እንኳን አደረሳችሁ መባባል ቀረ?

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby ገልብጤ » Thu Sep 27, 2012 5:25 pm

ገልብጤ ዜራሞ ኢንቻ
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ሙዝ1 » Thu Sep 27, 2012 5:33 pm

ገልብጤ wrote: ዜራሞ

ዜራሞ ... ዜራሞ ..... ዜራሞ ? ? ? ? ? ልጅነት በዘነበ ወላ? :wink: .... በሉ ወገኖቼ ዛሬ አዲስን ሳላያት ነዉ ያመሸሁት .... ትንሽ ዞር ዞር ልበልና ልግባ ... ሰላም እደሩልኝ :wink:
አይን ሁሉን ቢያይም አጠገቡ ያለዉን ቅንድብ አይቶ አያዉቅም ...
ሙዝ1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3128
Joined: Wed Feb 22, 2006 9:25 am

Postby recho » Thu Sep 27, 2012 7:17 pm

ሙዝ1 wrote:ሀየት .... ሀሀሀ ... ከምርህ ነዉ? ምክንያት የለኝም ግን በፍጹም አልጠብቅም በዛ መልኩ ... :lol:
እረ ተወኝ ወዳጄ .. እልሀለሁ ... ያላወቁ አለቁ .. ሙት :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ሓየት11 » Thu Sep 27, 2012 7:33 pm

ሙዝ1 wrote:ሀየት .... ሀሀሀ ... ከምርህ ነዉ? ምክንያት የለኝም ግን በፍጹም አልጠብቅም በዛ መልኩ ... :lol:

ምን ለማለት ነው? ... በገላጋይ1 አማርኛ እንሂድና ... ከነዚህ መደዴዎች መካከል ልትሆን አትችልም ማለትህ ነው ... ቅቅቅ

እረ ተወኝ ወዳጄ .. እልሀለሁ ... ያላወቁ አለቁ .. ሙት :lol:

እህምምምዬ ... ብሂሉን ስተሻል ... ያወቁ ምስጢሩን ሲጠብቁ ... ያላወቁ አለቁ ... ነው ... :lol: ... የምታውቂው ነገር ካለ ... ከማለቃቸው በፊት አሳውቂያቸው :lol:
ሓየት11
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2945
Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
Location: ላን'ሊይ

Postby እንሰት » Fri Sep 28, 2012 7:30 am

ሙዝ1 wrote:ሀይ ሾተል ....
.. ሶሪ ቱ ሰይ ዚስ ..... እንደ ዲያስፖራ የጠላሁት ማህበረሰብ የለም .... ሁሉንም ማቀላቀሉ አስቸጋሪ ቢሆንም የሆነ የሚጎላቸዉ መሰረታዊ ነገር እንዳለ ይሰማኛል ... በድጋሚ ይቅርታ እጠይቃለሁ በማጠላሌ .... ...


ሰላማት ሙዘይድ- እንኩዋን አደረሰህ

አንዳንዱ ሲናገርም ያስጠላል:: አንዳንዱ ያደለው ሲሳደብም ያስደስታል:: ይቺ ዲያስፖራን የጠላህበትን ምክንያት ብትነግረን ያየከው ችግር በሽታ - ችግሩ በሽታው ያለብን ለማስወገድ ይረዳናል ወይንም ጎደለ በምትለው ካልተስማማን በልዩነታችን እንኖራለን::

ትረዳኛለህ ብዬ ነው መጠየቄ::
እንሰት
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1213
Joined: Sun Jan 30, 2005 1:14 am
Location: united states

Re: እንኳን አደረሳችሁ መባባል ቀረ?

Postby ደጉ » Fri Sep 28, 2012 9:57 am

ሙዝ1 wrote:ሄይ ነገደ ዋርካዊያን ይላል ተድልሽ ....
አማን ናችሁ? ምንድን ነዉ ነገሩ? ድሮ ድሮ ዋርካ አይደለም ለእንቁጣጣሽና ለመስቀል .... ለሚስቶች ቀን ... ለአለቆች ቀን ምናምን እንኳን አደረሳችሁ እንባባል ነበር? ምን ነዉ መድረሱ ሁሉ መድረስ አይደለም ያላችሁ ይመስላል ... የሆነዉ ይሁን ምን ይደረጋል ... ያዉ እኔም እንደወጉ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ እያልኩ ......

..... ሙዝ ላንተም ለ እምነቱም ተከታዮች መልካም የመስቀል በአል....!! ያው የኔ ከ እምነቱ ጋ አይቀራረብም... :)
...ይልቅ በዚህ አጋጣሚ ለደመራ ቀን ስፒል ይዜ ቂጣቸውን እንደ ሞባይል ዶ/ር ስወጋቸው የነበሩትን ሴቶች በዚህ አጋጣሚ በያመቱ ይቅርታ እንደምጠይቀው ሁሉ በዚህም አመት በድጋሚ እጠይቃለሁ....ኦ! ለካ ባለፈው አመት ረስቻቸው ነበር....በቃ 2 ጊዜ ይቅርታ :D
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4414
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

Postby ሙዝ1 » Fri Sep 28, 2012 1:19 pm

ሰላም እንሰት ...
ከላይ እንኳን አደረሳችሁ ያልኳቸዉ ወዳጆቼ ሁሉ ዲያስፖራዎች ናቸዉ .... ሾተልንም ጨምሮ .... አይቲንክ ከነሱ ጋ የተግባባን ይመስለኛል :wink: .... ዋርካ ፖለቲካንና ዋርካ ጀነራልን ያየ ሰዉ መቸም ይሄን ጥያቄ ይጠይቃል ብዬ አላስብም :wink: ..... ለሁሉም እንኳን ለመስቀል በዐል አደረሰህ (አልፏል መሰለኝ :lol: ) ... ለሁሉም ሀገር ቤት መጥተህ ስትመለስ የምልህ ይገባሀል ብዬ አስባለሁ ... መልካም ጊዜ!!!

ደጉሻ ....
ገደልከኝ በሳቅ .... በዛ ሰዉ መካከል ያዘዉ ያዘዉ እያሉ ሲያሳድዱሽ ... .... እየተሹለከለክ ስታመልጥ .... ቂቂቂ እኔ ግን ከልጅነቴ ጀምሮ በሴት ልጅ ቂጥ መጨከን አልወድም ነበረ ማለት ነዉ :lol: ... የብርቱካን ልጣጭ በብር ላስቲክ ወጥሮ በመልቀቅ ሀለኛ ተኳሽ ነበርኩ :wink: ...
አይን ሁሉን ቢያይም አጠገቡ ያለዉን ቅንድብ አይቶ አያዉቅም ...
ሙዝ1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3128
Joined: Wed Feb 22, 2006 9:25 am

Postby እንሰት » Fri Sep 28, 2012 3:12 pm

I wish በዚህ ጉዳይ ላይ ብንነጋገር ደስ ይለኝ ነበር:: ግን ያው ብዙዎቻችን ፖላራይዝድ እየሆንን ስለመጣን የዋርካ ውይይት ጉንጭ አልፋ ይሆናል::

ምነው አንዳንዴም ስለመከር አውራልን እንጂ!

ሙዝ1 wrote:ሰላም እንሰት ...
ከላይ እንኳን አደረሳችሁ ያልኳቸዉ ወዳጆቼ ሁሉ ዲያስፖራዎች ናቸዉ .... ሾተልንም ጨምሮ .... አይቲንክ ከነሱ ጋ የተግባባን ይመስለኛል :wink: .... ዋርካ ፖለቲካንና ዋርካ ጀነራልን ያየ ሰዉ መቸም ይሄን ጥያቄ ይጠይቃል ብዬ አላስብም :wink: ..... ለሁሉም እንኳን ለመስቀል በዐል አደረሰህ (አልፏል መሰለኝ :lol: ) ... ለሁሉም ሀገር ቤት መጥተህ ስትመለስ የምልህ ይገባሀል ብዬ አስባለሁ ... መልካም ጊዜ!!!

ደጉሻ ....
ገደልከኝ በሳቅ .... በዛ ሰዉ መካከል ያዘዉ ያዘዉ እያሉ ሲያሳድዱሽ ... .... እየተሹለከለክ ስታመልጥ .... ቂቂቂ እኔ ግን ከልጅነቴ ጀምሮ በሴት ልጅ ቂጥ መጨከን አልወድም ነበረ ማለት ነዉ :lol: ... የብርቱካን ልጣጭ በብር ላስቲክ ወጥሮ በመልቀቅ ሀለኛ ተኳሽ ነበርኩ :wink: ...
እንሰት
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1213
Joined: Sun Jan 30, 2005 1:14 am
Location: united states

