የ2014 ዲቪ ሎተሪ ምዝገባ ተጀመረ::

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby እህምም » Thu Oct 04, 2012 8:46 pm

recho wrote:
እህምም wrote:
ክቡራን wrote:ደቤ ፉከራ የፋራ ነው ይባላል:: አትፎክር!! ግድየለህም ሁሉም ይደርሳል:: አንተ ሁለት ጃኬት አድርገህ መኖር አትችልም:: አንዳንድ የዋሀን ተታልዋል:: አንዳንዶችም ለምሳለ እነ እህምም እያወቁህ ላለማስከፋት ብቻ እስኪ ""ዚ በነፊት ኦፍ ዚ ዳውት"" የሚለውን ያባቶችን የቀደሞ ተረት በመከተል ሊቀበሉህ ሞክረዋል:: ከቤ ሙት አንተ አጭቢ ወንድ ነህ:: እኔ እየቀለድኩ ላውራ እንጂ ከምሬ ነው:: ሴታ-ሴት ባህሪይ ለማሳየት ደፋ ቀና ትላለህ:: እዚህ ጉድ ጉድ የምትለው የዋህ እህቶቻችን ለመጥለፍ ነው አረ ለነገሩ አንተም ለኔ አይነት ጾታ ም አትመስልም አሉ...:: ዋ !! እኔ ጋ እንዲህ አይነት እሞክራለሁ ብትል....አጮኃለሁ በጥፊ !! እንዳትሞክረኝ:: በግ አይን:: :D በነገራችን ላይ አንተ ማንነትህን ከሳወከኝ በኌላ ማንኛውም ነገር ኮንፊዴንሺያል ይሆናል::ካንተ ፍቃድ ውጭ ምንም ነገር አይገለጽም:: እና ራስህን ለመግለጽ አትፍራ:: ደሞ መመጻደቅ ያምርሀል የሆንክ ተመጻዳቂ ነገር!! ወገኛ!! መጀመሪያ ራስህን ሁነህ ና::: አስመሳይ:: :roll: እኔ ራሴ ሀማል ነኝ ሀማልነት መተዳደሪያ ነው ስድብ አይደለም:: መሰለኝ ይላል ደሞ እንደማያቅ.. ግድንግድ ጅል !! :D

ሰላም ክቡራን, እኔ ሬቾን ሳውቃት አሁን ሰባት አመት ሆነኝ :: እኔም እንደ ብዙሀን የዋርካ ታዳሚ በራሄልነትዋ እያወኩዋት ለብዙ ጊዜ በጉዋደኝነት እየተቃለድን ከርመን ነበር :: እርግጥ ነው ከአመት በፊት በጣም በቀረበ ጉዋደኝነት ልትጠጋኝ ሞክራ ነበር :: እኔም ጉዴን አልሰማሁም ጥሩ ልጅ ነች ሲሉ ስለሰማሁ ቀረብኩዋት :: በጣም ብዙ ስለተቀራረብን, አይ በቃ ለምን በስካይፕ አናወራም ብላት ለረዥም ጊዜ የናቴ መቀነት ጠለፈኝ አይነት ኤክስኪውዞች እያቀረበች ልንተያይ አልቻልንም :: ከዛ አይ ይህቺ ልጅ ጉዋደኝነቴን ባትፈልገው ነው ብዬ ግንኙነታችንን አቀዘቀስኩ :: እሱዋም መራቄን ይታይ እሺ በቃ ስካይፕ እናረጋለን....ግን አንድ ፊትለፊት እምነግርሽ ሚስጥር አለ አለቺኝ:: እኔም ያው ቅርብ ጉዋደኞች ስለሆንን ምንም ቢሆን ምንም ከጎኑዋ እንደሆንኩ ገልጼላት ስካይፕ ደወልኩ :: ልክ ምስሉ ሲመጣ ከካሜራው ጀርባ ያለው አንድ አስቀያሚ ቀጫጫ ወንድ ልጅ ነው...ግን ጎረቤትዋ ይሆናል ብዬ ሬች አለች ስለው, በቀጫጫ ጣቶቹ አንገቱን እያሸ, በስሜ ጠርቶ አንድ እምነግርሽ ነገር አለ አለኝ:: :shock: እኔም ደንግጬ አንተ ምንደንው ምትነግረኝ ሬችን ነበር ፈልጌ የደውልኩት ብለው አንገቱን እያንቆማለለ ጉዴን ነገረኝ :: ለካስ ሬች ለዋርካ የፈጠራት ካራክተር እንደሆነችና ሴቶችን በቀላሉ ለመቅረብ የሚጠቀምበት ስልት እንደሆነ አረዳኝ :: እና ለረጅም ጊዜ ሰው ማመን እስከሚያቅተኝ ነበር የተጎዳሁት ግን ዋርካ ላይ ያው በሀፍረትና ማን ያምነኛል በሚል ዝም ብዬ ወራቶች ተቆጠሩ :: አሁን ግን ሁላችሁም እንኩዋንስ የ ሬች ወንድነት, ጠንጋራ ዝምብ ስትበር መለየት የመቻላችሁን ብቃት ሳይ እውነቱ ይውጣ ብዬ ይኽው የጉዋዳዬን ጉድ አወጣሁት ::

"ሬች" ከአሁን በሁዋላ በኔ የደረሰው በሌላ አይደስም, እድሜ ለነ ክቡራን ::

እህምም እንዴ ሲስተር ተይ እንጂ (ጸቱሬን እያሻሸሁ :lol: ) በቃ ይቅርታ አርጌልሀለሁ ዋርካ ላይ ሄጄ አላጋልጥም አላልሽም ነበር ? :lol: :lol: :lol: በቃ ፍቅራችንን ካቆምንበት እንቀጥል.. ያበጠው ይፈንዳ :lol: :lol: ማሪያምን ዩ አር ማይ ሂሮ .. ገደልሽኝ በሳቅ :lol: :lol: :lol: :lol:

:lol: :lol: ከምርን እንደዚ ስቄ አላቅም :: ግን ያው በዋርካ ፊት ፍቅራችን እንዲገፋ ስለጠየከኝ እኔም እሺታዬን በዋርካ ፊት ልገልጽ ፈልጋለሁ :lol:
Homage to darkness : http://yekolotemari.blog.com/2010/02/09 ... -darkness/

"Is it stealing
if I take
the pains of others

and make it my healing?"
http://elicitbeauty.blogspot.com/
እህምም
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2509
Joined: Mon Dec 19, 2005 10:36 pm
Location: on a small rock; between an ocean and a sea.

Postby recho » Thu Oct 04, 2012 8:52 pm

እህምም wrote: :lol: :lol: ከምርን እንደዚ ስቄ አላቅም :: ግን ያው በዋርካ ፊት ፍቅራችን እንዲገፋ ስለጠየከኝ እኔም እሺታዬን በዋርካ ፊት ልገልጽ ፈልጋለሁ :lol:
እመቤቴ ማሪያም ጸሎቴን ሰማቺኝ .. ለረጅም ዘመናት በሴት ስም እየገባሁ ጀንጅኜ ጀንጅኜ መጨረሻ ላይ የዋርካዋን ንግስት እህምም በእጄ አገባሁ ! ታዲያ ደቤ የወንድም ወንድ አይደለም ????? ወንዳታ .. የትም ፍጨጪው ዱቄቱን አምጪው ነው .. ሴታሴትነቴን ሳትንቅ ይሄው የኔ አበባ ወደኔ ተመልሳ መጣች !!!!!

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: ተኮሳትሮ መሳቅ እንዴት ከባድ ነው .. አካባቢዬ ያሉ ሰዎች እንዳያዩኝ በማረገው ጥረት ተሰቃየሁ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ገልብጤ » Thu Oct 04, 2012 9:39 pm

ሪችዬ እነሱን ተያቸው ባክሽ ለኔ አሳይተሽኝ የለ መለመልሽን ግን 44ቱን ታቦት ብሳል እንደማላገኘው አስረግጠሽ ነግረሽኛል ..እናም እኔም ምን አዳረቀኝ ብዬ ሌላ ፍለጋ ሄጃለሁ ከነዚህ ውሪወች ምን አዳረቀሽ ግን ..በፌስ ቡክ እንገናኝ እና ቻት እናደርጋለን
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby recho » Thu Oct 04, 2012 10:13 pm

ገልብጤ wrote:ሪችዬ እነሱን ተያቸው ባክሽ ለኔ አሳይተሽኝ የለ መለመልሽን ግን 44ቱን ታቦት ብሳል እንደማላገኘው አስረግጠሽ ነግረሽኛል ..እናም እኔም ምን አዳረቀኝ ብዬ ሌላ ፍለጋ ሄጃለሁ ከነዚህ ውሪወች ምን አዳረቀሽ ግን ..በፌስ ቡክ እንገናኝ እና ቻት እናደርጋለን
በቃ በጣም አሪፍ ! ቻት እናረጋለን ... የታባታቸውንስና ድብን ይበሉዋት ... ስማ ፍቅር በፍቅር ሆነሀል ባክህ ሰሞኑን .. እንዴት ናት ልጅቱ ? ጎሽ ጎሽ በርታ አባ :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ገልብጤ » Thu Oct 04, 2012 10:41 pm

ስማ ፍቅር በፍቅር ሆነሀል ባክህ ሰሞኑን .. እንዴት ናት ልጅቱ ? ጎሽ ጎሽ በርታ አባ

በጣም..በጣም...በቃ ምን ልበልሽ ሪች አለ አይደል ደስ የሚል ስቃይ ብሎታል ቴዲም..እናም በስስት አይን አይኗን ማየት ጀመርኩልሽ እኮ ..ከምርን እንደዚች ተፈትኜም አላውቅ ..ስራ ላይ ሆኘ እሷን ማሰብ እኮ ነው ስራዬ ከመልክ መልክ ከዳሌ ዳሌ ...
ገልብጤ ከጨዋወች መንደር
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ሾተል » Thu Oct 04, 2012 11:32 pm

ገልብጤ wrote:
ስማ ፍቅር በፍቅር ሆነሀል ባክህ ሰሞኑን .. እንዴት ናት ልጅቱ ? ጎሽ ጎሽ በርታ አባ

በጣም..በጣም...በቃ ምን ልበልሽ ሪች አለ አይደል ደስ የሚል ስቃይ ብሎታል ቴዲም..እናም በስስት አይን አይኗን ማየት ጀመርኩልሽ እኮ ..ከምርን እንደዚች ተፈትኜም አላውቅ ..ስራ ላይ ሆኘ እሷን ማሰብ እኮ ነው ስራዬ ከመልክ መልክ ከዳሌ ዳሌ ...
ገልብጤ ከጨዋወች መንደር

ገልብጤ........አሪፍ ስሜት ላይ ነሀ::እኔ ያንን ስሜት አጥቻለሁ::ፍቅር የሚያስይዝ ጠፋ እኮ::አሁንስ ዝም ብሎ መዳራት ባይሰለቸኝም ከተለያዩ ጋር ስለሆነ ቋቅ ሊለን ነው::ምን አልባት ይኼ ፍቅር የሚሉት ስሜት ባጠገቤ አልደርስ ያለው ሰውነቴን እንጂ ልቤን ላለመስጠት ከራሴ ጋር ስለተዋዋልኩ ይሆን?

ባይገርምህ በየአጋጣሚዎች የምይዛቸው ቺኮች አግባኝ ያዘኝ የሚል ተረት ተረት ሲያመጡ ምንም ይመሩ ምንም ጥሩ ይሁኑ እንዴት ብዬ በብርሀን ፍጥነት ከዛ ሪሌሽን ሽፕ ማምለጥ እንዳለብኝ ነው የማስበው::በገፍ መቀያየር ጥሩ አይደለም መሰለኝ::አለመስማማት ኖሮ ሪሌሽን ሽፓችንን ስናቆም ለትዝታ ያኽል እንኩዋን ትዝ አይሉኝም::አዲስ አለም ለመጀመር እሯሯጣለሁ::አዲስ እቃ እቃ ለመጫወት....የጠና ይሆን?ቅቅቅቅ

እና ባንተ ቀናሁ::ማፍቀር ጥሩ ነው::ስላለፍኩበት ፍቅርን አከብራለሁ::ግን እኔ ጋር ፍቅር አልደርስ ብሏል::

ለጊዜያዊ የሚሉትን ነገር ማቆም ሳይኖርብኝ አይቀርም::ካለዛ በጊዜያዊ እርካታ ታስሬ ፍቅር የሚሉትን ነገር ላላይ ሁሉ እችላለሁ::

ሚስቴ ግን ማን ትሆን?ላያት ልጉዋጉዋ እንዴ?የሚገርመኝ ስንቱ ጠርሮበት ለማግባት ማንም ትሁን ሲሩዋሩዋጥ እንደኔ ያለው ደግሞ ከንግዲህ ወዲህ ቀንድ የማበቅል ይመስል ገና እንባዳ ላይ ነኝ::

ለማንኛውም ይመቸኝ::

ሾተል ነን........በገልብጤ ቀናን....
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9641
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ገልብጤ » Fri Oct 05, 2012 12:05 am

ሾተል wrote:
ገልብጤ wrote:
ስማ ፍቅር በፍቅር ሆነሀል ባክህ ሰሞኑን .. እንዴት ናት ልጅቱ ? ጎሽ ጎሽ በርታ አባ

በጣም..በጣም...በቃ ምን ልበልሽ ሪች አለ አይደል ደስ የሚል ስቃይ ብሎታል ቴዲም..እናም በስስት አይን አይኗን ማየት ጀመርኩልሽ እኮ ..ከምርን እንደዚች ተፈትኜም አላውቅ ..ስራ ላይ ሆኘ እሷን ማሰብ እኮ ነው ስራዬ ከመልክ መልክ ከዳሌ ዳሌ ...
ገልብጤ ከጨዋወች መንደር

ገልብጤ........አሪፍ ስሜት ላይ ነሀ::እኔ ያንን ስሜት አጥቻለሁ::ፍቅር የሚያስይዝ ጠፋ እኮ::አሁንስ ዝም ብሎ መዳራት ባይሰለቸኝም ከተለያዩ ጋር ስለሆነ ቋቅ ሊለን ነው::ምን አልባት ይኼ ፍቅር የሚሉት ስሜት ባጠገቤ አልደርስ ያለው ሰውነቴን እንጂ ልቤን ላለመስጠት ከራሴ ጋር ስለተዋዋልኩ ይሆን?

ባይገርምህ በየአጋጣሚዎች የምይዛቸው ቺኮች አግባኝ ያዘኝ የሚል ተረት ተረት ሲያመጡ ምንም ይመሩ ምንም ጥሩ ይሁኑ እንዴት ብዬ በብርሀን ፍጥነት ከዛ ሪሌሽን ሽፕ ማምለጥ እንዳለብኝ ነው የማስበው::በገፍ መቀያየር ጥሩ አይደለም መሰለኝ::አለመስማማት ኖሮ ሪሌሽን ሽፓችንን ስናቆም ለትዝታ ያኽል እንኩዋን ትዝ አይሉኝም::አዲስ አለም ለመጀመር እሯሯጣለሁ::አዲስ እቃ እቃ ለመጫወት....የጠና ይሆን?ቅቅቅቅ

እና ባንተ ቀናሁ::ማፍቀር ጥሩ ነው::ስላለፍኩበት ፍቅርን አከብራለሁ::ግን እኔ ጋር ፍቅር አልደርስ ብሏል::

ለጊዜያዊ የሚሉትን ነገር ማቆም ሳይኖርብኝ አይቀርም::ካለዛ በጊዜያዊ እርካታ ታስሬ ፍቅር የሚሉትን ነገር ላላይ ሁሉ እችላለሁ::

ሚስቴ ግን ማን ትሆን?ላያት ልጉዋጉዋ እንዴ?የሚገርመኝ ስንቱ ጠርሮበት ለማግባት ማንም ትሁን ሲሩዋሩዋጥ እንደኔ ያለው ደግሞ ከንግዲህ ወዲህ ቀንድ የማበቅል ይመስል ገና እንባዳ ላይ ነኝ::

ለማንኛውም ይመቸኝ::

ሾተል ነን........በገልብጤ ቀናን....

ሾተል ብሮ አመሰግናለሁ ስሜቴን ስለተረዳህ ..ይህ ስሜት አጋጣሚ የተፈጠረ እንጂ እኔ ሰቶ የገባሁበት አልነበረም..ግን ወደውስጤ ዘልቆ ሲገባ ግን...በቃ ምን ልበልህ ደስ የሚል ስቃይ ሆነብኝ ..ሀሀሀሀ
አይዞን መዳራቱን ተወውና ትንሽም ቢሆን ልብህን ከፈት አድርገው ምኑ ይታወቃል የፈጣሪ እጅል ሊኖርበት ይችላልና
ለማንኛውም ይመችህ አንተም
ገልብጤ ከጨዋ መንደር
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ክቡራን » Fri Oct 05, 2012 1:28 am

ሰላም እህምም እንደምነሽ ? 8) ይሄ የዋርካ ናይት ሜር አንቺንም አሸብሮሻል ማለት ነው..? እኔ መቼም ከዚህ በፊት አንቺ ጋ ምንም አይነት ውሸት ወይም ፊክሽን የሆነ ነገር አንብቤ ስለማላቅ ያልሽውን እንዳለ ወስጀዋለሁ:: አንቺ ተርፈሽ እኮ ይሀው ለምስክርነት በቃሽ ውዷ እህምም:: ይሀው ዋርካን እስከናካቴው የዘጔት ስንት እህቶቻችን አሉ .. ቤት ይቁጠረው!!! አሁን ባለፈው ትዝ ይልሽ እንደሆነ ጺሞ "እባካቹ ሤቶች የሆናቹ ኑ!" የሚል አንድ ቤት ከፍቶ ነበር መቼም አትረሺውም :: ታዲያ ማን መጣ?? ..የመጣውም በጣም ካልኩሌትድ በሆነ ሁኔታ አንቺ (ይሉኝታ ይዞሽ ይመስለኛል...let me give him the benefit of the doubt በሚል መንፈስ እንደገና ደሞ konjit ( እሷም ያው ሂሳብ ስለምታውቅ እሸውደዋለሁ በሚል ነው) የመጣችሁት:: ሌላ እኔ አላስታውስም:: ከረሳሁ ይቅርታ:: በነገራችን ላይ ጺሞ እዚህ ዋርካ ፍቅር ላይ ራሱን እንደ ማክዶናልድ ዲፒሊኬት አድርጔል የሚባል መረጃም አለ:: ይሄ ፎቶ ኮፒ ፊት :D ለማንኛውም ግን መጠንቀቁ አይከፋም እህምም ያለፈው አልፏል::
አክባሪሽ:: :D

እህምም wrote:
ክቡራን wrote:ደቤ ፉከራ የፋራ ነው ይባላል:: አትፎክር!! ግድየለህም ሁሉም ይደርሳል:: አንተ ሁለት ጃኬት አድርገህ መኖር አትችልም:: አንዳንድ የዋሀን ተታልዋል:: አንዳንዶችም ለምሳለ እነ እህምም እያወቁህ ላለማስከፋት ብቻ እስኪ ""ዚ በነፊት ኦፍ ዚ ዳውት"" የሚለውን ያባቶችን የቀደሞ ተረት በመከተል ሊቀበሉህ ሞክረዋል:: ከቤ ሙት አንተ አጭቢ ወንድ ነህ:: እኔ እየቀለድኩ ላውራ እንጂ ከምሬ ነው:: ሴታ-ሴት ባህሪይ ለማሳየት ደፋ ቀና ትላለህ:: እዚህ ጉድ ጉድ የምትለው የዋህ እህቶቻችን ለመጥለፍ ነው አረ ለነገሩ አንተም ለኔ አይነት ጾታ ም አትመስልም አሉ...:: ዋ !! እኔ ጋ እንዲህ አይነት እሞክራለሁ ብትል....አጮኃለሁ በጥፊ !! እንዳትሞክረኝ:: በግ አይን:: :D በነገራችን ላይ አንተ ማንነትህን ከሳወከኝ በኌላ ማንኛውም ነገር ኮንፊዴንሺያል ይሆናል::ካንተ ፍቃድ ውጭ ምንም ነገር አይገለጽም:: እና ራስህን ለመግለጽ አትፍራ:: ደሞ መመጻደቅ ያምርሀል የሆንክ ተመጻዳቂ ነገር!! ወገኛ!! መጀመሪያ ራስህን ሁነህ ና::: አስመሳይ:: :roll: እኔ ራሴ ሀማል ነኝ ሀማልነት መተዳደሪያ ነው ስድብ አይደለም:: መሰለኝ ይላል ደሞ እንደማያቅ.. ግድንግድ ጅል !! :D

ሰላም ክቡራን, እኔ ሬቾን ሳውቃት አሁን ሰባት አመት ሆነኝ :: እኔም እንደ ብዙሀን የዋርካ ታዳሚ በራሄልነትዋ እያወኩዋት ለብዙ ጊዜ በጉዋደኝነት እየተቃለድን ከርመን ነበር :: እርግጥ ነው ከአመት በፊት በጣም በቀረበ ጉዋደኝነት ልትጠጋኝ ሞክራ ነበር :: እኔም ጉዴን አልሰማሁም ጥሩ ልጅ ነች ሲሉ ስለሰማሁ ቀረብኩዋት :: በጣም ብዙ ስለተቀራረብን, አይ በቃ ለምን በስካይፕ አናወራም ብላት ለረዥም ጊዜ የናቴ መቀነት ጠለፈኝ አይነት ኤክስኪውዞች እያቀረበች ልንተያይ አልቻልንም :: ከዛ አይ ይህቺ ልጅ ጉዋደኝነቴን ባትፈልገው ነው ብዬ ግንኙነታችንን አቀዘቀስኩ :: እሱዋም መራቄን ይታይ እሺ በቃ ስካይፕ እናረጋለን....ግን አንድ ፊትለፊት እምነግርሽ ሚስጥር አለ አለቺኝ:: እኔም ያው ቅርብ ጉዋደኞች ስለሆንን ምንም ቢሆን ምንም ከጎኑዋ እንደሆንኩ ገልጼላት ስካይፕ ደወልኩ :: ልክ ምስሉ ሲመጣ ከካሜራው ጀርባ ያለው አንድ አስቀያሚ ቀጫጫ ወንድ ልጅ ነው...ግን ጎረቤትዋ ይሆናል ብዬ ሬች አለች ስለው, በቀጫጫ ጣቶቹ አንገቱን እያሸ, በስሜ ጠርቶ አንድ እምነግርሽ ነገር አለ አለኝ:: :shock: እኔም ደንግጬ አንተ ምንደንው ምትነግረኝ ሬችን ነበር ፈልጌ የደውልኩት ብለው አንገቱን እያንቆማለለ ጉዴን ነገረኝ :: ለካስ ሬች ለዋርካ የፈጠራት ካራክተር እንደሆነችና ሴቶችን በቀላሉ ለመቅረብ የሚጠቀምበት ስልት እንደሆነ አረዳኝ :: እና ለረጅም ጊዜ ሰው ማመን እስከሚያቅተኝ ነበር የተጎዳሁት ግን ዋርካ ላይ ያው በሀፍረትና ማን ያምነኛል በሚል ዝም ብዬ ወራቶች ተቆጠሩ :: አሁን ግን ሁላችሁም እንኩዋንስ የ ሬች ወንድነት, ጠንጋራ ዝምብ ስትበር መለየት የመቻላችሁን ብቃት ሳይ እውነቱ ይውጣ ብዬ ይኽው የጉዋዳዬን ጉድ አወጣሁት ::

"ሬች" ከአሁን በሁዋላ በኔ የደረሰው በሌላ አይደስም, እድሜ ለነ ክቡራን ::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7927
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ካለድ » Sun Oct 07, 2012 1:54 pm

ዋርካ ላይ ካወኩት ውስጥ በግንባር አንድ ስው አጊንቻለው ሪችን የሴቱች ሴት
ካለድ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 599
Joined: Sat Jan 06, 2007 4:11 pm

Postby ክቡራን » Mon Oct 08, 2012 5:04 pm

ወይ ጉድ የቾካጎው ታክሲ ነጂ ካሊድ እና ሪችን ( ደቤን ) በግንባር አይቸዋለሁ ነው የምትለኝ..?? :lol:
ያይጥ ምስክር ድምቢጥ ሲል የሰማ እንደ ኅየት ያለ ፂላ ምን አለ መሰለህ.."" የርዕሶም ምስክር አድኅኖም "" አለ አሉ:: :D

ካለድ wrote:ዋርካ ላይ ካወኩት ውስጥ በግንባር አንድ ስው አጊንቻለው ሪችን የሴቱች ሴት
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7927
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ካለድ » Tue Oct 09, 2012 6:54 am

ታክሲ ነጂ ፊት ሁሉም ስው እንዳነት ይመስላሀል እንዴ ከ እግር እስከ ጥፍርህ በውሽት የተሞለክ ቀዳዳ
ካለድ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 599
Joined: Sat Jan 06, 2007 4:11 pm

Postby ቂቅ » Tue Oct 09, 2012 11:23 am

ካለድ wrote:ታክሲ ነጂ ፊት ሁሉም ስው እንዳነት ይመስላሀል እንዴ ከ እግር እስከ ጥፍርህ በውሽት የተሞለክ ቀዳዳ

:lol: :lol: :lol: :lol: ጨብጠኝ ካለድ እውነት ብለከዋል ይህን የሰበታ አሂያ :lol: :lol: :lol:
ቂቅ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 144
Joined: Wed Aug 08, 2012 4:41 pm
Location: Saturn

Postby ክቡራን » Wed Oct 10, 2012 12:39 am

አሰላማለኩም ከሊድ በመጀመሪያ ወደ ጥልቁ ጉድጔድ ተጠቅለህ እንድትወረውር ዱዐ እያደረኩልህ መሆኑን ሳበስርህ በታላቅ ደስታ ነው:: ታክሲ ነጂ ፊት ብለህ ባንተ ቤት መሳደብህ ነው..? :D ጥፍራም በሬ::
ካገርህ ልጅ ከደቤ እንኴን ትንሽ ለመማር ሞክር እንጂ! እኔ ታክሲ ነጂ ነህ ያልኩህ ልሰድብህ አይደለም:: ሙያህ ስለሆነ ነው:: ባይ ዘዌይ እዚህ ሰፈር ጽሁፋቸውን ባድናቆት የማነብላቸው ምርጥ ታክሲ ነጂ ልጆች አሉ:: አንተም ታክሲ ነጂ ነኝ ትላለህ:: ማን ያውቃል ታክሲው ይሆናል ይሄኔ አንተን የሚነዳህ.. እኔ ሙያህን ያወኩት አለቃህ ኢሳያስ ካመታት በፊት እዚህ ሲመጣ ታክሲ ስራዬን ጥዬ ሄጄ ተቀበልኩት ያልከውን በማስታወሰ ነው አሁን ቢመጣ ጠፍንገው ጔንታናሞ የሚልኩት ይመስለኛል.. :D አየህ እኛ ክቡራን ጭንቅላታችን እንደ ካሜራ ነው:: ያየውንና የተባለውን ጠቅ አድርጎ ያስቀራል:: 8) ሌላው የምነገርህ ነገር ደሞ የምትጽትፋቸው ነገሮች ሁሉ ዝልግልግ ያሉ ናቸው:: አንተም ራስህ የምትዘለግለግ ነገር ትመስለኛለህ.. ደቤን ( ርዕሶምን ) እርዳኝ በለው እንጂ ! ያገር ልጅ ለመቼ ነው..? :D ለማንኛውም ደቤን አይቸዋለሁ ስላልክ ምን እንደሚመስል መግለጫ ስጠኝ:: ደንደሳም ነው ጠረንገሎ ነው..? አጭር ነው ቀጭን ነው ...ደረቱ አካባቢስ እንዴት ነው....? :D ወይስ እንዳንተ ዘለግላጋ ጄሊ ፊሽ ነገር ነው..? :D

ካለድ wrote:ታክሲ ነጂ ፊት ሁሉም ስው እንዳነት ይመስላሀል እንዴ ከ እግር እስከ ጥፍርህ በውሽት የተሞለክ ቀዳዳ
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7927
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby recho » Wed Oct 10, 2012 2:11 am

ክቡራን wrote:: ለማንኛውም ደቤን አይቸዋለሁ ስላልክ ምን እንደሚመስል መግለጫ ስጠኝ:: ደንደሳም ነው ጠረንገሎ ነው..? አጭር ነው ቀጭን ነው ...[color=darkred]ደረቱ አካባቢስ እንዴት ነው....? :D ወይስ እንዳንተ ዘለግላጋ ጄሊ ፊሽ ነገር ነው..? :D
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: እረ አንተ ሰውዬ ተው ተው ከጻፍክ ቡሀላ ፕሩፍ ሪድ አርገው ቅቅቅቅቅቅቅቅ ደረቱ አካባቢ እንዴት ነው ? ምነው ደረቴ ላይ ለጥ ብለህ አለምህን ስትቀጭ እኮ የሚያሳየው ህልም የተፈቀደልህ በህልምህ ብቻ ነው ቅቅቅቅቅቅቅቅ እረ ማጣራት .. አዎ ደረቱ ሰፊ ጎምላላ ነው ብትባል ምን ልታረግ ነው ? አየህ ለምን ሴት መሆኔን ማመን እንዳቃተህ? ቅቅቅቅ በህልምህ ሁልጊዜ ሪቾ ወንድ ነው እና ያንን ህልምህን ብታጣ እንዴት ሊኖር :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: ወይስ ቀጭን አጭር ኩስስ ያለ ነው ብትባል እራራራ እንደሱ አትሉም ታዲያ መስፈርቴን አያሙዋላም ብለህ ልትተወኝ ነው ቅቅቅቅቅቅቅ ከምር ክብሻ እኔ ጀጅ አላደርግም ግን ያንተ ግብረሰዶማዊነትህ የወንድ ደረት ማጣራት ደረጃ ደርሶ ባደባባይ ተለቀቀልህ እርግ እርግ እርግ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ማሪያምን እንኩዋን ሴት አርጎ ፈጠረኝ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: ወንዶች ግርግዳ ተደግፋቹ ቁሙ! ለጤንነታቹ ሲባል ! :lol: :lol: :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ክቡራን » Wed Oct 10, 2012 6:57 pm

ዱርዬው ድመት እንዳለው::

ምነው ደረቴ ላይ ለጥ ብለህ አለምህን ስትቀጭ እኮ የሚያሳየው ህልም የተፈቀደልህ በህልምህ ብቻ ነው ቅቅቅቅቅቅቅቅ እረ ማጣራት ..

ምን ይሁን ብዬ ነው እኔ አንተ ደረት ላይ አለሜን ምቀጨው ?? ወሮበላ ዱርዬ.. እኔ ዘመድህን አሊን እየፈተንኩት ያለሁት አቌምህ ምን እንደሚምስልና ከዛ ይሄን ዴንቲስት ቤት ዋየር ያላደረከውን ገጦ ጥርስህን በሀደ ቴስታ ክርትም ገይሬ ላስተካክልህ ነው. :D እንጂ አላበድኩም እኔ ከወንድ ጋር አለሜን የምቀጨው..ወገኛ ቦዘኔ! ! ደሞ እዛኛው ቤት የበጠበጥከውን ያላነብኩህልህ እንዳይመስልህ:: ዶለዝ:: :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7927
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests