ሚስትዬዋ

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby ገልብጤ » Wed Aug 15, 2012 9:39 pm

ማነክ ጁ -አር ....እውነትም የሆንክ አር ነገር .... ፊትክ ራሱ ካፒታል ሌተር አር ነው የሚመስለው ...
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1744
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ሾተል » Thu Aug 16, 2012 2:39 am

ጁሀር2012 wrote:ለክፍት አፉ ዘንጋባው
አባትህን ቂጡን በድቼ ላስረግዘው ምን ይልሀል? :lol: ያ ሰካራም አባትህ የጠጅ ሰባምስት ሳንቲም ብሰጠው ያረግዝልኛል ምን ጣጣ አለው :lol: አንድ የሳውዲ አረብ በዘበኝነት ቀጥሮ በሳምንት ሶስት ቀን ቂጥህን እየበዳ ካኖረህ ወድያ ሰው ሁላ አረብ እየመሰለህ አረብ አረብ ብለህ ልትሞት ነው እንዴ :lol: :lol: ያን ደሀ አባትህ ወር ልወጥረው እሺ ምን ይልሀል የ እምሳም ልጅ. እኔ ብሮ እንደናትህ ---- በየአረብ አገሩ የተንከራተትኩ ሼባ አይደለሁም እሺ በቦሌ ጠራ ብዬ ወደ ዌስት ኮስት ከች ያልኩ ብቃት ያለኝ ሰው ነኝ. አንተን አረቦች ገረድዋን እናትህ በድተዋት አንተን ዲቃላ ዱቅ ካስደረጉዋት ቡሀላ ያየህው ሰው ሁላ አረብ ይመስልሀል አይደል? የቂጥ ልጅ

የመንደር ልጅ ነህ እውነት ከተሳደብክ ቡሁዋላ ስድብ አልወድም ምናምን ብለህ ታናፋለህ እንዴ ደሞ ሙድ እንዳለው ሰው እራስህን ጠራ አርገህ ስድብ ከተውኩ 4 አመት ሞላኝ ምናንም እያልክ ታክታለህ. እናትህን ልብዳት አርፈህ ተቀመጥ የተቅማጣም ልጅ.

ደሞ ምንድነው ጁፒተር ቪነስ ምናምን እያልክ የማታቀውን የአስትሮኖሚካል ሳይንስ ምታባዳው? እኔ ስለ ፕላኔት እና ስለሶላር ሲስተም እንዳወራው ትዝ አይለኝም እዚ ዋርካ ውስጥ ግን አውርቼም ከሆነ ምን ጣጣ አለው የማቀውን ባወራ እንዳንተ ሩዝ ምናምን እያልኩ የወንዳገረድ ወሬ ከማወራ

አንተን ባካል ባገኝህ መላጣህን እየጠፈጠፍኩ ነበር ወደ እናትህ ---- ውስጥ ምነክርህ. አርፈህ ዱቅ በል ልጁ የጀመረውን ይጨርስ ማለት ያሰደባል እንዴ. የነጨሁዋት ልጅ. ቂጥህን እስኪያልብህ ድረስ አንተንና ያን ደሀ አባትህ እንዴት እንዳስረገዝኩት እተርክልሀለው ምን ይልሀል :lol:

የዚህ ከብት ጽሁፍ ምን አስታወሰኝ?አዎ 2006 ትና 2007ትን::ዋርካ ውስጥ የስድብ ምልምል በነበርንበት ሰአት እንጠቀምባቸው የነበሩ ስድቦች::ይኽ ምንን ያሳያል ዥልጡ (ሉጢው) ጁሀር ከእኛ በትንሹ 25 አመት ወደ ሁዋላ የሄደ ምቼም አራዳ የማይሆን ጨለሌ መሆኑንን...

አንተ ጁሀር እናትህ የፉ ታሽረኝና ምንም ዋርካ የነጻ አለም ብትሆንም ኮፒ ራይት ሊያስደፋኽ ስለሚችል ፕሮፋይላችንን ወደ ሁዋላ እንደቂጥህ በዱልዶ እንደምትጎረጉረው የሰውን ፕሮፋይል እየጎረጎርክ የድሮ ዋርካ የኛ ተሳዳቢዎቹን የምልምል ስድብ ኮፒ ፔስት አታድርግ::

ከተሳደብክ ሊያስደንቀን ዋው ሊያሰኘን የሚችል ስድብ ተሳደብ ካለዛ በቃ ስድብ ስለማትችል ባለጌ ላለመባል አቁም::አይምሮህ ፍናፍንት ድርጊትህ የፍናፍንት አይደንቲቲህ ፍናፍንት ገቢህ የፍናፍንት ኑሮህ እንደ ፍናፍንት.....ምስኪን

ሾተል ነን........የሚያስገርም ተሳዳቢ ናፈቀን
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ጁሀር2012 » Thu Aug 16, 2012 4:22 am

እንዴ አምባቸው ምን ነካህ? :lol: ልጁ ይተርክበት ይሄን ፔጅ ክሊር እናርገው ብለህ እንደገና ደሞ እንደ እምሰ-ገልብጤ አይነቶት ስለሰደቡኝ ይቺን አጋጣሚ ተጠቅመህ ለምን ታቃጥራለህ ግን? አየህ መላጣ ብቻ ሳይሆን የዛገ ጭንቅላት ስላለህ ቅድም ያወራሀው ነገር ላይ እራሱ መጽናት የማችል አህያ ነህ እናትን ሰቅዬ ልብዳቸው የገረድ ልጅ.

የናትህን የእምስ ልቅላቂ እየደፋህ ያደክ የሸሌ ልጅ ሚገርመኝ ባታቃጥር ነበር. በቃ አርፈህ ዱቅ በል አሁንም ደግሜ ልንገርህ አንተን ባገኝህ መላጣህን እየጠፈጠፍኩ ነበር ወደናትህ ---- ውስጥ ምነክርህ ምን ይልሀል. የደሀ ልጅ

ገልብጤ እንዳለው
[quote]ማነክ ጁ -አር ....እውነትም የሆንክ አር ነገር .... ፊትክ ራሱ ካፒታል ሌተር አር ነው የሚመስለው[/quote

አይ ገልብጤ ለምን ቂጥህን የፉ ገልብጬ አልበዳህም ግን እንዲ ከምታለቃቅስ :lol: እናትህን በድቼ አር በ አር ላርጋቸው እሺ የሸመጠጥኩላት ልጅ :lol:
ጁሀር2012
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 113
Joined: Sun May 27, 2012 9:06 pm

Postby ከርታታው88 » Sun Aug 19, 2012 6:10 pm

ጸሀይ ከእነ ልጆቹዋ ወጥታ እንደሆን እንጂ ብቻዋን እንዲህ አታቃጥልም:: ጠዋት ወደ 8:15 ግድም ሥራ ገብቼ የመጀመርያው ሥራዬ የሀኪም ቀጠሮ በሚል ሰበብ የግማሽ ቀን ፈቃድ መሙላት ነበር:: ግማሽ ቀን የሚያስፈልገው ቀጠሮ ይሁን አይሁን ምንም አላውቅም:: ግን ለማንኛውም ብዬ ነው:: ወደ 10:45 ላይ ከሥራ ወጥቼ ወደ ቀጠሮው ቦታ ጉዞ ጀመርኩ:: ቀጠሮው በ11:30 AM ነው:: መኪናዬ የ1998 ሆንዳ አኮርድ ነች:ACው ልክ መንገድ ስጀምር አስነስቼው ወደ 30 ደቂቃ ተጉዤ እቀጠሮ ቦታው ልደርስ 5 ደቂቃ ሲቀረኝ ነው ማቀዝቀዝ የጀመረው:: እየተቀቀልኩ መድረሴን መገመት አያስቸግራችሁም::የስታር ባክስ በረንዳ ጥሩ እይታ ያለው መቀመጫ ቢሆንም ጸሀይና ልጆቹዋ አልተባበሩምና በረንዳ ላይ መቀመጥ የሚሆን አይደለም:: ስለዚህ ወደ ውስጥ ገባሁ:: መልከት መልከት ስል ሁለት ወምበር ያለው ጠረጴዛ የለም:: ስለዚህ ወደ ባንኮኒው ጠጋ ብዬ ደገፍ አልኩ:: ወዲያው አስተናጋጁዋ ምን ላምጣልህ አለች:: ቆይ የምጠብቀው ሰው ስላለ ትንሽ ታገሺ ብያት ሄደች:: በር በሩን እያየሁ እንዴት ሆና ይሆን የምትመጣው እያልኩ ስጠብቅ: አጅሪት በሩን ከፍታ ብቅ አለች:: ሰውነቴ ብትን አለ:: እንዴት እንደሆነ ባልተገነዘብኩት ሁኔታ ሞቅ ባለ ሀግ እቅፉዋ ውስጥ እራሴን አገኘሁት:: እዚያው እንዳለሁ ጉንጮቼን በጉንጮችዋ እያገላበጠች አሸት አሸት እድራግ ለቀቅ አደረግቺኝና "ቆየሁብህ አይደል?" አለቺኝ አይን አይኔን እያይች:: ኣረ በጭራሽ እኔም አሁን ነው የመጣሁት አልኩና ቦታ ተለቆ ከሆነ ብዬ ዙሪያውን መልከት መልከት አልኩ:: ሁኔታውን ተገንዛባ "ለምን ሌላ ቦታ አንሄድም? አለች::" ሳይሻል አይቀርም አልኩና ተያይዘን ወጣን:: በረንዳው ላይ ቆም አለቺና "አሁን ምሳ ሰአት ስለደረስ ለምን ምሳ አንበላም?" የሚል ኡሳብ አቀረበች:: እኔም ጊዜ ሳልፈጅ ጥሩ ሀሳብ ነው አልኩ:: "የት ይሻልሀል አንተ ምረጥ:" ብላ ሀላፊነቱን ወደ እኔ ለማዞር ሞከረች:: እኔም ትንሽም ብትሆን አራዳነት አለቺኝ አይደል:: አይ ሴቶች በሬስቶራንት መምረጥ ጎበዝ ናቸው ሲሉ ሰምቻለሁና አንቺ ምረጭ አልኩዋት:: "እሺ እንግዲያ seafood ትወዳለህ?" አለቺኝ:: አዎ በጣም አልኩ::"እንግዲያ አንድ ቆንጆ ረስቶራንት አለ እዚያ እንሂድ" አለቺና ቀጠል አድርጋ "በአንተ መኪና እንሂድ እዚሁ አካባቢ ነው" አለች:: አሁንም ያቺ አራዳነቴ ረዳቺኝና ምን መሰለሽ የእኔ መኪና ACዋ ትናንት ተበላሽቶ አላሰራሁትም ብየ ሳልጨርስ "በቃ በእኔ መኪና እንሄዳለን::" ብላ ወደ መኪናዋ አቀናች:: የመኪንዋን አይነት መግለጽ አልፈልግም ማንነቱዋን የሚገልጽ ጥቆማ ላለማድረግ ብዬ:: ግን በአጭሩ ጉደኛ መኪና ነው:: ትንሽ እንደሄድን ሬስቶራንቱ ደረስን:: ሬስቶራንቱን ገብቼበት አላውቅም እንጂ ዝናውን አውቃለሁ:: ክላስ ያለው ነው:: እንደገባን አንዱዋ ጠጋ ብላን ስንት ናችሁ ስትል 2 ነን ብላ የምትፈልገውን የመቀመጭ አይነት ነገራቻት:: አስተናጋጂዋም ቀጥ ብላ እተባለቺው መቀመጫ ጋ ወስዳ አስቀመጠቺን:: መቀመጫው ኮርነር ላይ ሆኖ አንድ ወጥ L ሼፕ ሶፋ ነው:: እኔ በቀኝ በኩል እሱዋ በግራ ሆና ሶፋው መሀል ላይ ተጠጋግተን ተቀመጥን:: ወዲያው ሌላ አስተነጋጅ መጥታ የሚጠጣ ምን ላምጣ አለቺን:: ወደ እኔ ዞር አለቺና "ለምን ዋይን አትጠጣም?" አለቺኝ አይ አሁን ሙቀት ስለሆነ እራሴን ያመኛል ስላት ወዲያው "2 ፔሪ አምጪልን" አለቻት አስተናጋጁዋን::
ከዚያ ጨዋታ ተጀመረ:: እንደመዝናናት ዘርጋ ብላ ተቀመጥቺና....... "ብቻህን ነው ወይስ ከሰው ጋር ነው የምትኖረ" ብላ አይን አይኔን እያየች ጠየቀቺኝ:: እኔም አይኔን ከአይኑዋ ሳልነቅል: ለጊዜው ብቻዬን ነው ብዬ በአጭሩ መለስኩ: መልስ ሰጠሁ: "ለጊዜው ስትል በቅርብ የሚመጣ ነገር አለ እንዴ?" ብላ አፋጠጠቺኝ:: አይ እንደእሱ ሳይሆን መቼም አንድ ቀን ሰው አላጣም ብዬ ነው አልኩ:: "እጮኛ ወይ ገርልፍሬንድ ምናምን የለህም እንዴ?" ብላ ሌላ ጥያቄ አመጣች:: አሁንም በአጭሩ አይ ለጊዜው የለኝም አልኩዋት:: ከዚያ ፊቱዋን ሙሉ ለሙሉ ወደ እኔ ዞር አደረገቺና ጭኔን መታ መታ አያደረገች "በቃ እኔ ነኝ የምድርህ" አለች:: ያንን ስትል ግን እንደማሾፍ ያለ ነገር ፊቱዋ ላይ ይታየኝ ነበር:: በዚያ ውስጥ እንዳለን አርዕስት ቀየር አደረግቺና በል ምንድነው የምትበላው አለችኝ:: እኔም ሜኑውን ከፈት እያደረኩ ምን ልብላ ይሆን ስል:: "ሎብስተር ክራብ ነገር ትወዳለህ" አለቺኝ:: ብዙም ባላውቀው ላለማስጠጣት ስል አዎ ጥሩ ነው አልኩዋት:: "እንግዲያ seafood feast እዘዝ" አለቺኝ: ለራሱዋ salmon አዘዘች::
ነገሩን ላስጥረውና ምግቡ መጣ:: የእኔ ሳህን ክራብ ሎብስተርና ሽሪምፕ ከጥቂት ሩዝና ቬጂቴብል ነበረው:: የእሱዋ አነስ ያለች Salmon, ሩዝና በርከት ያለ ቬጂቴብል ነበረው:: እንደቀረበ እኔ ሹካ ይዜ ለመብላት ስዘጋጅ እሱዋ አንገቱዋን ጎምበስ አድርጋ ጸሎት ስታደርግ ተመለከቱኩ:: አፍሬ ሹካዬን ቁጭ አደረኩት::ወዲያው ቀና አለቺና "በል ብላ እንግዲህ ቤት ያፈራውን" ብላ እንደ መቀለድ አይነት ነገር አክላ እሱዋም ሹካዋን አነሳች እሺ ብዬ" እኔም ተያያዝኩት"" ትንሽ እንደበላን "ቆይማ እስቲ ይቺን salmon ቅመሳት" ብላ አጎረሰቺኝ:: ዝምብሎ ተራ ጉርሻ እንዳይመስላችሁ:: እነዚያ ገዳይ አይኖቹዋ አይኔ ላይ ተተክለው አኝኮ መዋጥ እስኪያስቸግረኝ ድረስ አደንዝዘውኛል:: አምላኬ ዛሬ ምን ጉድ ወስጥ ነው ያስገባሕኝ እያልኩ በሆዴ እኔም ወደ እኔ ሳህን መልከት ብዬ ብዬአንቺም የእኔን ቅመሽ አልኩና ከሎብስተሩ ቆረጥ አድርጌ አጎርስኩዋት:: የአይን እይታውንም ሳላስቀር:: እሱዋም ለመጉረስ ከንፈሩዋን ከፈት ስታደርግ አይኖቹዋም ለጉርሻ የተዘጋጁ ይመስል ክፍት ብለው ነበር:: ከዚያ ምን ልበላችሁ እኔም ሆንኩ እሱዋ በጃችን የበለን አይመስለኝም:: በዚያ ሁኔታ በልተን እንደጨረስን አስተናጋጁዋ ሳህኑን አነሳሳቺና ዲዘርትስ ብላ ጠየቀች:: ቀበል አድርጋ "ቴራሚዞ ትወዳለህ" አለቺኝ:: አሁን ያቺ አራዳነትም ልትረዳኝ አልቻለቺም:: አይ ምን እንደሆነም አላውቀውም ብዬ ሀቁን ተናገርኩ:: "በል ቅመሰው ትወደዋለህ" ብላ አዝዘች:: ዕውነትም አሪፍ ኬክ ነው::በልተን እንደጨረስን ትንሽ ቆየት ብላ አስተናጋጂዋ ቼክ ይዛ ስትመጣ ከአስተናጋጂዋ እጅ ላይ ምንጭቅ አድርጋ ያዘቺው:: አይ እንደ እሱማ አይሆንም እኔ ነኝ ዛሬ የምጋብዝሽ ብዬ ቼኩን ለመቀበል ያደረኩት ሙከራ አልሰራም:: "አንተ ሌላ ቀን ትጋብዘኛለህ ብላ ክሬዲት ካርድ አውጥታ ስጠቻት ለአስተናጋጂዋ:: አስተናጋጂዋ እስክትመጣ ብዬ እሺ መቼ ነው የምጋብዝሽ አልኩዋት:: "እኔ ብዙ ጊዜ እንደዛሬው ሀሙስ ይመቸኛል" አለቺኝ በቃ በሚቀጥለው ሀሙስ እንገናኝ አልኩዋት እሺ አለቺና "ግን እቤትህ ሰርተህ ብታጋብዘኝ ደስ ይለኛል በዚያውምሙያህን አይልሀለሁ" ብላ ፈገግ አለች:: መቼም ፈገግታዋ እንዴት ገዳይ እንደሆነ ልነግራችሁ አልችልም:: እኔም ቀበል አድርጌ ፈገግ እያልኩ ደስ ይለኛል አልኩ:: ወዲያው ተነስተን በመውጣት ላይ እያለን "በቃ በዛሬው ሰአት እንገናኝ" አለች:: ጥሩ ነው:: የእኔ መልስ ነበር:: ከዚያ በፊት ግን እንደዋወል አድራሻህንም ትነግረኛለህ:: እያለች መኪናዋ ገብተን የእኔ መኪና ቆመቺበት ቦታ ደረስን:: ከመኪና ወጣቺና የመኪናዋን ሁድ ከፈታ ይሄውልህ ጠጅህ ብላ ሁለት ትላልቅ ጠርሙስ ብድግ ስታደርግ እኔ ቀበል አልኩዋት:: "በል እንግዲህ አሁን እቤት ሄደህ የበላህውን አወራርድበት": አለቺና ቀጠል በማድረግ "next week ቀደም ብዬ እመጣልሁ ምክንያቱም አብረን ምግቡን እንድንሰራ::" ስትል ወዲያ ቀበል አድርጌ ምነው አታምኚኝም እንዴ? ብዬ ቀልድ ብጤ ጣል አደረኩ:: "ውይ.....ዬ እንደ እርሴ ነው የማምንህ: እሱን አትጠራጠር:: እኔ አብሬህ መስራት ስለምፈልግ ነው" ብላ ሞቅ ያለ ሀግ ሰጠቺኝ: ያ ጉንጭ ለጉንጭ መተሻቸቱም ተጨምሮ:: ከዚያ መኪናዋ ገብታ "ቻው" ብላኝ ሄደች::አካሉዋ ይሂድ እንጂ ምስሉዋ እኔው ዘንድ ቀርቶዋል:: እኔም ጠጄን ይዤ መኪናዬ ገባሁ:: አሁን ይሄ ነገር ምንድ ነው:: ይቺ ሴት ያንን የመሰለ ሸበላ ባል እያላት አሁን እኔን የዕውን ወዳኝ ነው ወይስ በንጹህ ወንድምነት ፈልጋኝ ይሆን? እያልኩ ከራሴ ጋር ትንሽ ተሙዋገትኩና መኪናዬን አስነስቼ መንገድ ቀጠልኩ:: ታዲያ በዚያ መሀል ትንሽ ልብ ማበጥ በጤም ተሰምታኛለች::
በሚቀጥለው ቀጠሮ እንገናኝ
Last edited by ከርታታው88 on Sun Aug 19, 2012 8:54 pm, edited 3 times in total.
ከርታታው88
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 530
Joined: Tue Jan 10, 2006 7:43 pm

