የ2014 ዲቪ ሎተሪ ምዝገባ ተጀመረ::

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

የ2014 ዲቪ ሎተሪ ምዝገባ ተጀመረ::

Postby ክቡራን » Wed Oct 03, 2012 1:44 pm

ወደ አሜሪካ ለማቅናት የምትፈልጉ እድላችሁን ሞክሩ :: 8) ለዝርዝር መረጃው ደሞ እቺን ጠቅ::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7971
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Wed Oct 03, 2012 11:11 pm

እረ እቺን ነገር ላለሰማ አሰሙ ጠቃሚ መረጃ ልትሆን ትችላለች:: ወደ ታች ሸርተቴ ይዟት ( እየተንሸራተተች ለማለት ነው) ስትሄድ አይቼ እኮ ነው የመለስኴት. 8) ደቤ ደብነት እረ የምታውቃቸውን የድሮ ጔደኞችህን በዚህ እንኴን እርዳቸው እንጂ.. :D .
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7971
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby recho » Thu Oct 04, 2012 2:03 pm

ክቡራን wrote: ደቤ ደብነት እረ የምታውቃቸውን የድሮ ጔደኞችህን በዚህ እንኴን እርዳቸው እንጂ.. :D .
እባካቹ ጉዋደኞቼ አዲስ አበባ ሆናቹ ዋርካን የምታነቡ :lol: :lol: :lol: :lol: ክብዬን ከድህነት አረንቁዋ ያወጣትን ... በቀን ሶስት ጊዜ ቢግ ማክ እንድትገምጥና ሰፈራቸው ያሉትን እድሜዋን ሁሉ ስትቀናባቸው የኖረችውን ወይዘሮ ስንቄን አክላ እንድትወፈር የረዳትን ... ለዘመዶችዋ በወር $100 መላክ ያስቻላትን .. ለዚህ ክብር ያበቃትን ዲቪ የተባለ አምላክ የባረከውን ፎርም ትሞሉ ዘንድ ባክብሮት ጋብዛለች ... እንግዲህ በያቅጣጫው እየዞረች አደራ በይ ስላለቺኝ ነው .. እንግዲህ ጋዜጠኛም አይደለች ? :lol: :lol: :lol: አዎ ናት ምን ታፈጣላቹ .. ላፕቶፕና ዌብሳይት ሳይቀር እኮ አላት :lol: :lol: :lol:

ደስ አለች ክብዋ አሁን ? ሰሞኑን በያቅጣጫው ደቤ ደቤ ብለሻል .. እንዴት ነው ድብድቡ ይጀመር እንዴ? አሁን አንዴ ከተጋለጥኩ አይቀር ... ለነገሩ እኔ ሴት መትቼ አላውቅም :wink:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ደጉ » Thu Oct 04, 2012 4:38 pm

recho wrote:

....ቅቅቅቅቅ ሪች ይሄን ሁሉ ጽፈሽ ይህቺን ጠቅረሳሽ :lol:
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4413
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

Postby recho » Thu Oct 04, 2012 4:57 pm

ደጉ wrote:
recho wrote:
ክቡራን wrote: ደቤ ደብነት እረ የምታውቃቸውን የድሮ ጔደኞችህን በዚህ እንኴን እርዳቸው እንጂ.. :D .
እባካቹ ጉዋደኞቼ አዲስ አበባ ሆናቹ ዋርካን የምታነቡ :lol: :lol: :lol: :lol: ክብዬን ከድህነት አረንቁዋ ያወጣትን ... በቀን ሶስት ጊዜ ቢግ ማክ እንድትገምጥና ሰፈራቸው ያሉትን እድሜዋን ሁሉ ስትቀናባቸው የኖረችውን ወይዘሮ ስንቄን አክላ እንድትወፈር የረዳትን ... ለዘመዶችዋ በወር $100 መላክ ያስቻላትን .. ለዚህ ክብር ያበቃትን ዲቪ የተባለ አምላክ የባረከውን ፎርም ትሞሉ ዘንድ ባክብሮት ጋብዛለች ... እንግዲህ በያቅጣጫው እየዞረች አደራ በይ ስላለቺኝ ነው .. እንግዲህ ጋዜጠኛም አይደለች ? :lol: :lol: :lol: አዎ ናት ምን ታፈጣላቹ .. ላፕቶፕና ዌብሳይት ሳይቀር እኮ አላት :lol: :lol: :lol:

ደስ አለች ክብዋ አሁን ? ሰሞኑን በያቅጣጫው ደቤ ደቤ ብለሻል .. እንዴት ነው ድብድቡ ይጀመር እንዴ? አሁን አንዴ ከተጋለጥኩ አይቀር ... ለነገሩ እኔ ሴት መትቼ አላውቅም :wink:

....ቅቅቅቅቅ ሪች ይሄን ሁሉ ጽፈሽ ይህቺን ጠቅረሳሽ :lol:
ኤጭ ደጉሻ ልቤን ምንድነው የሚያጠፋው???? አስተካክዬ እኮ ነው የረሳሁት በናትህ .. ስላረምከኝ አመሰግናለሁ ..

የጠፋውን የሪቾን ልብ ለማግኘት ይቺን ጠቅ :lol: :lol: :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ክቡራን » Thu Oct 04, 2012 6:41 pm

ደቤ make sure for next time እቺን ጠቅ በምትልበት ጊዜ ሊንኩን ማስቀመጥ አለብሕ:: አንድ ዳውላ እህል አንከብከበህ የምትሮጥ ሀማል እንዴት እቺ ትጠፋሀላች..?? :D ሌላው እዚህ ዋርካ ውስጥ ባንተ ጾታ ና ምንነት ያለውን ኮንትራቨርሲ ታውቃለህ..? ቡዙ ሰው እጅግ ከባድ ጥርጣሬና አንዳንዶችም ድንጋጤ ላይ ወድቀዋል:: እኔ ዴታይሉ ውስጥ ቡዙ መሄድ አልፈልግም:: ጾታህ ብቻ ሳይሆን ማንነትህ ሁሉ ጥያቄ ውስጥ ገብቷል:: ቡዙዎች ራሄል ( ትብለጽ) , ደበበ ሸገኔው? ማነው እያሉ ነው:: ይሄን ጉዳይ ዲፌንድ ማድረግ አለብህ:: በዚህ ጉዳይ ላይ እኔ ለመተባበር ዝግጁ ነኝ :: ካንተ የሚጠበቀው ፍጹም የሆነ ተባባሪነት ነው:: ኮኦፔRቲቭ መሆን አለብህ:: :D እምልህ መቼም ይገባሀል..? መቼም ቡዙ አራዳ ባትሆንም እነ ጌታን በመሰሉ የዋርካ ፍቅር አራዶች መኅል ተከበሀል:: ወንድሜ ዲጎኔም እኮ አራዳ ነበር የዛሬን አያድርገውና!! :lol: መልስህን እጠብቃለሁ ሀማል ሪች:: ኦኬ :D
እቺን ጠቅ የጠፋውን ልብህን ለማግኘት ደሞ.. :: :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7971
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby recho » Thu Oct 04, 2012 6:51 pm

ክቡራን wrote:[color=blue] ሌላው እዚህ ዋርካ ውስጥ ባንተ ጾታ ና ምንነት ያለውን ኮንትራቨርሲ ታውቃለህ..? ቡዙ ሰው እጅግ ከባድ ጥርጣሬና አንዳንዶችም ድንጋጤ ላይ ወድቀዋል:: እኔ ዴታይሉ ውስጥ ቡዙ መሄድ አልፈልግም:: ጾታህ ብቻ ሳይሆን ማንነትህ ሁሉ ጥያቄ ውስጥ ገብቷል:: ቡዙዎች ራሄል ( ትብለጽ) , ደበበ ሸገኔው? ማነው እያሉ ነው:: ይሄን ጉዳይ ዲፌንድ ማድረግ አለብህ:: በዚህ ጉዳይ ላይ እኔ ለመተባበር ዝግጁ ነኝ :: ካንተ የሚጠበቀው ፍጹም የሆነ ተባባሪነት ነው:: ኮኦፔRቲቭ መሆን አለብህ::
:lol: :lol: :lol: :lol: ክብዬ ምን ችግር ኮኦፔRቲቭ እሆናለሁ ምን ቼክ ልታረጊኝ ነው እንዴ? ቅቅቅቅ ለነገሩ አንዳንድ ሴትነት እኮ ከንዳንተ አይነት ወንድነት ይሻላል ቅቅቅቅቅ ለማንጠልጠልማ ቡሊም ትልቅ አንጠልጥሎዋል አሉ አለቃ ገብረሀና :lol: :lol: :lol: አሁን ባንቺ ቤት ተናግረሽ ልብሽ ውልቅ ብሎዋል ማለት ነው አይደል ? እስቲ ዲቴል እናውራ ... ጾታዬን እንዴት ነው ቼክ የምታረጊው እሙቲ ? :lol: :lol: :lol: :lol:

