........መደበሪያ

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby እምቢ ለሀገር » Thu May 17, 2012 8:25 pm

recho wrote:
እምቢ ለሀገር wrote:የሬችየን ልብ የበላህው ወንድማችን....በሰላም እረፍ :( :(

..ህምምምም ልቤን ነፍሴን አሳልፌ የሰጠሁህ አንተ የመጀመሪያና የመጨረሻው ሰው ... እግዜር ያንተን ክፉ ከሚያሳየኝ የዜድን ቀን ለኔ ያርጋት !

ያንቺ ነገር .. ይቺን አይተሻታል .. ልብ መብላት አይደለም .. የምትወጂው ጉዋደኛሽ ድንገት ቅጥፍ ሲል የሚሰማሽ ስሜት ውስሽን ሂወትሽን ሁሉ ወደ አንድ አቅጣጫ ሺፍት ያረገዋል .. ያ ስሜት በጣም የምትወጂው እና በሂወትሽ ማጣትን ማሰብ የማትፈልጊው ሰው ሲኖር እየመጣ ይበጠብጥሻል .. ያ ነው ሞራል ኦፍ ዘ ስቶሪ .. እኔ ልቤ የጠፋለት በግብዳው በሂወት አለ! በአንድ እግሬ ቆሜ እየጸለይኩለት ድሮስ ምን ይሆናል ? :lol:

አሁን የሚያፅናና ጠፍቶ ውቃው እና ገልብጤን ትጠሪ :lol: :lol:


ሬቾ.. ሴት ልጅ 'አንች' እያለች ስትጠራኝ በጣም ይደብረኛል..እሽ!

በጹህፍሽ ምክንያት የተሰማኝን ሀዘን ነግሬሻለሁ... ከልቤ....
ሌላው ሌላው... ቧልት ነው....እ

ይኽ ካበሳጨሽ...ሶሪ!....እለፋደዳለሁ ካልሽ ደግሞ መንገዱን ጨርቅ ያርግልሽ...

እምቢቾ ነኝ :!:
አዋሽ
ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA
እምቢ ለሀገር
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 262
Joined: Mon Feb 13, 2012 5:08 pm

Postby ገልብጤ » Thu May 17, 2012 8:31 pm

!....እለፋደዳለሁ ካልሽ ደግሞ መንገዱን ጨርቅ ያርግልሽ


እንዴ ሪቾን...በሉ ተናከቱ ይዋጣላቹ....ሪቾ እንዲሁ ነገረኛ ብቻ ነው የሚገጥማት የ80 ቀን እድሏ :lol:
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1709
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby recho » Thu May 17, 2012 8:51 pm

እምቢ ለሀገር wrote:
ሬቾ.. ሴት ልጅ 'አንች' እያለች ስትጠራኝ በጣም ይደብረኛል..እሽ!

በጹህፍሽ ምክንያት የተሰማኝን ሀዘን ነግሬሻለሁ... ከልቤ....
ሌላው ሌላው... ቧልት ነው....እ

ይኽ ካበሳጨሽ...ሶሪ!....እለፋደዳለሁ ካልሽ ደግሞ መንገዱን ጨርቅ ያርግልሽ...

እምቢቾ ነኝ :!:
አዋሽ
ውይ ወንድ መሆንህን ከምር አላስተዋልኩም ... ሶሪ ብሮ .. የጻፍኩት ከልቤ ነው .. አንዳንዴ ዋርካ ላይ የልቤን ተነፍሳለሁ እና ሪሊቭ ይሰጠኛል .. ቀልድህም ገብቶኛል .. ለዛ ነው ይሄንን :lol: ምልክት የተጠቀምኩ የነበረው ... እለፋደዳለሁ ቅቅቅ እውነትም የ 80 ቀን እንድሌ ነው እንዴ? ወረድክብኝሳ ... ለሁሉም ወንድን ልጅ አንቺ ብሎ መጥራት ክብረ ነክ ነው እና .. ይቅርታ ..
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ሁሉበጎ » Thu May 17, 2012 9:25 pm

ሬች የትምርት የስራ ጉዋዴ ሰላም ነው? መጥቻለሁ ኦኬ? አንቺ ይሄንን ነገር አልተው አልሽ አይደል? ሬች ጥሩ እየሰራሽ አይደለም. እርሽው እንዳልልሽ ሁላችንም አልረሳነውም. ነፍሱን በገነት ያኑርልን. አይዞሽ .
ሁሉበጎ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 157
Joined: Fri May 20, 2005 10:52 am
Location: ethiopia

Postby ያባቱልጅ » Thu May 17, 2012 9:55 pm

ሪጮ.....ታሪክሽ ልቤን ነው የነካው....አይዞን ሲሱ......10 አመት ረጅም ጊዜ ነው.......እርሽው ማለት ለአፍ ቢቀልም ለመርሳት ሞክሪ አለዛ የዛሪሽን ቀን ያበላሻል.....

ቁምነገር አይደል የምናወራው, አዲስ ምህራፍ ክፈቺ....ያ ሰው ተመልሶ አይመጣም, ያንቺ ያለው ምናልባትም ሞት ከነጠቀሽ በሆነ መልኩ የተሻለ አለ.....ይኖራልም ብለሽ አስቢ

በይ ቤቱን አቆረፈድ እንዳልባል.

አዲስ አበባ ታክሲዎች ላይ ከሚጻፉ ጥቅሶች መካከል:
* የሰው ሀሳብ ነው እንጂ ታክሲማ ይሞላል
* አደገኛ መሳሪያዎን ይሰብስቡልን:: (ምላሶን)
* አንዴ ማፍቀር ግድ ነው ሁለቴ ማፍቀር ግን ንግድ ነው
* አዛውንት የሚያክሉ ህጻናትን ጉልበት ላይ አስቀምጦ መሄድ አይቻልም
* ታክሲ ዉስጥ ጫት ለሚቅሙ አምቦ ውሀ እንሸጣለን
* አደግ ያሉ ፍንዳታዎችን ጭቅጭቅ መስማት አቁመናል


እንመለሳለን
ያባቱልጅ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 363
Joined: Tue Oct 31, 2006 6:29 pm

Postby እምቢ ለሀገር » Thu May 17, 2012 9:56 pm

ሬቾ እንዳሽሟጠጠችው wrote:ውይ ወንድ መሆንህን ከምር አላስተዋልኩም


አይ ሬቾ....'አውቆ የተኛን...." ይላሉ አባቶች ሲተርቱ...ሬቾ አሁንም እንከባበር...እዚህ ቤት ልደበር ነው የመጣሁት..ነገር አልፈልግም....ከምድረ ወያኔ ጋር ዋርካ ፖለቲካ ላይ አፍ-መካፈቱም ያስጠላኛል..እንኳን ካንች ከእህቴ ጋር..እናም እባክሽ ሳከብርሽ ተከበሪ...

በምን ምክንያት እንደተናደድሽብኝ ማወቅ እፈልጋለሁ???

እምቢቾ ነኝ :!:
ጭዋ-ሰፈር
ጐንደር....
ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA
እምቢ ለሀገር
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 262
Joined: Mon Feb 13, 2012 5:08 pm

Postby recho » Thu May 17, 2012 10:52 pm

እምቢ ለሀገር wrote:
ሬቾ እንዳሽሟጠጠችው wrote:ውይ ወንድ መሆንህን ከምር አላስተዋልኩም


አይ ሬቾ....'አውቆ የተኛን...." ይላሉ አባቶች ሲተርቱ...ሬቾ አሁንም እንከባበር...እዚህ ቤት ልደበር ነው የመጣሁት..ነገር አልፈልግም....ከምድረ ወያኔ ጋር ዋርካ ፖለቲካ ላይ አፍ-መካፈቱም ያስጠላኛል..እንኳን ካንች ከእህቴ ጋር..እናም እባክሽ ሳከብርሽ ተከበሪ...

በምን ምክንያት እንደተናደድሽብኝ ማወቅ እፈልጋለሁ???

እምቢቾ ነኝ :!:
ጭዋ-ሰፈር
ጐንደር....
ለምን እንዳከበድከው አልገባኝም .. ስምህ ጾታን አይገልጽም ስለዚህ ራንደምሊ ከሁለቱ አንዱን ልንጠቀም እንችላለን .. ለዛም ደግሞ ስለተሳሳትኩ ይቅርታ ብያለሁ ... ! ስላከበርኩህም ነው የመለስኩልህ .. ጭቅጭቅ ይቅርብን ..

አመሰግናለሁ

ያባቱ ልጅ .. ልጁ ጋር የፍቅር አልነበረኝም ... ከልቤ የማፈቅረው ባል አለኝ ... መተካት ሳይሆን መጀመሪያም የዛን አይነት ቦታ አልነበረውም ... ግን ጉዋደኝነቱና ቅርበታችን ክክስተቱ ጋር ትንሽ ጎዳኝ እንጂ ... :) ለመርሳት ከባድ ነው

ሁሉበጎ ቅቅቅ ያንተ ነገር ... መጣህ ማለት ነው ... ያ አንዳንዴ ትዝታ መቀስቀስ ጥሩ ነው .. አይ ሆፕ መጥፎ ቀን አልሰጠሁህም የተረሳ
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby እምቢ ለሀገር » Thu May 17, 2012 11:58 pm

ሬቾ....'ትራጄዲሽን' ከመጻፍሽ በፊት የኔን የኮበሌነት ገጠመኝ አላነበብሽም??

ይኸን መልሽ እና እርቅ እናወርዳለን....አልያ ግን እንዲሁ በዋዛ አንላቀቅም.....እናመሰግንሀለን ገሎሻል እንደፈረደብኝ እኔ አፈር አለብስሻለሁ :lol: :lol: :lol:

እምቢ ለሀገር :!:
የወንዶች ቁና
ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA
እምቢ ለሀገር
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 262
Joined: Mon Feb 13, 2012 5:08 pm

Postby ዉቃው » Fri May 18, 2012 1:41 am

ሪጮ

አይ ቲንክ ከሞቱ ያሟሟቱ ነገር ያሳዝናል :: ከብቴን በመኪናህ ገጨህ ብሎ በጥይት ደብድቦ ገዳዩም በጣም ያሳዝናል :: አንቺም ሴት ሆነሽ ጥሩ ወንድማዊ ጓደኛሽን በዚህ ሁኔታ ማጣትሽም ስሜትሽን ሳይነካው አልቀረም :: እኔ በበኩሌ ..እርሸው አልልሽም :: አትርሸው :: መልካም ትዝታው አብሮሽ ይኑር ::
ጉዟችን ረጅም : ግባችንም ሩቅ ነው !!!!
ዉቃው
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1035
Joined: Sun Jan 07, 2007 2:48 am

Postby recho » Fri May 18, 2012 2:00 am

እምቢ ለሀገር wrote:ሬቾ....'ትራጄዲሽን' ከመጻፍሽ በፊት የኔን የኮበሌነት ገጠመኝ አላነበብሽም??

ይኸን መልሽ እና እርቅ እናወርዳለን....አልያ ግን እንዲሁ በዋዛ አንላቀቅም.....እናመሰግንሀለን ገሎሻል እንደፈረደብኝ እኔ አፈር አለብስሻለሁ :lol: :lol: :lol:

እምቢ ለሀገር :!:
የወንዶች ቁና
ቅቅ ሆ ሆ ነገር አታሳጣኝ አሉ .. የቱጋር ነው የጻፍከው ? አላነበብኩም ...

ውቄክስ የተስተማርክ ... ! እኔም በፈቃደኝነት ላለመርሳት ወስኛለሁ ... ጥሩነቱ ሁሌም አብሮኝ ይኖራል ... አሙዋሙዋቱ ይዘገንናል .. ሁሌም የሚገርመኝ ግን .. ለምን እኔን ብቻ ተሰናበተ ? ለምን ለኔ ብቻ ሞት ሞት እንደሸተተው ተናገረ ???
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby -...- » Fri May 18, 2012 3:09 am

recho ሞትን እጅግ በጣም ታካብዳለች....................በሷ ቤት የምትወደው ሁሉ ሳይሞት ለዘላለም እንዲኖር ትፈልጋለች


ልጂት ነቄ በይ..............የምትወጂው ባልሽ : እናት አባትሽ ወንድም እህቶችሽ አንቺም እኔም ሁላችንም ተፈንጋዮች ነን የጊዜ ነገር ነው
ሞቼ እየተነሳሁ ልሙት እንደገና
አንድ ሞት ላገሬ አይበቃትምና
-...-
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 401
Joined: Thu Feb 09, 2012 8:36 pm

Postby ሁሉበጎ » Fri May 18, 2012 1:24 pm

ምነው ጥሬ አርህን አራህ አንተ አራም ውሻ የታባህ ታቃታለህ? አንተም በቁምህ ለአፍህ ዳይፐር የሚያስፈልግህ ሞትህ አልተባልክ. ስንት አይነት ክፍታፍ አለ . ቀልድ እና ቅዘን ለይ. እየቀለድክም መስሎህ ከሆነ አያስቅም. የራህን የሞተ ጭንቅላት መጀመሪያ ቅበር.

Rች አቦ ዋርካ ላይ መጻፍ ይቅርብሽ. ትርፉ ከእንደዚህ አይነት ወራዳ የሰውም የሴትም ክብር ከማይገባቸው ሌስ ፎርቹኔቶች ጋር መዳረቅ ነው. አዲዩስ.

quote="እምቢ ለሀገር"]ሬቾ....'ትራጄዲሽን' ከመጻፍሽ በፊት የኔን የኮበሌነት ገጠመኝ አላነበብሽም??

ይኸን መልሽ እና እርቅ እናወርዳለን....አልያ ግን እንዲሁ በዋዛ አንላቀቅም.....እናመሰግንሀለን ገሎሻል እንደፈረደብኝ እኔ አፈር አለብስሻለሁ :lol: :lol: :lol:

እምቢ ለሀገር :!:
የወንዶች ቁና[/quote]
ሁሉበጎ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 157
Joined: Fri May 20, 2005 10:52 am
Location: ethiopia

Postby ጌታ » Fri May 18, 2012 3:56 pm

ያባቱልጅ wrote:
አዲስ አበባ ታክሲዎች ላይ ከሚጻፉ ጥቅሶች መካከል:
* የሰው ሀሳብ ነው እንጂ ታክሲማ ይሞላል
* አደገኛ መሳሪያዎን ይሰብስቡልን:: (ምላሶን)
* አንዴ ማፍቀር ግድ ነው ሁለቴ ማፍቀር ግን ንግድ ነው
* አዛውንት የሚያክሉ ህጻናትን ጉልበት ላይ አስቀምጦ መሄድ አይቻልም
* ታክሲ ዉስጥ ጫት ለሚቅሙ አምቦ ውሀ እንሸጣለን
* አደግ ያሉ ፍንዳታዎችን ጭቅጭቅ መስማት አቁመናል


እንመለሳለን


አሪፍ አባባሎች :lol: :lol: :lol:
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby recho » Fri May 18, 2012 4:34 pm

ሁሉበጎ wrote:ምነው ጥሬ አርህን አራህ አንተ አራም ውሻ የታባህ ታቃታለህ? አንተም በቁምህ ለአፍህ ዳይፐር የሚያስፈልግህ ሞትህ አልተባልክ. ስንት አይነት ክፍታፍ አለ . ቀልድ እና ቅዘን ለይ. እየቀለድክም መስሎህ ከሆነ አያስቅም. የራህን የሞተ ጭንቅላት መጀመሪያ ቅበር.

Rች አቦ ዋርካ ላይ መጻፍ ይቅርብሽ. ትርፉ ከእንደዚህ አይነት ወራዳ የሰውም የሴትም ክብር ከማይገባቸው ሌስ ፎርቹኔቶች ጋር መዳረቅ ነው. አዲዩስ.

quote="እምቢ ለሀገር"]ሬቾ....'ትራጄዲሽን' ከመጻፍሽ በፊት የኔን የኮበሌነት ገጠመኝ አላነበብሽም??

ይኸን መልሽ እና እርቅ እናወርዳለን....አልያ ግን እንዲሁ በዋዛ አንላቀቅም.....እናመሰግንሀለን ገሎሻል እንደፈረደብኝ እኔ አፈር አለብስሻለሁ :lol: :lol: :lol:

እምቢ ለሀገር :!:
የወንዶች ቁና
[/quote] ቅቅቅቅቅቅ ባንተ ንዴት ነው የሳቅኩት .. እኔም እያሰብኩ ነበር .. ዋርካ ለጨዋታ ለቁምነገርም ጥሩ ነው ... ግን አይ ቲንክ ሪቾን መሳደብ ሙድ እየሆነ ነው እና ሪታየር በጊዜ ባረግ ጥሩ ነው ... ፐርሰናል አርገህ አትየው ... ሪቾን የሚወዱዋት እንዳሉ ሁሉ የሚጠሉዋትም እንዳሉ ነው ያየነው ... ሶ ኢትዝ ኦኬ ... እንዳልከው ከዚህ ቡሀላ ቢያንስ በየቀኑ እየመጡ እዚህ መለቅለቅ ቢቻል ተዋለሁ ካለዛ ቀንሳለሁ ... :P talk to you soon alright :lol:


ነጥቡ ... አንድ ቦታ ላይ አንዱ ገጦ ብሎህ እንዴት እንደሳቅኩ .. የሰው አመለካከት እንዴት ያስቃል ... ሲምቦልህን ከገጣጣ ጥርስ ጋር አያይዤ አስቤው አላቅም ... :lol: ለምክሮት እናመሰግናለን .. ልክ ነህ የተራ ጉዳይ ነው .. ከሪቾ በስተቀር ሁሉም ሂያጅ ነ :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ገልብጤ » Fri May 18, 2012 5:40 pm

በየቀኑ እየመጡ እዚህ መለቅለቅ ቢቻል ተዋለሁ ካለዛ ቀንሳለሁ

ጡርግ በይ ..መጀመሪያስ እኛ ነን ንዴ መጥተሽ ተጅናጀኝ አልንሽ ..አሁንስ በዛስማማ ጦመኔው ( ጠመኔ ) ይቺን ዘፈን ታውቃት ይሆን

የኔ ፍቅር የኔ ፍቅር
አልረሳሽም እስከ መቃብር
ሄደሻልና ለዘላለም ......
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1709
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 5 guests