:)

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby recho » Fri Mar 07, 2014 6:34 pm

ለማ12 wrote:ርቺ አውቃው አረፈች:

ሰላም ነሽልኝ?
ሰሞኑን እፈረንጅ ሀገር ስለሆንኩ ጊዜ በደርዘን ነው ያለኝ
ምን ላጭውትሽ?
እውይ ለምዬ ፈረንጅ አገር ጊዜ ይተርፋል ማለት ነው? የኔን ጊዜ ምናባቴ እያረኩት ነው ጃል ? ይሄ ህዳሴ ነው መቼም ቅቅቅቅ ብሌም ዘ ሊትል ዱድ ቅቅቅቅ ያሻህን ... ያንተ ጨዋታ መች ይጠገባል :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby recho » Sat Mar 08, 2014 3:06 pm

እሺ .. እንቅደዳ.. የቀደዳቹትን ስፉ የሚለን እስኪመጣ :lol:

ሰሞኑን አንድ የሬዲዩ ሾው ላይ አዲክትድ ሆኛለሁ .. ምናልባት የምታውቁት ልትኖሩ እንደምትችሉ እገምታለሁ ... ዋር ኦፍ ሮዝስ ይባላል :lol: አላማው ቺተሮችን ማጋለጥ ነው .. ሶ ባሎች ወይ ሚስቶች ሲጠረጥሩ ጥርጣሬዎቻቸውን ይዘው እዚህ ሬዲዩ ጣቢያ ጋር ይሄዳሉ .... ጉዳዩ አጠራጣሪ መሆኑን ሲያምኑበት ጉዳዩ ይጀመራል ማለት ነው .. እንግዲህ የማጋለጡ ስነስረአት የሚደረገው ጠርጣሪው በሌላ ላይን እያዳመጠ ወደተጠርጣሪው ስልክ ይደወልና በነጻ አበባ ወደፈለጉት ቦታ ለመላክ የሚያስችል እጣ እንደደረሳቸው ይበሰራቸዋል :lol: ናው ... የመጀመሪያ ጥያቄ የሚሆነው እንዴት ስልኬን አገኛቹ ብላ ብላ ብላ ነው ... ለዚህ ሁሉ ዝግጅት ተደርጎበታል ... ምክኒያት ይሰጠዋል .. ምንም የማይጠረጥርበትን .. ከዛም አጅሬ ሪላክስ ማድረግ ሲጀምር .. አላማችን ቢዝነሳችንን ፕሮሞት ማድረግ ነው .. ዛሬ በነጻ እንሰጥህና ሌላ ጊዜ ትገዛናለህ .. ምናምን ምናምን ቅቅቅቅ ሶ ያ ማለት ሰውየውን ሪላክስስስስ እንዲያደርግና መዘባረቁን እንዲጀምር በር ይከፍታል ማለት ነው .. ሶ ቺተር ከሆነ ያው የአዲሲቱን ስም እና ለስዋ የአበባ መልክት ይናገራል ... ካልሆነም ኦ ዋው! ቂቂቂ

እሺ ይሄንን ያክል ብሪፍ ካረኩዋቹ .. አንዱ ዳም አስ ያረገውን ልንገራቹ .. ሶ ገርልፍሬንዱ ናት ደዋይ እና አቶ ቦይፍሬንድ እስዋ ሳትኖር አብረው የሚኖሩበት ቤት ውስጥ ለዛውም እስዋ ብዙውን ወጪ በምትሸፍንበት ቤት ውስጥ ሌላይቱን ይዞ ይከሸክሽላታል ... በምን አወቀች ? ሙቪ ሁላ ሬንት ያረጋሉ .. ገርሊ ገርል የሆኑ .. ኖዊንግ ህር ማን የሱ ሙቪዎች አይደሉም :lol: በተጨማሪም ሰስፒሸስ የሆኑ ቴክስቶችም አሉ .. ሶ ይሄንን ሁሉ ልጅት ኮለል አርጋ አስረዳችን .. እና በሉ ደውሉለት ተባለ ማለት ነው .. አጅሬው ስልኩን ቀልጠፍ ብሎ አነሳ .. እና ያው ሞቅ ባለ ሁኔታ ኮንግራጁሌሽን !!!!! ሁሉን አብራሩለት እና አጅሬው አበባውን ለመላክ ተስማማ .. ልጅት በሌላው ላይን ላይ ታዳምጣለች ጉድዋን .. እና ያው ተሙዋሙዋቀ .. ስም ሲጠየቅ የውሽሜውን ሰጠ ... እና የካርድ መልክቱ ደግሞ .. የኔፍቅር ከፊታችን ያለውን እንቅፋት ልናስወግድ የቀረን ትንሽ ነው የቀረን .. ታገሺ .. .በቅርቡ ሁሉም ተወግዶ ለዘላለም አብረን እንሆናለን .. እንግዲህ እንቅፋትዋ አብራው ሂወቱን የምትጋራው ሴት መሆንዋ ነው .. ሶ ልጅት መቁዋቁዋም ስላልቻለች የስድብ ቦንምብ ማውረድ ጀመረች .. ገስ ዋት ሂ ሴድ ... ኦ ቤቢ ... ዊ ዌር ፕራንኪንግ ዩ !!!!! ሬዲዩ ጣቢያውን ኮንታክት አርጌኮ ነው :lol: :lol: :lol: :lol: ጩህቴን ቀሙኝ ... እና በሱ ብሶ ጋዜጠኛውን .. ንገሩዋት በቃ ጨዋታ መሆኑን .. ቤቢ እስክንጨርስ እንኩዋን አላስጨረስሽንም ሀ ሀ ሀ ... ዋት ኤ ዳም አስ .. ሶ ጋዜጠኛው .. ሊስን ዳም አስ .. አንተ አልደወልክልንም .. የደወለችልን እስዋ ናት .. ቺተርነትህ ተረጋግጦብሀል .. አት ሊስት ጥሩ ውሸት ብትዋሽ ጥሩ ነበር :lol: :lol: :lol:

ኤኒሁ .. ቺቲንግ ትልቅ በሽታ ነው .. ኢፍ ዩ አር ማን ኢነፍ .. ኢንድ ዘ ሪሌሽንሽፕ ዛት ዩ አር ኖት ሀፒ ዊዝ .. እና ወደምትቀጥለዋ አዝግም .. ጦጣ ይመስል ከዛፍ ዛፍ አትዝለል .. ሞላጫ ውሸታም :lol:

ኡፍ የወሬ አምሮቴ ወጣልኝ .. :lol: :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ለማ12 » Sat Mar 08, 2014 4:09 pm

ርቺ ምናባቴ አድርጌ ልርዳሽ
አባት ተብዮው የለም ? ተራውን አስግቢው እንጂ
ይህማ ምኑን ህዳሴ ሆነ እርጅና እንጂ::
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby recho » Sat Mar 08, 2014 5:03 pm

ለማ12 wrote:ርቺ ምናባቴ አድርጌ ልርዳሽ
አባት ተብዮው የለም ? ተራውን አስግቢው እንጂ
ይህማ ምኑን ህዳሴ ሆነ እርጅና እንጂ::
ልጁስ እድለኛ ነው .. አባት ብሎ ዝም ነው ያለው .. እኔው ልጅ ብርቁ ሆኜ እንጂ :lol: :lol:

ያ እርጉም ወያኔ የታባቱ ሄደ ዛሬ????? :lol: :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ለማ12 » Sat Mar 08, 2014 5:23 pm

ርቺ ታዲያ ይጠብቅ እንጂ ምን ትቆጥቢው አለሽ.
ልጅ ብርቁ ?
ጨምሪበት
ቁቅቅቅቅቅቅ
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby recho » Sat Mar 08, 2014 5:40 pm

ለማ12 wrote:ርቺ ታዲያ ይጠብቅ እንጂ ምን ትቆጥቢው አለሽ.
ልጅ ብርቁ ?
ጨምሪበት
ቁቅቅቅቅቅቅ
ቅቅቅቅቅቅ አይ ለምዬ .... ይጠብቃል የታባቱ .. ልጁ እናቱን በጣም እየፈለገ አስቸገረ እንጂ ቅቅቅቅ ለነገሩ ሪቾ ናት እኮ ልጅትዋ ... :lol: ቅቅቅ አንተ ምን አለብህ ጨምሪበት በል እንጂ ... :lol: :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ለማ12 » Sun Mar 09, 2014 11:29 am

ታዲያ ምናባቴ ልበል ርቺ
ያው ጨማምምሮ ማስጠበቅ ነው:
ቀልድ ልንገርሽ?
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby ገልብጤ » Sun Mar 09, 2014 5:44 pm

ያው ጨማምምሮ ማስጠበቅ ነው


ምንድን ነው የሚጨማምርበት ጋሽ ለማ :roll:
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1744
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ለማ12 » Mon Mar 10, 2014 1:01 pm

ገልቡ እያወከው ትጠይቀኛለህ?
መደጋገም ነው
ካለህ ላጫውትህ አለሁ!
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby ጌታ » Mon Mar 10, 2014 6:59 pm

ርችት

ይህን የሮዝስ ሾው ካመታት በፊት ጥዋት ጥዋት ትራፊክ ላይ ሆኜ አዳምጠው ነበር:: መጀመሪያ አካባቢ እንዳንቺው ጉድ እያልኩ ነበር የምሰማው:: አሁንም ከዘመናት በኋላ ከቺቲንግ ስታይሎቹ በስተቀር የሾዉ ይዘት አለመቀየሩን ሳይ 'ይሄ ሁሉ ሰው እንዴት ስለዚህ ጉዳይ አያውቅም?' የሚል ጥያቄ ያጭርብኛል:: ይታይሽ እኔና አንቺ እንኳን ከአንጨቆረር መጥተን አውቀነዋል::

እስቲ በናትሽ ታሪክ ፍጠሪና ወደኔ ስልክ አስደውለሽ ፕራንክ እናድርጋቸው? በዛውም እነክቡራን በአክሰንታችን ይደነቁ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby recho » Sat Mar 15, 2014 1:32 pm

ጌቾ ሰላም ነው ? እውነትም ከ አንጭቆረር መጥተን ቅቅቅቅ እኔኮ ሰው እንዴት እንደተጃጃለ .. እንዴት አገራቸው ላይ የሚሰራጭ ሬዲዩ እንኩዋን አዌርነስ አይኖራቸውም? የሚደወልላቸው ሰዎች ከዌስት ኮስት ቢሆኑና ፕሮግራሙ የ ኢስት ኮስት ቢሆን አይደንቀኝም ነበር .. አፍንጫቸው ላይ ሆኖ .. ለነገሩ ዜይ አር ቢዚ ... ሶ ቢዚ .. ቺቲንግ :lol: :lol: :lol:

ጨዋታ ያማረው ካለ አለን ... ሰላም ናቹ ? :D

ጌታ wrote:ርችት

ይህን የሮዝስ ሾው ካመታት በፊት ጥዋት ጥዋት ትራፊክ ላይ ሆኜ አዳምጠው ነበር:: መጀመሪያ አካባቢ እንዳንቺው ጉድ እያልኩ ነበር የምሰማው:: አሁንም ከዘመናት በኋላ ከቺቲንግ ስታይሎቹ በስተቀር የሾዉ ይዘት አለመቀየሩን ሳይ 'ይሄ ሁሉ ሰው እንዴት ስለዚህ ጉዳይ አያውቅም?' የሚል ጥያቄ ያጭርብኛል:: ይታይሽ እኔና አንቺ እንኳን ከአንጨቆረር መጥተን አውቀነዋል::

እስቲ በናትሽ ታሪክ ፍጠሪና ወደኔ ስልክ አስደውለሽ ፕራንክ እናድርጋቸው? በዛውም እነክቡራን በአክሰንታችን ይደነቁ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ለማ12 » Wed Mar 26, 2014 5:49 pm

ርቺ የለምዬንና የዘውድየን ጨዋታ ተመልከች:
በመጥፎ እንዳታይብኝ አደራ


http://www.youtube.com/watch?v=G1gahGoh0SA
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Fri Mar 28, 2014 7:16 pm

በዕለተ-ዓርብ እየሸወድሽ ቅዳሜ እየመጣሽ አለሁ ምናምን የምትዪው አዲሱ ጠባይሽ አልተመቸኝም :D ለዛሬ የሚሆን አንድ ትዝብት ወይንም ፍልስምና እባክሽ አስኮምኩሚን :D
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby recho » Sat May 03, 2014 1:02 am

ሰላም ለናንተ ... የሚፈልገኝ ሳጣ ተስፋ ቆርጨ ተመልሼ መጣሁ :lol: :lol: ደህና ናቹ ? እንዴት ናቹ ???

እሺ የአርብ ጨዋታ ... ዛሬ ስራ ፈትነቴን ተገን በማድረግ ፌስቡክ ላይ ራንደም የዙረት ዘመቻ አርጌ ነበር ... እና ክሊክን ክሊክ ያነሳዋልና ሳላስበው አንዲት ቆንጆ ልጅ ቤት ደረስኩ ... ያው ዋው ዋው እያልኩ ፎቶ አየሁና ... ወረድ እያልኩ ጽሁፎችዋን ሳነብ ድርቅ ብዬ ቀረኩ ... አር ዩ ፎር ሪል ? ዌይ ቱ ፈኒ! እረ በፈጠረሽ አምላክ ስህተት አለው ሳይሆን እማይዬ ምን ለማለት ፈልገሽ ነው? ለራስሽስ ገብቶሻል? :lol: :lol: ኦኬ ራሳቹ አንቡት ታሪክ አላብዛ

I made my dinner pasta but i feel not delicious for me because of i dont eat it so since the month ago, and you know that I am not like pasta much. so, pls u dont bring pasta with me when I visit your home ok, ... feeling meh


ገብሬልን ... :lol: :lol: እንዴ ነገር ነገሩ ይገባል ግን ፈጽሞ ትርጉም የሚሰጥ አይደለም .. ደግሞ የኮማው ብዛት ... በነገራችን ላይ ይሄ ጽሁፍ ከአንድ ጊዜ በላይ ኤዲት ተደርግዋል :lol: :lol: የመጀመሪያው ምን ሊመስል ነው ?

ኦኬ የሚቀጥለው

Good night my mobile not working today, I will be pay for a bill soon. So If you need me then you can using for text on my fb or viber


እሰይ እሰይ እናቴ :lol: :lol: ሶ አትላንታዎች ንገሩኝማ .. ኮሚኒቲ ኮሌጅ ምናምን በሽበሽ እንደሆነ ነበር የሰማሁት ... ይሄ ጉዳይ እንዴት ይመስላቹሀል ? ጀጅመንት እንዳይመስላቹ ከልቤ ኮንሰርንድ ሆኜ ነው ... ካልሆነ እኮ ራስን እንደዚህ ከማዋረድ በአማርኛ ቁልጭ አርጎ መጻፍ ነው ... ከምርን .. በፎቶ የተደገፈ ራስን የማዋረድ ዘመቻ ምን የሚባል ነው ? ወይንስ ኖርማል ነው ይሄ ነገር ... መሳሳት ያለ ነው .. ይሄ ግን ስህተት ከሚባለው የሚመደብ አይመስለኝም ...

የመጨረሻ ... ይቺ ምርቃት ናት ... በቴክስት የመጣች መልክት ናት ይቺ ደግሞ :lol: :lol:

3 pick chicken with barbecue source and children sorce and small yellow wine and 3 12 pack beer


ችልድረን ሶርስ? ሪሊ ? ሪሊ ሪሊ ሪሊ ? እረ ተዎ ተዎ ተዎ ... :lol: :lol: :lol:


ደግ እደሩ እስቲ ... የሞቱትን ነፍስ ይማር ... ማስተዋልንም ይስጠን ...አሜን በሉ ...

ሰላም :)
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ክቡራን » Sun May 04, 2014 11:34 am

""ና ክሊክን ክሊክ ያነሳዋልና ሳላስበው አንዲት ቆንጆ ልጅ ቤት ደረስኩ ... ያው ዋው ዋው እያልኩ ፎቶ አየሁና ... ወረድ እያልኩ....""

ይሄን ጽሁፍ በግራ እጄ ነው ኮት ያደረኩት.... ቡዙ ጊዜ ቆንጆ ሴት ስናይ ዋው..ዎው...ዊው...የምንለው ወንዶች ብቻ ይመስለኝ ነበር.....ሴቶችም ሌላ ቆንጆ ሴት ሲያዩ ዋው...ዎው !! ይላሉ ማለት ነው..? :D ስላልገባኝ ነው ....ኖ ሀርድ ፊሊንግ ግን ሰዎቼ.. ! :lol:
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8362
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests