:)

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby እምቢ ለሀገር » Thu Jun 07, 2012 2:24 am

ሬቾ እህቴ ይመችሽ :!:

http://www.youtube.com/watch?v=IT10a8kbNpA

ለ20ኛ ግዜ እየከለምኩት ነው:: ዋው..ሰውነቴን ይነዝረኛል..ውርርርርርርርርርርርርርር

ሬቾ ባለጐፈሬዋ ናት....

ኢትዮጵያ ሀገሬ የአፍሪካ መቀነት..

እምቢተኛው :!:
ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA
እምቢ ለሀገር
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 262
Joined: Mon Feb 13, 2012 5:08 pm

Postby ፓን ሪዚኮ » Thu Jun 07, 2012 6:54 am

የቴዲ አፍሮ "ጥቁር ሰው" የፈሪ ዱላ ነው ::

በመሰረቱ ስለ አድዋ ድል ጀግንነት ካወራን አልቀረ ...የአድዋ ጀግኖች ጉራኤው ፊታውራሪ ዲነግዶና ባልቻ ሳይሆኑ ...ዋናዎቹ ራስ መኮንን እና ራስ ጎበና ነበሩ ...ግን ለ ዘመኑ ጌቶች ጎበናና መኮንን ይመቻሉ? ....የፈሪ ዱላ

ቴዲ ግጥም እንደ ቁምጣ ካጠረሽ ...ወደኛ ብቅ በይ ...እንጂ ታሪክ አታበላሺ....
ፓኑ አባ ፈርዳ
Imageኢትዮጲያ ትቅደም
ፓን ሪዚኮ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2044
Joined: Tue Aug 03, 2004 3:35 am
Location: ጎሃ ጽዮን

(-:

Postby ደጉ » Thu Jun 07, 2012 11:33 am

ፓን ሪዚኮ wrote:.....
ቴዲ ግጥም እንደ ቁምጣ ካጠረሽ ...ወደኛ ብቅ በይ ...እንጂ ታሪክ አታበላሺ....
ፓኑ አባ ፈርዳ

...ፓኑ አዝማሪው ግጥም ብቻ መግጠም ሳሆን ታሪኩንም እንዳያዛባ እስኪ ንገርልን.. :D
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4466
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

Postby .ዲጎኔ » Thu Jun 07, 2012 1:54 pm

ፓን ሪዚኮ wrote:የቴዲ አፍሮ "ጥቁር ሰው" የፈሪ ዱላ ነው ::

በመሰረቱ ስለ አድዋ ድል ጀግንነት ካወራን አልቀረ ...የአድዋ ጀግኖች ጉራኤው ፊታውራሪ ዲነግዶና ባልቻ ሳይሆኑ ...ዋናዎቹ ራስ መኮንን እና ራስ ጎበና ነበሩ ...ግን ለ ዘመኑ ጌቶች ጎበናና መኮንን ይመቻሉ? ....የፈሪ ዱላ

ቴዲ ግጥም እንደ ቁምጣ ካጠረሽ ...ወደኛ ብቅ በይ ...እንጂ ታሪክ አታበላሺ....
ፓኑ አባ ፈርዳ

ክቡር አባፈርዳ

ልጁ ፈሪ የተባለበት ምክንያት አልገባኝም

ባልቻ አባነፍሶና እና ዲነግዶ አድዋ ላይ አልተሳተፉምን ?

ባልቻና ዲነግዶ የወያኔ አባላት ናቸው ?

ጎበናና መኮንንስ የግንቦት ሰባት አባላት ናቸው ወይንስ የአበበ ገላው ወላጆች ናቸው ? እነሱን አለመጥራቱ እንደፈሪ ያስቆጠረው ?

እኔ እንደሚመስለኝ የልጁ ሀሳብ በአድዋ ላይ ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንደተሳተፈ ለማሳየት ነበር ለአማራው እንደሆነ ዘፈኑ እራሱ የሚያጠነጥነው በሚኒሊክ ላይ አይደለም እንዴ ? ወይንስ ሊስቱ በአማራ ብቻ መወረር ነበረበት ? ከልጁ ሀሳብ አንጻር ቢታይስ ?

