ሪቾ( ሳልቫኪር ) እና ክቡራን( አልበሽር )

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

ሪቾ( ሳልቫኪር ) እና ክቡራን( አልበሽር )

Postby ገልብጤ » Wed Oct 10, 2012 10:43 pm

መናቆሩ በቃ ይብቃቹ
በቃ ( ጋየ )
ሪቾ ሴት ናት
ክቡራን ወንድ ነው
አለቀ ደቀቀ ስለዚህ መናቆሩን ተውትና እስቲ ደህና ጭዋታ ተጫወቱ

ገልብጤ ከሾተል ጨዋ ከብቶች አንዱ
Last edited by ገልብጤ on Fri Oct 12, 2012 12:33 pm, edited 1 time in total.
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ማህሌትወ » Thu Oct 11, 2012 4:20 am

ክቡራን ሚሉት( አቶ ይቺን ጠቅ) ሀሳቦችን በአምክንዮ ማሳመን ሲችል እገሌ ሴት/ወንድ ነው ወደሚል ተራ ሙግት ይቀረዋል:: እኔ ከሪች እንጂ ከ ይቺን ጠቅ ምንም ሚረባ ጫወታ አልጠብቅም::
ማህሌትወ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 77
Joined: Wed Aug 29, 2007 3:21 am

Postby ክቡራን » Thu Oct 11, 2012 7:42 pm

ክቡራን ሚሉት ( አቶ ይቺን ጠቅ ) ሀሳቦችን በአምክንዮ ማሳመን ሲችል .....እሺ...

ሲሉ ሰምታ የዲነካ ዶሮ የወሊድ ክኒን እወስዳለሁ አለች ዐሉ...ቅቅ አሉ ነው እንግዲ....ምንድነው ደሞ አመክንዮ!? እመቤት? እስኪ አፍታቺውና ....ባመክንዮ እያመከንኩ ሀሳቤን ለማስረዳት ልሞክር:: :D :arrow:
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7963
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ገልብጤ » Fri Oct 12, 2012 12:26 pm

ነገሩን
የደቡብ ሱዳን እና የሰሜን ሱዳን ጨዋታ አደረጋችሁት እኮ
የናንተም ጉዳይ ወደ ዩኒ መላክ አለበት ማለት ነው እንዴ
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ሓየት11 » Fri Oct 12, 2012 8:30 pm

ገልቤ ... የጸብ መቋጫው ፍቅር ነው:: ... የፍቅር መቋጫው ደግሞ _____ ... ይቅር አልጨርሰውም ... የሰው ሰው እንዳልጎዳ ... ቅቅቅ :: ... እና ክብነሽና ደቤ ... ዞረው ዞረው ... ለሚዜነት ይጋብዙሃል ... ጠብቅ :wink:

በነገርህ ላይ ... ምላሴ ጥቁር ነው ... ቅቅቅ


ገልብጤ wrote:ነገሩን
የደቡብ ሱዳን እና የሰሜን ሱዳን ጨዋታ አደረጋችሁት እኮ
የናንተም ጉዳይ ወደ ዩኒ መላክ አለበት ማለት ነው እንዴ
ሓየት11
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2945
Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
Location: ላን'ሊይ

Postby recho » Fri Oct 12, 2012 8:56 pm

ሓየት11 wrote:እና ክብነሽና ደቤ ... ዞረው ዞረው ... ለሚዜነት ይጋብዙሃል ... ጠብቅ :wink:


ኢውውውውውው !!! ለማንኛውም ማነው ባል ? እኔ እሱ ? :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ገልብጤ » Fri Oct 12, 2012 9:01 pm

ዞረው ዞረው ... ለሚዜነት ይጋብዙሃል ... ጠብቅ

:lol: :lol: ይቺ አስፈግጋኛለች ...ዲጎኔ ይባርክላቸዋል

ሪች
ለማንኛውም ማነው ባል ? እኔ እሱ


ሓየት መስል ይህንን
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ክቡራን » Sat Oct 13, 2012 12:44 am

የክብርነታችን ጨዋ ከብት የሆንከው አቶ ገልብጤ: እንደምን ነህ ? 8) ለኔ ስለሰጠሀው ምክስክርነት አያመሰገንኩ..ወንድኔቴ የማያጠራጥር መሆኑን መመስከርህ ደስ ብሎኛል:: ችግሩ ያለው በተለያየ ስም ዋርካ ፍቅርን ያጥለቀለቃት ወንድማችን ጋ ነው:: አሁንማ ምን ብዬ እንደምጠራው ቸግሮኛል:: አዳዲስ መረጃዎች እየወጡ ነው:: ወንድማችን ..ቤልት እንዳለው አንዳንድ ምንጮች እየጠቀሱ ነው:: :D ስለዚህ እሱን ሴት ነው ያልከውን በደንብ አጣራ ..ይሄ ላንተም አደገኛ ነገር ነው የሚሆነው "" አልሰሜን ግቢ በላት ይላሉ "" አይሪሾች ሲተርቱ:: ይታይህ እስኪ..ወንድ ያውም ደሞ ባለ ቤልት...እግዚዎ.. :D እኔማ ከንግዲህ በኈላ ራሴን ለመጠበቅ ቅቤ የጠጣች ዱላዬን ይዥ ነው የምመጣው አይኔ አያየ በጎረምሳ አልደበደብም:: :D የካራቴ አርት ምናምን ያላች ሁትን ወረቀት ላይ አንጥፎ ይሳለው እኔ ላይ አይደለም... ቆምጨ ቆምጨ ነው የምለቀው :: በዱላ!! :D እቺ እንደ እለቱ ርእሰ አንቀጽ ትያዝልኝ:: :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7963
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Sat Oct 13, 2012 2:31 pm

የክብርነታችን ሾተል ጨዋ በሬ ገልብጤ ሆይ:: 8) ለካ አንተም ተሰቃይተሀል:: ትናንት የከፈትከውን ርዕስ በደንብ አላነበብኩትም ነበር:: አሁን ሲገባኝ ደቤን ሳልቫኪር ያልክበት ምክንያት ገባኝ:: አየህ አንተም ራስህ ደቤ ወንድ እንደውም ከወንድም ጠረንገሎ ወንድ እንደሆነ ገብቶሀል:: በጤናህ ሳልቫኪር አላልከውም እኮ :: :lol: ሴት ነው ብለህማ ብታምን ኖሮ ለሱ የሴት ካራክተር በሰጠሀው ነበር:: ለምንድነ ይሄ ልጅ ሪችን ሳልቫኪር ያለው እያልኩ ሳስብ ነበር.. :o ይሄ የሚያሳየው ቡዙ ሰው የቅርብ ጔደኞቹ ራሳቸው በዴቤ ጉዳይ ኮንፊዥን ውስጥ እንዳሉ ነው:: ለማንኛውም አይዞህ እስከዛሬ የደረሰብህን ያእምሮ መጨነቅ ልረዳልህ ችያለሁ::I got u Buddy !! :D የደቤ ማንነት በቅርብ ቀን ማንነቱ ይፋ ይሆናል:: አንተ ብቻ stay tuned... :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7963
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm


Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: Google Adsense [Bot] and 9 guests