Postby ገልብጤ » Sun Aug 19, 2012 6:24 pm

ፍሬንድ ተመችቶኛል ..ቀጥለውማ

ባይገርምክ እኔ ሞላ ሞላ ያለች ቺክ እንዲህ ሙዝዝ ብላብኝ ባንድ ቀን ነጭቻታለሁ ..መታገስ አልቻልኩማ በተቀመጥኩበት እኮ ነው ላጀዬ ልክ እስራኤል ኢራን ላይ እተኩሰዋለሁ እንዳለቺው ሚስይል ቆሞ አልቀዘቅዝ አይል መሰለክ ማን ሞኝ አለ ታዲያ እንዳላስፎግር እጄን ኪሴ ውስጥ ከትቼ ወደ ቀበቶዬ ስቤ በቀበቶው ወገቡን አላስረው መስለክ
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1744
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ጁሀር2012 » Mon Aug 20, 2012 7:51 am

ከርታታው ሙድ ያለው ትረካ ነው. ይመችህ ብሮ የሚቀጥለውን በጉጉት እየተጠባበቅን ነው.

ገልብጤ
ገልብጬ ልንጭህና ወሬህ ሁላ የተራ ቦርኮ ወሬ ነው. ጀላ እራስ ስለሆንክ እኮ ነው ያየህው ሁላ ላይ እቺ ኩርንችት ጀላህ ሚቆምባት አቦ አፈር ብላ አንተስ የቁም ሬሳ ነህ- እናትን ልብዳት.አንተንና ዘጌውን ሶርያ ወስጄ በጠመንጃ ቂጣቹን እየጎረጎርኩ ላርካቹ ምን ይላቹሀል ከዛ በላዩ ላይ ሩዝ ሀኒድ አስበላቹሀለው ለትብብራቹ ቂቂቂ ንፍጣም ሁላ እናታቹን ልብዳት
ጁሀር2012
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 113
Joined: Sun May 27, 2012 9:06 pm

Postby ከርታታው88 » Mon Aug 20, 2012 1:29 pm

መቼም አማካሪዬ አድርጌአችሁ የለ: እስቲ አንድ ነገር ልጠይቃችሁ:: መልሳችሁ ለሚቀጥለው ቀጠሮ እንዴት መዘጋጀት እንዳለብኝ ይረዳኛል:: እንደነገርኩዋችሁ የሴትዬዋ ባል በምንም መስፈርት ብትመዝኑት ከእኔ የተሻለ ሆኖ ታገኙታላችሁ:: በዚያች ጉደኛ የመጀምርያ ምሽት ፓርቲው ቤት እንደተመለክትኩዋቸው የሚወዳት ይመስለኛል:: በየጨዋታ መሀል ዞር እያለ ክንዱን በትከሻዋ ላይ አሻግሮ እያቀፋት የሆነ ነገር ያወራላታል:: ከዚያም በላይ ብዙ ሲንከባብከባት ተመልክቼያለሁ:: አሁን ግራ የገባኝ ይቺ ሰው ያን የመሰለ ባል በእጁዋ ይዛ ከእኔ ከከርታታው ጋር ምን አጣበቃት እላለሁ:: በእህትነት ከሆነ መልክ አለው:: ደሞ እንደዚያ እንዳልል አንድ አንድ ሁኔታዎች ያግዱኛል:: በሮማንስ እንዳልል ያንን የመሰለ ሸንቃጣ ባል ይዛ ከ እኔ ምን ታገኛለች: እላለሁ: በሚቀጥለው ቀጠሮዋችን ይህንን ውዥንብር መለየት ይኖርብኛል::
ዕውነቱን ንገረን ካላችሁ በእህትነት ቢሆን ደስ የሚለኝ ይመስለኛል:: በሮማንሱም ቢሆን አይከፋኝም:: አሁን ጥያቄዬ ለቀጠሮው እንዴት ልዘጋጅ ነው:: እሱዋ ስሜትዋን በእንዚያ ጨረቃ በመሳሰሉ አይኖቹዋና በሙዚቃዊ ንግግሩዋ ከመግለጽ የምታልፍ አልመሰለኝም:: እኔም እንዳልኩዋችሁ ውዥንብር ውስጥ ነው ያለሁት:: እሱዋ በህትነት ቀርባኝ እኔ ወደ ሮማንስ ባዘነብል ስሜቱዋን ልጎዳው እችላለሁ:: በተቃራኒውም ያው ነው:: እና ምን ላድርግ ትላላችሁ በሚቀጥለው ቀጠሮ?
ከርታታው88
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 530
Joined: Tue Jan 10, 2006 7:43 pm

Postby ዉቃው » Tue Aug 21, 2012 1:54 am

እንዴ ! እኔ እኮ ነገሩ አልቆ ....ወደትረካው የገባህ መስሎኝ ነው በተመስጦ እየተከታተልኩ ያለው ! ሆነ ቀረ .....ነገሩ የፈጠነ ይመስላል :: በመጀምሪያው ግምት ...ሐሙስ እቤትህ ልምጣ ስትል ....ለእህትነት እንዳልሆነ ቤታቸው ወስደው እነሆ በረከት ያሉኝ የዋርካ ሴቶችም ሊመስክሩ ይችላሉ :: ነገሩ ከዛ አልፏል :: ኢዘር ለራሷ ነው አሊያም ለሌላ ሰው ልታስተዋወቅህ ይሆናል :: እሱን ጊዜ ይፈታዋል ::

እኔ ግን የምመክርህ ....ብዙ ርቀህ ከመጓዝ አስብበት :: ሰው የማያውቀው ድብቅ ነገር ከሆነ ..ከፍተኛ ሪስክ አለው :: የሚወዳት ባሏ ነቄ ብሎ ሳያልፍልህ እንደተንከራተትክ ወደዚያኛው ዓለም ሊሸኝህም ይችላል ::
ጉዟችን ረጅም : ግባችንም ሩቅ ነው !!!!
ዉቃው
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1035
Joined: Sun Jan 07, 2007 2:48 am

Postby ጁሀር2012 » Tue Aug 21, 2012 2:07 am

ከርታታው

ካንተ ፍቅር ይዝዋታል ብሮ አትጠራተር. ባል ስላላት ብቻ ሌላ ሰው ማፍቀር አትችልም ማለት አይቻልም. ፍቅር ደሞ በቁመና ወይም በመልክ አይገለጽም ፍቅር ረቂቅ የሆነ ነገር ነው. (unfaithful የሚለውን ሙቪ ካየህ ስለ ባለትዳር ሴቶች ብዙ ትማራለህ). ባልዋን ደሞ ያገባችው አፍቅራው ላይሆን ይችላል. ይሄን ምልህ ዘለህ እንድትገባበት አይደለም ግን ምክንያትዋ በቂ እንደሆነ እንድታቅ ነው. ሴቶች የሚያዩት ኮንፊደንስህን ነው ልክ እንደኛ መስስፈርታቸው መልክ ብቻ አይደለም.

በሚቀጥለው ቀጠሮህ የተለየ እንቅስቃሴ ባታሳያት ጥሩ ነው ላንተ ያላትን ኩዋሊቲ ይቀንስብሀል. ባይሆን ስለባልዋ ብዙ ጥያቄዎችን ለመጠየቅ ሞክር እስዋ ስለ እሱ ምን እንደምታስብ ማወቅ ትችላለህ. ስለ እሱ መጥፎ ነገር ትነግረኛለች ብለህም አትጠብቅ ምክንያቱም እስዋም እራስዋን ማውረድ ስለማትፈልግ ማለት ነው. ግን የሆነ የተለየ ነገር ልትረዳ ትችላለህ ብዬ ነው. ራአክሽኑ ከስዋ እስኪመጣ ታገስ አይን ብዙ ይናገራል አይንህን ካይንዋ እንዳታሸሽ አይን ይናገራል ሲናገር ደሞ አይዋሽም.
ጁሀር2012
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 113
Joined: Sun May 27, 2012 9:06 pm

Postby ከርታታው88 » Wed Aug 22, 2012 3:35 pm

ውቃውና ጁሀር ልክ እኔም በሀሳቤ የሚጉላሉትን ነገሮች ነው ያነሳችሁት:: ውሸት ምን ያደርጋል ለወትሮው አዲስ ቺክ ሳገኝ ከሰላምታ ቀጥሎ ጉብ ልበል ነው የምለው:: ትዕግስት የለኝም:: እዚችኛዋ ላይ ግን ያ ጠባዬ የት እንደገባ እኔም አላውቅም:: ከአቀራረቡዋና ቤተሰቡዋን በማወቄ ሊሆን ይችላል:: ለማንኛውም አመጣጥዋ በእህትነት ይሁን በሮማንስ እራሱዋ ግልጽ አድርጋ እስክታወጣው ድረስ እርምጃ አልወስድም ነው የአሁኑ አቕሜ:: ትዕግስቱን ይስጥህ በሉኝ ብቻ:: ቀኑ በደረሰ ቁጥር የልቤ ትርታ እየጨመረ ነው::
የዋርካ ሴቶች ምነው ዝም አላችሁ? እስቲ የሚሰማችሁን አካፍሉኝ
ከርታታው88
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 530
Joined: Tue Jan 10, 2006 7:43 pm

Postby ስጥ እንግዲህ » Wed Aug 22, 2012 8:57 pm

ታሪኩ ልብ የሚሰቅል ነው:: እንግዲህ ለሚቀጥለው ቀጠሮ ትዕግስቱን ይስጥህ:: የረጋ ወተት የሚወጣውን ታቅ የለ:: በተረፈ ይቺን የጸሀይዬን ሙዚቃ ጋብዛት::
http://www.youtube.com/watch?v=dYuCNsw1 ... re=related
ስጥ እንግዲህ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1002
Joined: Fri Sep 29, 2006 1:30 pm

Postby ሙዝ1 » Thu Aug 23, 2012 8:13 am

ዉቃው wrote:እኔ ግን የምመክርህ ....ብዙ ርቀህ ከመጓዝ አስብበት :: ሰው የማያውቀው ድብቅ ነገር ከሆነ ..ከፍተኛ ሪስክ አለው :: የሚወዳት ባሏ ነቄ ብሎ ሳያልፍልህ እንደተንከራተትክ ወደዚያኛው ዓለም ሊሸኝህም ይችላል ::


ካንተ የማይጠበቅ ምክር!
አይን ሁሉን ቢያይም አጠገቡ ያለዉን ቅንድብ አይቶ አያዉቅም ...
ሙዝ1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3128
Joined: Wed Feb 22, 2006 9:25 am

Postby ገላጋይ-1 » Thu Aug 23, 2012 9:41 am

ከርታታው88 wrote: ስታርባክስ..... ወዲያው አስተናጋጁዋ ምን ላምጣልህ አለች:: ቆይ የምጠብቀው ሰው ስላለ ትንሽ ታገሺ ብያት ሄደች::


የስታር ባክስ ሰራተኝች ምን ላምጣልህ ይላሉ? ራስህ ሄደህ ታዛለህ እንጅ እንደሬስቶራንት አንተ ጋር መጥተው ምን እንታዘዘዝ ይላሉ?

ጽሁፍህን ጥሩ እየተከላተልኩት ነበር... ይህንን ሳይ ግን ደበረኝ...
ገላጋይ-1
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 500
Joined: Fri Aug 25, 2006 5:43 pm

Postby ገደል » Thu Aug 23, 2012 1:49 pm

ባንተ ቤት ተናግረህ ሞተሀል....ዝቃጭ ብጤ ነህ:: መጀመርያ ታሪኩን በደምብ አንብብ ከዚያ አስተያየት ስጥ::
ልጁ ያለው ቦታ ስላጣሁ ባንኮኒ ደገፍ ብዬ ቆምኩ ካለ በሁዋላ ከዚያ አስተናጋጅዋ ጠየቀቺኝ ነው:: የስታር ባክስ አስተናጋጆች ከባንኮኒው ወጥተው የተቀመጡን ሰዎች ምን ልታዘዝ አይሉም:: ግን ባንኮኒ ላይ የቆመን ሰው ይጠይቃሉ:: እንዴት ነው ለማዘዝ ባንኮኒው ጋ ስትሄድ ምን ልታዘዝ ብለውህ አያውቁም? አትዘባርቅ.....ልጁ ታሪኩን ይቀጥልበት::
ገላጋይ-1 wrote:
ከርታታው88 wrote: ስታርባክስ..... ወዲያው አስተናጋጁዋ ምን ላምጣልህ አለች:: ቆይ የምጠብቀው ሰው ስላለ ትንሽ ታገሺ ብያት ሄደች::


የስታር ባክስ ሰራተኝች ምን ላምጣልህ ይላሉ? ራስህ ሄደህ ታዛለህ እንጅ እንደሬስቶራንት አንተ ጋር መጥተው ምን እንታዘዘዝ ይላሉ?

ጽሁፍህን ጥሩ እየተከላተልኩት ነበር... ይህንን ሳይ ግን ደበረኝ...
ገደል
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 489
Joined: Sat Jan 02, 2010 12:03 am

Postby ገላጋይ-1 » Thu Aug 23, 2012 4:51 pm

ገደል wrote:ባንተ ቤት ተናግረህ ሞተሀል....ዝቃጭ ብጤ ነህ:: መጀመርያ ታሪኩን በደምብ አንብብ ከዚያ አስተያየት ስጥ::
ልጁ ያለው ቦታ ስላጣሁ ባንኮኒ ደገፍ ብዬ ቆምኩ ካለ በሁዋላ ከዚያ አስተናጋጅዋ ጠየቀቺኝ ነው:: የስታር ባክስ አስተናጋጆች ከባንኮኒው ወጥተው የተቀመጡን ሰዎች ምን ልታዘዝ አይሉም:: ግን ባንኮኒ ላይ የቆመን ሰው ይጠይቃሉ:: እንዴት ነው ለማዘዝ ባንኮኒው ጋ ስትሄድ ምን ልታዘዝ ብለውህ አያውቁም? አትዘባርቅ.....ልጁ ታሪኩን ይቀጥልበት::
ገላጋይ-1 wrote:
ከርታታው88 wrote: ስታርባክስ..... ወዲያው አስተናጋጁዋ ምን ላምጣልህ አለች:: ቆይ የምጠብቀው ሰው ስላለ ትንሽ ታገሺ ብያት ሄደች::


የስታር ባክስ ሰራተኝች ምን ላምጣልህ ይላሉ? ራስህ ሄደህ ታዛለህ እንጅ እንደሬስቶራንት አንተ ጋር መጥተው ምን እንታዘዘዝ ይላሉ?

ጽሁፍህን ጥሩ እየተከላተልኩት ነበር... ይህንን ሳይ ግን ደበረኝ...ገደል አፍ

ምን ላምጣልህ አለችኝ ነው ያለው .... አንተ ክፍት አፍ .... መቀመጫ አጥቶ ከሆነ እንኩዋን ምን ልርዳህ እንጅ 'ምን ላምጣልህ' አትለውም ...

..... ደግሞም ታሪኩ የማይመስል ነገር ነው .... እውነት ቢሆንም ብዙም የሚያስደስት አይደለም ... የሰው ሚስት ማማገጥ ... ያች ሸሌ ነገር ... ለይስሙላ ባል አላት .... but she is a prostitute ... ብዙ ሀበሾች አሉ የሱዋ አይነት married prostitutes ...

ገደል አፍ.... ሁለተኛ እንዳትመልስልኝ አንተ የኮንዶም ትራፊ ....
ገላጋይ-1
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 500
Joined: Fri Aug 25, 2006 5:43 pm

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests