የ2014 ዲቪ ሎተሪ ምዝገባ ተጀመረ::

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby recho » Wed Oct 10, 2012 7:10 pm

ክቡራን wrote:[color=blue]ምን ይሁን ብዬ ነው እኔ አንተ ደረት ላይ አለሜን ምቀጨው ??


ለማንኛውም ደቤን አይቸዋለሁ ስላልክ ምን እንደሚመስል መግለጫ ስጠኝ :: ደንደሳም ነው ጠረንገሎ ነው ..? አጭር ነው ቀጭን ነው ...ደረቱ አካባቢስ እንዴት ነው ....?


ወሮበላ ዱርዬ.. እኔ ዘመድህን አሊን እየፈተንኩት ያለሁት አቌምህ ምን እንደሚምስልና ከዛ ይሄን ዴንቲስት ቤት ዋየር ያላደረከውን ገጦ ጥርስህን በሀደ ቴስታ ክርትም ገይሬ ላስተካክልህ ነው. :D
ኦ ስለዚህ አቁዋሜ አስጊ ከሆነ ጥርሴን ልታስተካክልኝ አትመጣም ማለት ነው ? ቅቅቅቅቅቅቅ አቅምህንም ማወቅህ አንድ ነገር ነው ቅቅቅቅ አርፈህ አንተ ዋሳፕ ዋሳፕ ጋይስ ዚስ ኢዝ ዋሴ በል እሱ ነው የሚያምርብህ ቅቅቅቅቅ

እንጂ አላበድኩም እኔ ከወንድ ጋር አለሜን የምቀጨው..ወገኛ ቦዘኔ! ! ደሞ እዛኛው ቤት የበጠበጥከውን ያላነብኩህልህ እንዳይመስልህ:: ዶለዝ:: :D
እንግዲህ እኔ አይደለሁም የወንድ ደረስ ስፋት የጠየቅኩት ቅቅቅቅ ታየህኝ አይንህን ወደማዶ ራቅ አርገህ ኦኅኅ ምን ይመስል ይሆን ብለህ ስታስብ :lol: :lol: :lol: እዛኛው ቤት እንዴት ነው ቃላት አጠረህ እንዴ? :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: አይ ክብዬ ነፍሴ .. ማብራሪያ የሰጠሽው አሁን ወንዶች እንዳይሸሹሽ ነው ? አይዞሽ እኛ ሴት ወንድማችን ቅቅቅቅ
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby Superego » Thu Oct 11, 2012 3:44 pm

ሰላም ዋርካውያን:: ለምመስከር ያህል::

የዋርካው ተወዳጅ ደራሲና የስንጥበብ ሰው: ዋናው: አንድ ሰሞን paltalk room ለዋርካውያን ከፍቶ በነበርበት ግዜ: ጨዋታ አዋቂ የነበሩ ሰዎች ቀርበው በመነጋግሪያው ይናግሩ በነበርበት ግዜ: ሪቾም (ራሄል) ስትናገር ሰምቻልሁ:: የሰማሁት የቆንጆ ሴት ድምጽ ነበር::
Superego
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 149
Joined: Fri Aug 26, 2005 11:37 pm
Location: ethiopia

Postby ሓየት11 » Thu Oct 11, 2012 4:53 pm

Superego wrote: የሰማሁት የቆንጆ ሴት ድምጽ ነበር::

ክቡር ዳኛ ... አቃቤህግ ... አይተ ሓየት ... መስቀለኛ ጥያቄ... ለቀዳሚ ምስክሩ ማቅረብ ይፈልጋል::
ክቡር ዳኛው ... ፈቅደዋል ... ጥያቄው ይቀጥላል ...

አይተ ሱፐር ... የቆንጆ ሴት ድምጽ ... ነበር የሰሙት ወይስ ... ቆንጆ የሴት ድምጽ .... ቅቅቅ ...
ሓየት11
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2945
Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
Location: ላን'ሊይ

Previous

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests