ትዝ አለኝ ትዝ አለኝ.........

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

ትዝ አለኝ ትዝ አለኝ.........

Postby .betty. » Thu Sep 27, 2012 1:10 am

ይሄ ሳይት ሲትል መኖሩ...እኔም ኒኬን/ንቅሴዬን/ ና ፓሴን አለመርሳቴ ከምር ገረመኝ. ራሴን አደነኩ ...እንዴት ነው ነገሩ ምን አዲስ አለ? ዋው የምለው ጠፋኝ.. የዛሬን አያድርገውና ድሮ ሙጢ ነበርኩኝ ...በቃ ሰላምም ድሮ ለምታውቁኝ ስቲል ካላቹ ......
.betty.
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 86
Joined: Wed May 05, 2004 7:15 pm
Location: b/n meder and semaye

Postby ዞብል2 » Thu Sep 27, 2012 1:18 am

ስላም ቤትሽ እንዴት ነሽ :!: ስትጠፊ ገዳም የገባሽ መስሎኝ :wink: ወይስ ዋልድባ ሊታረስ ነው ሲሉሽ በግዜ አመለጥሽ :wink: በድጋሚ ጤና ይሥልኝ :!: :!:

ዞብል ከአራዳ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2005
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm


Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 6 guests