ኢትዮጵያ ውስጥ ሊጎበኙ የሚገባቸው ቦታዎች

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

ኢትዮጵያ ውስጥ ሊጎበኙ የሚገባቸው ቦታዎች

Postby ላምባዲናየ » Wed Sep 12, 2012 1:30 pm

ወገን! እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳቹ!

አንድ የስራ ባልደረባዬ በቅርቡ ወደ ኢትዮጵያ ለመሄድ በዝግጅት ላይ እንደሆነና ከኔም 'ቲፕ' ማግኘት እንደሚፈልግ ነገረኝ.... እኔ ደግሞ 'የጭቁን ልጅ' :lol: ስለነበርኩ ብዙዎቹን ታሪካዊ የሚባሉትን ቦታዎች በንባብ ካልሆነ በስተቀር በአካል አላውቃቸውም....ወደፊት ግን ወደ ሀገሬ ለረፍት ስመለስ ብዙዎቹን እንደምጎበኝ ተስፋ አደርጋለሁ

እስቲ እናንተ የጎበኛቹሀቸው ቦታዎች ካሉና በውጪ ዜጋ ቢታዩ መልካም ናቸው; የሀገራችንን እይታ ያገዝፋሉ የምትሏቸውን ቦታዎች ጠቆም ብታደርጉኝ ወሮታውን እከፍላለሁ :roll:

ከአክብሮት ጋር
ላምባ
lamba
ላምባዲናየ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 46
Joined: Tue Dec 26, 2006 3:17 pm
Location: Gorgora

Re: ኢትዮጵያ ውስጥ ሊጎበኙ የሚገባቸው ቦታዎች

Postby ያባቱልጅ » Mon Oct 01, 2012 6:10 pm

ላምባዲናየ wrote:ወገን! እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳቹ!

አንድ የስራ ባልደረባዬ በቅርቡ ወደ ኢትዮጵያ ለመሄድ በዝግጅት ላይ እንደሆነና ከኔም 'ቲፕ' ማግኘት እንደሚፈልግ ነገረኝ.... እኔ ደግሞ 'የጭቁን ልጅ' :lol: ስለነበርኩ ብዙዎቹን ታሪካዊ የሚባሉትን ቦታዎች በንባብ ካልሆነ በስተቀር በአካል አላውቃቸውም....ወደፊት ግን ወደ ሀገሬ ለረፍት ስመለስ ብዙዎቹን እንደምጎበኝ ተስፋ አደርጋለሁ

እስቲ እናንተ የጎበኛቹሀቸው ቦታዎች ካሉና በውጪ ዜጋ ቢታዩ መልካም ናቸው; የሀገራችንን እይታ ያገዝፋሉ የምትሏቸውን ቦታዎች ጠቆም ብታደርጉኝ ወሮታውን እከፍላለሁ :roll:

ከአክብሮት ጋር
ላምባፍሪንዱ ወደ ኢትዮ የሚሄድበት ወንድማችን ሰላም ነው?
ኢትዮፕያህ ዘርፈ ብዙ ነች....በሰሜን ቢሄድ ታሪካዊ ገዳማትን ያያል, ወደ ደቡብ ቢያቀና ተፈጥሮዋዊ ገጽበረከቶችን ይጎበኛል.....እና ፍሪንድህ ወደየትኛ እንደሚያደላ ተይቀው እና የምንችለውን, ያየነው እናቁዋድሳለን
ያባቱልጅ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 363
Joined: Tue Oct 31, 2006 6:29 pm

Postby ላምባዲናየ » Wed Oct 03, 2012 2:40 pm

ያባቱልጅ...አመሰግናለሁ!

ልጁ መሄድ ያሰበው ከአዲስ አበባ ተነስቶ ወደ ሰሜን አቅጣጫ መሄድ ነው ....ግን ደግሞ ለሌላ ሰጀስሽንም ልጁ ኦፕን ነው....ባጠቃላይ ልጁ በዚህ ጉዞው ታሪካዊ የሆኑ ቦታዎችንና ድንቅ የሆኑ ተፈጥሯዊ ቦታዎችን መጎብኘት ይፈልጋል....በጣም ብዙ ድንቅ ቦታዎች ኢትዮጵያ ውስጥ አሉ ግን የትኛው ነው ሞር በውጪ ዜጋዎች ቢታይ ጥሩ ነፀብራቅ የሚፈጥረው ለማለት ነው.

በዚህ አጋጣሚ አ.አ ዉስጥ የምታውቃቸው የቱር አጀንቶችም ካሉ ጠቆም አድርገህ ብታልፈኝ ግሩም ነው.

ከአክብሮት ጋር
ላምባ
lamba
ላምባዲናየ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 46
Joined: Tue Dec 26, 2006 3:17 pm
Location: Gorgora

መልካም

Postby Superego » Wed Oct 03, 2012 4:50 pm

ይሁን
Superego
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 149
Joined: Fri Aug 26, 2005 11:37 pm
Location: ethiopia

Re: ኢትዮጵያ ውስጥ ሊጎበኙ የሚገባቸው ቦታዎች

Postby ቂቅ » Wed Oct 03, 2012 8:06 pm

ቅድስት ስላሴ በቅርቡ የቀበርነውን የወርቅ ጥጃ እንዲጎበኝ ጠቁመው :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

ቂቅ ከቦሌ

ላምባዲናየ wrote:ወገን! እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳቹ!

አንድ የስራ ባልደረባዬ በቅርቡ ወደ ኢትዮጵያ ለመሄድ በዝግጅት ላይ እንደሆነና ከኔም 'ቲፕ' ማግኘት እንደሚፈልግ ነገረኝ.... እኔ ደግሞ 'የጭቁን ልጅ' :lol: ስለነበርኩ ብዙዎቹን ታሪካዊ የሚባሉትን ቦታዎች በንባብ ካልሆነ በስተቀር በአካል አላውቃቸውም....ወደፊት ግን ወደ ሀገሬ ለረፍት ስመለስ ብዙዎቹን እንደምጎበኝ ተስፋ አደርጋለሁ

እስቲ እናንተ የጎበኛቹሀቸው ቦታዎች ካሉና በውጪ ዜጋ ቢታዩ መልካም ናቸው; የሀገራችንን እይታ ያገዝፋሉ የምትሏቸውን ቦታዎች ጠቆም ብታደርጉኝ ወሮታውን እከፍላለሁ :roll:

ከአክብሮት ጋር
ላምባ
ቂቅ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 144
Joined: Wed Aug 08, 2012 4:41 pm
Location: Saturn

(-:

Postby ደጉ » Thu Oct 18, 2012 12:20 pm

..ላምባዲና ለዚህ ብዙ ሰው መጠየቅ አያስፈልግህም ቅርብህ ካለ የመጽህፍ መደብር ወይም ኢንተርኔት www.amazon.com ላይ ሄደህ ለጋይድ እሚረዳህ መጽህፍ መግዛት ትችላለህ ለምሳሌ Ethiopia and Eritria ISBN 1-74059-290-5 ያ ብቻ ብዙ ኢንፎርሜሽን ላይሰጥህ ይችላል ከዛ ግን እሚያጋጥሙህን ጋይዶች አማክራቸው ሌላ ምን ማየት ያለብህ ነገር እንዳለ...
እርግጠኛ ነኝ ብዙ እሚታዩ ቦታዎች ያልተጻፈላቸውም ሊያሳዩህ ይችላሉ...
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4416
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests