Top 10 Ethiopian websites right now

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby ክቡራን » Sun Oct 21, 2012 11:36 pm

ኤልያስ መልካ የዘረዘርካቸው 10 አይደሉም ሁለቱን ረሳሀቸው:: ላግዝህ ብዬ እኮ ሁለቱን ፈልጌ አመጣሁልህ...
9. http://www.http://www.CyberEthiopia.com/

10. http://www.CyberEthiopia.com/
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7962
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ሓየት11 » Tue Oct 23, 2012 4:08 pm

ክቦ
ድረገጽሽን የሚያነብልሽ ሰው አለ ግን ለመሆኑ? ... ስትሳሳቺ እርማት የሚሰጥ ... ስትደናቀፊ አቅፎ የሚደግፍሽ ... አንድስ እንኳ የለምን :?: :lol: በይ ይቺን አስተካክይ ... ቅቅቅ

Code: Select all
An Ethiopian cab driver turns in quarter-million dollars left in car

ክቡራን wrote:ኤልያስ መልካ የዘረዘርካቸው 10 አይደሉም ሁለቱን ረሳሀቸው:: ላግዝህ ብዬ እኮ ሁለቱን ፈልጌ አመጣሁልህ...
9. http://www.http://www.CyberEthiopia.com/

10. http://www.CyberEthiopia.com/
ሓየት11
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2945
Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
Location: ላን'ሊይ

Postby ክቡራን » Tue Oct 23, 2012 4:22 pm

ጺላው ሀየት ይሀው አንተም እያነበብክ አይደል እንዴ..? ለርማቱ ምስጋና! ዋርካ ውስጥ የማይነበብበት ምክንያት ቡዙው ሰው ደቤን ጨምሮ እንጊሊዝኛ ስለማያርፍ ነው:: :D just kidding !! :D በሚያስደንቅ ሁኔታ ግን በፌስ ቡክ ተነባቢ ሆነናል:: በተለይ በፌስ ቡክ የተዋወኴቸው ምርጥ ምርጥ ሄዋኖች ( ስማቸውን አልናገርም ደቤ ፊት ምን ም ነገር አላወራም ዶሮ ፊት ስለ ፈንግል አይነሳም..) በፍቃደኝነት አግሬሲቪሊ እያስተዋወቁልኝ ነው:: 8) ብታምንም ባታምንም አንድ ጽሁፍ ወይም ዜና ፌስ ቡክ ላይ ሲለቀቅ 20 ሺ ሰው ባንዴ ሊያየው የሚችል አካውንት አለን:: አራት አካውንት ( አንዱ አምስት ሺ አባል ያለው ማለት ነው ) ምን ያህሉ ያነባል ...ሌላ ጥያቄ ሆኖ ማለት ነው! አንተም እኮ ገዛ ሀየት የምታባል ትንሽ ኩሺና ነበረችህ ...ሸጠህ አምባሻ በላህበት እንዴ..? ""ጫማ የሌለው ካዲላክ በሚነዳ ላይ ሙድ ይይዛል አሉ::"" ያንተው ብጤ እኮ ነው:: :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7962
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ሓየት11 » Tue Oct 23, 2012 4:30 pm

ቅቅቅ አይ ደቤ ;) አሁንማ በህልምሽ ሁሉ ያባንንሽ ጀምሯል ... ቅቅቅ ... አይዞን ቻለው:: ... ሁላችንም ላይ ደርሶ አይተነዋል:: ... ስለደቤ ቀን ከሌት መቃዠቱ ... ባንተ አልተጀመረም :lol: ማርያምን :P የሆንክ ኩሽና ፌስ :wink:

ክቡራን wrote:ጺላው ሀየት ይሀው አንተም እያነበብክ አይደል እንዴ..? ለርማቱ ምስጋና! ዋርካ ውስጥ የማይነበብበት ምክንያት ቡዙው ሰው ደቤን ጨምሮ እንጊሊዝኛ ስለማያርፍ ነው:: :D just kidding !! :D በሚያስደንቅ ሁኔታ ግን በፌስ ቡክ ተነባቢ ሆነናል:: በተለይ በፌስ ቡክ የተዋወኴቸው ምርጥ ምርጥ ሄዋኖች ( ስማቸውን አልናገርም ደቤ ፊት ምን ም ነገር አላወራም ዶሮ ፊት ስለ ፈንግል አይነሳም..) በፍቃደኝነት አግሬሲቪሊ እያስተዋወቁልኝ ነው:: 8) ብታምንም ባታምንም አንድ ጽሁፍ ወይም ዜና ፌስ ቡክ ላይ ሲለቀቅ 20 ሺ ሰው ባንዴ ሊያየው የሚችል አካውንት አለን:: አራት አካውንት ( አንዱ አምስት ሺ አባል ያለው ማለት ነው ) ምን ያህሉ ያነባል ...ሌላ ጥያቄ ሆኖ ማለት ነው! አንተም እኮ ገዛ ሀየት የምታባል ትንሽ ኩሺና ነበረችህ ...ሸጠህ አምባሻ በላህበት እንዴ..? ""ጫማ የሌለው ካዲላክ በሚነዳ ላይ ሙድ ይይዛል አሉ::"" ያንተው ብጤ እኮ ነው:: :D
ሓየት11
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2945
Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
Location: ላን'ሊይ

Postby recho » Tue Oct 23, 2012 4:48 pm

ቅቅቅቅ እዋይ አቦይ ሓየት አይ አይ ክብዬ ዝተብሀለች ቺክ ከስር ከስሬ ጡል ጡሊንግ ማለቲንግ ቅቅቅቅ ክብሻየ በአራት መስመር ጽሁፍሽ ስንት ጊዜ ስሜን ጠራሽው በናትሽ ... በይ በቃ ይቺን ዘፈን ልጋብዝሽ .. በፍቅራችን ስም ስሚልኝ የኔ እንከፍ

http://youtu.be/UbeYgfaPaLQ

ሓየት11 wrote:ቅቅቅ አይ ደቤ ;) አሁንማ በህልምሽ ሁሉ ያባንንሽ ጀምሯል ... ቅቅቅ ... አይዞን ቻለው:: ... ሁላችንም ላይ ደርሶ አይተነዋል:: ... ስለደቤ ቀን ከሌት መቃዠቱ ... ባንተ አልተጀመረም :lol: ማርያምን :P የሆንክ ኩሽና ፌስ :wink:

ክቡራን wrote:ጺላው ሀየት ይሀው አንተም እያነበብክ አይደል እንዴ..? ለርማቱ ምስጋና! ዋርካ ውስጥ የማይነበብበት ምክንያት ቡዙው ሰው ደቤን ጨምሮ እንጊሊዝኛ ስለማያርፍ ነው:: :D just kidding !! :D በሚያስደንቅ ሁኔታ ግን በፌስ ቡክ ተነባቢ ሆነናል:: በተለይ በፌስ ቡክ የተዋወኴቸው ምርጥ ምርጥ ሄዋኖች ( ስማቸውን አልናገርም ደቤ ፊት ምን ም ነገር አላወራም ዶሮ ፊት ስለ ፈንግል አይነሳም..) በፍቃደኝነት አግሬሲቪሊ እያስተዋወቁልኝ ነው:: 8) ብታምንም ባታምንም አንድ ጽሁፍ ወይም ዜና ፌስ ቡክ ላይ ሲለቀቅ 20 ሺ ሰው ባንዴ ሊያየው የሚችል አካውንት አለን:: አራት አካውንት ( አንዱ አምስት ሺ አባል ያለው ማለት ነው ) ምን ያህሉ ያነባል ...ሌላ ጥያቄ ሆኖ ማለት ነው! አንተም እኮ ገዛ ሀየት የምታባል ትንሽ ኩሺና ነበረችህ ...ሸጠህ አምባሻ በላህበት እንዴ..? ""ጫማ የሌለው ካዲላክ በሚነዳ ላይ ሙድ ይይዛል አሉ::"" ያንተው ብጤ እኮ ነው:: :D
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ሓየት11 » Tue Oct 23, 2012 5:07 pm

