የልጆቹን እናት በክላሽንኮቭ የረሸነው ተያዘ::

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)


Postby ቱሉቦሎ » Wed Oct 24, 2012 8:08 pm

አቦ ደቤ ይጠቅጥቅህ

አሁንስ እጅ እጅ አልክ

ያንተን ገጽ ላለመጠቅጠቅ ስል ብቻ ከሌላ ገጽ ወስደህ አንተ ጠቅ አርጉልኝ የምትለውን ቶፒክ ጉግል አድርጌ ከሶርሱ ነው የማነበው

እስከዚህ ነው እጅ እጅ ያልከኝ

የዚህ ዜና ምንጭም ይኸው

http://www.ethiopianreporter.com/news/2 ... 29-26.html

ችኮ
ቱሉቦሎ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 195
Joined: Tue Sep 04, 2012 8:13 pm

Postby ክቡራን » Wed Oct 24, 2012 8:20 pm

ቡቱ ቡትቶ እንዳለው እጠቅሳለሁ:
አቦ ደቤ ይጠቅጥቅህ

ይሄ ነገር ግን ምርቃት ነው እርግማን ነው..? ዜናውን በማምጣቴ ልታመሰግነኝ በተገባህ ነበር... የጠንቜይ ልጅ ነህ መሰለኝ... ምስጋና አታውቅም:: :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7971
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ቱሉቦሎ » Wed Oct 24, 2012 8:31 pm

ክቡራን wrote:ቡቱ ቡትቶ እንዳለው እጠቅሳለሁ:
አቦ ደቤ ይጠቅጥቅህ

ይሄ ነገር ግን ምርቃት ነው እርግማን ነው..? ዜናውን በማምጣቴ ልታመሰግነኝ በተገባህ ነበር... የጠንቜይ ልጅ ነህ መሰለኝ... ምስጋና አታውቅም:: :D


recho አሸንፈሻል :: ይሄ ቁርበት ወያኔ ሴት መሆንሽን በደንብ ያውቃል :: ዝም ብሎ ሲያደርቅሽ ነው :: ደቤ ይጠቅጥቅህ ስለው ምርቃት ነው ወይ ብሎ በደስታ ጮቤ ረገጠ
ቱሉቦሎ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 195
Joined: Tue Sep 04, 2012 8:13 pm


Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests