by ዘጌ_ዘጋንባው » Sat Apr 28, 2012 5:56 pm
ጦሜው... ሰላም
ምን የሰፈራችን ችኮች ነገርማ ተይኝ.... ጥንት እሷን ኢምፕረስ ለማረግ ብዬ እጄ ላይ የራምቦን ባለክርክሩን ሲኪኒ የተነቀስኩላት ልጅ.... ላስት ታይም ሄጄ ሳያት... ነፍ ልጆች ወላልዳ ምናምን ደሞ በዛ ላይ በየ 6 ወሩ ነው ጡብ ጡብ የምታደርገው መሰለኝ እኩያ ነገር ናቸው....ባንዴ አምስቱንም ነው እንደውሻ ጥላ ስር ምናምን ጋደም ብላ የምታጠባቸው ስልክ... :lol:
ስለ ንቅሳቱ ነገር ካልነሳሁልኝ አይቀር..... ይገርምሻል እንደምታቂው አሙካ ተገብቶለት ፒዛ ይገመጥለታል:: ፒዛ ከገመጥክ ደሞ ያው ትከሻዎች መሰፋፋት ይጀምራሉ:: እናልሽ ድሮ የራምቦ ጩቤ ብዬ ያካበድኩባት አሁን ብታያት እጄ ላይ ጭረቷ አልማዝ ባለ ጭራ መስላልካለች....
የውሀ ዳር ሽርሽሩን ጥሩ አይዲያ ነው...ግን ምነው ያበትሻት ችክ ዱዳ ናት እንዴ? ዝም ዝም ብቻ? ቅቅቅቅ.... ለነገሩ ዱዳ ችክ ቀምጭያለው ከዚ በፊት በጣም ሀት ናቸው በተለይ ሞን ሲያረጉ ቅቅቅቅ...ግን ተተንቀቅ መዳፋቸው ጠንካራ ስለሆነ ከያዘችክ ማምለጫ የለክም ...አንተ አልመጣ ቢልክ እንኳን ጨምድዳ ፊው ፊው ታስደርግካለች....
ማነው ደሞ አላዲን ነው ቢንላዲን የሚሉት ሺሻ መንፊያ ቤት ክስቶ ማረግ ጀመረሽ ? ይገርምካል... የአበሻ ችኮች ሺሻ አጫጫስማ ... አይናቸው ፈጤ ብሎ አንገታቸው ደምስር ግትርትር ሲል... በዛ ላይ ተርዚናውን ወጥረውት ምናምን... ዴይ ኦፍ ዘ ዴድ ሙቪን ነው የሚያስታውስክ....
ምናለ ያንንም ነገር እንደዚ በጥሞና ቢመገምጉልን?
እያልኩ ያዛሬውን ስርጭቴን ከጊዜያዊ ስቱዲዮዬ በዚሁ አበቃለሁ