናቸው .. በመጀመሪያ የልጅትዋ እጥረትና የልጁ ርዝመት ለሚፈለገው ጉዳይ ብዙም የሚያግዝ አይደለም .. ቢሆንም እነሱ ማንን ፈርተው ከመሞከር ወደሁዋላ አላሉም .. ልጁ ግርግዳ ያዘ .. አጅሪት መቀመጫዋን ወደሱ አዙራ ዳንስ ይሁን ሌላ የማይገባ ነገር ማድረግዋን ያዘች .. አይንዋ ብልጥጥ ብሎ ተከፍቶ ወደሁዋላዋ ትፈትጋለች .. ሁዋላ ነው እንግዲህ ጥረትዋ በደንብ የገባኝ .. የልጁ አይን ይከፈት ወይንም ይዘጋ ለማወቅ ያቸግራል ... ያደረገው የብርጭቆ ቁጥ የሚያክል መነጽር ሶስት አይን ስለሆነ የሚያሳየኝ የቱ እንደተከፈተ እና የቱ እንደተዘጋ አልገባኝም .. ብቻ እስዋ ስትፈትግ .. እሱ አቅጣጫውን ስታ የተጋጠሙትን እግሮቹን ሳይሆን ጉዳዩ ጋር እንድትደርስ ወደታች ዝቅ ለማለት የሚያደርገው ጥረት .. በዛላይ ከሰው አይን ለመደበቅ የሚያደርጉት ጥረት :lol: :lol: እንዴ ቢቀርስ? ተያይዞ እኮ ጉዳዩን በርግጠኝነት ያለበት ቦታ ድረስ መድረስ የሚቻልበት ቦታ መሄድ ይቻላል ... ነገሩ እንደሪቾ አይነት ፋራ አይኑን አይነቅልምና እነሱ ዩኑቱ .. ብቻ ሲፋተጉ ሲፋተጉ .. የፈጀወ ሰአት ምናልባት ከምር ወተት ቢናጥ ቅቤ ይወጣዋል ... በመሀል እንግዲህ ጭፈራው አዘናጋኝና ቆይቼ ትዝ ቢሉኝ ካለሁበት አይኔን ወርወር ሳደርግ አይ ምስኪኒት አሁንም ትናታለች , ታሻለች .. ትፈትጋለች .. እረ ተይ መቀመጫሽን አታደንዝዢ ልጅቱ ልላት ነበር የተመኘሁት .. በዛላይ ለውጥ ያመጣ መስልዋት ይሁን አላውቅም የሱን የብርጭቆ ቂጥ መነጽር ተቀብላ አርጋዋለች .. መላው ቀለጠ .. አሁን የስዋ አይን ይጨፈን ይገለት አይታይም ልጁ ግን ምንም አይነት የመነቃቃት ስሜት አይታይበትም .. ይልቅዬ ትግል ላይ ነው ያለው .. የተናደደም ይመስላል ... እህ እግሩን አሳመመችዋ ያለ አቅጣጫው እየገፋች .. ለማንኛውም ነገሩ ሚድናይት ላይ ካውንት ዳውን ሲደረግ ልጅት ነገር አለሙን ትታው እየሮጠች አበባየሁሹን ተቀላቀለችና በዛው በረደ .. :lol: :lol: አይ ስልጣኔ .. ይሄ ከሆነ በአፍንጫዬ ይውጣ .. !!!

ሰናይ ቀን ..
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ሙዝ1 » Sat Jan 11, 2014 9:36 am

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
የኔ አመዳም ለምን እንደምወድሽ የምታዉቂ አይመስለኝም? ከምር ዉድድድድ ነዉ ማደርግሽ .... ክስተቷን ሳልሻት ነዉ ሚባለዉ ....

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
አይን ሁሉን ቢያይም አጠገቡ ያለዉን ቅንድብ አይቶ አያዉቅም ...
ሙዝ1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3128
Joined: Wed Feb 22, 2006 9:25 am

Postby recho » Sat Jan 11, 2014 5:15 pm

ሙዝ1 wrote::lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
የኔ አመዳም ለምን እንደምወድሽ የምታዉቂ አይመስለኝም? ከምር ዉድድድድ ነዉ ማደርግሽ .... ክስተቷን ሳልሻት ነዉ ሚባለዉ ....

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
:lol: :lol: :lol: ብር ልትበደረኝ አስበሀል እንዴ? :lol: :lol: ባክህ የዘለልኩዋት ነገር ልጅትዋ ፍንጭት ናት .. አይንዋን አፍጣ ስትፈትግ አፍዋ ይከፈታል .. ከጎል ጥርስዋ ጋር ልጁ ከሁዋላ በጩቤ እየወጋት ምናምን ነው የምትመስል የነበረው .. ምን ነገሩ ጩቤው ላይ አልደርስ አለች እንጂ እሱስ ሞክሮ ነበር ...

ወርቂቲቲትቲት እዛ ፖለቲካ ሩም ያልሺኝን ያላየሁልሽ መስሎሻል ቅቅቅቅቅቅቅ :lol: :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ወርቅነች » Mon Jan 13, 2014 2:12 am

አይ ጉድ ሪቾ በቃ ዘዋሪ ሆነሻል ማለት ነው :lol: እንዲያው የማትገቢበት ቦታ የለም እኮ..ነግሬሸ የለ ሁሉም ይወድሻል ብዮ..ሙዝ ራሰ እንኳ መቀመጫው እስኪንቀጠቀጥ ድረሰ ነው የሚወድሸ :oops: ሚስቱ እንዳትሰማኝ..እሷም እንዳንቺ እንደ ጉድ የማትዞርበት ቦታ የለም መሰለኝ...እንዲያው አብራችሁ ነው እምትዞሩት መሰለኝ...እኔ ከናንተ ጋር እንዳልዞር የዞረባት አሮጊት ሆኛለሁ ትላለች ጀሚላ ከችርችል ጎዳና :lol: :lol: :lol:
ወርቅነች
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 967
Joined: Sun Oct 03, 2010 10:05 am

Postby recho » Thu Jan 16, 2014 11:32 pm

ፍቅር አገረሸብኝኝኝኝኝኝ ኡ ኡ ኡ ለምዬ ለማለም .. ለምሻ .. አለሜ አለህልኝ ? ና እንጫወትማ ... ወግህ ናፍቃኛለች .. ካለህበት በፍጥነት ድረስልኝ ጎሽ .. :)
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby recho » Fri Jan 17, 2014 3:14 am

ወርቅነች wrote:አይ ጉድ ሪቾ በቃ ዘዋሪ ሆነሻል ማለት ነው :lol: እንዲያው የማትገቢበት ቦታ የለም እኮ..ነግሬሸ የለ ሁሉም ይወድሻል ብዮ..ሙዝ ራሰ እንኳ መቀመጫው እስኪንቀጠቀጥ ድረሰ ነው የሚወድሸ :oops: ሚስቱ እንዳትሰማኝ..እሷም እንዳንቺ እንደ ጉድ የማትዞርበት ቦታ የለም መሰለኝ...እንዲያው አብራችሁ ነው እምትዞሩት መሰለኝ...እኔ ከናንተ ጋር እንዳልዞር የዞረባት አሮጊት ሆኛለሁ ትላለች ጀሚላ ከችርችል ጎዳና :lol: :lol: :lol:

ወርቂቲ ቅቅቅቅ የሙዝራስ ሚስት የስዋን ጠማማ እንደማልነካባት ታውቃለች ባክሽ... ከርፋፋ በይው .. ዙረትማ ምን ላርግ እናሰልጥንሽ ብለው ይዘውኝ ቢሄዱ ብሶብኝ እኮ ተመለስኩ :lol: ቢቀርብኝ ይሻላል ከንግዲህ .. :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ለማ12 » Fri Jan 17, 2014 3:05 pm

እር ጠራሽ መሰለኝ..

ያሽኮርምምሽ ተሽኮረመምክ!
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby recho » Sat Jan 18, 2014 1:38 pm

ለማ12 wrote:እር ጠራሽ መሰለኝ..

ያሽኮርምምሽ ተሽኮረመምክ!
:lol: :lol: :lol: :lol: አሁን እኔነኝ አንተ የተሽኮረመምክ? :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests