ማግኘት ያለባቸው ....

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

ማግኘት ያለባቸው ....

Postby ቢጥቅ » Wed May 23, 2012 5:29 pm

ከኢትዮጵያ ዘፋኞች ትልቅ ደረጃ መደረስ የነበረባቸው .. ነገር ግን ማግኘት ያለባቸው ክብር ወይንም ቦታ አላገኘም በተለያየ ምክንያት ከምትላቸው ዘፋኞ እስቲ ጥቀሱ...
ቢጥቅ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 470
Joined: Sat Sep 12, 2009 3:54 pm

Postby ስራ ፈት » Wed May 23, 2012 5:51 pm

አሸናፊ ከበደ

ጌራወርቅ ነቃጥበብ

አስቴር ከበደ

ከተማ መኮንን

Tsegaye Dendena

abitew kebede

Abebe Abishu
ስራ ፈት
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 65
Joined: Mon Jan 17, 2005 8:37 pm

Postby ክቡራን » Wed May 23, 2012 7:19 pm

ግርማ ነጋሽ
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8093
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ማግኘት ያለባቸው ....

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Wed May 23, 2012 7:34 pm

ትልቅ ደረጃ" ምን ማለት ነው :?: ማግኘት ያለባቸውን "ክብር"ንስ እንዴት እንለካው :?:

በመርህ ደረጃ እንስማማና ወደዘፋኞቹ እንሂድ :D

ቢጥቅ wrote:ከኢትዮጵያ ዘፋኞች ትልቅ ደረጃ መደረስ የነበረባቸው .. ነገር ግን ማግኘት ያለባቸው ክብር ወይንም ቦታ አላገኘም በተለያየ ምክንያት ከምትላቸው ዘፋኞ እስቲ ጥቀሱ...
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Re: ማግኘት ያለባቸው ....

Postby ዲጎኔ » Wed May 23, 2012 8:35 pm

ሰላም ለሁላችን ይሁን
በወቅቱ ፖለቲካ አመለካከት ብንለያይም በመርህ የዋለልኝ ይመቸኛል::ምን አይነት ዜማ?ለፍትህ ለሰብአዊነት አሹ! የነኤፍሬም ምግብ አልበላልኝ ከሆነ ወዲያ በልልኝ!

በአጼው ገጣሚ ደራሲ ዮፍታሄ ንጉሴና ጋዜጠኛ አሳምነው ገ/ወልድ
ያልተገራው ፈረስ ጠቅል እያላችሁ
ከማይጨው ደንብሮ ለንደን ገባላችሁ


በደርጉ ቶማስ አበበ:
አበባ ምንጣፉ የእኔም ስልቻዬ
የገንዘቡ ካዝና የእኔም ቡሉኮዬ
እበላው እጠጣው ምቀምሰው የሌለኝ
ከርታታው ምስኪኑ ጭቁኑ ቶማስ ነኝ

በወያኔው-ሕዝቡ ምን ይላል? ሻምበል በላይ


ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:ትልቅ ደረጃ" ምን ማለት ነው :?: ማግኘት ያለባቸውን "ክብር"ንስ እንዴት እንለካው :?:

በመርህ ደረጃ እንስማማና ወደዘፋኞቹ እንሂድ :D

ቢጥቅ wrote:ከኢትዮጵያ ዘፋኞች ትልቅ ደረጃ መደረስ የነበረባቸው .. ነገር ግን ማግኘት ያለባቸው ክብር ወይንም ቦታ አላገኘም በተለያየ ምክንያት ከምትላቸው ዘፋኞ እስቲ ጥቀሱ...
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ገልብጤ » Wed May 23, 2012 8:45 pm

ሰለሞን ተካልኝ ( ቅንዱ ያማረ )

አሀ እሱ ላካስ ትልቅ ደረጃ ላይ ደርሶ ቤተምንግስት ገብቷል
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ቢጥቅ » Thu Jan 17, 2013 12:26 pm

ስራ ፈት wrote:አሸናፊ ከበደ

ጌራወርቅ ነቃጥበብ

አስቴር ከበደ

ከተማ መኮንን

Tsegaye Dendena

abitew kebede

Abebe Abishu


እስማማለሁ ጋሻው አደል
እስቲ እቺ ቤት ወደ ፊት ከፍ እናድጋት
ቢጥቅ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 470
Joined: Sat Sep 12, 2009 3:54 pm


Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 7 guests