Postby ሙዝ1 » Sat Sep 29, 2012 7:09 am

እንሰት wrote: ግን ያው ብዙዎቻችን ፖላራይዝድ እየሆንን ስለመጣን የዋርካ ውይይት ጉንጭ አልፋ ይሆናል::

ሄይ እንሰት .... እንዴት ነህ? ይህቺ ልዲያስፖራ ያለችኝ አመለካከት የደበረችህ ትመስላለች :wink: አዎ አተብርህ ... አንተም'ኮ ኮት ባደረኳት ነገር አምነሀል ... .... ዋርካ ጉንጭ አልፋ ... ቂቂቂ ... ዋርካ ዉስጥ ማነዉ ያለዉ? ቂቂቂ 2 ወይንም 3 አንበልጥም ከኢትዮጵያ የምንጽፈዉ ... ታዲያ ለምን ጉንጭ አልፋ ሆነ? ቀላል'ኮ ነዉ ዲያስፖራዎች ስለሆናችሁ :lol: :lol: :lol: :lol: ዘመዶቻችን እናቶችና አባቶች ... እህቶችና ወንድሞች ... ቂቂቂቂ ህጻናት ልጆቻችንም ይወያዩና ይግባባሉ ጉንጫቸዉን አያለፉም ... ነገሩን ያለፉታል እንጂ ...

እንሰት ... ሶሪ ... አንተ ይህ ነገር የከነከነህ .... አንድም ለራስህ የምትሰጠዉ ዋጋ ከፍ ያለ ነዉ አልያም ሙዘይድን ታከብራለህ :wink: .... አንተ ዲያስፖራ በመሆንህ ላንተ የምትሰጠዉን ቫሊዩስ አንተ ታዉቃለህ በት ዚስ ኢዝ ሙዘይድ .... አ ሲምፕል ኢንዲቪጇል .... እኔ ነዉ ያልኩኝ .... እኔ ደግሞ የሰራሁት ምንም አይነት ሪሰርች የለም ... ያ ማለት ግን ምንም አይነት እዉቀት የለኝም ማለት አይደለም ... ከናንተ ክዲያስፖራ ጓደኞቼ ... ከዲያስፖራ ቤተሰቦቼ .... ባለቤቴንም ይጨምራል ... አ ፒስ ኦፍ ኖዉሌድጅ አለ ዊች ኢስ ትሩሊ አፕሊኬብል ኢንዚስ ሲቹዌሽኝ ..... አሁንም ነገር ግን .... ዚህ ኢስ ማይ ኦፒኒየን ..... ቂቂቂ ኢት ኢስ ኖት አን ኦብጄክቲቭ ትሩዝ ላይክ አ ኬሚካል ፎርሙላ ኦፍ ዋትር .... ኦር ሎዉ ኦፍ ግራቪቲ :wink: .... ይመችሽ አባ ...

ለወደፊቱ የነገሮችን ፍሬም ዉሰድ .... የአስተሳሰብ ፍሬም ... አስራ ምናምን ነጥብ

ምነው አንዳንዴም ስለመከር አውራልን እንጂ!ፍላጎቶችን መሰረት ያደረገ ከሆነ ምን ገዶኝ ... አም ዚ ማን ኦፍ ማ ፒፕል ... :wink:
አይን ሁሉን ቢያይም አጠገቡ ያለዉን ቅንድብ አይቶ አያዉቅም ...
ሙዝ1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3128
Joined: Wed Feb 22, 2006 9:25 am

Postby ፓን ሪዚኮ » Sat Sep 29, 2012 7:33 am

ሙዝ1 wrote:..

ፓኑ አባ ፈርዳ የቢራዉ ባላባት (የጃርሶዉ ባላባት መባልህ ቀረ አይደል?) .... ... ስማኝማ የአቡቹን ቀጣይ ታሪክ በጉጉት እየጠበኩ ነዉ ... የሱ ልጅ ነገር እንዴት አይምሮዬ ዉስጥ እንደተቀረጸ አትጠይቀኝ ... ሁሌም ጎጃም ስሄድ ከእናሮ ጀምሬ እስከ ጎሀጽዮን ድረስ ሽማግሌ ካየሁ እየቆምኩ ስለ አቢቹ የማልጠይቀዉ ሰዉ የለም ... ...

ሁላችሁም በድጋሚ መልካም በዐል ....
ጥሬው...የጃርሶው ባላባትነቴ ቀርቶ ...የጃርሶው ፊታውራሪነት ተሹሜ ነበር ...የሚያጸድቅልኝ አጣሁ እንጂ....
የአቢቹን ታሪክ ወደ ኋላ ተመልሼ ከመሰረቱ እድገቱንና በሀበሻው ጀብዱ ላይ ያሳየውን ጀግንነት ጨምሮ ቀጣዩን የአምስቱን አመት የርበኝነት ተጋድሎውን የሚያሳየውን እስከዛሬ ያልተነገረውን ታሪኩን ወደማጣናቀቁ ተቃርቤያለሁ...ያው የአዲስ አበባ ዩንቨርሲትይ ቢሮክራሲ ታክሎበት ለህዝብ የሚቀርብበት ግዜ ትንሽ ሊጓተት ይችላል የሚል ፍራቻዬ ግን አሁንም ሰማዩ ላይ እንደተንጠለጠለች ነች ...በህትመት በኩል የምትለው ነገር አታጣምና እስቲ ምክርሽን ጉብ አድርጊ ...
ፓን
Imageኢትዮጲያ ትቅደም
ፓን ሪዚኮ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2044
Joined: Tue Aug 03, 2004 3:35 am
Location: ጎሃ ጽዮን

Postby ሙዝ1 » Sat Sep 29, 2012 7:59 am

ፓኑሻ ዋዉ ... በርታልን .... ያኔ ፊታዉራሪነቱን እናጸድቃለን ...
አአዩ ፕሬስን እንዴት እንደመረጥከዉ አላዉቅም ... ምናልባት ታሪካዊ ፋይዳ አለዉ ብለዉ ካስቡ ዋጋቸዉ ዝቅ ሊል ይችላል ... ... ሌሎች አማራጮችን ማሰብ አይቻልም ይሆን? እስኪ ወደ ህትመቱ አካባቢ ቀረብ የሚሉ ወዳጆቼን አማክሬ ጀባ እልሀለሁ:: እኔ ብዙም የማዉቀዉ ነገር የለም በዛ ዙሪያ::
አይን ሁሉን ቢያይም አጠገቡ ያለዉን ቅንድብ አይቶ አያዉቅም ...
ሙዝ1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3128
Joined: Wed Feb 22, 2006 9:25 am

Postby ፓን ሪዚኮ » Sat Sep 29, 2012 8:12 am

ሙዛችን በጣሙን አመሰግናለሁ ....ከዚሁ ጋር በተያያዘ መልኩ ሸገር ያሉ ፊልም ቀራጾች ...የአቢቹን ፊልም እንሰራለን የሚል ተባራሪ ወሬ ሰምቼ አዘንኩ ...ያዘንኩት ፊልሙን ለመስራት በማሰባቸው ሳይሆን የልጁን ታሪክ እንዳያበላሹት በመፍራት ብቻ ነው....በጥቁር ሰው ፊልም ምን ያህል እንዳዘንኩ ያጫወትኩህ መሰለኝ ....ፓን
Imageኢትዮጲያ ትቅደም
ፓን ሪዚኮ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2044
Joined: Tue Aug 03, 2004 3:35 am
Location: ጎሃ ጽዮን

Postby እንሰት » Sat Sep 29, 2012 9:30 pm

ሰላም ሰላም
ዋናው ነገር አሰተያየትህን ብስማማበትም ባልስማማበትም ማንበብ ስለምወድ ነው::

ቀለል ባለ ቁዋንቁዋ ንፉግ አይደለህም:: ኢቭን ትረባህም ቢሆን ምክንያት ያልከውን እይታህን አክለህበት ነው ሁሌም የምታቀርበው:: ለዚህ ነው የዳይስፖራው እርግማን ምሳሌው የጀርባ ታሪኩ ቀረብን ለማለት ነው::

በሁሉም ባይሆን እንደ ዳያስፖራነቴ ባብዛኛው የዳያስፖራ ካራክተራይዜሽን እስማማለሁ::


ሙዝ1 wrote:
እንሰት wrote: ግን ያው ብዙዎቻችን ፖላራይዝድ እየሆንን ስለመጣን የዋርካ ውይይት ጉንጭ አልፋ ይሆናል::

ሄይ እንሰት .... እንዴት ነህ? ይህቺ ልዲያስፖራ ያለችኝ አመለካከት የደበረችህ ትመስላለች :wink: አዎ አተብርህ ... አንተም'ኮ ኮት ባደረኳት ነገር አምነሀል ... .... ዋርካ ጉንጭ አልፋ ... ቂቂቂ ... ዋርካ ዉስጥ ማነዉ ያለዉ? ቂቂቂ 2 ወይንም 3 አንበልጥም ከኢትዮጵያ የምንጽፈዉ ... ታዲያ ለምን ጉንጭ አልፋ ሆነ? ቀላል'ኮ ነዉ ዲያስፖራዎች ስለሆናችሁ :lol: :lol: :lol: :lol: ዘመዶቻችን እናቶችና አባቶች ... እህቶችና ወንድሞች ... ቂቂቂቂ ህጻናት ልጆቻችንም ይወያዩና ይግባባሉ ጉንጫቸዉን አያለፉም ... ነገሩን ያለፉታል እንጂ ...

እንሰት ... ሶሪ ... አንተ ይህ ነገር የከነከነህ .... አንድም ለራስህ የምትሰጠዉ ዋጋ ከፍ ያለ ነዉ አልያምሙዘይድን ታከብራለህ :wink: .... አንተ ዲያስፖራ በመሆንህ ላንተ የምትሰጠዉን ቫሊዩስ አንተ ታዉቃለህ በት ዚስ ኢዝ ሙዘይድ .... አ ሲምፕል ኢንዲቪጇል .... እኔ ነዉ ያልኩኝ .... እኔ ደግሞ የሰራሁት ምንም አይነት ሪሰርች የለም ... ያ ማለት ግን ምንም አይነት እዉቀት የለኝም ማለት አይደለም ... ከናንተ ክዲያስፖራ ጓደኞቼ ... ከዲያስፖራ ቤተሰቦቼ .... ባለቤቴንም ይጨምራል ... አ ፒስ ኦፍ ኖዉሌድጅ አለ ዊች ኢስ ትሩሊ አፕሊኬብል ኢንዚስ ሲቹዌሽኝ ..... አሁንም ነገር ግን .... ዚህ ኢስ ማይ ኦፒኒየን ..... ቂቂቂ ኢት ኢስ ኖት አን ኦብጄክቲቭ ትሩዝ ላይክ አ ኬሚካል ፎርሙላ ኦፍ ዋትር .... ኦር ሎዉ ኦፍ ግራቪቲ :wink: .... ይመችሽ አባ ...

ለወደፊቱ የነገሮችን ፍሬም ዉሰድ .... የአስተሳሰብ ፍሬም ... አስራ ምናምን ነጥብ

ምነው አንዳንዴም ስለመከር አውራልን እንጂ!ፍላጎቶችን መሰረት ያደረገ ከሆነ ምን ገዶኝ ... አም ዚ ማን ኦፍ ማ ፒፕል ... :wink:
እንሰት
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1213
Joined: Sun Jan 30, 2005 1:14 am
Location: united states

Postby ሙዝ1 » Sun Sep 30, 2012 10:36 pm

:lol: :arrow:
Last edited by ሙዝ1 on Mon Oct 01, 2012 8:40 am, edited 1 time in total.
አይን ሁሉን ቢያይም አጠገቡ ያለዉን ቅንድብ አይቶ አያዉቅም ...
ሙዝ1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3128
Joined: Wed Feb 22, 2006 9:25 am

Postby ሀሪከን2 » Sun Sep 30, 2012 11:33 pm

ሙዝነት ሙዝ እግር አንተንም እንኴን አደረሰህ ብያለሁ
ውቃው እና ጌታ ግን የት ጠፉ?
ያው እንደምታቂው ኑሮ እና ብልሀቱ አልሳካልኝ ብሎ ውቃው ሚስቱን በወር አንድ ጊዜ እንደሚጎበኘው ሁሉ እኔም ዋርካን በወር መጎብኘት ጀምሪያለሁ

እኔ ምለው ይሄን የጅምላ ዲያስፓራ ውረፋሽን ግን ለምን አታቆሚልንም? ቆይ ግን ዲያስፓራ ለሶስት እንደሚከፈል አጥተህው ነው እንዲህ በጅምላ የምታጠቃን?
በእውነት እኔ ከዞብል ጋር ተደምሬ ልሰደብ አይገባም ስል ስሞታየን አሰማለሁ

በነገራችን ላይ እሜቲቱም ከዲያስፓራ ናቸው እንዴ?
each mind is a different world
ሀሪከን2
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1039
Joined: Fri Oct 31, 2008 3:59 am

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests

cron