ወንድሜ ዲጎኔም እኮ አራዳ ነበር የዛሬን አያድርገውና!! :lol: መልስህን እጠብቃለሁ ሀማል ሪች:: ኦኬ :D
ቅቅቅቅ ውይ ዛሬ ዩ ጋይስ ዴፊኔትሊ ሹድ ሀንግ አውት ... ቅቅቅ ዩ ሉክ ሶ ኪዩት ቱጌዘር ከምርን ... :lol: :lol: :lol: :lol: አሁን የዴቤን ጾታ ማጣራቱ ላይ እናተኩር ... እንዲሁም ማንነቱን ፈልገን እናግኘው :lol: :lol: የታባቱንስና .. በነገርህ ላይ ሀማል ተሸካሚ ማለት ነው መሰል ... እንደዚህ ጥሩ አስተዳደግ ቢኖርህ ዝቅተኛ ስራ ሰርተው ለሚኖሩ አክብሮት ይኖርህ ነበር ... ምን ያረጋል ... [/quote]
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ክቡራን » Thu Oct 04, 2012 7:12 pm

ደቤ ፉከራ የፋራ ነው ይባላል:: አትፎክር!! ግድየለህም ሁሉም ይደርሳል:: አንተ ሁለት ጃኬት አድርገህ መኖር አትችልም:: አንዳንድ የዋሀን ተታልዋል:: አንዳንዶችም ለምሳለ እነ እህምም እያወቁህ ላለማስከፋት ብቻ እስኪ ""ዚ በነፊት ኦፍ ዚ ዳውት"" የሚለውን ያባቶችን የቀደሞ ተረት በመከተል ሊቀበሉህ ሞክረዋል:: ከቤ ሙት አንተ አጭቢ ወንድ ነህ:: እኔ እየቀለድኩ ላውራ እንጂ ከምሬ ነው:: ሴታ-ሴት ባህሪይ ለማሳየት ደፋ ቀና ትላለህ:: እዚህ ጉድ ጉድ የምትለው የዋህ እህቶቻችን ለመጥለፍ ነው አረ ለነገሩ አንተም ለኔ አይነት ጾታ ም አትመስልም አሉ...:: ዋ !! እኔ ጋ እንዲህ አይነት እሞክራለሁ ብትል....አጮኃለሁ በጥፊ !! እንዳትሞክረኝ:: በግ አይን:: :D በነገራችን ላይ አንተ ማንነትህን ከሳወከኝ በኌላ ማንኛውም ነገር ኮንፊዴንሺያል ይሆናል::ካንተ ፍቃድ ውጭ ምንም ነገር አይገለጽም:: እና ራስህን ለመግለጽ አትፍራ:: ደሞ መመጻደቅ ያምርሀል የሆንክ ተመጻዳቂ ነገር!! ወገኛ!! መጀመሪያ ራስህን ሁነህ ና::: አስመሳይ:: :roll: እኔ ራሴ ሀማል ነኝ ሀማልነት መተዳደሪያ ነው ስድብ አይደለም:: መሰለኝ ይላል ደሞ እንደማያቅ.. ግድንግድ ጅል !! :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7971
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby recho » Thu Oct 04, 2012 7:23 pm

ክቡራን wrote: ከቤ ሙት አንተ አጭቢ ወንድ ነህ:: እኔ እየቀለድኩ ላውራ እንጂ ከምሬ ነው:: ሴታ-ሴት ባህሪይ ለማሳየት ደፋ ቀና ትላለህ:: :D
:lol: :lol: :lol: በቃ ከተነቃብኝ ልክነህ .. ዋርካንና ዋርካዊያንን ይቅርታ እጠይቃለሁ :lol: :lol: :lol: ደግሞ ደቤ ነው ከቤ አይደለም .. ወይኔ ጉዴ ፈላ ወይነ ጉዴ ፈላ ዲርም ዲሪም ዲሪርሪም .. ተነቃብኝ ጉዴ ፈላ .. በቃ እንደ ሪቾ ሆኖ ሲተውንላቹ የነበረው ደቤ ነው :lol: :lol: :lol: ከምርን አም ሶ ፕራውድ ኦፍ ማይ ባባ አት ዚስ ሞመንት .. ከምርን ወንድ የሆነች ልጅ አሳድገሀል ! ነፍስህን ለዘላለም በክብር ያኑርልኝ አባብዬ :!: :!: :!:

እዚህ ጉድ ጉድ የምትለው የዋህ እህቶቻችን ለመጥለፍ ነው አረ ለነገሩ አንተም ለኔ አይነት ጾታ ም አትመስልም አሉ ...:: ዋ !! እኔ ጋ እንዲህ አይነት እሞክራለሁ ብትል ....አጮኃለሁ በጥፊ !! እንዳትሞክረኝ ::

እዚህ ጋር ነው እኮ ፖይንቱ .. ብሮ ወንድ ትከልሚያለሽ እንዴ? ቅቅቅቅ እረ እየተሽኮረመሙ አትንካኝ አትንካኝ ማለት :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: ወንድ ከሆንኩ ምንም ሊያሰህ አይገባም እንግዲህ .. ሌላ የምትፈልገው ነገር እስከሌለ ድረስ ... :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ክቡራን » Thu Oct 04, 2012 7:42 pm

ከቤ ይቅርታ ደቤ እንዳለው:
ደግሞ ደቤ ነው ከቤ አይደለም

በለው...እሺ ይሁንልህ...ሳትገረፍ ማንነትህን መለፈለፍ ጀመርክ......ሌላስ...ምን አለህ..? ሶፊ እንዴት ናት በቀደም ዋው ሶፊ እያልክ መርቅነህ ለሀጩህን ስታዘረከርክ ነበር...! አይ ከቤ ይቅርታ ደቤ... :D ደሞ አለ..ሌላም ነገር አለ አሁን ግን አላወጣውውም:: ትናንት የኦባማና የራምኒ ( ሩምኒ ) አይደለም አጭቤው.. :D ውይይት ላይ ቡዙ ጋዜጠኞች ለምን ኦባማ 47% ቪዲዮ ስካንዳል አልተናገረም ሲሉት ነበር...አንዱ የኦባማ አድቫይዘር ምን አለ መሰለህ...እኛ ስማርቶች ነን ሁሉንም አንዴ ለቀን ራምኒን አናስደነግጠውም አለ....አኔንም አላስበረግግህም አይዞህ...!! ይልቅ ትልቁ ነገር ወደ ማንነትህ ጉዳይ እንሂድ...ይሄን ያህል እኮ ከባድ አልነበረም አንተ ጉድ ስላለብህ ፈርተህ አከበድከው እንጂ:: አካባጅ ፊት:: :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7971
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby recho » Thu Oct 04, 2012 7:54 pm

ክቡራን wrote:ከቤ ይቅርታ ደቤ እንዳለው:
ደግሞ ደቤ ነው ከቤ አይደለም

[color=blue] በለው...እሺ ይሁንልህ...ሳትገረፍ ማንነትህን መለፈለፍ ጀመርክ......ሌላስ...ምን አለህ..? ሶፊ እንዴት ናት በቀደም ዋው ሶፊ እያልክ መርቅነህ ለሀጩህን ስታዘረከርክ ነበር...!
ሶፊ አማን ናት ... ቂጥህን ገልባ ገርፋልኛለች ምን እፈልጋለሁ .. እንኩዋን ለሀጭ ሆነ ያዝረከረኩት .. ቢያንስ ልጅ አይሆንም እንዳንተ ዝርክርክ :lol: :lol: :lol:
ሌላ ስለራሴ ያው አንዴ ተነቅቶብኛልና ምን ምን ልንገርህ ? ቁመት ? ክብደት? የጫማ ቁጥር ? :lol: :lol: :lol: አንዴ ለይቶልሀል መቼም :lol: :lol: :lol:

እሺ ይቺን ጨዋታ በዚህ እንቁዋጫት መሰል ... ቁምነገር አጣሁህ .. ሌላ የምትጠይቀኝ ነገር ካለ ግን ለመመለስ ዝግጁ ነኝ :lol: :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ክቡራን » Thu Oct 04, 2012 8:17 pm

ከቤ ባለ ዶቃው ይህ አለ...

