ጦምኔው wrote:Luks layik ay am gona hav tu tok tu mayself!!
ሁለት ወር ተጾመለት:: እነ መንፌው እና እነ ውቅሽ እሙሙን ሲያሳድዱ (ውቅሽ የእሙሙ ነገር በቅቶኛል ቢልም እስኪጣራ ደረስ ተዐማኒነቱ አልተረጋገጠም :lol: ) እኛ ዓለም በቃን ብለን ፊታችንን እርሱ ከደረሰበት አርቀን ሰነበትን:: ሁለት ወር እንደዚህ ረጅጅጅም ነው እንዴ ጃል? ቢሆንም ዎርዝ ያደርገዋል:: አንዳንዴም ከፈጣሪ ጋር መቀራረብ ሙድ አለው:: ያስፈልጋል::
ይቀጥላል.....
ጦሜx...ጦማሩ....
በቅድምያ እንክዋን አብጽኢኩም እልሻለሁ ከ ዋናው ስቱዲዮዬ....
አንቺ ሰውዬ ግን እንደ አሜሪካን ኢምባሲ ሰፈር ሰዎች እሁድን( ለዛውም ባመትባሉ? ) ተጠግርረሽ ሰኞን ብቻሽን ያለከልካይ አራኪሎን ታምሽዋለሽ....ስድስት ሚሪንዳ ባንዴ አዘሽለት ምናምን....
ስማ የሳምሪ ባለዳማከሴ-ተግዚናዋ ታሪክ ከምር አንጀት ያላውሳል.....
ደሞ ለጨዋታ መጽሄት ሰብስክራይብ አርግያለሁ ስትዪ አንድ ጭውቴ ትዝ አለኝ.....
አንዱ ነው ወጉ አይቀርምና ትዳር ጋማ ይልልሻል ....
እና በቃ ከተወሰኑ ግዝያቲች በዋላ በእምነቱ መሰረት ሊናዘዝ አባ ጋ ይሄድና.....
አባ ከበድ ያለ ሀጥያት ፈጽምያለው.....
እረ...ምንድነው ልጄ....
አይ በቃ ሚስቴ ላይ ቺት አረኩ ይላቸዋል....
እረ...በስማምምምም....ምነው ልጄ..ምን ነካህ እንዲህ የከፋ ሀጥያት ውስጥ መዘፈቅክ?.... ለመሆኑ ከማንን ከምትባል ጋ ነው ያመነዘርከው?
ሰውየው..... ሳሙና! ብሎ አይመልስልሽም?
በል ቻው