........መደበሪያ

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Fri May 18, 2012 5:50 pm

ማነው ፈቶ የለቀቀህ :?:

ለዛ የለህ; በዛ ላይ አታፍር.......ከሁለት ያጣ ጎመን ነገር ነህ :lol:

ገልብጤ wrote:
በየቀኑ እየመጡ እዚህ መለቅለቅ ቢቻል ተዋለሁ ካለዛ ቀንሳለሁ

ጡርግ በይ ..መጀመሪያስ እኛ ነን ንዴ መጥተሽ ተጅናጀኝ አልንሽ ..አሁንስ በዛ
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby ገልብጤ » Fri May 18, 2012 5:58 pm

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: ሳቅ የደስታ ምንጭ ነው
Last edited by ገልብጤ on Sat May 19, 2012 7:03 am, edited 1 time in total.
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1712
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby እምቢ ለሀገር » Fri May 18, 2012 6:06 pm

ሁሉበጎ wrote:ምነው ጥሬ አርህን አራህ አንተ አራም ውሻ የታባህ ታቃታለህ? አንተም በቁምህ ለአፍህ ዳይፐር የሚያስፈልግህ ሞትህ አልተባልክ. ስንት አይነት ክፍታፍ አለ . ቀልድ እና ቅዘን ለይ. እየቀለድክም መስሎህ ከሆነ አያስቅም. የራህን የሞተ ጭንቅላት መጀመሪያ ቅበር.

Rች አቦ ዋርካ ላይ መጻፍ ይቅርብሽ. ትርፉ ከእንደዚህ አይነት ወራዳ የሰውም የሴትም ክብር ከማይገባቸው ሌስ ፎርቹኔቶች ጋር መዳረቅ ነው. አዲዩስ.

quote="እምቢ ለሀገር"]ሬቾ....'ትራጄዲሽን' ከመጻፍሽ በፊት የኔን የኮበሌነት ገጠመኝ አላነበብሽም??

ይኸን መልሽ እና እርቅ እናወርዳለን....አልያ ግን እንዲሁ በዋዛ አንላቀቅም.....እናመሰግንሀለን ገሎሻል እንደፈረደብኝ እኔ አፈር አለብስሻለሁ :lol: :lol: :lol:

እምቢ ለሀገር :!:
የወንዶች ቁና
[/quote]

ማሙሽ ሁለገብ....እንደነዚህ አይነት ቃላቶችን ሁለተኛ እንዳትጠቅምባቸው እሽ...ማሙሽየ :!: እምቢ ካልክ ግን ቁንጥጥ..አደርግሀለሁ :lol: :lol:

ሬችየ የኔ ቆንጆ!..የሚያብርልሽ ስታገኝ ደስስስ አለሽ አይደል?....'በኍላ እጽፍልሀለሁ.." ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ
በሉ ተጻጻፉ...ይመቻችሁ...

እኔ ግን እቃቃ ፍርስርስ..ያደረ እንጀራ ቁርስርስስስስስ....

ጦሜው....

የመሳለሚያው....ከባድ ጀለስ ለሌላ ቀን መደበሪያ ቤትህ ስትከፍት ህጻናት ድርሽ እንዳትሉ..ዋ! የሚል ጹህፍ በግብዴው.......

እምቢቾ ነኝ
.. የጦሜው መደበሪያ ቤት አይኔ እያየ ወደ መዋዕለ-ህጻናት'ነት ሲቀየር...'ነብስ ይማር' ለማለት ብቅ ብየ...
ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA
እምቢ ለሀገር
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 262
Joined: Mon Feb 13, 2012 5:08 pm

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Fri May 18, 2012 6:14 pm

ከዚህ በፊት ከአንተ ጋር ማውራቴ ትዝ አይለኝም...ምናልባት የተምታታብህ ከሌላኛው ኒክህ ጋር ይሆናል :lol:

የጌዮችን መብት መደገፍ ጌይ ካስባለ የሴቶችን መብት የሚደግፍ ወንድ ሴት ሊባል ነው ማለት ነው :lol: ...ወይም ኦባማም ጌይ ነው :lol: :lol: :lol:

ነገርኩህ እኮ.....ለዛቢስ እና እፍረተ ቢስ ነህ :!: .....ኩታራ ንፍጥ ጭንቅላት :lol:

ገልብጤ wrote:ከጌይ ጋር ማውራት ይደብረኛል ብዬህ ነበር ከዚህ በፊት እና ካልተ ጋር ስጻጻፍ ወደላይ ይለኛል እባክህ ለኔ መልስ አትመልስ የሆንክ ትውከት እበት ነገር ሰው ሲጠላህ እኮ የማይገባህ ድውይ ነገር ነህ ...እበት ሰገራ ፊት
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby ገልብጤ » Fri May 18, 2012 6:21 pm

:wink:
Last edited by ገልብጤ on Sat May 19, 2012 7:07 am, edited 2 times in total.
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1712
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ጦምኔው » Fri May 18, 2012 11:24 pm

ሰላም ሰላም ሰዎች በጣም ይቅርታ ዙረት ሄጄ ጠፋሁ:: የሁላቹንም ጭውቴ አነበብኩ እና ተመቸኝ:: ስድባቹን ግን አቁሙ...ተከባበሩ:: እዚህ መጥታቹ ተደበሩ እንጂ ተደባበሩ አልተባለም......ገልብጤ አንዳች ይገልብጥህና አታርፍም :!: ሰው እኮ ዋርካ ላይ ስለሰደባቹ መልሳቹ መስደብ የለባቹም:: ማወቅ ያለብህ ይህንን ጽሁፍ ከሰዳቢው እና ከተሰዳቢው ሌላ ብዙ ሰዎች ያነቡታል.....ስድብ ለማንበብ ደሞ ዋርካ ላይ የሚመጣ ያለ አይመስለኝም:: እኔ ይህንን ቤት የበረገድኩት ለመደበሪያ እና ለመጨዋወቻ ብቻ ነው:: አብረን ተከባብረን እንጫወትበት:: ፐርሰናሊ አትውሰዱት:: ከዚህ በላይ ምክር ከጨመርኩ አባታቹ ስለምመስላቹ ይብቃ::

አብዮት ደምሳሹ....ጀብዱህ ተመችቶኛል ለጥር ስላሴ የበረገድከው ድንበር...well done bro! Well done! :lol:

የታክሲ ላይ ጥቅሶቹ ተመችተውኛል:: እስኪ ጨማምርባቸው አባ....

ጌች :D Feel sad for you አባ....ወይ ማሙሽ:: የመጨረሻ ከባድ ይመስለኛል ከልጅህ ጋር ስለ ታችበሌ እና ዊኒ ግንኙነት ማስረዳት:: the "4 times" killed me :lol:

ገልብጤ አሁን የለጠፍከውን ግባና አጥፋው:: Please it is nasty man. Aren't you a grown man? Both of you guys please STOP!!

ጨዋታው ይቀጥላል::
ጦምኔው
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1529
Joined: Sun Jan 14, 2007 10:40 pm
Location: Right here

Postby ጦምኔው » Sat May 19, 2012 12:29 am

ሪች ሰላም ነው?

ሞት ለማንም የማይቀር መሆኑን ማወቅ የቅርብ ሰውን ሞት (ማጣት) ሕመም አያቀለውም:: ምናልባት በጊዜ ሂደት ዕውነታውን ለመቀበል ይረዳ ይሆናል አንጂ::

መደበሪያሽን አነበብኩት:: በጣም ልብ ይነካል ስለዕውነት:: እኔ ራሱ ባለፈው ዐመት ቫለንታይንስ ዴይ Feb. 14/2011 የቅርብ ጓደኛዬን አጥቻለሁ:: የቅርብ ሰው ሞት ምን ያህል ለሕይወት ያለሽን አመለካከት እንደሚቀይረው የገባኝ ከዚያ በኍላ ነው:: ባይገርምሽ ጀለሴ በነጋታው ሊያርፍ ከሌላኛው ጀለሳችን ጋር ተገናኝተው ነበር:: ያ ጀለሴ ታዲያ እንዲሁ እንዳንቺው "ለምን እኔ" የሚል ጥያቄ ደጋግሞ ይጠይቃል እስከዛሬ:: የዚያን ቀን ሲገናኙ ሟቹ ጓደኛችን ለሌላኛው በጣም ብዙ ከዚህ በፊት ያልነገረውን ታሪኩን ነግሮታል:: "ኑዛዜዬ ነው ይሄ" ብሎ:: ቀጥሎም ወደፊት ምን እንዳሰበ እና ነገር ግን ሀሳቡ ተፈጻሚ ስለመሆኑ እርግጠኛ እንዳይደለ:: የዚያን ቀ ሲለያዩ ማታ ላይ ደግመው እንደማይገናኙ ዓይነት ስንብት ነው የተሰናበተው:: የሚገርመው ግን በነጋታው ቀጠሮ ነበራቸው እኛ ቤት እናቴን ሊጠይቋት ለመሄድ:: እናም "ያው ነገ ካልተገናኘን ደህና ሁን" ብሎት ነው የተለየው:: ይህ ጓደኛዬ ታዲያ በነጋታው ጠብቆት ጠብቆት ሲቀርበት ቢደውል ቢደውል ስልክ እምቢ ይለዋል:: ልጁ ለካ አርፏል:: ጓደኞቼም የሰሙት በነጋታው ነው ከሰፈር ልጆች ደውለው የነገሯቸው:: አሟሟቱ ደግሞ በጣም ነው የሚረብሸው:: የገዛ ጊቢያቸው ውስጥ ሰርቪስ ቤት ለመስራት የተቀጠሩትን ግንበኞች አግዛለሁ ብሎ ግድግዳ ወድቆበት ነው ያረፈው:: የገዛ እናቱ በዓይኗ እያየችው:: የድረሱልኝ ጥሪ እያሰማ ነገር ግን እናቱ ዕድሜዋ የገፋ ነበር እና ምንም ማድረግ አልቻለችም:: ያው አለፈ:: ገና በወጣትነቱ:: እኔ ደሞ እረፍቱን የሰማሁት እንዳንቺ በወጉም ሳይሆን በፌስ ቡክ ነው:: የስደት ነገር !!

ፖይንቴ...አየሽ ልጁ በጊዜው ያለሽን ብሎሻል:: አንቺ በዚያ ሰዓት ምንም ማድረግ አትችይም:: ጓደኛዬም ቢሆን እንዲሁ:: ለሟቹ ጥሩ አዳማጭ ሆኖለታል:: መናገር የፈለገውን ነገር ሁሉ ሲነግረው እህ ብሎ ሰምቶታል:: አንቺም እንዲሁ ጥሩ ጓደኛ ሆነሽለታል:: ሀሳቡን ተጋርተሻል ስጋቱን ደውሎ ሲነግርሽ ባይገባሽም እርሱ ግን መንገር የፈለገውን ነግሮሻል:: ነበርሽ በጊዜው ስጋቱን የሚነግረው ጓደኛ በፈለገ ሰዓት:: አጠገቡ ነበርሽ ሰምተሽዋል::

እኔ ሲገባኝ ጓደኛ በሕይወት ኖረም አልኖረም ጓደኝነቱ የሚሰረዝ አይመስለኝም:: እኔ አሁንም ሟቹ ጓደኛዬ እንደ አንዱ ጓደኞቼ ነው የምቆጥረው:: አየሽ ብዙ ነገር አብረን አሳልፈናል:: ብዙ ብዙ:: እናም አንቺም ሪችዬ ውቅሽ እንዳለው እንዳትረሺው:: አስታውሺው:: መልካም መልካም ቀናቶቻቹን እያስታወስሽ ስለነበራቹ ጊዜ ደስተኛ ሁኚ::

ሰዎች ሊሞቱ ሲል ይታወቃቸዋ እንዴ? ላልሽው ጥያቄሽ መልሴ ይመስለኛል የሚል ይሆናል::

አይዞሽ ሲስ.....(ደሞ ዋርካ ላይ እቀንሳለሁ ምናምን አትበይ:: እንፈልግሻለን:: ሰሪየስልይ) :lol:
ጦምኔው
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1529
Joined: Sun Jan 14, 2007 10:40 pm
Location: Right here

Postby ፕላዞግ » Sat May 19, 2012 12:29 am

ጦምኔው: የከፈትካትን ቤት ተመልካቹ ወዷታል::አንተ ጭውቴህን አታቋርጥ::
ድብድቡ በተሻሉ ቃላት ይቀጥል ዘንድ መልካም ነው:: ምክንያቱም ይህ ሰፈር መሳለሚያ ነው እንጂ ቺቺኒያ አይደለምና::
ፕላዞግ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 38
Joined: Sat Dec 06, 2008 7:21 pm

Postby ገልብጤ » Mon May 21, 2012 3:57 pm

እቴሜቴ ...እቴሜቴ የሎሚ ሽታ
ያ ጦምኔው ምን አለሽ ማታ
ምንም....ምንም...ምንም...አላለኝ
ጫካ ገብተን እንሾምስ አለኝ
.
.

.
በሰኞ ልደበር ገባሁ
________________
ስኞ ለት ስሻፍድላት
ማክሰኞ እሙሙ ገባ ባኞ
እሮብ ለታችበሌ ቁረብ
ሀሙስ የቀኖች ቅዱስ
አርብ ላይ አንድ እግር ወደላይ
ቅዳሜ ጠበኳት ቀድሜ
እሁድ ስጠችኝ እንደጉድ

.....................................
ሰኞ የደበራቹ
እንደምን ስባቹ....አለ ዘጌ_ዘንባባው
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1712
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Tue May 22, 2012 9:42 pm

ጦምኔው.......ጨዋታህን ቀጥል እንጂ.......rechoም ብቅ በይ.......ቶርኔዶው አልፏል :lol:

በነገራችን ላይ ጦምኔው......የተኩስ አቁም ስምምነቱን የጊዜ ገደብ አላሳወከንም እኮ :wink: :lol: :lol: :lol:
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby እምቢ ለሀገር » Tue May 22, 2012 10:59 pm

ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:ጦምኔው.......ጨዋታህን ቀጥል እንጂ.......rechoም ብቅ በይ.......ቶርኔዶው አልፏል :lol:

በነገራችን ላይ ጦምኔው......የተኩስ አቁም ስምምነቱን የጊዜ ገደብ አላሳወከንም እኮ :wink: :lol: :lol: :lol:


Meles Zenawi is a dictator! ሽንት አመለጠ!...እዝዝዝዝዝዝ...

You are committing crimes against humanity! ተቅማጥ አፈተለከ!...ጢዝዝዝዝዝ...

We need Freedom! Freedom! Freedom! ድፍት!..ትክዝ!..ትዝዝዝዝዝዝዝዝ...

ትዛታሽ ዘወትር ወደኔ እየመጣ

እፎይ የምልበት ሂዎቴ ግዜ አጣ::

እዝዝ.. እዝዝ... እዝዝ... እዝዝ

ጥዝዝ..ጥዝዝ..ጥዝዝ...ጥዝዝ

ትዝዝ..ትዝዝ..ትዝዝ..ትዝዝ

ቂቂቂቂቂቂቂቂቂ....አይ ትዝታ!


እምቢተኛው :!:
ባለ ቅኔው..
ETHIOPIA ETHIOPIA ETHIOPIA
እምቢ ለሀገር
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 262
Joined: Mon Feb 13, 2012 5:08 pm

Postby ገልብጤ » Thu May 24, 2012 5:57 pm

የጦምኔው ያለህ ይህን መደበሪያ ቤት ወደ ሁለተኛ ገጽ .............
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1712
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ጦምኔው » Thu May 24, 2012 8:54 pm

እሺ ጀለሶች አማን ነው? ይቅርታ ሰሞኑን እረፍት ነገር ተወጣለትና ምቾት አሰቃይቶን ከራረምን:: ሁሉ አማን ነው?

የተኩስ ማቆሙ ስምምነት እንግዲህ ጊዜ ገደቡ እንደተራዘመ ነው:: ዴድ ላይኑን እናሳውቃለን::

በቀደም አንዱ ጀለሴ ጋር (ያው የሰፈር ልጅ ነው) አዲስ የመጣ ቤቱን ሊያሳየኝ ተሄደለት:: ቤታቸው ገባንና ያው ፍራሽ ተነጥፏል ዱቅ አልን:: (ልጁ ከሁለት ሩም ሜቶች ጋር 3 ሩም ያለው አፓርትመንት ሼር አድርገው ነው የገባው):: ያው አረቢያን መጅለስ መሆኑ ነው መሰለኝ ሶስት ትራሶች በግድግዳው ዙሪያ ተራርቀው ተቀምጠዋል:: ትራሶቹ የለበሱት የትራስ ጨርቅ ምንም አልተገናኝቶ ነው:: ሶስቱም አንድ አንድ የትራስ ጨርቅ አዋጥተው ነው መሰለኝ ያነጠፉት:: :lol: ጀለሴ አዲስ ቢሆንም ሁለቱ ሩም ሜቶቹ ግን ሰንበት ያሉ ናቸው:: እንደውም እንደሱ አባባል ቤቱ ከመምጣታችን በፊት የቤት ዕቃዎችን አዋጥተው እንዳሟሉ ነበር የነገረኝ:: ሳሎኑ ውስጥ ያለችን ያቺ ትዊን ሳይዝ ፍራሽ እና አንድ ቂጣም ቲቪ ወለሉ ላይ ነው:: ማስቀመጫ ከራስህ ነው መሰለኝ:: እና ይህንን የቤት ዕቃ ነው አዋጥተው የገዙት:: ይሁን:: እና ETV ተከፍቶ ነበር:: እሱን እያየን ጀለሴ እና ሩም ሜቶቹ ኪችን ገብተው ጉድ ጉድ እያሉ ነበር:: እኔም ያው ምሳ ሊያበሉኝ እንደሆነ ገምቼ ቲቪዬን እያየሁ ፍራሿ ላይ ዘና ብያለሁ:: ከቆይታዎች በኍላ ምሳው ደረሰ እና ቀረበ:: ብታምኑም ባታምኑም ሙሉ ቡሌው ዕንቁላል ነው:: ዕንቁላል የተቀቀለ በሚጥሚጣ: ዕንቁላል ፍርፍር እና ዕንቁላል ወጥ በሽሮ:: ያንን ዕንቁላል አጣጥሜ በላሁላቹ::

ወደ ቤቴ ልሄድ ስነሳ ጀለሴን ጠየኩት:: ምንድነው ዕንቁላሉ ብዬ? እንደሱ አባባል አንዱ ሩም ሜታቸው ዕንቁላል ይወዳል:: እሱ እንደከተባቸው ነገረኝ:: እና በቃ ቁርስም ምሳም እራትም ዕንቁላል ነው ቀለባቸው:: ሰው እንዴት በአሜሪካን ሀገር ተቀምጥO ዕንቁላል ብቻ ይቀለባል? እኔ የምፈራላቸው አንድ ቀን ዕቁላል እንዳይጥሉ ነው:: አባ በዚህ አያያዛቸው እኮ ዶሮ ወደፊት ዳይኖሰር መሆኗ ነው ጃል::

ፖይንቴ አሜሪካን ሀገር እስከመጣን ድረስ ላይፋችንን መኖር የግድ ይላል:: ነገ ሰው ለመሆን ተብሎ ዛሬም ማባከን መልካም አይመስለኝም:: ዛሬም እኮ ሕይወት ነው:: ዕድሜም እየፈረጠጠ ነው:: ኮይኑን ብቻ እየሰበሰቡ ዕንቁላል እየጠለፉ ነገን መናፈቅ ለኔ ሞኝነት ነው:: እና ጀለሶች ምን ታስባላቹ? ነገ ሰው ለመሆን ዛሬ ራስን ዝቅ አድርጎ መኖር ተገቢ ነው ወይ? ወይንስ እስከየት ነው ገደቡ? ቢያንስ ዲሰንት ምግብ እና መኝታ ለራስ መለገስ ጥሩ አይመስላቹም ወይ?

እስኪ ተደበሩ.....
ጦምኔው
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1529
Joined: Sun Jan 14, 2007 10:40 pm
Location: Right here

Postby እህምም » Fri May 25, 2012 7:40 pm

ሰላም ጦምንሻ,

I was laughing when I read your post cuz my family teases me for being cheap all the time. I once lived in an apartment for 4 months with two lawn chairs and a 14"' tv that you could only see አንድ አይንህን ጨፍነህ :lol: (none of which i owned btw). on the other hand i have a younger brother who buys a couch, two side tables, a coffee table and 32'' Tv for a dorm room he stayed in for a semester....ስራ ፈት! :roll:

ፐርሰናሊ, አንድ ቦታ ኑሮዬ ብዬ መኖር ካልጀመርኩ በስተቀር ቁሳቁስ ማጉዋጉዋዝ ስሜት አይሰጠኝም :: I am not particulary attached to things. And I know that my nomadic life style is temporary. it has an expiration date. When the time comes I'll play house like a grown up :lol: . For now, I don't own anything i can't throw away or fit in to two suitcases. My quality of life isn't affected by the things I own. and that's enough for me :D


The point I'm making is, to each his own. what I own/or dont ከሰው ከፍም ዝቅም አሰምቶኝ አያቅም:: የገንዘብም ጉዳይም አይመስለኝም:: I guess what each of us find important is different depending on our situations. በእርግጥ ጉዋደኛህ ኑሮዬ ብሎ እየተቸገረ እሚኖር ከሆነ ካንተ ጋር እስማማለሁ:: ስንቴ ይኖራል! :: ነገር ግን ይሄ ሲቹዌሽኑ ቴምፖረሪ እስከ ሆነ ድረስና ልጁ ማይንድ ካላረገ ምንም አይደለም ::
Homage to darkness : http://yekolotemari.blog.com/2010/02/09 ... -darkness/


"Is it stealing
if I take
the pains of others

and make it my healing?"
http://elicitbeauty.blogspot.com/
እህምም
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2509
Joined: Mon Dec 19, 2005 10:36 pm
Location: on a small rock; between an ocean and a sea.

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Sat May 26, 2012 12:14 am

ችግሩ እኮ የቁሳቁስ ብቻ አይደለም.....ከቁርስ እስከ እራት እንቁላል ምን ይባላል :?: .......በኮሌስትሮል ብዛት የማንኛቸው ልብ በቅድሚያ እንደሚደፈን ለማየት ተወራርደው ይሆናል :lol:

እህምም wrote:ሰላም ጦምንሻ,

I was laughing when I read your post cuz my family teases me for being cheap all the time. I once lived in an apartment for 4 months with two lawn chairs and a 14"' tv that you could only see አንድ አይንህን ጨፍነህ :lol: (none of which i owned btw). on the other hand i have a younger brother who buys a couch, two side tables, a coffee table and 32'' Tv for a dorm room he stayed in for a semester....ስራ ፈት! :roll:

ፐርሰናሊ, አንድ ቦታ ኑሮዬ ብዬ መኖር ካልጀመርኩ በስተቀር ቁሳቁስ ማጉዋጉዋዝ ስሜት አይሰጠኝም :: I am not particulary attached to things. And I know that my nomadic life style is temporary. it has an expiration date. When the time comes I'll play house like a grown up :lol: . For now, I don't own anything i can't throw away or fit in to two suitcases. My quality of life isn't affected by the things I own. and that's enough for me :D


The point I'm making is, to each his own. what I own/or dont ከሰው ከፍም ዝቅም አሰምቶኝ አያቅም:: የገንዘብም ጉዳይም አይመስለኝም:: I guess what each of us find important is different depending on our situations. በእርግጥ ጉዋደኛህ ኑሮዬ ብሎ እየተቸገረ እሚኖር ከሆነ ካንተ ጋር እስማማለሁ:: ስንቴ ይኖራል! :: ነገር ግን ይሄ ሲቹዌሽኑ ቴምፖረሪ እስከ ሆነ ድረስና ልጁ ማይንድ ካላረገ ምንም አይደለም ::
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests