........መደበሪያ

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby ጦምኔው » Sun Sep 02, 2012 6:36 pm

ሳራንደም የሰፈር ልጅ እንኳን ደህና መጣህ አባቱ:: ምነው ግን ከቀብሩ በፊት ተመለስክ? የጠቅላይ ሚኒስትርዬ ሞት እኮ እንደ ሱባዔ 2 ሳምንት ነው የተለቀሰው..... :lol: ነብፍ ይማርልን::

ውቅሽ :lol: ሞኒካ....ይልቅ ሼባው የት ጠፉ?? (ፕ/ት ግርማ ወልደ ጊዎርጊስ?) ለወትሮው እሳቸውን አልነበር አንድ ሰው ሲሞት በሀዘን እና በደስታ ጊዜ ጡሩምባ የሚነፉት? :lol: ያሉበትን አጣርቶ ላመጣ ወሮታውን እንከፍላለን እኔና ሪቾ :lol:

ሳራንደም በል ወጎችን ወዲህ በል:: ቀስቱ ጆሯችን ቆሞልሀል

ወይኔ ሳራንደም መጣ
ምነው እናቱ እንትና የመጣ አስመሰልሽው? :lol:
ጦምኔው
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1529
Joined: Sun Jan 14, 2007 10:40 pm
Location: Right here

Postby ShyBoy » Sun Sep 02, 2012 10:51 pm

ጦምኔው wrote:....ይልቅ ሼባው የት ጠፉ?? (ፕ/ት ግርማ ወልደ ጊዎርጊስ?) ለወትሮው እሳቸውን አልነበር አንድ ሰው ሲሞት በሀዘን እና በደስታ ጊዜ ጡሩምባ የሚነፉት? :lol: ያሉበትን አጣርቶ ላመጣ ወሮታውን እንከፍላለን እኔና ሪቾ :lol:


ጦሜክስ: ባለፈው ሳምንት (ባልሳሳት ሐሙስ ዕለት?) አባ ግርማ መግለጫ መስጠታቸውን ኢቲቪ ላይ ዜና አይቸ ነበር:: ባጋጣሚ ቪዲዮው ድሬቲዩብ ላይ ተለጥፎ ስላገኘሁት ይሄው......ታዲያ ግን ወሮታውን ባስቸኳይ :D
http://www.diretube.com/ethiopian-news/ ... 2f927.html

ሳራንደሞ የጥንቱ: እንዴት ነህ? ሁሉ አማን?
ShyBoy
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1118
Joined: Tue Apr 04, 2006 10:36 pm
Location: Gojjam

Postby sarandem » Mon Sep 03, 2012 4:57 am

ስማ ጦምን ሪች ሰላም ስትለኝ ምነው ቅናት አንጨረጨረህ :?: አሁን ማን ይሙት አኔ ከእንትና በምን አንሳለሁ :wink:
አዲስ ውሥጥ መንገድ ላይ ያሳቀኝ ቅጽበት /የሳምንቱ ምርጥ እንግሊዝኛ/
1. ሁለት ፈረንጆች ቆመው ታክሲ እየጠበቁ ወያላው አጠገባቸው መጥቶ ፊትለፊት ያለው ታክሲ እያመለከተ እንዲሳፈሩለት / እንዲገቡ/ ሲያግባባቸው የተናገረው
<<ከሞን እዛኛው >>
sarandem
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 674
Joined: Tue Jul 11, 2006 8:59 am
Location: Nomad Cafe

Postby sarandem » Wed Sep 05, 2012 8:31 am

ሰላም ሻይ ቦይ እንዴት ነህ :: ሰላምታህን አላየሁትም ነበር:: ህይወት እንዴት ይዞሀል :?: ጠፍቼ ስመጣ ደንባራ ሆነኩኝ:: ፊደሎች ራሰቸው ግራ አጋቡኝ :: አሁን በተለይ እነ ሄ..ሌ ...ኳ...ፀ....በስንት ሙከራ ነው ያስታወስኳቸው::

የዚህ ቤት ኮማሪ ምነው ጠፋ :?: ወይ የአሳማ ባንኩ ሞላቷል:: አለዝያም ....ያቺን ነገር ቀቡ አድርጎ ነው::
አዲስ አበባ ቢሆን በቡሄ እና ጋሽዬ የስፖርት እርዳታ ብሎ ይሞላው ነበር:: ግን ስፖንሰር ለምን አንደማይፈልግ አይገባኝም :?: ያለዝያ ተከርቸም ይግባ ሪቹም/ጌች/ገልብጤ ጋር ቢሆን :wink:
sarandem
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 674
Joined: Tue Jul 11, 2006 8:59 am
Location: Nomad Cafe

Postby ShyBoy » Fri Sep 07, 2012 5:24 pm

ሄይ ሳራንደም: እንዴት ነህ ወዳጄ? እኔም እንዳንተው ቆይቸ ስመጣ ፊደሎቹ አደናብረውኛል::

ኢትዮጵያ ደርሰህ በመምጣትህ በጣም ነው የቀናሁብህ:: እርግጥ ነው ብዙ ያልወደድሀቸው ነገሮች እንዳሉ ከጽሁፎችህ ተረድቻለሁ:: ግን ከነግሳንግሱም ቢሆን ማን እንደ ሀገር?!

መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልህ!
ShyBoy
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1118
Joined: Tue Apr 04, 2006 10:36 pm
Location: Gojjam

Postby ጦምኔው » Fri Sep 07, 2012 11:27 pm

ሰላም ሰላም ሰዎች....አማን ነው? ሣራንደም እንኳንን ደህና መጣህ በድጋሚ:: ሰፈር እንዴት ነበር? ታይገር የት ደረሰ? :D እስኪ ይነገረን:

ሣይ እጅግ አመሰግናለሁ:: ይቅርታ ሰነበትኩ:: ትምሮ ተጀመረ ደሞ አጀስት እስክናደርግ ነው:: ሼባው እንዳልሞቱ ከታወቀም ጥሩ ነው:: በል ለወሮታው ባልችዬ ጋር የደሞዝ ሁለት ጊዮርጊስ ይለቀቅብካል::

እንኳን አደረሳችሁ ለአዲሱ ዓመት!!
ጦምኔው
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1529
Joined: Sun Jan 14, 2007 10:40 pm
Location: Right here

Postby ጦምኔው » Fri Sep 07, 2012 11:33 pm

www.youtube.com/watch?v=ADZVfyEzjWw

:D :D :D :D :D :D :D :D :D :D :D :D :D :D :D :D :D :D :D :D :D :D :D :D :D :D :D :D :D :D :D :D :D :D :D :D :D :D :!: ..........................

እፎይ.....አንፈራፈረኝ ከምር.....የመጨረሻ ገገማ ዶክተር ነው:: ቂም ያለበት ነው የሚመስለው:: ለነገሩ እንዲህ ከጠፈጠፈው በድንጋጠ የማያድነው በሽታ አይኖርም :lol:
ጦምኔው
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1529
Joined: Sun Jan 14, 2007 10:40 pm
Location: Right here

Re: ........መደበሪያ

Postby ጦምኔው* » Fri Sep 23, 2016 1:55 am

September 22፣ 2016
ጦምኔው*
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 4
Joined: Thu Sep 22, 2016 1:14 pm

Re: ........መደበሪያ

Postby ደጉ » Fri Sep 23, 2016 3:18 pm

ሰላም ሰላም ጦምኔው .... እንኩዋን ለ አይነ ስጋ ለመተያየት አበቃን ...:D
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4552
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

Re: ........መደበሪያ

Postby ጦምኔው » Thu May 03, 2018 10:45 pm

ደጉ wrote:ሰላም ሰላም ጦምኔው .... እንኩዋን ለ አይነ ስጋ ለመተያየት አበቃን ...:D


ተመልሰናል ከነዛፋችን፡፡ ሰላም ሰላም ደጉ ሰው፡፡

ንዲህም ጥፈ ነበር ለካ....ያ መንፈሳዊ የታባቱ ገባ ከነ ሙሙ ወጎቹ?
ጦምኔው
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1529
Joined: Sun Jan 14, 2007 10:40 pm
Location: Right here

Previous

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest