እናንተስ: ብትሆኑ?

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

እናንተስ: ብትሆኑ?

Postby ምእራፍ » Fri Oct 26, 2012 9:36 pm

Pal talk ላይ: ካንዲት: ያገሬ: ልጅ: ጋር: ከሁለት: አመት: በላይ: አብረን: ነን:: ግንኙነት: ከጀምርንበት:ጊዜ: ጀምሮ: በትንንሹም:በትልልቁም: እንጨቃጨቃለን: ግን: ብዙ: ግዜ: በመንጋገር: እና: በመግባባት: ችግሮችን: እየፈታን: እዚህ: ደርሰናል:: ከልጅትዋ:ጋር: በአካል: ተገናኘትን: አናውቅም: ግን: ያም: በመህከላችን: የፈጠረው: ትልቅ:ችግር:የለም:: But we chatted for hours
አሁን: በቅርብ:ቀን: የPaltalk password ካልሰጠህኝ: ብላ: ተጨቃጨቅን: እኔ: ፓስወርዱን: መስጠት: እሰጥሻለሁ: ግን : ሊስት: ላይ: ላሉት: ጉዋደኞቼ: መንገር: አለብኝ:የሰዎቹንም: ፕራይቬት: መጠብቅ: አለብኝ: ነው: እምለው::እሱዋ:ደግሞ: እኔ: እራሴን: አሳልፌ: ልሰጥህ:እያስብኩ: አንተ: ለነሱ:ታስባለህ: ነው:: ለኔ: ከሱዋ: ይበልጣሉ: ጥያቄ:ውስጥ:የለም: ሆኖም: ብዙ:የግል:ሚስጥር: እምንጫወት: ጥሩ:ጉዋደኛሞች: ጥቂት:አለን::
1/ የኔ: ጥያቄ: በዚህ: አይነት: relationship አንድ: ሰው: ምን: ያክል: ነው: ፕራይቬሲውን: አሳልፎ: መስጠት: እሚገባው?
2/ሁለት: በጉዋደኝነት:/ትዳር/ ደርጃ: ያሉ: ሰዎች: የራሳቸው: የሆነ: ፕራይቬሲ: አይኖራቸውም? ቢኖራቸው: መተማመኑ: በመህከላቸው: እስካለ: ድረስ: ምን: ችግር: አለው?
3/አልሰጥም:ማለቴ: ምክንያት: ሆኖ: ከማፈቅራት:ልጅ: ጋር: እንለያይ: ይሆን? ለነሱ ሳልነግር: ብሰጣት: ከጥሩ: ከጉዋደኞቼ: እየቀያየም: ይሆን?

ህሳባችሁን: በቁም: ነገር:አካፍሉኝ: እናነት:ብትሆኑስ?

ከሰላምታ: ጋር!
ምእራፍ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 25
Joined: Wed Jan 21, 2004 10:43 pm
Location: brazil

Postby ገልብጤ » Fri Oct 26, 2012 9:58 pm

ከልጅትዋ :ጋር : በአካል : ተገናኘትን : አናውቅም

በካም አይተሀት ታውቃልለህ :?:

ግን ለፓልቶልክ ቅንዝራሞች ፕስወርዴን ልስጥ ስትል አሳዘንከኝ
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1744
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ክቡራን » Fri Oct 26, 2012 11:15 pm

አረ ወንድም እባክህ ተረጋጋ!! ለምድ ነው ዐካውንትን የምትፈልገው ?? ፍቅር የያዛት ካንተ ነው ወይስ ካአካውንትህ ነው...ይሄን ብትሰጣትም በዚህ አትመልስም...ነገ ደሞ የባንክ አካውንትህን አምጣ እንደምትልህ እርግጠኛ ነኝ:: ወንድሜ አፍንጫሽን ላሺ በላት:: ቢቻል አንተ ነበርክ የሷን አካውንት መጠየቅ የነበረብህ... :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8357
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ቱሉቦሎ » Sat Oct 27, 2012 3:50 am

በፓልቶክ ተዋናይ የወያኔ ተቃዋሚ ከሆንክ ይች ልጅ ወያኔ ወይም የወያኔ ጆሮ ጠቢ ነች እና ፓስዎርድህን የምትፈልገው ከማን ጋር መልክት እንደምትለዋወጥና ማን ማን አብሮህ ወያኔን እንደሚቃወም ምን እንደምትሉ ለማወቅ ነው :: ቅንጅት አሜሪካን ለሁለት የሰነጠቁት በሴቶች ኤጀንቶቻቸው ሁሉን ኢንፎርሜሽን ከለቃቀሙ በኋላ ግማሹን በመደለል ግማሹን ብላክሜይል በማድረግ ነው

ተ ጠ ን ቀ ቅ
ቱሉቦሎ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 195
Joined: Tue Sep 04, 2012 8:13 pm

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Sat Oct 27, 2012 5:33 am

ቱሉቦሎ wrote: ቅንጅት አሜሪካን ለሁለት የሰነጠቁት በሴቶች ኤጀንቶቻቸው ሁሉን ኢንፎርሜሽን ከለቃቀሙ በኋላ ግማሹን በመደለል ግማሹን ብላክሜይል በማድረግ ነው

ተ ጠ ን ቀ ቅ

ቅንጅት መንፈስ ነው ስትሉ አልነበር እንዴ :?: :wink: መንፈስን የደለሉና ብላክሜይል ያደረጉት ሴቶች የመፅሀፍ ቅዱሷ ደላይላ መሆን አለባቸው :o ይበልጥ የሚያስቀው ግን እነዚህ በሴት የሚደለሉት "መንፈሶች" "ቅንጅት"የሚለውን ስማቸውን ለውጠው ዛሬም እንዳንተ አይነቱን የጋማ ከብት እየጋለቡ መሆናቸው ነው......ከስምንት ዓመትም በኻላ ተመልሰህ ናና "ግንቦት7 ወይም ሞረሽ" የተሰነጠቀው በእነእከሌ ነው እያልክ አልቅስ...በርታ...ቀጥል :lol: :lol: :lol: ዲየዲየብ :wink:

ለቤቱ ባለቤት......ይህ ተናግሮ አናጋሪ ከብት ከቤቱ ርእስ ውጪ እንድፅፍ ስላደረገኝ; በራሴና በከብቴ ስም ይቅርታ እጠይቃለሁ
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Re: እናንተስ: ብትሆኑ?

Postby ሲምኖ » Sat Oct 27, 2012 10:54 am

መልሱን እዚህ ታገኛለህ :wink: :wink: http://www.youtube.com/watch?v=6CtHiiV3CZc :D :D :D :D

ምእራፍ wrote:Pal talk ላይ: ካንዲት: ያገሬ: ልጅ: ጋር: ከሁለት: አመት: በላይ: አብረን: ነን:: ግንኙነት: ከጀምርንበት:ጊዜ: ጀምሮ: በትንንሹም:በትልልቁም: እንጨቃጨቃለን: ግን: ብዙ: ግዜ: በመንጋገር: እና: በመግባባት: ችግሮችን: እየፈታን: እዚህ: ደርሰናል:: ከልጅትዋ:ጋር: በአካል: ተገናኘትን: አናውቅም: ግን: ያም: በመህከላችን: የፈጠረው: ትልቅ:ችግር:የለም:: But we chatted for hours
አሁን: በቅርብ:ቀን: የPaltalk password ካልሰጠህኝ: ብላ: ተጨቃጨቅን: እኔ: ፓስወርዱን: መስጠት: እሰጥሻለሁ: ግን : ሊስት: ላይ: ላሉት: ጉዋደኞቼ: መንገር: አለብኝ:የሰዎቹንም: ፕራይቬት: መጠብቅ: አለብኝ: ነው: እምለው::እሱዋ:ደግሞ: እኔ: እራሴን: አሳልፌ: ልሰጥህ:እያስብኩ: አንተ: ለነሱ:ታስባለህ: ነው:: ለኔ: ከሱዋ: ይበልጣሉ: ጥያቄ:ውስጥ:የለም: ሆኖም: ብዙ:የግል:ሚስጥር: እምንጫወት: ጥሩ:ጉዋደኛሞች: ጥቂት:አለን::
1/ የኔ: ጥያቄ: በዚህ: አይነት: relationship አንድ: ሰው: ምን: ያክል: ነው: ፕራይቬሲውን: አሳልፎ: መስጠት: እሚገባው?
2/ሁለት: በጉዋደኝነት:/ትዳር/ ደርጃ: ያሉ: ሰዎች: የራሳቸው: የሆነ: ፕራይቬሲ: አይኖራቸውም? ቢኖራቸው: መተማመኑ: በመህከላቸው: እስካለ: ድረስ: ምን: ችግር: አለው?
3/አልሰጥም:ማለቴ: ምክንያት: ሆኖ: ከማፈቅራት:ልጅ: ጋር: እንለያይ: ይሆን? ለነሱ ሳልነግር: ብሰጣት: ከጥሩ: ከጉዋደኞቼ: እየቀያየም: ይሆን?

ህሳባችሁን: በቁም: ነገር:አካፍሉኝ: እናነት:ብትሆኑስ?

ከሰላምታ: ጋር!
ሲምኖ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 124
Joined: Wed Oct 12, 2011 11:46 pm

Postby ምእራፍ » Sat Oct 27, 2012 10:33 pm

በቅድሚያ: ጊዜያችሁን: ሰታችሁ: ስለ: መለሳችሁልኝ: አመሰግናለሁ::
ገልብጤ:- በፎቶም: በካምም: ተያይተናል: ወንድሜ ስላዘንክልኝ አመሰግናለሁ::

ክቡራን:- ትክክል: ነህ: ፍቅር: የያዛት: ከኔ: እንጂ: ከ አካውንቴ: አይደለም: ቀድማ ያወቀቸው: እኔን: ነው::

ቱሉ ቦሎ:- ባልከው እስማማለሁ: ግን: ሁለታችንም: ከፖለቲካ: የጠራን: ነን::

ዳግማዊ:- መልስ: መስጠተህ: ካልቀረ: የራስህን: አስተያየት: ብትሰጠኝ: ጥሩ: ነበር:: የቸገረኝን!

ሲሚኖ:- አየሁት: የፈለኩትን: መልስ: ግን: እዛ: ላይ: አላገኘሁም: ከቻልክ: በጽሁፍ: መልስልኝ::
ምእራፍ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 25
Joined: Wed Jan 21, 2004 10:43 pm
Location: brazil

Postby ሲምኖ » Sun Oct 28, 2012 12:54 am

ሰላም ምእራፍ
እውነትህን ከሆነ ሁለታችሁም ውሸት ላይ ነው ግንኙነታሁ ሳይመሽብህ ማደሪያ ፈልግ ወንድሜ: ሁለት አመት ያለወሲብ ተማምናችሁ መኖሩ ያውም በፓልቶክ ተገናኝቶ የማይመስል ነገር ነው ብዙ ማለት ባይገባኝም እንደሁለታችሁ የትዳር ወይም የፍቅር አጋር ለማግኘት ጉጉት ላይ የተመሰረተ/ዴስፐሬት የመሆን ይመስለኛል እናም ዘላቂነቱ አይታየኝም.......................................

ምእራፍ wrote: ሲሚኖ:- አየሁት: የፈለኩትን: መልስ: ግን: እዛ: ላይ: አላገኘሁም: ከቻልክ: በጽሁፍ: መልስልኝ::
ሲምኖ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 124
Joined: Wed Oct 12, 2011 11:46 pm

Re: እናንተስ: ብትሆኑ?

Postby ለማ12 » Mon Oct 29, 2012 11:28 am

አንተ ምክር ይለምናል እሱ አንተ ትጫወትበታለህ

:roll: :roll:

ሲምኖ wrote:መልሱን እዚህ ታገኛለህ :wink: :wink: http://www.youtube.com/watch?v=6CtHiiV3CZc :D :D :D :D

ምእራፍ wrote:Pal talk ላይ: ካንዲት: ያገሬ: ልጅ: ጋር: ከሁለት: አመት: በላይ: አብረን: ነን:: ግንኙነት: ከጀምርንበት:ጊዜ: ጀምሮ: በትንንሹም:በትልልቁም: እንጨቃጨቃለን: ግን: ብዙ: ግዜ: በመንጋገር: እና: በመግባባት: ችግሮችን: እየፈታን: እዚህ: ደርሰናል:: ከልጅትዋ:ጋር: በአካል: ተገናኘትን: አናውቅም: ግን: ያም: በመህከላችን: የፈጠረው: ትልቅ:ችግር:የለም:: But we chatted for hours
አሁን: በቅርብ:ቀን: የPaltalk password ካልሰጠህኝ: ብላ: ተጨቃጨቅን: እኔ: ፓስወርዱን: መስጠት: እሰጥሻለሁ: ግን : ሊስት: ላይ: ላሉት: ጉዋደኞቼ: መንገር: አለብኝ:የሰዎቹንም: ፕራይቬት: መጠብቅ: አለብኝ: ነው: እምለው::እሱዋ:ደግሞ: እኔ: እራሴን: አሳልፌ: ልሰጥህ:እያስብኩ: አንተ: ለነሱ:ታስባለህ: ነው:: ለኔ: ከሱዋ: ይበልጣሉ: ጥያቄ:ውስጥ:የለም: ሆኖም: ብዙ:የግል:ሚስጥር: እምንጫወት: ጥሩ:ጉዋደኛሞች: ጥቂት:አለን::
1/ የኔ: ጥያቄ: በዚህ: አይነት: relationship አንድ: ሰው: ምን: ያክል: ነው: ፕራይቬሲውን: አሳልፎ: መስጠት: እሚገባው?
2/ሁለት: በጉዋደኝነት:/ትዳር/ ደርጃ: ያሉ: ሰዎች: የራሳቸው: የሆነ: ፕራይቬሲ: አይኖራቸውም? ቢኖራቸው: መተማመኑ: በመህከላቸው: እስካለ: ድረስ: ምን: ችግር: አለው?
3/አልሰጥም:ማለቴ: ምክንያት: ሆኖ: ከማፈቅራት:ልጅ: ጋር: እንለያይ: ይሆን? ለነሱ ሳልነግር: ብሰጣት: ከጥሩ: ከጉዋደኞቼ: እየቀያየም: ይሆን?

ህሳባችሁን: በቁም: ነገር:አካፍሉኝ: እናነት:ብትሆኑስ?

ከሰላምታ: ጋር!
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby ቂቅ » Mon Oct 29, 2012 2:31 pm

በመጀመሪያ ፓልቶክ ላይ ሁለት አመት ስታንጎላጅ መክረምክ አሳዛኝ ነው :roll: :lol:

ሁለተኛ ፓልቶክ ላይ እንደ ጉልት ሻጭ ተጎልታ የምትውል ሴት ማፍቀርክ ሌላ አሳዛኝ ነው :roll: :lol: ጉልት ሻጭም በአመትዋ ሱቅ ትከፍትና ትለወጣለች እስዋና አንተ ግን አሁንም ፓልቶክ ላይ :cry:

ሶስተኛ የዚህ ሶሉሽን ጠፍቶብህ ምክር ምከሩኝ ማለትክ ይህም አሳዛኝ ነው :roll: :lol:

አራትኛ ፓስወርድህን ስጠኝ ስትልክ ልትሰጣት እያወላወልክ መሆንክ ይህም እጂግ ያሳዝናል :roll: :lol:

አምስትኛ ሁለታቹም የፓልቶክ ጉልቶች አትረቡምና ምንም ምክር አንሰጥም :roll: :lol: :lol:

ስንት ነሆለል አለ ባካቹ :roll: :lol:
ከ19 አመቱ ጀምሮ እንቅልፍ ሳይተኛ :( :( የተሰዋውን ታላቁ መሪያችንን ህልም ሳይበረዝ ሳይደለዝ እናስፈጽማለን እናስፈጽማለን እናስፈጽማለን!!! Amen
ቂቅ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 144
Joined: Wed Aug 08, 2012 4:41 pm
Location: Saturn

Postby recho » Mon Oct 29, 2012 3:24 pm

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: ክፉ :lol: :lol: :lol:

ቂቅ wrote:በመጀመሪያ ፓልቶክ ላይ ሁለት አመት ስታንጎላጅ መክረምክ አሳዛኝ ነው :roll: :lol:

ሁለተኛ ፓልቶክ ላይ እንደ ጉልት ሻጭ ተጎልታ የምትውል ሴት ማፍቀርክ ሌላ አሳዛኝ ነው :roll: :lol: ጉልት ሻጭም በአመትዋ ሱቅ ትከፍትና ትለወጣለች እስዋና አንተ ግን አሁንም ፓልቶክ ላይ :cry:

ሶስተኛ የዚህ ሶሉሽን ጠፍቶብህ ምክር ምከሩኝ ማለትክ ይህም አሳዛኝ ነው :roll: :lol:

አራትኛ ፓስወርድህን ስጠኝ ስትልክ ልትሰጣት እያወላወልክ መሆንክ ይህም እጂግ ያሳዝናል :roll: :lol:

አምስትኛ ሁለታቹም የፓልቶክ ጉልቶች አትረቡምና ምንም ምክር አንሰጥም :roll: :lol: :lol:

ስንት ነሆለል አለ ባካቹ :roll: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ቂቅ » Mon Oct 29, 2012 3:47 pm

ሪቾ በመዳኒያለም :lol: :lol: :lol: እኛ የሀገር ጉዳይ ያናቁረናል ፓልቶክ ላይ ፓስወርዴን ልስጣት ወይ ይላል እንዴ :roll: :lol: ካፈቀራትስ ሁሉንም አይሰጣትም :roll: እሱዋም ነሆለል እንደሆነ አውቃው ፓስወርድህን አለችው :lol: በል አሁን ቶሎ ስጣት አንተ ምእራፍ የተባልክ እኛ ስለግድባችን እንወያይበ :evil: ከሀገር ስትወጣ ራስክን ለውጥ ሀገርክን ጥቀም ተብለክ ነበር ብሮች አፍስሰክ የወጣከው አንተ ሁለት አመት ፓልቶክ ላይ :cry: :roll: ገና ፓስወርድ ልስጥ አልስጥ ውሳኔንም በራስክ መወሰን ያልቻልክ ብሽቅ :twisted:

recho wrote::lol: :lol: :lol: :lol: :lol: ክፉ :lol: :lol: :lol:

ቂቅ wrote:በመጀመሪያ ፓልቶክ ላይ ሁለት አመት ስታንጎላጅ መክረምክ አሳዛኝ ነው :roll: :lol:

ሁለተኛ ፓልቶክ ላይ እንደ ጉልት ሻጭ ተጎልታ የምትውል ሴት ማፍቀርክ ሌላ አሳዛኝ ነው :roll: :lol: ጉልት ሻጭም በአመትዋ ሱቅ ትከፍትና ትለወጣለች እስዋና አንተ ግን አሁንም ፓልቶክ ላይ :cry:

ሶስተኛ የዚህ ሶሉሽን ጠፍቶብህ ምክር ምከሩኝ ማለትክ ይህም አሳዛኝ ነው :roll: :lol:

አራትኛ ፓስወርድህን ስጠኝ ስትልክ ልትሰጣት እያወላወልክ መሆንክ ይህም እጂግ ያሳዝናል :roll: :lol:

አምስትኛ ሁለታቹም የፓልቶክ ጉልቶች አትረቡምና ምንም ምክር አንሰጥም :roll: :lol: :lol:

ስንት ነሆለል አለ ባካቹ :roll: :lol:
ከ19 አመቱ ጀምሮ እንቅልፍ ሳይተኛ :( :( የተሰዋውን ታላቁ መሪያችንን ህልም ሳይበረዝ ሳይደለዝ እናስፈጽማለን እናስፈጽማለን እናስፈጽማለን!!! Amen
ቂቅ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 144
Joined: Wed Aug 08, 2012 4:41 pm
Location: Saturn

Postby recho » Mon Oct 29, 2012 4:05 pm

ቂቅ wrote:ሪቾ በመዳኒያለም :lol: :lol: :lol: እኛ የሀገር ጉዳይ ያናቁረናል ፓልቶክ ላይ ፓስወርዴን ልስጣት ወይ ይላል እንዴ :roll: :lol: ካፈቀራትስ ሁሉንም አይሰጣትም :roll: እሱዋም ነሆለል እንደሆነ አውቃው ፓስወርድህን አለችው :lol: በል አሁን ቶሎ ስጣት አንተ ምእራፍ የተባልክ እኛ ስለግድባችን እንወያይበ :evil: ከሀገር ስትወጣ ራስክን ለውጥ ሀገርክን ጥቀም ተብለክ ነበር ብሮች አፍስሰክ የወጣከው አንተ ሁለት አመት ፓልቶክ ላይ :cry: :roll: ገና ፓስወርድ ልስጥ አልስጥ ውሳኔንም በራስክ መወሰን ያልቻልክ ብሽቅ :twisted:
ቂቅ ቅቅቅቅቅቅቅቅ አመዳም .. መልስ ያልሰጠሁት ኢንተረስት ስላላረገኝ ሳይሆን አርስቱ እናንተ ብትሆኑስ ስላለ ነው .. እኔ በፍጹም ልሆን የማልችለው ነው እና መልሱን አላውቀውም ሙት ቅቅቅቅቅ ግን ሴቱ ወኔያም ነው ባክህ ... :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: ፓስዎርድህን አምጣ ???? :lol: :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Re: እናንተስ: ብትሆኑ?

Postby ቂቅ » Mon Oct 29, 2012 4:51 pm

:roll: ደሞ ጽሁፉን በሙሉ በሁለት ነጥብ ሞልቶታል :roll: የ16ኛው ክ. ዘ አማረኛ አይደለም እንዴ :roll: :lol: I think they are no more necessary in modern Amharic writing :twisted: and u too are unnecessary :twisted: :lol: :lol: :lol: ሽማግሌ ነገር ነክ ይሆን :roll: እንዳትረግመኝ :lol: Anyways እኛ ዘመናዊ ነን ሁለት ነጥብንም አንጠቀምም :roll: ለወደድካት ሁሉም ይሰጣል ዛሬ አሁን ስጣት ብየካለሁ መቸም እዚያው ፓልቶክ ላይ ነህ አሁንም :lol: :lol: በቃ ቀንታ ነው ማለት ነው አንድበትክ ፓልቶክ ላይ አቀማመጥክ ሱፍና ክራቫት አስረክ መድረክ ስትመራ ግርማ ሞገስክ ስቦዋት Im dying here :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: ቁልፉን ስጭኝ አለ ጆኒ ራጋ በል ስጣት በሁለት ነጥብ አትጨቅጭቀን ግድብ እንገድብብበት :lol: :lol: :lol: :lol:

ምእራፍ wrote:Pal talk ላይ: ካንዲት: ያገሬ: ልጅ: ጋር: ከሁለት: አመት: በላይ: አብረን: ነን:: ግንኙነት: ከጀምርንበት:ጊዜ: ጀምሮ: በትንንሹም:በትልልቁም: እንጨቃጨቃለን: ግን: ብዙ: ግዜ: በመንጋገር: እና: በመግባባት: ችግሮችን: እየፈታን: እዚህ: ደርሰናል:: ከልጅትዋ:ጋር: በአካል: ተገናኘትን: አናውቅም: ግን: ያም: በመህከላችን: የፈጠረው: ትልቅ:ችግር:የለም:: But we chatted for hours
አሁን: በቅርብ:ቀን: የPaltalk password ካልሰጠህኝ: ብላ: ተጨቃጨቅን: እኔ: ፓስወርዱን: መስጠት: እሰጥሻለሁ: ግን : ሊስት: ላይ: ላሉት: ጉዋደኞቼ: መንገር: አለብኝ:የሰዎቹንም: ፕራይቬት: መጠብቅ: አለብኝ: ነው: እምለው::እሱዋ:ደግሞ: እኔ: እራሴን: አሳልፌ: ልሰጥህ:እያስብኩ: አንተ: ለነሱ:ታስባለህ: ነው:: ለኔ: ከሱዋ: ይበልጣሉ: ጥያቄ:ውስጥ:የለም: ሆኖም: ብዙ:የግል:ሚስጥር: እምንጫወት: ጥሩ:ጉዋደኛሞች: ጥቂት:አለን::
1/ የኔ: ጥያቄ: በዚህ: አይነት: relationship አንድ: ሰው: ምን: ያክል: ነው: ፕራይቬሲውን: አሳልፎ: መስጠት: እሚገባው?
2/ሁለት: በጉዋደኝነት:/ትዳር/ ደርጃ: ያሉ: ሰዎች: የራሳቸው: የሆነ: ፕራይቬሲ: አይኖራቸውም? ቢኖራቸው: መተማመኑ: በመህከላቸው: እስካለ: ድረስ: ምን: ችግር: አለው?
3/አልሰጥም:ማለቴ: ምክንያት: ሆኖ: ከማፈቅራት:ልጅ: ጋር: እንለያይ: ይሆን? ለነሱ ሳልነግር: ብሰጣት: ከጥሩ: ከጉዋደኞቼ: እየቀያየም: ይሆን?

ህሳባችሁን: በቁም: ነገር:አካፍሉኝ: እናነት:ብትሆኑስ?

ከሰላምታ: ጋር!
ከ19 አመቱ ጀምሮ እንቅልፍ ሳይተኛ :( :( የተሰዋውን ታላቁ መሪያችንን ህልም ሳይበረዝ ሳይደለዝ እናስፈጽማለን እናስፈጽማለን እናስፈጽማለን!!! Amen
ቂቅ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 144
Joined: Wed Aug 08, 2012 4:41 pm
Location: Saturn

Re: እናንተስ: ብትሆኑ?

Postby recho » Mon Oct 29, 2012 5:05 pm

ቂቅ wrote::roll: ደሞ ጽሁፉን በሙሉ በሁለት ነጥብ ሞልቶታል :roll: የ16ኛው ክ. ዘ አማረኛ አይደለም እንዴ :roll: :lol: I think they are no more necessary in modern Amharic writing :twisted: and u too are unnecessary :twisted: :lol: :lol: :lol: ሽማግሌ ነገር ነክ ይሆን :roll: እንዳትረግመኝ :lol: Anyways እኛ ዘመናዊ ነን ሁለት ነጥብንም አንጠቀምም :roll: ለወደድካት ሁሉም ይሰጣል ዛሬ አሁን ስጣት ብየካለሁ መቸም እዚያው ፓልቶክ ላይ ነህ አሁንም :lol: :lol: በቃ ቀንታ ነው ማለት ነው አንድበትክ ፓልቶክ ላይ አቀማመጥክ ሱፍና ክራቫት አስረክ መድረክ ስትመራ ግርማ ሞገስክ ስቦዋት Im dying here :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: ቁልፉን ስጭኝ አለ ጆኒ ራጋ በል ስጣት በሁለት ነጥብ አትጨቅጭቀን ግድብ እንገድብብበት :lol: :lol: :lol: :lol:
ቅቅቅ አንተ ልጅ ማሪያምን ግፍ ልታስገባኝ ነው ዘንድሮ ቅቅቅ እኔ ደግሞ የታሰበኝ ገና ለገና ኦንላይን ላይ የጠበሰችውን ሰው ፓስዎርድ ከጠየቀች ቢያገባት ምን ሊፈጠር እንደሚችል አስበው .. መጀመሪያ ቤቱ እንደገባ ስልኩን እና ዋሌቱን ያስረክብና ይፈጠሻል .. ከዛ አቁማ ምንጥር አርጋ ትፈትሸዋለች .. ከዛ ታሸተውና የሌላ ሴት ሽቶ እንደሌለ ታረገግጣለች .. ከዛ ምንም ካጣች .. በጥፊ ጁዋ ታረገውና ዛሬ በጣም ተጠንቀሀል የጥንቃቄህን መንገድ ታስረዳኛለህ አታስረዳኝም :P ቅቅቅቅ ከምርን.. ሁለት ነጥቡ እንኩዋን ከቨር ናት :wink: ለላ ዋርካ ኒክኔም የለኝም አይነት ከቨር .. ጋት ኢት ? :wink: ነቄ አይደለህ ቅቅቅቅ
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Next

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests