እንኳን አደረሳችሁ መባባል ቀረ?

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby ሙዝ1 » Mon Oct 01, 2012 3:53 pm

ሀሪከን2 wrote:ውቃው እና ጌታ ግን የት ጠፉ?

ሀሀሀሀ የጌታን አላዉቅም ዉቂቾ አዲስ አበባ ቆንጂትን ተከትሎ ከች ብሏል ሲባል ሰምቻለሁ
ያው እንደምታቂው ኑሮ እና ብልሀቱ አልሳካልኝ ብሎ ውቃው ሚስቱን በወር አንድ ጊዜ እንደሚጎበኘው ሁሉ እኔም ዋርካን በወር መጎብኘት ጀምሪያለሁ

ያዝ እንግዲህ ..... ሀሀሀሀ ..... ዉቃዉ ሚስቱን በወር አንዴ ይጎበኛል ስትል ምን ማለትህ ነዉ? እጥረቱ ጊዜ ነዉ? ሀቅም ነዉ? :wink: :wink: እስኪ አብራሪዉ ....

እኔ ምለው ይሄን የጅምላ ዲያስፓራ ውረፋሽን ግን ለምን አታቆሚልንም? ቆይ ግን ዲያስፓራ ለሶስት እንደሚከፈል አጥተህው ነው እንዲህ በጅምላ የምታጠቃን?


ቂቂቂቂ እሽ ይቅርታ :wink: ሶስቱ ግን አልገቡኝም .... ዲያስፖራ .... ላሜ ቦራ ... ባሌስትራ ምናምን የሚባሉት ይሆን? :wink:
በእውነት እኔ ከዞብል ጋር ተደምሬ ልሰደብ አይገባም ስል ስሞታየን አሰማለሁ

ኦ ..... ልክ ነህ በአለም ላይ ያሉ ስድቦች ቢደመሩም ይሄንን እንደማያክሉ በርግጠኝነት እኔም እመሰክራለሁ .... አሁን ከልቤ እንሰትን ይቅርታ መጠየቅ ይገባኛል :wink:
በነገራችን ላይ እሜቲቱም ከዲያስፓራ ናቸው እንዴ?

ናቸዉ .... ናቸዉ እንጂ .... ሁነዉማ ነዉ እንዲህ ዲያስፖራን ጥመድ አድርጌ እንድይዝ የሆንኩት :P ... ቂቂቂ አንተ ስቀልድ ነዉ .... የዲያስፖራ ኤለመንት አላት ---- ግን ብዙም አይደለችም .... ...

የሆነ ቀልድ ግን [/quote]ትዝ አለኝ ...
ሰዉዬዉ እቤት ቀድሞ ገብቶ ጉብ ብሎ ከሚስቱ ጋ ያለዉን የጋብቻ ወረቀት አፍጥጦ ያያል ..... .... በዚህም ወቅት ወይዘሮ ሚስት ቂዉ ቋ እያለች ወደ ቤት ስትገባ አቶ ባል ያፈጠጠበትን ወረቀት ታያለች ..... ....

ሚስት ====ኦ ሀኒ --- የጋብቻ በአላችንን የምናከብርበትን ቀን ለማወቅ ፈልገህ ነዉ .....

ባል ===== አይ ኤክስፓየርድ ዴቱን እየፈለኩ ነዉ አለ አሉ ..... አሉ ነዉ :wink:
አይን ሁሉን ቢያይም አጠገቡ ያለዉን ቅንድብ አይቶ አያዉቅም ...
ሙዝ1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3128
Joined: Wed Feb 22, 2006 9:25 am

Postby ጌታ » Wed Oct 03, 2012 1:54 pm

ሀሪከን2 wrote:ሙዝነት ሙዝ እግር አንተንም እንኴን አደረሰህ ብያለሁ
ውቃው እና ጌታ ግን የት ጠፉ?


ሰላም ሀሪከን2 እንዲሁም ሙዝ1.........ዋርካ ላይ አረጀንና በቅርቡ በጡረታ ተገለናል:: አልፎ አልፎ እንደዚህ ሽራፊ ደቂቆች ስናገኝ እናነባችኋለን:: ተጫወቱ ልጆች የዛሬ አበባዎች የነገ ሼባዎች :lol:
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby ወርቅነች » Sat Oct 06, 2012 8:48 am

ዋርካ ላይ አረጀንና በቅርቡ በጡረታ ተገለናል::


የዋርካው ጌታ እንኳን የሰው ልጅና ዋርካም ይሸብታል :o
ለመሆኑ ከዋርካ የተገለልከው በጡረታ ነው ወይሰ ኒክ ሰሞችህን እንደ ተድላ ሀይሉ የመሳሰሉትን ሰታገለግል ጊዜ አጥተህ ነው :lol: ወደ ልጅነት ለመመለሰ ከፈለክ ተድላን አሰነካው ጥሩ ወጣት ትወጣለህ የጡረታም መብትህ ይጠበቃል ተለሀለች ጀሚላ ከቸርችል ጎዳና :lol: :lol: :lol:

ጌታ wrote:
ሀሪከን2 wrote:ሙዝነት ሙዝ እግር አንተንም እንኴን አደረሰህ ብያለሁ
ውቃው እና ጌታ ግን የት ጠፉ?


ሰላም ሀሪከን2 እንዲሁም ሙዝ1.........ዋርካ ላይ አረጀንና በቅርቡ በጡረታ ተገለናል:: አልፎ አልፎ እንደዚህ ሽራፊ ደቂቆች ስናገኝ እናነባችኋለን:: ተጫወቱ ልጆች የዛሬ አበባዎች የነገ ሼባዎች :lol:
ወርቅነች
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 967
Joined: Sun Oct 03, 2010 10:05 am

Previous

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests