የጃማይካዎች ሚስጥር

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

የጃማይካዎች ሚስጥር

Postby ዘጌ_ዘጋንባው » Tue Sep 25, 2012 7:04 pm

አበሻ ችኮች ከጃማይካ ጋ ታዩ ምናምን ለምትሉ ሚስጥሩ እነሆ....

http://www.youtube.com/watch?v=PWNSTNKF9O0


ታድያ መፍትሄው ምንድነው?

በጥሞናና በስነስራት እንወያይ

መንፌው::
ዘጌ_ዘጋንባው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 176
Joined: Wed Aug 18, 2010 5:45 am

Postby ገልብጤ » Tue Sep 25, 2012 7:25 pm

ኧረረረረረ..አመጣው ዘገደው እየነጨ ጋሪ ላይ አቤት ፖሴሽን ቷ...ቷ...ቷ ..በል ዘገደው በነካ እጅህ አንተው ሚስጥሩን ቀጥለው ..ቆይ እንደገና በደንብ ልከልመውና የምለው ይኖር ይሆናል.......ቷ...ቷ...ቷ.....
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ዘጌ_ዘጋንባው » Sun Sep 30, 2012 6:18 pm

ገልቤው...እንደምነህ ባያሌው?

ስማ..እኛ እዚ ዩኤስ ኢንግላንድ እና ካናዳ ያሉትን ጃማይካዎች ትላለክ....
ወደ ኪንግስተን ምናምን ለ መበዳት-ቱሪዝም የሚተሙ ነጭ ሴቶች ቁጥር አይገልጻቸውም....
ያጃማይካ ጎረምሶች በቃ ከወገብ በላይ ራቁታቸውን ግራሶ ተቀብተው እያብለጨለቹ ቢች ዳር ሲወዛወዙ ነው የሚውሉት....እዛ ፉክክሩ ስንት ነጭ ችክ እንደበዳ ምናምን...አሜሪካዊ ወይስ ፍሬንች ምናምን እያሉ ነው .... ይህ ነገር በአፍሪካ ውስጥ በተለይ ሴኔጋል- ዳካር..... እና ጋና አካባቢም በብዛት እየተደረገ ያለ ነገር ነው....ድሮግባን የመሰሉ የአፍሪካ ወጠምሻዎች....ቢዝነሱ ተስማምቶዋቸው ከገጠር ወደከተማ ፍልሰት እየተበራከተ ነው እልካለው...

ይቺን የ ዶኪሊ ቀልድ ካላየሀት ከልማትማ....
ተመችታኛለች....ቂቂቂቂቂቂቂ
http://www.youtube.com/watch?v=CD4lN4dd ... =fvwp&NR=1

መልካም ሳምንት
ዘጌ_ዘጋንባው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 176
Joined: Wed Aug 18, 2010 5:45 am

Postby ገልብጤ » Sun Sep 30, 2012 9:30 pm

ገልቤው ...እንደምነህ ባያሌው ?


እዝጋቤር ይመስገን
ስለጃማይካ ካልከው እኛስ ጠይሞቹ ምን ይዋጠን ...የኛወቹም ጃማይካወቹ ጎረምሶች ጋር ሄደው አሳይለም እንዳይጠይቁ ....ቂቂቂቅ ..ቢጠይቁስ ኧረ ጥርግ ይበሉ ለኛ የደበቁትን ለነሱ ያስገምጣሉ እኮ አባው ....
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm


Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 4 guests