እስቲ የፈሪ ዱላ የተባለበት ምክንያት ይብራራልን

እኔ ክሊፑን በጣም አድንቄዋለው በሆሊዉድ ስታንዳርድ የተሰራ ነው ማለት ይቻላል ከዚ የበለጠ ምርጥ ስራ ማቅረብ የሚችለው ደጉብቻ ነው :D
.ዲጎኔ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 88
Joined: Wed May 20, 2009 1:11 pm

Postby የተሞናሞነው » Thu Jun 07, 2012 2:50 pm

ሰላም ፓኑ አባ ፈርዳ

ይህ የቴዲ ጥቁር ሰው ክሊፕ ፊልሙ ተመችቶኛል:: ካሁን በፊት ከሁለቴ በላይ አላደመጥኩለትም ነበር....ትናንት ሁለቴ ጨምሬ እያየሁ ሳዳምጠው ተሻለኝ....ጥረቱም እጂግ የሚደነቅ ነው:: አንተ እንዳልከውም ሌሎቹ ዋና ዋና ጄኔራሎቹ ራስ ጎበናና ራስ መኮንን ቀዳሚ ጀግኖቹ ናቸው:: እነዚህን መጥቀስ ነበረበት:: ሌላው ግን ካሁን በፊትም ባንዳንድ አስተዋዮች እንደተጠቀሰውና ግድፈቶቹንም እንዲያስተካክል እንደተጠቆመው ክሊፑ ላይ አስተካክሎ መምጣት ነበረበት:: እንደ አብነትም የፈረሱን ስም አባቱ አድርጎ 'ባልቻ አባቱነፍሶ 'እያለ ያዛባውን ማስተካከል ነበረበት:: ሌላው ዜማው ላይ 'ኢይይ ኢይይ' እያለ የሚደጋግማት ነገር የሆነ ለአድዋ ጀግንነት ተጋድሎ የተዜመውን የሆነ ደስ የማይል ነገር ጨምራበታለች ይመስለኛል :) ግጥሞቹን በተመለከተ ደግሞ ለታሪክ ወይም ሀገራዊ ጉዳይ ከሚገጥማቸው ይልቅ ለፍቅር የሚገጥማቸው ጥሩ ሆነው አግኝቻቸዋለሁ....ሀገራዊ ግጥሞቹ ላይ እምብዛም ነው የሆነብኝ....ለፍቅርማ እኛም ስንቀሽር ነው የምንውለው :)

መቸም ዘንድሮ ቴዲን ፍቅረኛየን የመነተፈብኝን ያህል ንክስ አድርጌ ይዤዋለሁ....ቅቅቅቅቅ

ባጠቃላይ ፊልሙን ግን በደንብ የሰሩት ይመስለኛል:: ይበርታልን ብያለሁ::ለኔ ግን እስካሁን 'ጂጂ' አድዋ እያለች ያቀነቀነችውን የሚስተካከል አይገኝም

ፓን ሪዚኮ wrote:የቴዲ አፍሮ "ጥቁር ሰው" የፈሪ ዱላ ነው ::

በመሰረቱ ስለ አድዋ ድል ጀግንነት ካወራን አልቀረ ...የአድዋ ጀግኖች ጉራኤው ፊታውራሪ ዲነግዶና ባልቻ ሳይሆኑ ...ዋናዎቹ ራስ መኮንን እና ራስ ጎበና ነበሩ ...ግን ለ ዘመኑ ጌቶች ጎበናና መኮንን ይመቻሉ? ....የፈሪ ዱላ

ቴዲ ግጥም እንደ ቁምጣ ካጠረሽ ...ወደኛ ብቅ በይ ...እንጂ ታሪክ አታበላሺ....
ፓኑ አባ ፈርዳ
የተሞናሞነው
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1129
Joined: Wed May 11, 2011 5:39 pm

Postby ፓን ሪዚኮ » Thu Jun 07, 2012 4:52 pm

.ዲጎኔ wrote:
ፓን ሪዚኮ wrote:የቴዲ አፍሮ "ጥቁር ሰው" የፈሪ ዱላ ነው ::

በመሰረቱ ስለ አድዋ ድል ጀግንነት ካወራን አልቀረ ...የአድዋ ጀግኖች ጉራኤው ፊታውራሪ ዲነግዶና ባልቻ ሳይሆኑ ...ዋናዎቹ ራስ መኮንን እና ራስ ጎበና ነበሩ ...ግን ለ ዘመኑ ጌቶች ጎበናና መኮንን ይመቻሉ? ....የፈሪ ዱላ

ቴዲ ግጥም እንደ ቁምጣ ካጠረሽ ...ወደኛ ብቅ በይ ...እንጂ ታሪክ አታበላሺ....
ፓኑ አባ ፈርዳ

ክቡር አባፈርዳ

ልጁ ፈሪ የተባለበት ምክንያት አልገባኝም

ባልቻ አባነፍሶና እና ዲነግዶ አድዋ ላይ አልተሳተፉምን ?

ባልቻና ዲነግዶ የወያኔ አባላት ናቸው ?

ጎበናና መኮንንስ የግንቦት ሰባት አባላት ናቸው ወይንስ የአበበ ገላው ወላጆች ናቸው ? እነሱን አለመጥራቱ እንደፈሪ ያስቆጠረው ?

እኔ እንደሚመስለኝ የልጁ ሀሳብ በአድዋ ላይ ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንደተሳተፈ ለማሳየት ነበር ለአማራው እንደሆነ ዘፈኑ እራሱ የሚያጠነጥነው በሚኒሊክ ላይ አይደለም እንዴ ? ወይንስ ሊስቱ በአማራ ብቻ መወረር ነበረበት ? ከልጁ ሀሳብ አንጻር ቢታይስ ?

እስቲ የፈሪ ዱላ የተባለበት ምክንያት ይብራራልን

እኔ ክሊፑን በጣም አድንቄዋለው በሆሊዉድ ስታንዳርድ የተሰራ ነው ማለት ይቻላል ከዚ የበለጠ ምርጥ ስራ ማቅረብ የሚችለው ደጉብቻ ነው :D
ሰላም Mኦረቴው....እንደምኑን አለህልኝ?

ቴዲ አፍሮ ...ስጀመር ጀምሮ "ጥቁር ሰው"ብሎ የሰየመው ዘፈኑ...ከታሪክ አንጽር እዚህ ግባ የሚባል አይደለም::
ማስረጃ
1ኛ:ከማሀል አገር እስከ አምባ አላጌ ብሎም እስከ አድዋ ግንባር ቀደሙን ጦር የመሩት ዋናው የአጼው ራስ ..ራስ መኮንን የ አጼ ኃ/ስላሴ አባት ሲሆኑ ትልቁን መስዋትነት የከፈለውን የግራውን ክንፍ የአደዋ ጀግኖች ጦር የመሩት ደግሞ ራስ ጎበና ዳጨው መሆናቸው እየታወቀ ....እነ ዲነግዴ በኋላ ህእብተጎርጊስ የተባሉት መጠራታቸው ....ጉራጌን ብሎም በባልቻ አባ ነፍሶ ሰበብ የደቡቡን ህዝብ ለማሞገስ ካልሆነ በቀር በእውነተኛው ታሪክ ከአጼው ድንኳን ብዙም እርቀው ያልሄዱ መኳንንቶችን ማንሳቱ ብዙም አልታየኝም ...ፊልሙን ካነሳህ አልህእቀረ ...እንዲሁ ሳየው ያኔ ኢትዮጲያ ኦሞ ገብቶ ነበር እንዴ? ያሰኛል ...ሰዉ ጦረኛው ግዜ አግኝቶ ሸማውን እንኳ የሚያጥብለት ቢያገኝ ያው በእዶድ መሆኑ እየታወቀ ...የቴዲ ጦረኞች የለበሱት ሸማ ንጣት አይኔን ሊያጠፋው ደርሶ ነበር ...ይሄም ታሪክን ማንጋደድ ነው ብዬ አምናለሁ ...ሌላው ብቅ ጥልቅ የምትለው ሹሩቤዋ ፊታውራሪ እቴጌ መሆንኻ መሰለኝ .ለመሸታ ቤት ካልሆነ ለጦር ሜዳ የምትመጥን አትመስለኝም ..ብቻ እስት ይሁን ..ይሄንንስ ማን ሞከረው ?እያልን ወደ ቢራ ቤታችን ሹልክ እንበል /....
ፓኑ አባ ፈርዳ ..
Imageኢትዮጲያ ትቅደም
ፓን ሪዚኮ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2044
Joined: Tue Aug 03, 2004 3:35 am
Location: ጎሃ ጽዮን

Postby recho » Thu Jun 07, 2012 5:36 pm

ፓንዳው እና ሞንሙዋናው ...

ከዚህ ቀደም የቴዲ ዘፈን ገና እንደወጣ ብዙም ያልጣመኝ ዘፈን ጥቁር ሰው ነው ብዬ በመናገሬ የ አገር መክዳት ወንጀል እንደሆነ ተደርጎ ስለተወሰደ ትቼው ነበር ... እናንተ ከታሪክ አንጻር ግድፈት እንዳገኛቹበት ቴዲ ትክክል ነው የሚሉትም ኢሞሽናል ሳይሆኑ እና ቴዲ አገር ወዳድ ነው እንዲያው በድፍኑ ያለማብራሪያ ተቀበሉት ሳይሉ ሀሳባቸውን ቢገልጹልን ጥሩ ነበር !

ፓንዳው አሪፍ ማብራሪያ ነው ቀጥልማ :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ፓን ሪዚኮ » Thu Jun 07, 2012 10:54 pm

[quote="recho"]ፓንዳው እና ሞንሙዋናው ...

ከዚህ ቀደም የቴዲ ዘፈን ገና እንደወጣ ብዙም ያልጣመኝ ዘፈን ጥቁር ሰው ነው ብዬ በመናገሬ የ አገር መክዳት ወንጀል እንደሆነ ተደርጎ ስለተወሰደ ትቼው ነበር ... እናንተ ከታሪክ አንጻር ግድፈት እንዳገኛቹበት ቴዲ ትክክል ነው የሚሉትም ኢሞሽናል ሳይሆኑ እና ቴዲ አገር ወዳድ ነው እንዲያው በድፍኑ ያለማብራሪያ ተቀበሉት ሳይሉ ሀሳባቸውን ቢገልጹልን ጥሩ ነበር !

ፓንዳው አሪፍ ማብራሪያ ነው ቀጥልማ :lol:[/qurrሪቾ ባንዳው እንዳትዪኝ ፈራሁ....ቴዲ የገዢውን መደብ ለማስደሰት ያወጣው ጥሩ ዜማ ያለው ግን ቁምነገር የሌለው ገለባ ዘፈን ነው ብል አይቀየመኝም ...ገለባ !!!!!በነገራችን ላይ ገለባ ታውቂያለሽ?
ፓኑ አባ ፈርዳ
Imageኢትዮጲያ ትቅደም
ፓን ሪዚኮ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2044
Joined: Tue Aug 03, 2004 3:35 am
Location: ጎሃ ጽዮን

Postby ዞብል2 » Fri Jun 08, 2012 1:26 am

ሰላም አባ ፈርዳ ይሄ የቴዲ አፍሮ የሙሾ ዘፈን ሰውን ማደንዘዣ እንጂ የታሪክ ማመሳከሪያ ሊሆን አይችልም ደግሞስ ቴዲ አዝማሪ እንጂ የታሪክ ምሁር አይደል:wink:

የኢትዮጵያን ባንዲራ ተሸክመው ስሟን እየጠሩ ወያኔዎችም እኮ ይነግዱብናል :!: :!:

ዞብል ከአራዳ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2341
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Postby .ዲጎኔ » Fri Jun 08, 2012 8:11 am

ክቡር አባ ፈርዳ

አሁን ገብቶኛል ! ከታሪክ አንጻር 0 ሊሆን ይችላል ::ሆኖም ልጁ ስማርት ነው አላማው ታሪክ ማስተማትር አይደለም አሜሪካ ሲመጣ እንዳይሰለች አዲስ ህዝቡን የሚያዘልልበት ነገር ያስፈልገዋል ..እዛ ደግሞ .no body cares about about history ጎበና ሆነ ዲነግዶ what the hech ,...አንድ ሰሞን ሚኒሊክ እና ጥቁር ሰው እያሉ መዝለል ነው በቃ ... :lol:

በዛ ረገድ የሚሳካለት ይመስላል የኢትዮጵያን ህዝብ አንጀቱን አውቆታል

ክሊፑን ግን የተደከመበት ይመስላል ጥረቱ ክሬዲት ያስፈልገዋል መቸም ሁሉም ነገር ሙሉ አይሆንምፓን ሪዚኮ wrote:
.ዲጎኔ wrote:
ፓን ሪዚኮ wrote:የቴዲ አፍሮ "ጥቁር ሰው" የፈሪ ዱላ ነው ::

በመሰረቱ ስለ አድዋ ድል ጀግንነት ካወራን አልቀረ ...የአድዋ ጀግኖች ጉራኤው ፊታውራሪ ዲነግዶና ባልቻ ሳይሆኑ ...ዋናዎቹ ራስ መኮንን እና ራስ ጎበና ነበሩ ...ግን ለ ዘመኑ ጌቶች ጎበናና መኮንን ይመቻሉ? ....የፈሪ ዱላ

ቴዲ ግጥም እንደ ቁምጣ ካጠረሽ ...ወደኛ ብቅ በይ ...እንጂ ታሪክ አታበላሺ....
ፓኑ አባ ፈርዳ

ክቡር አባፈርዳ

ልጁ ፈሪ የተባለበት ምክንያት አልገባኝም

ባልቻ አባነፍሶና እና ዲነግዶ አድዋ ላይ አልተሳተፉምን ?

ባልቻና ዲነግዶ የወያኔ አባላት ናቸው ?

ጎበናና መኮንንስ የግንቦት ሰባት አባላት ናቸው ወይንስ የአበበ ገላው ወላጆች ናቸው ? እነሱን አለመጥራቱ እንደፈሪ ያስቆጠረው ?

እኔ እንደሚመስለኝ የልጁ ሀሳብ በአድዋ ላይ ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንደተሳተፈ ለማሳየት ነበር ለአማራው እንደሆነ ዘፈኑ እራሱ የሚያጠነጥነው በሚኒሊክ ላይ አይደለም እንዴ ? ወይንስ ሊስቱ በአማራ ብቻ መወረር ነበረበት ? ከልጁ ሀሳብ አንጻር ቢታይስ ?

እስቲ የፈሪ ዱላ የተባለበት ምክንያት ይብራራልን

እኔ ክሊፑን በጣም አድንቄዋለው በሆሊዉድ ስታንዳርድ የተሰራ ነው ማለት ይቻላል ከዚ የበለጠ ምርጥ ስራ ማቅረብ የሚችለው ደጉብቻ ነው :D
ሰላም Mኦረቴው....እንደምኑን አለህልኝ?

ቴዲ አፍሮ ...ስጀመር ጀምሮ "ጥቁር ሰው"ብሎ የሰየመው ዘፈኑ...ከታሪክ አንጽር እዚህ ግባ የሚባል አይደለም::
ማስረጃ
1ኛ:ከማሀል አገር እስከ አምባ አላጌ ብሎም እስከ አድዋ ግንባር ቀደሙን ጦር የመሩት ዋናው የአጼው ራስ ..ራስ መኮንን የ አጼ ኃ/ስላሴ አባት ሲሆኑ ትልቁን መስዋትነት የከፈለውን የግራውን ክንፍ የአደዋ ጀግኖች ጦር የመሩት ደግሞ ራስ ጎበና ዳጨው መሆናቸው እየታወቀ ....እነ ዲነግዴ በኋላ ህእብተጎርጊስ የተባሉት መጠራታቸው ....ጉራጌን ብሎም በባልቻ አባ ነፍሶ ሰበብ የደቡቡን ህዝብ ለማሞገስ ካልሆነ በቀር በእውነተኛው ታሪክ ከአጼው ድንኳን ብዙም እርቀው ያልሄዱ መኳንንቶችን ማንሳቱ ብዙም አልታየኝም ...ፊልሙን ካነሳህ አልህእቀረ ...እንዲሁ ሳየው ያኔ ኢትዮጲያ ኦሞ ገብቶ ነበር እንዴ? ያሰኛል ...ሰዉ ጦረኛው ግዜ አግኝቶ ሸማውን እንኳ የሚያጥብለት ቢያገኝ ያው በእዶድ መሆኑ እየታወቀ ...የቴዲ ጦረኞች የለበሱት ሸማ ንጣት አይኔን ሊያጠፋው ደርሶ ነበር ...ይሄም ታሪክን ማንጋደድ ነው ብዬ አምናለሁ ...ሌላው ብቅ ጥልቅ የምትለው ሹሩቤዋ ፊታውራሪ እቴጌ መሆንኻ መሰለኝ .ለመሸታ ቤት ካልሆነ ለጦር ሜዳ የምትመጥን አትመስለኝም ..ብቻ እስት ይሁን ..ይሄንንስ ማን ሞከረው ?እያልን ወደ ቢራ ቤታችን ሹልክ እንበል /....
ፓኑ አባ ፈርዳ ..
.ዲጎኔ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 88
Joined: Wed May 20, 2009 1:11 pm

Postby እንሰት » Fri Jun 08, 2012 7:36 pm

እኔ መቸም ፊልም እንዴት እንደሚሰራ አላውቅም ግን ጥቁር ሰውን አስመልክቶ የዶቸ ቬሌን ዘገባ ሰምቼ ነበር እና
የሆነ ሂሳብ አልጣጣም አለኝ::
ለ9 ደቂቃ ክሊፕ ወደ 400, 000 ሺህ ብር ሲወጣ 400 ሰው ተሳትፎበታል ብለዋል::
ላራት መቶ ሰው ክፍያ ባሁኑ ገበያ
ላራት መቶ ሰው ነጭ ልብስ ወይም ልብስ ማጠቢያ
መጉጉዋዣ
የፊልም ግብአት
ፊልሙን ለሚቀርጹ
ፊልሙን ኤዲት ለሚያደርጉ
....
እያለ ይቀጥላል:: ይሄ በቀላል ድምር እንኩዋን ሂሳቡ አይመጣም::
እንዲሁ የተድበሰበሰ ዘገባ ሁሉንም ትዝብት ይጥላል::
እንሰት
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1213
Joined: Sun Jan 30, 2005 1:14 am
Location: united states

Postby recho » Tue Jun 12, 2012 1:28 pm

ታግድዋል ወይ ? እውነት ነው ወይ ? ከታገደ ለምን ታገደ ? በውነት ውስጥ ውስጤን ከሚበላኝ ብዬ ነው .. እነ ዳግማዊና ክብዬ እንዲመልሱ ይበረታታሉ :lol: ለጠቅላላ እውቀት ነው ....
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ጌታ » Tue Jun 12, 2012 1:43 pm

ሪችዬ

በእንግሊዝ አፍ በስንት ሰው ስፔሊንግ ስንላጥ እንዳልኖርን አሁን ኢትዮጵያ ብለሽ መጻፍ አቅቶሽ ነው አርዕስቱ ላይ ኢቲዩዲያ ብለሽ የጻፍሽው? በይ ሌላ ሰው ሳያይና ሳይሰማ አስተካክይው :lol: ተድላ ኃይሉ ካየማ ልብ ድካም ሊይዘው ይችላል :lol: :lol: :lol: :lol:

ስፔሊንጉ ከጠፋሽ እታች ፊርማዬ ላይ አርፊው ቂቂቂቂቂ
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby recho » Tue Jun 12, 2012 1:52 pm

ጌታ wrote:ሪችዬ

በእንግሊዝ አፍ በስንት ሰው ስፔሊንግ ስንላጥ እንዳልኖርን አሁን ኢትዮጵያ ብለሽ መጻፍ አቅቶሽ ነው አርዕስቱ ላይ ኢቲዩዲያ ብለሽ የጻፍሽው? በይ ሌላ ሰው ሳያይና ሳይሰማ አስተካክይው :lol: ተድላ ኃይሉ ካየማ ልብ ድካም ሊይዘው ይችላል :lol: :lol: :lol: :lol:

ስፔሊንጉ ከጠፋሽ እታች ፊርማዬ ላይ አርፊው ቂቂቂቂቂ
እንቢ .. እኛ ሰፈር እንዲህ ነው የሚጻፈው .. :lol: :lol: እሺ ኢዲት ይደረጋል ጸባይህ ታይቶ .. :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ጌታ » Tue Jun 12, 2012 2:04 pm

ድሮስ ነገር ፍለጋ ነው እንጂ 8ኛ ዓመቷን ልታከብር የደረሰች የዋርካን ሀሁ ጨርሳ ኮሌጅ የበጠሰች ክብርት ዋርከኛ ከአምስቱ የኢትዮጵያ ፊደላት ሶስቱን ትገድፋለች? ተድላ አልኩኝ እንጂ ሞንሟናው እራሱ ቢያይ ቅልጥምሽን ነው የሚሰብረው :twisted:

የኔ ቅጣት ኢትዮጵያ የሚለውን ቃል 20 ጊዜ ወደታች እንድትጽፊ ነው :lol: :lol: :lol: :lol: አልያ.......
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 7 guests