እሺ ይቺን ጨዋታ በዚህ እንቁዋጫት መሰል ... ቁምነገር አጣሁህ .. ሌላ የምትጠይቀኝ ነገር ካለ ግን ለመመለስ ዝግጁ ነኝ

ፈራህ አይደል ገፍቼ እንዳልሄድ...ካልፈለክ መብትህን አከብራለሁ..እኔ ባለጌ አይደለሁም:: ሌላ ነገር ካለህ ጠይቀኝ ያልከኝ እኮ በግልጽ ቌንቌ ጠየኩህ:: ማንነትህን አሳየኝና ላንተ ጠበቃ ልሁን.. ዲፌንድ ላድርግህ አልኩህ:: አይገባህም እንዴ..? :D አንተ ግን ፈራህ..!! እኔ ምን ቸገረኝ ... ሜውዜርህን ይዘህ ተንጎራደድ እዚህ...እግር የጣላት ...ሞኝ ባገኝ እስክትመጣልህ ድረስ .. :lol: ""አንዼ ከመቁረጥህ በፊት ሁለቴ ለካ "" የሚባል ያረቦች ተረት አለ:: እንዳይልመድህ ሁለተኛ... ድስት ፊት!! :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7971
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby እህምም » Thu Oct 04, 2012 8:23 pm

ክቡራን wrote:ደቤ ፉከራ የፋራ ነው ይባላል:: አትፎክር!! ግድየለህም ሁሉም ይደርሳል:: አንተ ሁለት ጃኬት አድርገህ መኖር አትችልም:: አንዳንድ የዋሀን ተታልዋል:: አንዳንዶችም ለምሳለ እነ እህምም እያወቁህ ላለማስከፋት ብቻ እስኪ ""ዚ በነፊት ኦፍ ዚ ዳውት"" የሚለውን ያባቶችን የቀደሞ ተረት በመከተል ሊቀበሉህ ሞክረዋል:: ከቤ ሙት አንተ አጭቢ ወንድ ነህ:: እኔ እየቀለድኩ ላውራ እንጂ ከምሬ ነው:: ሴታ-ሴት ባህሪይ ለማሳየት ደፋ ቀና ትላለህ:: እዚህ ጉድ ጉድ የምትለው የዋህ እህቶቻችን ለመጥለፍ ነው አረ ለነገሩ አንተም ለኔ አይነት ጾታ ም አትመስልም አሉ...:: ዋ !! እኔ ጋ እንዲህ አይነት እሞክራለሁ ብትል....አጮኃለሁ በጥፊ !! እንዳትሞክረኝ:: በግ አይን:: :D በነገራችን ላይ አንተ ማንነትህን ከሳወከኝ በኌላ ማንኛውም ነገር ኮንፊዴንሺያል ይሆናል::ካንተ ፍቃድ ውጭ ምንም ነገር አይገለጽም:: እና ራስህን ለመግለጽ አትፍራ:: ደሞ መመጻደቅ ያምርሀል የሆንክ ተመጻዳቂ ነገር!! ወገኛ!! መጀመሪያ ራስህን ሁነህ ና::: አስመሳይ:: :roll: እኔ ራሴ ሀማል ነኝ ሀማልነት መተዳደሪያ ነው ስድብ አይደለም:: መሰለኝ ይላል ደሞ እንደማያቅ.. ግድንግድ ጅል !! :D

ሰላም ክቡራን, እኔ ሬቾን ሳውቃት አሁን ሰባት አመት ሆነኝ :: እኔም እንደ ብዙሀን የዋርካ ታዳሚ በራሄልነትዋ እያወኩዋት ለብዙ ጊዜ በጉዋደኝነት እየተቃለድን ከርመን ነበር :: እርግጥ ነው ከአመት በፊት በጣም በቀረበ ጉዋደኝነት ልትጠጋኝ ሞክራ ነበር :: እኔም ጉዴን አልሰማሁም ጥሩ ልጅ ነች ሲሉ ስለሰማሁ ቀረብኩዋት :: በጣም ብዙ ስለተቀራረብን, አይ በቃ ለምን በስካይፕ አናወራም ብላት ለረዥም ጊዜ የናቴ መቀነት ጠለፈኝ አይነት ኤክስኪውዞች እያቀረበች ልንተያይ አልቻልንም :: ከዛ አይ ይህቺ ልጅ ጉዋደኝነቴን ባትፈልገው ነው ብዬ ግንኙነታችንን አቀዘቀስኩ :: እሱዋም መራቄን ይታይ እሺ በቃ ስካይፕ እናረጋለን....ግን አንድ ፊትለፊት እምነግርሽ ሚስጥር አለ አለቺኝ:: እኔም ያው ቅርብ ጉዋደኞች ስለሆንን ምንም ቢሆን ምንም ከጎኑዋ እንደሆንኩ ገልጼላት ስካይፕ ደወልኩ :: ልክ ምስሉ ሲመጣ ከካሜራው ጀርባ ያለው አንድ አስቀያሚ ቀጫጫ ወንድ ልጅ ነው...ግን ጎረቤትዋ ይሆናል ብዬ ሬች አለች ስለው, በቀጫጫ ጣቶቹ አንገቱን እያሸ, በስሜ ጠርቶ አንድ እምነግርሽ ነገር አለ አለኝ:: :shock: እኔም ደንግጬ አንተ ምንደንው ምትነግረኝ ሬችን ነበር ፈልጌ የደውልኩት ብለው አንገቱን እያንቆማለለ ጉዴን ነገረኝ :: ለካስ ሬች ለዋርካ የፈጠራት ካራክተር እንደሆነችና ሴቶችን በቀላሉ ለመቅረብ የሚጠቀምበት ስልት እንደሆነ አረዳኝ :: እና ለረጅም ጊዜ ሰው ማመን እስከሚያቅተኝ ነበር የተጎዳሁት ግን ዋርካ ላይ ያው በሀፍረትና ማን ያምነኛል በሚል ዝም ብዬ ወራቶች ተቆጠሩ :: አሁን ግን ሁላችሁም እንኩዋንስ የ ሬች ወንድነት, ጠንጋራ ዝምብ ስትበር መለየት የመቻላችሁን ብቃት ሳይ እውነቱ ይውጣ ብዬ ይኽው የጉዋዳዬን ጉድ አወጣሁት ::

"ሬች" ከአሁን በሁዋላ በኔ የደረሰው በሌላ አይደስም, እድሜ ለነ ክቡራን ::
Homage to darkness : http://yekolotemari.blog.com/2010/02/09 ... -darkness/

"Is it stealing
if I take
the pains of others

and make it my healing?"
http://elicitbeauty.blogspot.com/
እህምም
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2509
Joined: Mon Dec 19, 2005 10:36 pm
Location: on a small rock; between an ocean and a sea.

Postby recho » Thu Oct 04, 2012 8:36 pm

እህምም wrote:
ክቡራን wrote:ደቤ ፉከራ የፋራ ነው ይባላል:: አትፎክር!! ግድየለህም ሁሉም ይደርሳል:: አንተ ሁለት ጃኬት አድርገህ መኖር አትችልም:: አንዳንድ የዋሀን ተታልዋል:: አንዳንዶችም ለምሳለ እነ እህምም እያወቁህ ላለማስከፋት ብቻ እስኪ ""ዚ በነፊት ኦፍ ዚ ዳውት"" የሚለውን ያባቶችን የቀደሞ ተረት በመከተል ሊቀበሉህ ሞክረዋል:: ከቤ ሙት አንተ አጭቢ ወንድ ነህ:: እኔ እየቀለድኩ ላውራ እንጂ ከምሬ ነው:: ሴታ-ሴት ባህሪይ ለማሳየት ደፋ ቀና ትላለህ:: እዚህ ጉድ ጉድ የምትለው የዋህ እህቶቻችን ለመጥለፍ ነው አረ ለነገሩ አንተም ለኔ አይነት ጾታ ም አትመስልም አሉ...:: ዋ !! እኔ ጋ እንዲህ አይነት እሞክራለሁ ብትል....አጮኃለሁ በጥፊ !! እንዳትሞክረኝ:: በግ አይን:: :D በነገራችን ላይ አንተ ማንነትህን ከሳወከኝ በኌላ ማንኛውም ነገር ኮንፊዴንሺያል ይሆናል::ካንተ ፍቃድ ውጭ ምንም ነገር አይገለጽም:: እና ራስህን ለመግለጽ አትፍራ:: ደሞ መመጻደቅ ያምርሀል የሆንክ ተመጻዳቂ ነገር!! ወገኛ!! መጀመሪያ ራስህን ሁነህ ና::: አስመሳይ:: :roll: እኔ ራሴ ሀማል ነኝ ሀማልነት መተዳደሪያ ነው ስድብ አይደለም:: መሰለኝ ይላል ደሞ እንደማያቅ.. ግድንግድ ጅል !! :D

ሰላም ክቡራን, እኔ ሬቾን ሳውቃት አሁን ሰባት አመት ሆነኝ :: እኔም እንደ ብዙሀን የዋርካ ታዳሚ በራሄልነትዋ እያወኩዋት ለብዙ ጊዜ በጉዋደኝነት እየተቃለድን ከርመን ነበር :: እርግጥ ነው ከአመት በፊት በጣም በቀረበ ጉዋደኝነት ልትጠጋኝ ሞክራ ነበር :: እኔም ጉዴን አልሰማሁም ጥሩ ልጅ ነች ሲሉ ስለሰማሁ ቀረብኩዋት :: በጣም ብዙ ስለተቀራረብን, አይ በቃ ለምን በስካይፕ አናወራም ብላት ለረዥም ጊዜ የናቴ መቀነት ጠለፈኝ አይነት ኤክስኪውዞች እያቀረበች ልንተያይ አልቻልንም :: ከዛ አይ ይህቺ ልጅ ጉዋደኝነቴን ባትፈልገው ነው ብዬ ግንኙነታችንን አቀዘቀስኩ :: እሱዋም መራቄን ይታይ እሺ በቃ ስካይፕ እናረጋለን....ግን አንድ ፊትለፊት እምነግርሽ ሚስጥር አለ አለቺኝ:: እኔም ያው ቅርብ ጉዋደኞች ስለሆንን ምንም ቢሆን ምንም ከጎኑዋ እንደሆንኩ ገልጼላት ስካይፕ ደወልኩ :: ልክ ምስሉ ሲመጣ ከካሜራው ጀርባ ያለው አንድ አስቀያሚ ቀጫጫ ወንድ ልጅ ነው...ግን ጎረቤትዋ ይሆናል ብዬ ሬች አለች ስለው, በቀጫጫ ጣቶቹ አንገቱን እያሸ, በስሜ ጠርቶ አንድ እምነግርሽ ነገር አለ አለኝ:: :shock: እኔም ደንግጬ አንተ ምንደንው ምትነግረኝ ሬችን ነበር ፈልጌ የደውልኩት ብለው አንገቱን እያንቆማለለ ጉዴን ነገረኝ :: ለካስ ሬች ለዋርካ የፈጠራት ካራክተር እንደሆነችና ሴቶችን በቀላሉ ለመቅረብ የሚጠቀምበት ስልት እንደሆነ አረዳኝ :: እና ለረጅም ጊዜ ሰው ማመን እስከሚያቅተኝ ነበር የተጎዳሁት ግን ዋርካ ላይ ያው በሀፍረትና ማን ያምነኛል በሚል ዝም ብዬ ወራቶች ተቆጠሩ :: አሁን ግን ሁላችሁም እንኩዋንስ የ ሬች ወንድነት, ጠንጋራ ዝምብ ስትበር መለየት የመቻላችሁን ብቃት ሳይ እውነቱ ይውጣ ብዬ ይኽው የጉዋዳዬን ጉድ አወጣሁት ::

"ሬች" ከአሁን በሁዋላ በኔ የደረሰው በሌላ አይደስም, እድሜ ለነ ክቡራን ::

እህምም እንዴ ሲስተር ተይ እንጂ (ጸቱሬን እያሻሸሁ :lol: ) በቃ ይቅርታ አርጌልሀለሁ ዋርካ ላይ ሄጄ አላጋልጥም አላልሽም ነበር ? :lol: :lol: :lol: በቃ ፍቅራችንን ካቆምንበት እንቀጥል.. ያበጠው ይፈንዳ :lol: :lol: ማሪያምን ዩ አር ማይ ሂሮ .. ገደልሽኝ በሳቅ :lol: :lol: :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ሾተል » Thu Oct 04, 2012 8:45 pm

አሪፍ ጨዋታ ይዛችሁም የለ እንዴ?

እያነበብናችሁ ነው::

እህምም በግል ሳጥንሽ መልክት ልኬያለሁ አንብበሽ መልስሽን ስጪኝ::

ሾተል ነን
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9644
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Next

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: Google Adsense [Bot] and 3 guests