ገልቤን ግባ በሉትትት ,,, ማለት አሁን ነው ... ቅቅቅ

አ ኖው ዩ ዎች ሚ
ዩ ኖው አ ዎቻ

:lol: :lol: :lol:

recho wrote:ቅቅቅቅ እዋይ አቦይ ሓየት አይ አይ ክብዬ ዝተብሀለች ቺክ ከስር ከስሬ ጡል ጡሊንግ ማለቲንግ ቅቅቅቅ ክብሻየ በአራት መስመር ጽሁፍሽ ስንት ጊዜ ስሜን ጠራሽው በናትሽ ... በይ በቃ ይቺን ዘፈን ልጋብዝሽ .. በፍቅራችን ስም ስሚልኝ የኔ እንከፍ

http://youtu.be/UbeYgfaPaLQ

ሓየት11 wrote:ቅቅቅ አይ ደቤ ;) አሁንማ በህልምሽ ሁሉ ያባንንሽ ጀምሯል ... ቅቅቅ ... አይዞን ቻለው:: ... ሁላችንም ላይ ደርሶ አይተነዋል:: ... ስለደቤ ቀን ከሌት መቃዠቱ ... ባንተ አልተጀመረም :lol: ማርያምን :P የሆንክ ኩሽና ፌስ :wink:

ክቡራን wrote:ጺላው ሀየት ይሀው አንተም እያነበብክ አይደል እንዴ..? ለርማቱ ምስጋና! ዋርካ ውስጥ የማይነበብበት ምክንያት ቡዙው ሰው ደቤን ጨምሮ እንጊሊዝኛ ስለማያርፍ ነው:: :D just kidding !! :D በሚያስደንቅ ሁኔታ ግን በፌስ ቡክ ተነባቢ ሆነናል:: በተለይ በፌስ ቡክ የተዋወኴቸው ምርጥ ምርጥ ሄዋኖች ( ስማቸውን አልናገርም ደቤ ፊት ምን ም ነገር አላወራም ዶሮ ፊት ስለ ፈንግል አይነሳም..) በፍቃደኝነት አግሬሲቪሊ እያስተዋወቁልኝ ነው:: 8) ብታምንም ባታምንም አንድ ጽሁፍ ወይም ዜና ፌስ ቡክ ላይ ሲለቀቅ 20 ሺ ሰው ባንዴ ሊያየው የሚችል አካውንት አለን:: አራት አካውንት ( አንዱ አምስት ሺ አባል ያለው ማለት ነው ) ምን ያህሉ ያነባል ...ሌላ ጥያቄ ሆኖ ማለት ነው! አንተም እኮ ገዛ ሀየት የምታባል ትንሽ ኩሺና ነበረችህ ...ሸጠህ አምባሻ በላህበት እንዴ..? ""ጫማ የሌለው ካዲላክ በሚነዳ ላይ ሙድ ይይዛል አሉ::"" ያንተው ብጤ እኮ ነው:: :D
ሓየት11
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2945
Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
Location: ላን'ሊይ

Postby ክቡራን » Tue Oct 23, 2012 5:49 pm

አጋስሱ ደቤ እንደጻፈው እጠቅሳለሁ
የኔ እንከፍ ..

ማነው እንከፍ አንተ..? መድረሻ ቢስ አጋስስ! አንተን ካሳደገ የገደለ ጽደቀ..የሚባለው እኮ ላንተ አይነቱ ነው:: የሆንክ ጉርድ በርሚል!! ከምትመርጠው ሙዚቃ እንኴን ምን አይነት ካራክተር እንዳለህ ማወቅ ይቻላል:: ስትሄድ ሸፈፍ ሸፍፍ ትላለህ አይደል..? ሸፋፋ!! :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7962
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby recho » Tue Oct 23, 2012 7:11 pm

ክቡራን wrote:አጋስሱ ደቤ እንደጻፈው እጠቅሳለሁ
የኔ እንከፍ ..

ማነው እንከፍ አንተ..? መድረሻ ቢስ አጋስስ! አንተን ካሳደገ የገደለ ጽደቀ..የሚባለው እኮ ላንተ አይነቱ ነው:: የሆንክ ጉርድ በርሚል!! ከምትመርጠው ሙዚቃ እንኴን ምን አይነት ካራክተር እንዳለህ ማወቅ ይቻላል:: ስትሄድ ሸፈፍ ሸፍፍ ትላለህ አይደል..? ሸፋፋ!! :D
ክሞን ቤብ አይ ኖው ዩ ዋንት ሚ .. አይ ኖው ዩ ዋንት ሚሚሚሚ ... ኡኖ ዶ ትሬ አውውውው ይልቅ አትሽኮርመሚ ቆንጂት .. የተዘረጋው ሳይታጠፍ .. ቢያንስ በኦንላይን ፍለርት የሚያደርግሽ ይኑር የኔ ድብኝት ... :lol: :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ክቡራን » Wed Oct 24, 2012 12:36 am

አይ አነተ ነገር መቼ እንደሚገባህ አላውቅም:: በፌጦ በጥብጬ አንገትህን ይዥ ላጠጣህ እንዴ..?? እኔ ካንተ ጋር ኦንላይን ወይም ኢን ሪል ፋላርት ማድረግ አልፈልግም:: ካፐሽ..? :D እኔ ያለኝን ይባርክልኝ:: ባራቱም ያለም ማእዘን ማለት ይቻላል... ከህንድ እስከ ኩዬት... ከግሪክ እስከ ግብጽ ...ከማሊ እስከ እስከ ቦሌ ተባርከሌኅለሁ:: እንተ አታስፈልገኝም:: ግማሾቹ ከኔ ጋር ግኑኝነት ከጀመሩ በኌላ በረከት በበረከት ስላደረኴቸው ምነው ጠፋህ ?? ዛሬ ቁርስህን ምን በላህ ይሉኛል..የልባቸው የደረሰላቸው ቡዙ አሉ:: ልጅ አናገኝም ብለው ተስፋ ወደ መቁረጥ የደረሱትን በልጆች ባርኬቸዋለሁ:: ኑሮ ላሸነፋቸው ህእቶቼ ደሞ መንፈሳዊ ካውንሲሊንግ በመስጠት ኑሮን እንዲያሸንፉት አድርጌአለሁ:: : ሀብት እምቢ ያላቸውን ተራራው ወዳንተ ካልመጣ አንተ ወዳተራራው ሂድ የሚለውን የተራራ ላይ ትምህርቴን በማስተማር አበልጽጌያለሁ:: ደቤ ስለኔ የምታውቀው በጣም ጥቂቱን ነገር ብቻ ነው:: :D እኔ ምንም ያጣሁት ነገር የለም:: ዊኬንድ ላይ ብትመጣ በትልቁ ቤቴ ውስጥ አንድ ወሎየ, አንዲት ያዲስ አበባ ልጅ አንዲት ውብ ይየድሬ ልጅ ይከድሙኛል;; የተባረከ ቤት የተባረከ ህይወት አለኝ:: አንተን ፈለርት ላደርግህ ቀርቶ አላስብህም;; ባስብህም እንኴን ጊዜ የለኝም:: ጊዜ ላንተ እንዲኖረኝ ጸልይ!! እኔ እያደረኩ ያለሁት ማነትህንን አይዴንቲፋይ ማድረግ ነው!! እኔ ኢንቨስቲጌቲቭ ጆርናሊስት ነኝ :: ባንተ የተነሳ ሄዋኖቻችን ሸሽተዋል:: ስለዚህ አንተ ከዚህ በፊት አስደንግጠህ ያባረርካቸው ሳያንሱ ወደፊት ያሉንንም እንዳትጨርስብን ሴቶቻችን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ እንጂ ምን አጥቼ ነው እኔ አንተን የማሽኮረምምህ? ምን አይነቱ ነው እባካቹ? ከዘራ እግር!! :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7962
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 2 guests