ድህነት ሰለቸኝኝኝኝ

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

ድህነት ሰለቸኝኝኝኝ

Postby ሓየት11 » Mon Sep 24, 2012 1:37 pm

ምናባቴ ላድርገው ... ቅቅቅ
ሓየት11
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2945
Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
Location: ላን'ሊይ

Re: ድህነት ሰለቸኝኝኝኝ

Postby recho » Mon Sep 24, 2012 2:19 pm

ሓየት11 wrote:ምናባቴ ላድርገው ... ቅቅቅ
ጠብሰህ ብላው :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Re: ድህነት ሰለቸኝኝኝኝ

Postby ሓየት11 » Mon Sep 24, 2012 2:50 pm

ሰለቸኝ እያልኩሽ ጠብሰህ ብላው? --- የፍየል ቆለጥ መሰለሽ እንዴ ቅቅቅ

recho wrote:
ሓየት11 wrote:ምናባቴ ላድርገው ... ቅቅቅ
ጠብሰህ ብላው :lol:
ሓየት11
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2945
Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
Location: ላን'ሊይ

Re: ድህነት ሰለቸኝኝኝኝ

Postby recho » Mon Sep 24, 2012 3:10 pm

ሓየት11 wrote:ሰለቸኝ እያልኩሽ ጠብሰህ ብላው? --- የፍየል ቆለጥ መሰለሽ እንዴ ቅቅቅ

recho wrote:
ሓየት11 wrote:ምናባቴ ላድርገው ... ቅቅቅ
ጠብሰህ ብላው :lol:
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: በቃ የነክብዬን አጥር ተደግፈህ ፎቶ ተነሳ .. ይለቅሀል :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ገልብጤ » Mon Sep 24, 2012 3:47 pm

የፍየል ቆለጥ መሰለሽ እንዴ

ፍየል ቆለጥ አለው እንዴ ...እናንተ የግንቦት 20 ፍሬወች.. :roll:
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ሓየት11 » Mon Sep 24, 2012 4:09 pm

ገልብጤ wrote:
የፍየል ቆለጥ መሰለሽ እንዴ

ፍየል ቆለጥ አለው እንዴ ...እናንተ የግንቦት 20 ፍሬወች.. :roll:

ገልቤ ... እንግዲህ ባለፈውም እንደነገርኩህ ... በይህ ጉዳይ ካንተ በላይ አውቃለሁ ... ለማለት አልደፍርም ... ቅቅቅ ... እና ለመታረም ዝግጁ ነኝ ...

ስለዚህ ፍየል ቆለጥ የለውም ነው የምትለኝ ... እስኪ የሌሎቹንም ልስማና ... በድምጽ ብልጫ እናጸድቀዋለን ... ቅቅቅ

@ ሪቾ ... ቅቅቅ ... ጥሩ ምክር ነበር ... ያ ሀብት እንዲጋባብኝ ግን አልፈልግም ... ይጋባ ይሆንእንዴ ?
ሓየት11
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2945
Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
Location: ላን'ሊይ

Postby recho » Mon Sep 24, 2012 4:14 pm

ገልብጤ wrote:
የፍየል ቆለጥ መሰለሽ እንዴ

ፍየል ቆለጥ አለው እንዴ ...እናንተ የግንቦት 20 ፍሬወች.. :roll:
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

ሓየት ድህነት እና ሌብነት እንደሚጋባ ደግሞ የሚጋባ ነገር አለ ? እንግዲህ የክብዬን አጥር ስትደገፍ የቱን እንደሆነ እንዲጋባብህ የምትፈልገው በግልጽ ተናገር .. ቡሀላ ሁለተኛው ይጋባብህና እንዳንቸገር :lol: :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ገልብጤ » Mon Sep 24, 2012 5:15 pm

ሓየት11 wrote:
ገልብጤ wrote:
የፍየል ቆለጥ መሰለሽ እንዴ

ፍየል ቆለጥ አለው እንዴ ...እናንተ የግንቦት 20 ፍሬወች.. :roll:

ገልቤ ... እንግዲህ ባለፈውም እንደነገርኩህ ... በይህ ጉዳይ ካንተ በላይ አውቃለሁ ... ለማለት አልደፍርም ... ቅቅቅ ... እና ለመታረም ዝግጁ ነኝ ...

ስለዚህ ፍየል ቆለጥ የለውም ነው የምትለኝ ... እስኪ የሌሎቹንም ልስማና ... በድምጽ ብልጫ እናጸድቀዋለን ... ቅቅቅ

@ ሪቾ ... ቅቅቅ ... ጥሩ ምክር ነበር ... ያ ሀብት እንዲጋባብኝ ግን አልፈልግም ... ይጋባ ይሆንእንዴ ?

ምን የናፈቀኝ መሰለህ የበግ ቆለጥ ያለው እያሉ የሚዞሩት ውራጌወች ....ቅቅቅቅቅ ...
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ሓየት11 » Mon Sep 24, 2012 5:59 pm

እንዴ ገልብጤ ... ከድህነት የሚያላቅቅ ... ስራ ጠቆምክ አሁን ... :lol: :lol: በተለይ ያንተና የሾተል ቢገኝ ... ፓፓፓፓ! ... አዲዮስ ድህነት ቅቅቅቅ ... አሜሪካውያን ቀላል ይፈልጉታል መሰለህ :lol:

ገልብጤ wrote:
ሓየት11 wrote:
ገልብጤ wrote:
የፍየል ቆለጥ መሰለሽ እንዴ

ፍየል ቆለጥ አለው እንዴ ...እናንተ የግንቦት 20 ፍሬወች.. :roll:

ገልቤ ... እንግዲህ ባለፈውም እንደነገርኩህ ... በይህ ጉዳይ ካንተ በላይ አውቃለሁ ... ለማለት አልደፍርም ... ቅቅቅ ... እና ለመታረም ዝግጁ ነኝ ...

ስለዚህ ፍየል ቆለጥ የለውም ነው የምትለኝ ... እስኪ የሌሎቹንም ልስማና ... በድምጽ ብልጫ እናጸድቀዋለን ... ቅቅቅ

@ ሪቾ ... ቅቅቅ ... ጥሩ ምክር ነበር ... ያ ሀብት እንዲጋባብኝ ግን አልፈልግም ... ይጋባ ይሆንእንዴ ?

ምን የናፈቀኝ መሰለህ የበግ ቆለጥ ያለው እያሉ የሚዞሩት ውራጌወች ....ቅቅቅቅቅ ...
ሓየት11
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2945
Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
Location: ላን'ሊይ

Postby recho » Mon Sep 24, 2012 6:41 pm

የበግ ቆዳ ያለውውውው መስሎኝ እኮ የሚሉት :roll: :roll: አይ ከናንተ ጋር ጨዋታ :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ገልብጤ » Mon Sep 24, 2012 6:43 pm

የሾተል ቢገኝ

ነብር አየኝ በል አንተ ሰውዬ :roll:

በነገራችን ላይ የሾተልን በፎቶ አይተነዋል ትዝ የሚለኝ ከቆንጅት08...ከፈላሻዋ ጋር ሲካነት ነው መሰለኝ ወሽላ የለህብ ብትለው 12 ኢንች ምናምን ነው መሰለኝ ( አይደል ሾተል ) በፎቶ ከች አድርጎ አስንቋታል ......
አይ የኔንማ አላሳይም ቡዳ ቢበላብኝስ
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Re: ድህነት ሰለቸኝኝኝኝ

Postby መራራ » Tue Sep 25, 2012 7:41 am

እዚህ በረባ ባልረባው ስትነፈርቅ የምትውለው ለካ እርሀብ እያንፈራፈረኽ ነው? :lol: :lol: :lol: በግልጽ ወገኖቼ እርዱኝ ብትል ኖሮ እስካሁን በልጽገኽ ነበር እኮ :lol: :lol: :lol: (በመለምን መቼም የበርካታ አመት ልምድ አለህ) ድህነትህ የ ኢኮኖሚ ብቻ ቢሆን ምንም ችግር አልነበረም: ያንተን ድህነት የ እውቀትም ስለሆነ በጣም አስቸጋሪ ነው: እናም ታንቀኽ ብትሞት ምን ይልሀል? :lol: :lol: :lol: ደሀ::

ሓየት11 wrote:ምናባቴ ላድርገው ... ቅቅቅ
መራራ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 753
Joined: Sat Sep 25, 2004 9:58 am
Location: united states

Postby ሓየት11 » Tue Sep 25, 2012 5:46 pm

recho wrote:የበግ ቆዳ ያለውውውው መስሎኝ እኮ የሚሉት :roll: :roll: አይ ከናንተ ጋር ጨዋታ :lol:

ካንቺ ተርፎ ... ሸጠሽ አታቂም ማለት ነው :: ... ከወንድሞችሽ ጋር ተሻምተሽ ነበር ... የምትበይው አሉ ... ቅቅቅ

@ ገልቤ ... እሱን ነገር ቡዳዎች ትበሉታላችሁ እንዴ? :lol:
ሓየት11
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2945
Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
Location: ላን'ሊይ

Postby ዞብል2 » Thu Sep 27, 2012 1:39 am

ድሮስ ምን ኖሮህ ያውቃል :Pየሆንክ ቆሸንዲያም ወሮበላ :P :lol: :lol:

ዞብል ከአራዳ
ዞብል2
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1997
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Postby ሙዝ1 » Fri Sep 28, 2012 1:29 pm

ዞብል2 wrote: :Pቆሸንዲያም :P :lol: :lol:

:lol: :lol: :lol:
ሰላም ነህ ዞብል2 ቂቂቂ ... ይህቺን ስድብ ከዚህ በፊት ሰምቻታለሁ .... የዛሬ 10 አመት? ... 15 አመት? ... 20 አመት? ... :wink:
አይን ሁሉን ቢያይም አጠገቡ ያለዉን ቅንድብ አይቶ አያዉቅም ...
ሙዝ1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3128
Joined: Wed Feb 22, 2006 9:25 am

Next

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 4 guests