እራሱ አዝማሪው ቀኑ ጨለመበት

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

እራሱ አዝማሪው ቀኑ ጨለመበት

Postby ገልብጤ » Fri Aug 31, 2012 10:32 pm

http://www.ethiotube.net/video/21725/Et ... 3%E1%89%B5

ይህም ምን ይሉታል ዘማሪ ወይስ አዝማሪ :?:

ቂቂቂቅ...ደግሞ እያነቡ እስክስታ

የመለስ ሞት ኢትዮጵያን ጨለመባት ያስብላል እንዴ :?:
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ጁሀር2012 » Sat Sep 01, 2012 3:50 pm

ገልብጤ ንፍጦ በመሌ- ሞት ለምን እንደናትህ ---- ታስካካለህ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
ጁሀር2012
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 113
Joined: Sun May 27, 2012 9:06 pm

Postby ዲያስፖራ » Mon Sep 03, 2012 7:35 pm

ገልብጤ ይችን አንተው እራሰህን አትመልከተም ?

አለመግባባት አለመስማማት አይደለም። አለመረዳትም አለማወቅ አይደለም !!!

ካልተረዳህ እኮ አታቅም ብሎ የሚናገርህ የለም :D :D :D :D :D
ቀይ ባህር ድንበራችን ነው !!!!
I Love Ethiopia !!!
ዲያስፖራ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 781
Joined: Wed Apr 29, 2009 4:39 pm
Location: no

Postby ገልብጤ » Mon Sep 03, 2012 8:08 pm

ዲያስፖራ wrote:ገልብጤ ይችን አንተው እራሰህን አትመልከተም ?

አለመግባባት አለመስማማት አይደለም። አለመረዳትም አለማወቅ አይደለም !!!

ካልተረዳህ እኮ አታቅም ብሎ የሚናገርህ የለም :D :D :D :D :D


SHAME OF U....ያንተ አባባል ነው DUDE....

ፖይንትህ ምን እንደሆነ አልገባኝም ..አዝማሪው ለምን ተነካ ነው ወይስ ... :?:
አንድ ሰሞን ወርቅ ሰው የሞተ ለት ..ያዙኝ ልቀቁኝ ምለስ አሰብን ...
ETC...BLAH..BLAH...እያልክ ስታሽካካ ነበር አሁን ምን ተገኘ :?:

ካልተረዳህ እኮ አታቅም ብሎ የሚናገርህ የለም


የጅል አሻንጉሊት ነገር ነህ እኮ
አለመግባባት አለመስማማት አይደለም። አለመረዳትም አለማወቅ አይደለም


ይህ አባባል ቢገባህ ኖሮ አትመልስልኝም ነበር ግን ምን ዋጋ አለው እንደ ቅንዝራም ውሻ እንጠጥ እንጠጥ ማለት አበዛህ እንጂ....
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ማህሌትወ » Tue Sep 25, 2012 10:48 am

ወራዳ የሆነ አዝማሪ ነው:: ራሱ ላይ ነገሮችን አጨለመ:: ለሰይጣን ስለተገዛ ይህ ለፈጣሪ አይሆንም::አሁን ይህ ምን ሊባል ነው የሆነ ገንገበት ነገር ነው::
ማህሌትወ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 77
Joined: Wed Aug 29, 2007 3:21 am

Postby ስርርር » Tue Sep 25, 2012 9:20 pm

I never have agreed with Ghelbite, not for once. But now, a 100%!. መቶ % ተስማምተናል ገልብጤ
ስርርር
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 733
Joined: Fri Mar 05, 2010 8:00 pm

Postby ሾተል » Wed Sep 26, 2012 12:35 am

ስርርር wrote:I never have agreed with Ghelbite, not for once. But now, a 100%!. መቶ % ተስማምተናል ገልብጤ


ስርርር አለኽ እንዴ?የት ጠፋኽ?አግብተኽ ሚስትኽ አግብታ ተቆጣጥራ እንደ እንዶድና ብርብራ በነገር አስክራ አክስላ አጥቁራህ ነው?

ደግሞ የመጥፋትህ ሳያንስ እንግሊዘኛ መጻፍኽ?ወይ ጉድ አንተም በእንግሊዘኛ?በል አንተ የፈረንጆቹን አፍ እያገሳኽ እየተነፈስክ እንደምንም ብለኽ ከጻፍክ ሾተል የማይጽፍበት አንዳችም ነገር የለምና ከዛሬ ለዛውም ፍሮም ናው ኦን አይ ዊል ቢ የምጽፈው በፈረንጅኛ ነው::

ስርርር where you go lost? I no go see you for so long...a...a.....how your health be? you no go prison?....what you de steal? For how long they go pack you like tomato?

what you thief thief?.....you unproffesional thieaf....kkk

see you when you get here now

ሾተል ነን......እንደምንም አምጬ ፈረንጅኛ ጻፍኩ....ተመስገን
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9645
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ስርርር » Wed Sep 26, 2012 4:54 pm

እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?Did you realy find yourself? I dont think so.

Anyways, a few months ago, heard you went to Eth, to run the GLBT movement. Is it true? ሉጢ
ስርርር
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 733
Joined: Fri Mar 05, 2010 8:00 pm


Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests